እናት እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ወርቅ ናት // by Mesfin Solomon በመምህር መስፍን ሰሎሞንAugust 30, 2020

  Рет қаралды 26,986

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

3 жыл бұрын

Пікірлер: 178
@edenalemu3567
@edenalemu3567 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክሶች የት ናችሁ አፅም የማለመልም ትምህርት አመለጣችሁ ኑ እናዳምጥ
@user-kh6kd9br2e
@user-kh6kd9br2e 3 жыл бұрын
መእተናል እማ እያዳመጥን ነው ደምሪኝ በቅንነት
@haeyathaeyat707
@haeyathaeyat707 3 жыл бұрын
አለን በእሱ ቸርነት
@raheldavis6982
@raheldavis6982 3 жыл бұрын
Hgh
@raheldavis6982
@raheldavis6982 3 жыл бұрын
@@user-kh6kd9br2e n
@raheldavis6982
@raheldavis6982 3 жыл бұрын
S
@MegaAbya
@MegaAbya 3 жыл бұрын
መምህር መስፍን አንተ እኮ ባህላዊ መንፈሳዊ ኢትዮጵያዊ ኩሩ የተዋህዶ ልጅ ነክ አንደበትህ በእግዚአብሔር ዕግ የተቀረፀ መልካም ስው ነህ እግዚአብሔር እደናተ ያላቹ ጀግና ልጆች ተዋህዶ እያላት መንጋሆቹን እንስባስብ ክንዳችንን እናበርታ ልባችንን ለንስሃ ለይቅርታ ለመልካምነት እንነሳ
@MegaAbya
@MegaAbya 3 жыл бұрын
ሉሌ መምህር መስፍን እንደው ቢቻላቹ በእኛ በእምነታችን ለምን ኦርቶዶክስ ለራሳችንን ትምህርት አንከፍትም መቼም እዝቡ መልካም ነው ያዋጣል እንደው ልጄቻችን እንኳን በስነስርሃት በግብረግብነት ተምረው በስነ መልኮት ታንፅው የበቁ ዛጋ እናድርጋቸው እባክሽ ቤተክህነት ቤተክርስቲያን አባላት ትምህርት ቤት እንገንባ
@EB-dm9fw
@EB-dm9fw 3 жыл бұрын
እኔ የካቶሊክ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በሀሳብህ በጣም እስማማለሁ: እኔም ይሄን ትምህርት ስለምከታተል
@tesfayegebremariam1736
@tesfayegebremariam1736 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይህንን ርእስ አንስታችሁ በመውያያታችሁ ስለዚህም መምህር መስፍን እና ሉሌ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እያልኩ እኔ በግሌ የልጆች አባት ነኝ ልጆቼ የቤተክርስቲያንን ትምህርትና ግብረገብ እንዲማሩ በጣም እፈልጋለሁ ነገር ግን በመኖሪያ አካባቢያችን ዙሪያውን የሞላው የግለሰብና የመንግስት ትምህርት ቤቶች ብቻ ናቸው ስለዚህ ይህንን ምኞቴን ለማሳካት የምችልበት መንገድ ስለሌለ በአቅራቢያዬ ካለው አንድ የግል ት/ቤት እያስተማርኩ ነው:: ስለዚህ ለዚህ ስራ ተፈፃሚነት ይረዳ ዘንድ በየእካባቢያችን ባሉ አቢያተ ክርስቲያናት ውስጥ ትምህርት በመደበኛነት የሚሰጥበት ላይ መነጋገሩ የተሻለ ነው ብዬ በግሌ አምናለሁ:: በአንዳንድ አካባቢዎች በማህበረ ቅዱሳን የሚተዳደሩ ትውልድን በመልካም ስነምግባር የሚያንፁ ት/ቤቶች እንዳሉ አውቃለሁ ነገር ግን ትውዱን ለማዳን በሁሉም አካባቢ ተደራሽ ሊሆን ባለመቻሉ አሁንም ክፍተቱ ሰፊ እንደሆነ ነው ያለው:: ስለዚህ በቤተክርስቲያን አገልግሎት ላይ ያላችሁ ወንድሞችና አባቶች በመሰባሰብ በእክሲዎን መልክ መሰል ት/ቤቶችን ለመክፈት እንቅስቃሴ ቢጀመር የተፈለገው ውጤት ላይ መፍረስ ይቻላል የሚል አሳብ አለኝ:: ሉሌ ይህን መልእክት እባክህ ለመምህር መስፍን ሰሎሞን አጋራልኝ:: እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመስግናለሁ//
@user-bq6vo6vh7w
@user-bq6vo6vh7w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን የተዋህዶ። ልጅች እግዚአብሔር። አመላክ። ይጠብቃችሁ እኛም ይስማንው በልቦናችን ይፃፍልን
@user-kh6kd9br2e
@user-kh6kd9br2e 3 жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት እማ
@woinshetmersha3764
@woinshetmersha3764 3 жыл бұрын
እቤተክርስትያን አገርነት እብረት በመፍጠር በየቤተክርስቲያኑ ትምህርትቤት ቢገነባና የአለሙን ትምህርት ከመንፈሳዊ ትምርትጋር የምታካሂድበት መንገድ ብጠነክር መልካም ነው እላለሁ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
መምህር መስፍን በመንፈስ እየጠገነኝ ነው። እባክህ ቶሎ ቶሎ ትምህርት እንዲሰጠን አድርግ። በምትወዳት በአማላጂቷ ይዠሀለሁ👏 ⛪💚💛❤
@webitemelka2283
@webitemelka2283 3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን 👆👆👆ለዘማሪያችን ልሁልሰገድ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአበሄር ይመሥገን ብዙ እውቀት ያላቸውን መምህራኖችን ያፈራችልንን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን አገራችንን በቸርነቱ ይጠብቀን ያለድንግል ማርያም አለም አይድንም መጪውን ዘመን የሰላም እና የፍቅር ያድርግልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬👆👆👆
@rahel6824
@rahel6824 3 жыл бұрын
መፅሐፉን መግዛት በጣም እፈልጋለሁ እናም የምኖረው በውጭ አለም ስለሆነ አማዞን ላይ ማግኘት እችላለሁ ዘማሪ ልዑልሰገድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ቋንቋዬ ነሽ ድንግል መዝሙርህን በልቤ ሁሌም እዘምረዋለው በጣም የምወደው መዝሙር።
@user-kh6kd9br2e
@user-kh6kd9br2e 3 жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት እማ
@rahel6824
@rahel6824 3 жыл бұрын
መምህር ሰለሞን መስፍን ከማከብራቸው እውቀትን ከማገኝባቸው ትልቅ እና እውነተኛ ሰው ነውና መፅሐፉን ገዝቼ ማንበብ እፈልጋለውና እባካችሁ የት እንደሚሸጥ መፅሐፉን ንገሩኝና ገዝቼ የእውቀት አድማሴን ላስፋው።
@natnaelabera2733
@natnaelabera2733 3 жыл бұрын
እናት እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ወርቅ ናት💚💛🧡ለድንግል ማርያም
@ahmelahmel1485
@ahmelahmel1485 3 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም በሁሉ ነገር ይቅር ይበለን ይማረን እውነት ስለእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ ይማረን የንሰሀ እድሜ ይስጠን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዎርስልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
@eregatnizgi6324
@eregatnizgi6324 3 жыл бұрын
One of my favorite person he has pack of knowledge
@ababachgashaw2221
@ababachgashaw2221 3 жыл бұрын
Esey egeziyabher amlak tegawu abzto ystachihu
@flamedino15
@flamedino15 3 жыл бұрын
ሉሌ እንዲሁም የምንወዶት እና የምናከብሮት መምህራችን ሊቅ አባታችን መስፍን ስለምን እና መስግናለን ባቻላችሁ በሳምንት አንድ ጊዜ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት እያዘጋጃችሁ ለልጆቻን ብታቀርቡልን ብዙዎች በቂ እውቀት ይቀስሙልናል እናም ይማራሉ ትውልድን እናድን በእግዚአብሔር ስም አስብበት እስኪ መምህሮቼ። ክልብ እናመስግናለን በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ።ቃል ህይወት ያስማልን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@dirmagishtesfaye7006
@dirmagishtesfaye7006 3 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖታችን ከቤተ ክርስቲያን የሚፈልቀውን የህሕይወት ምንጭ አንዳይደርቅብን አንደ መምህር መስፍን ያሉትን ፈጣሪ ያብዛልን በቤቱ ያፅናልን!!!!
@yemaryamgtaneh7232
@yemaryamgtaneh7232 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር በእጆም እድሜ ጤና ስላም ፍቅር ይስጥልን የድንግል ማርያም ልክ አሜን ውንድምችን ሌል እግዚአብሔር ጤን ፍቅር ይስጥህ የገልግልር ጸጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን
@user-bq6vo6vh7w
@user-bq6vo6vh7w 3 жыл бұрын
እውነት ነው። መምህር በእውነት። እግዚአብሔር። አመላክ። በቸርነቱ። ያስበን አበቃቸዉ። ይበለን
@user-gh9ct4wf7p
@user-gh9ct4wf7p 3 жыл бұрын
ስዓሊ ለነ ቅድስት ድንግል ማርያም ሀገራችንን እግዚአብሔር በምሕረቱ ያስባት
@touma2421
@touma2421 2 жыл бұрын
የመምህር መስፍን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ቃል ህይወት ያስማልን
@solianatube7946
@solianatube7946 2 жыл бұрын
አድም። ስህተት አልተናገሮም የራሳችን ስህተት ነው። ልቦና ይስጠን ይህ የደነደነው ልባችን እግዛብሄር ይመልሰው እመቤቴ እሷ ትርዳን ለእርሶም እድሜ ጤናይስጦት ቃል ህይወት። ያሰማልን
@woinshetmersha3764
@woinshetmersha3764 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን
@sebkef8989
@sebkef8989 3 жыл бұрын
Selame Egziabher kehulachin gar yihun
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 3 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen Abatachin Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Egzihabher mecereshachinin yasemalin. Egzihabher Abatachinin wendmachinin ytebkiln Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿💚❤💛🤲🤲🤲
@birtukanyerga2933
@birtukanyerga2933 3 жыл бұрын
ሰለ* *ቃሉ* *የቃሉን* *ባለቤት* 📚📚📚🍃 *አምላክ* *ልዑል* *እግዚአብሔር* *ስሙ* *ይክብር* *ይመስገን* *አሜን* 📚📚🍃 *አኛም* *ቃሉን* *ስምትን* 30 60 100 *ያማረ* *መልካም* *ፍሬ* *እንድናፍራ* *አምላክ* *ልዑል* *እግዚአብሔር* *ይርዳን* *አሜን* 🍃🍃📚📚📚🍃 ቅዱስ ቃሉን ለአሰትማሩን ውንድሞቻችን ቃል ህይውትን ያሰማልን ብጣም ልብ የሚነካ ትምርት ነው ለሁላችንም ማሰትዋሉን ያደልን ፀጋውን ያብዛላችሁ 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
@romanroma5715
@romanroma5715 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለሒወትያሰማልን እግዝብሒርይጠብቃችሁየተዋህዶልጆች እኛምየሰማንውንበልቦናችንይፃፍልን
@brawa4kokob
@brawa4kokob 3 жыл бұрын
አዎ memihracin ልክ ብልሃል መነሳት ያለብን አሁኑ ነው በጸሎትና በ ጾም አንድ ሁነን እንጸልይ 💞🙏💞
@MegaAbya
@MegaAbya 3 жыл бұрын
እውነት ነው መምህራችን የማመስገኛ አንድበታችን ተስርቄብናል ስልጣንን ዘመናዊነትን ስንከተል ከእግዚአብሔር እግ ስንወጣ ግብረገብነት መማር ስላቆምን ነው እግዚአብሔር ማመስገን አቃተን ግን እኛ የተፈጠርነእ ለምስጋና ነበር ግን እኛ ዛሪ አለማዊያን ሆነናል የቁጣ ዘመን ነው እግዚአብሔር ከልባችን ስለጠፋ ዘመነኮረና ላይ ወድቀናል እግዚእ ብለን እንመሰ የማይጠቅመን ነገር ትተን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር እናመስግን
@user-ou7fu2fd2q
@user-ou7fu2fd2q 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫💚💛❤🕊🕊🕊
@rrtt8189
@rrtt8189 3 жыл бұрын
እግዝአብሔርያክብርልንቃለሂወትያሰማልን
@woinshetmersha3764
@woinshetmersha3764 3 жыл бұрын
ዝማሬ ልዑል ሰገድ እንኳን ደና መጣችሁ መምህር መስፍንን በጣም ነው የማከብረው ትምህርቱ በጠም ነው የምወደው ቃለሕይወት ያሰማልን
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን እውነት ብለዋል
@woinshetmersha3764
@woinshetmersha3764 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአስራት አገሯን ታስምርልን እመቤታችን ድንግል ማርያም
@solomonm.s.298
@solomonm.s.298 3 жыл бұрын
*🔔📯🔉 ቃለህይወት ያስማልን!💠💠💠 ግዜው እውነት ወይም ውሽት ማለት አለብን ወደፊት በግልፅ ለመራመድ! የትውልዱ ችግር አባቶች ጥሩ ሲሰሩ ማመስገን ሲሳቱም ፈትለፈት ሄዶ መናገር እና እንዲታረሙ ማድረግ ወይም መታረም አለብን! አባቶችን ደግም ያለ አግባብ ከነስህተታቸው ዝም ብሎ መካብ እና ሲወድቁ መሳለቅ የነፍስ ዋጋ እንደሚያስከፍለን እንኳን አብዛኛው ስው አያቅም! በአይን ያየነው እንኳን አንመስክርም! ወ🔐ደ ጥያቄ ከተቻለ አብዛኛው ካህን ሲያስተምር 1 የሳጥናኤል ጭፉራ ነበረ እና ቅዱስ ሚካኤል ጥሎታል ወድቋል አታስቡት ይላሉ ትውልዱን! ግን መውደቁ መልካም ደስታ ነው! ጠላት ስለሆነ! ግን ከወደቀበት ቦታ እየጠሩ በጠንቋዩ፣ በደብተራው ትውልዱን እየተስነካከለ ከወደቀ በኋላ ከውድቀቱ እየተረዳ ነው? እንዴት ይውጣ በዝርዝር ለትውልዱ ያስረዱን? እርሶ ከመውደቁ በፊት ስው መልካም ይስራ ነው! ያ ለታደለው የተቀደስ ተግባር ነው! ሴይጣን ስንት ሰባኪ፣ ዘመሪዎች በተሀድሶ ፍልስፈና አስክሮ ከትክክለኛዋ እምነት አሶጥቶ ዛሬ ግርማ ሞገሳቸው ተገፎ መናፍቃን እና ሴይጣን ሲስቅባቸው ምን ያህል ልብ ያደማል? ዛሬ በትውልዱ ላይ የሚተበትቡትን ጠንቋዮች፣ ደብተራዎች፣ አሁን ደግሞ በናይጄሪያ ጥንቁልና ሲም ካርድ እየሞሉ ገንዘብ ከባንክ ሲያወጡ ሁሉ አፍዘው የሚቀበሉ፣እድል የሚወስድበት፣ እንዲሁም ታዋቂ ፓስተሮች 29 አመት ሙሉ ህዝቡን በዚህ በናይጄሪያ ጠንቋዮች ሲም መንፈስ አፍዘው ገንዘቡን፣ ሴቱን ልጅ በማስወለድ ትውሉዱን በዳንኪራ እንዲጠመዱ እና አእምሮአቸው ወደ ሌላ ትክክለኛ መንገድ እንደአያስቡ አርገዋል? ታዲያ ትውልዱ እንዴት ይዳን? ሌላው በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ትልቅ ጥላሽት የቀባው የቅርብ ግዜው ከ 300 በላይ ስውን የሚያሳርደው ምንድነው? እንደ ሚያቁት አንዳንድ ቦታዎች ላይ በልምድ ልጅ ሲወለድ ቀድሞ ጠንቋይ ጋር ሄደ አሳቅፎ አመንቺሳ ይስጥ እና ተዋህዶ ከሆነ ከዚያ ክርስትና ይነሳና ከተጋባው አሳዳጊው መንፈሱ ጋር ያድጋል፣ ከዚያ እያደገ እያለ ደግሞ የሴይጣኑን ሬቻ በአል የቆሪጥን ቡሾፈቱ አሁን በየቦታው ሲያከብር ይኖራል አሁን ይህ ትውልድ ግማሾቹ፣ ተዋህዶ፣ ፔንጤ፣ሙስሊም ሆነዋል ከተወረስው መንፈስ ጋር፣ ስለማይቃወሙት ሀብት፣ ገንዘብ ፣ደግሪ ይደረድራል! ግን የራሱ ሶዎች ጋር እንዲተባበሩ መንፈስ ያዘዋል! እና የጠንቋዬቹ ሴይጣንን የሚጋፋ ሐይማኖት ትክክለኛው ተዋህዶ በመሆኗ ተከታዩቹን ላይ የማፅዳት ዘመቻ ሁሌ ይደግፈሉ! ግን ነገ ዘራቸውን ፈጣሪ እንደሚያጠፈቸው እሳት እንደሚወርድባቸው እንኳን አላወቁም! አብዛኛው የኦሮሞን ህዝብ የዋህ እና ንፁሕ ትውልድ ማን ይህንን ያስተምረው? አስከ አሁን ፓስተር ቶሎሳ እና አንድ ሙሲሊም ብቻ ትክክለኛ ክርስቲያን ወይም ሙስሊም ሁኑ አሉ! እነ ቄስ በላይ ደግሞ የባሰውን ደም ይዘው ክብሪት ሆኑ! ታዲያ በተለያየ መንፈስ የተጠቀሰውን ማን ይመልስው? እንዴት? መልሶት በጉጉት እንጠብቃለን ከልባዊ ምስጋና ጋር!!!*
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 3 жыл бұрын
መምህራን እግዚአብሔር ይስጥልን ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።መድሐኒዓለም ይህን ክፉ ዘመን ስለ ቅዱሳን ልመና ብሎ ያሳጥርልን።
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen memhr edmi Ena tena abzto ystelen
@mekdeshailu7504
@mekdeshailu7504 3 жыл бұрын
መምህሮ መስፍን ሰሎሞን ስለ እመቤታችን ንፅህና ቅድስና ብፅሂት እናት ስለመሆኗ የሚሰጠው ምስክርነት ልብ ይነካል በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምራል ያለማቋረጥ ብሰማው የማይሰለቸኝ እማምላክን በዚህ መጠን የማያውቋት ወዬላቸው የሚሳደቡ የሚያንቋሽሹ ወዬላቸው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ሳላደንቅ ማለፍ ይከበደኛል እና እናቴን ስለወደድክልኝ አመሠግንሀለሁ በግሌ
@MegaAbya
@MegaAbya 3 жыл бұрын
እውነት ነው ትንቢተ ዳንኤል 11:40,,,,,45የሚያወራው ስለ ሊቢያ ግብፅና ኢትዮጵያ ነው እውነት እየሆነ ያለው ነገር ይከብዳል ወገኖቻችንንም ያለቁብን ያሁቡ ስይፍና እሳት የነደደባቸው የጨለማው ገዢ ነግሶብን ነው ወይ ጌታ ሆይ እባክህ አድነን አምላክ ሆ ላንተ የምትገዛን ነብስ ለአናብስት አሳልፍህ አትስጥ ጌታ በስድስት በአረብ አገር ለተበተነው አባትና ጠባቂ ሁነን ካህን በሌለበት አገር ማህሌትና ቅዳሴ የእጣኑ ሽታ እየናፈቀን ያለን ብዙ ነን በተለይ በሳውዲ ጌታ ሆይ እደፍቃድህ ስንኖር ለሞት አታስልፈን
@eyerusalemchere5826
@eyerusalemchere5826 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን
@themediway5661
@themediway5661 3 жыл бұрын
Mamher mesfen kamekorabachwe Ethiopaweyan adu nachwe yhunu Teweld edarso yaloten ethiopaweyan Lemadamet lebun yestwe Egzyabher yakeberot . kalhiwat yasmalin
@manallaaa1651
@manallaaa1651 3 жыл бұрын
መምህር መስፍን የምንወድህ የምናከብርህ መምህር እንክዋን ደህና መጣህ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ ሉሌም በርታ እንደነዚህ አይነት የተዋህዶ ልጆች የመጠቁ ሁለዬም አቅርብልን ስሰማ ብውል የማይሰለቹኝ
@user-kh6kd9br2e
@user-kh6kd9br2e 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እማ በቅንነት
@bezenashtura9085
@bezenashtura9085 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት መምህራን ስለሰጠን
@wubitet3112
@wubitet3112 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 2 жыл бұрын
መምህር በየዘመናችን እንደርሶ አይነት ልበ ብርሀን መምህራንን ፈጣሪ ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር ፈጣሪ ይመስገን ዕድሜና ጤናውን ይስጥልን።
@rollamall1207
@rollamall1207 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ምረቱ የላክልን አሜን አሜን
@user-vt7dd9hg9b
@user-vt7dd9hg9b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@beselothnew4860
@beselothnew4860 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን።
@tigistjemal3062
@tigistjemal3062 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SalamSalam-ie4hw
@SalamSalam-ie4hw 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስቱም ያውርስልን መምህሬ በእውነት ትክክለኛ ምልክት ነው የምንስማማበት ነው በተለይ ልጆቻችን በጣም ነው የሚያሳስቡን !እናተ ስትበረቱ እኛም ተስፋ እናተን የመስማት የማዳመጥ የመነሳሳት ሀይል ይኖሩናል !!ልዑሌ ወንድማችን በርታልን እናመሰግናለን 🙏💚💛❤✝️🙏
@tigistbuta7737
@tigistbuta7737 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሩ መድሀኒየለም.
@emebat9947
@emebat9947 Жыл бұрын
Ewnte new meimeirachn Kal eyhowt yasmalen tsegwen yabizalen Ethiopia agirachnen wed kedmo kebira yemeleselen amennnnn
@user-jm3yk4io3i
@user-jm3yk4io3i 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ግሩም ትምህርት ነው ያስተላለፉት
@merimarli9026
@merimarli9026 3 жыл бұрын
Amen Ewnt new kale hiwet yasmaln 🙏 egizabiher edmna Tena yistln
@RoroRoro-ow9tm
@RoroRoro-ow9tm 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረጂም እድሜውን ያድልህ
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ልሌ በርታ እኛ ም ለመለወጥ ከቅድስት ቤተክርስቲያን ጎን መቆም አለብን ምእመናን እና ቤተ ክርስትያን ሲበርቱ ነገር ሁሉ. ውድ መልካም እግዚአብሄር ይለውጥልናል
@abebaa8056
@abebaa8056 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን።
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
Ye Dengel Mariam Lije Abetu lebona setehni amen 🙏
@user-em2ml4nm5p
@user-em2ml4nm5p 3 жыл бұрын
ግቡና አዳምጡ ተሰምቶ የማይሰለች ነው በእውነት
@mariamtube3804
@mariamtube3804 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን!!!
@marefiyatafese3918
@marefiyatafese3918 3 жыл бұрын
ልሁሌ በተለያየ አሳብ እያቀረብከው ነብሳችንን ሙላት መምህራችንን እድሜና ጤና ይስጠው እሱ ብቻ እንዲያስተምረን እድል ስጠው አንተንም ከልብ እናመሰግናለን
@tesfamamo3253
@tesfamamo3253 9 ай бұрын
እጅግ፣በጣም፣ያሳዝል፣እግዚኦ፣መአረነ፣ክርስቶስ።
@temarngishup3005
@temarngishup3005 3 жыл бұрын
መምሕር እግዚአብሔር በጥበብ ያድስሕ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነቱ
@marneshmengie7562
@marneshmengie7562 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤🌻
@beletubekele5354
@beletubekele5354 3 жыл бұрын
Waqqayyoo sagalee jireenya sinis haa dhagesisuu Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mdsaudi569
@mdsaudi569 3 жыл бұрын
ድህና እድሩልኝ ነገ አይፕዋለው
@genetchetw1807
@genetchetw1807 3 жыл бұрын
ቃልእ ህይውት ይስማልን እግዝአብሔር ይጥብቅሕ
@honeysaba4890
@honeysaba4890 3 жыл бұрын
kale heywotn yasemalen
@SaraSara-tr3me
@SaraSara-tr3me 3 жыл бұрын
በእውነት ።እናመሰግናለን ።ሰላማቺሁ።።ይብዛ።እዉነት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
እመአምላክ አሁንም አሳስቢልን ለልጅሽ ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@meuse69
@meuse69 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mihretgirma7255
@mihretgirma7255 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር።
@genetchetw1807
@genetchetw1807 3 жыл бұрын
እውንት ንው አቤትው ማርን እግዝአብሔር
@asterbelete1701
@asterbelete1701 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዑል እናመሰግናልን መምህራችን ደግሞ ካንተ ብዙ መማር እንፈልጋለን
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 3 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@h777m
@h777m 3 жыл бұрын
ገና ሳልጀምረው ደስ አለኝ 💚💛❤️
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@haeyathaeyat707
@haeyathaeyat707 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩን ደህና መጣችሁልን ውድና እንቁ መምህሮቻልችንን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir edime Tena yisitilin
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን+++ መምህራችን +++
@natydagher3422
@natydagher3422 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 🙏❤️👌
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 3 жыл бұрын
እውነት ነዉ ውድሞቼ እግዚአብሔር ይቅር ይብለን አሜን።
@honeysaba4890
@honeysaba4890 3 жыл бұрын
betam des yelal
@tiruwork1000
@tiruwork1000 3 жыл бұрын
ለሁሉም ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!!! ክብሩን ልዕላውን ህልውናውንና ብሎም ኃያልና ገናና የዘላለም አምላከ መሆኑን በሰጠሀቸው ልዩ ጸጋ በዓለም ዙሪያ እንዲ ናኙ ለሰጠህን አምላካችን ክበር ተመስገን🙏🙏🙏
@zewdekebede9145
@zewdekebede9145 3 жыл бұрын
EGIZIAABIHER yistilign.
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን::ማስትዋልን ይስጠን ሁላችን ሀላፊነት አለብን::
@selamawitzewde3396
@selamawitzewde3396 3 жыл бұрын
GUD blesse you, Memhir Mesfen. You are really one of the best human beings in ETHIOPIA. Wish you long life 🙏🙏❤️
@user-kh6kd9br2e
@user-kh6kd9br2e 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን እናዳምጣለን እሽ
@zenebechbeyene1313
@zenebechbeyene1313 3 жыл бұрын
በርቱልን የተዋህዶ ልጆች ቃለይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏
@betizazokssie5141
@betizazokssie5141 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መስኔ ከአፍህ ማር ነው የሚፈሰው በተለይ ስለማርያም ስታወራ እንባዬ ይፈሳል
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 3 жыл бұрын
Memeher mesfen bereketun yabezalehe
@sosenawondemu1174
@sosenawondemu1174 3 жыл бұрын
Betame enamesgnalu
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 3 жыл бұрын
Aaname aaname 💒🙏🏼💒✝️💒🙏🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭🙏🙏🙏
@sentayhugesess4482
@sentayhugesess4482 3 жыл бұрын
Egezehabihar amilak tena edema yestachu
@user-yu9mb4uo9u
@user-yu9mb4uo9u 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@melkamum
@melkamum 3 жыл бұрын
መምህር ሰሎሞን በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ። ጠያቂውም ገለፃውን በዛሬው አቀራረብህ በትግስት እየጠበክ ስላስተላለፍክልን እናመሰግናለን።
@eftahtube7646
@eftahtube7646 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሰት ሰማያትን ያወርሰልን::
@eftahtube7646
@eftahtube7646 3 жыл бұрын
.
@eftahtube7646
@eftahtube7646 3 жыл бұрын
Ye wondwossen tube ገብቸው ይመልከቱ ሳብሰክራይብሞ ያድርጉ
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 2 жыл бұрын
🙏 God Bless you all 🙏❤️. From Sweden 🙏❤️
@frefre2238
@frefre2238 3 жыл бұрын
LOVE this man.
@samihana5182
@samihana5182 3 жыл бұрын
Kale Hiwot Yasemalen Edima Ena Tana Abizito Yisetachehu
@ababachgashaw2221
@ababachgashaw2221 3 жыл бұрын
Etiyopiyawinet kurati newuwu
@ababachgashaw2221
@ababachgashaw2221 3 жыл бұрын
Ewunet new
♦️እመቤታችን በልጇ ስቅለት ፊት ለፊት ቆማ ያለቀሰችበት (ምቅዋመ ማርያም)
13:33
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 26 МЛН
ለሀዋርያው ዘላለም የተሰጠ መልስ | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022
20:57
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 87 М.
♦️በመንፈስ ቅዱስ እና በልሳን ስም እብደት ♦️ባሕታዊ ሶፎንያስ ጎመ♦️
51:33
♦️ቡሩኬ እንኳን ደስስስስስ ያለህ♦️
34:08
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.