እናትና ልጅ ያጨካከነ መንፈስ | ልጅ በ3 ቀን በሽታ እናት በረሀብ ሞቱ | መተት ያንከራተታት ነፍስ

  Рет қаралды 9,382

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

እናትና ልጅ ያጨካከነ መንፈስ | ልጅ በ3 ቀን በሽታ እናት በረሀብ ሞቱ | መተት ያንከራተታት ነፍስ

Пікірлер: 46
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 Ай бұрын
መተተኞችን እግዝያብሔር አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ሚካኤል ከምድረ ገጽ ጠራርጎ ያጥፋቸዉ አሜን የሰዉ ልጅ.ስቃዩ በመተተኛ አሪዎስ ክፉ ምቀኞች ናቸዉ እግዝያብሔር ይገስጻቹ አሜን
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም :::---እኔ ልጄ ባዶ አስቀረችኝ እስዋም ስኬት አጣች እኔም ደከመኝ እና ተስፋ ቆርጬ ስቆጣት ከስድብ ቀጥሎ እርግማን ነው ::--ብዙ ፀልዬ የመንፈስ ሐይል ሳስወግድ ወንድ ልጄ ይነሳብኝ እና እኔ mom ላስቀይማት አልፈልግም ብሎ ስልክን ስደውል አያነሳ ኢሜል ስፅፍ አይመልስም በየተራ ብዬ ዝም አልፎ ወንድሜ ሰርቢስ ሰጥቼ የማኖረው አልፌ አልፌ የምረዳው ልጆች ይዞ እንዳይቸገር የፈለገው ዋና ቤት መኖርን ስላልሆነ ይሳደባል ይራገማል 😄😄😄😄እና አሁን የመንፈስ ሐይል እንደሆነ የመተት ውጤት ግን እስከመቼ ነው መተት አብሮኝ የሚቀጥለው 🤔🤔
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil Ай бұрын
አንቺ ንሰሐ ገብተሽ።እስክትቆሪቢ እስክትሰግጂ በርትተሽ እሰክ ትፀልይ ድረስ ማለት ነው
@mahdergebrgziabher6900
@mahdergebrgziabher6900 Ай бұрын
አይዞሽ እናቴ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ነይ እሱ ሁሉ ነገርሽን ያነፃል
@BisratBeyene-ir7ze
@BisratBeyene-ir7ze Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ፈተና በሁሉ ቤት ያለ ነው በርትተሽ ፀልይ ሰለሆነልሽ ነገር አመስግኝ ቤተሰቦችሽንም እንቺንም በጤና ይጠብቃችሁ ነገ ሌላ ቀን ነው በርቺ ወላዲተእምላክ ከእንቺ ጋር ትሁን:
@tsedeynegatu5886
@tsedeynegatu5886 Ай бұрын
😢አይዞሽ እመቤቴ ትርዳሽ
@taybaa8158
@taybaa8158 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Ай бұрын
😢 እግዚአብሔር ይስጥልን ልቦና ይስጠን አሳዛኝ ነው
@tigistfantahun5127
@tigistfantahun5127 Ай бұрын
አሜን የንሰሃ ልብ ይስጣቸው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ካልሆነ ክፉ ስራቸው ወደ ራሳቸው ይመለስባቸው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 Ай бұрын
መተተኞቹ እልም ብለዉ ሲጠፉም ገንዘባቸዉም ሲጠፋ አይተናል እናት መታች አባት መታች በስኳር በሽታ እጅ እግራቸዉ ተቆራርጦ በስቃይ አለፉ ልጆቹም ጠጪ ቃሚ ከንቱ ሆነዉ ኤችአይቪ አለቁ የመተተኛ ሙጨረሻዉ መጀመሪያ ያጠቃሉ ኃላ እግዝያብሔር ከነ ዘርማንዘራቸዉ በአሰቃቂ ይጠፋሉ ንሰሀ እንኳን እነሱ ላይ አይሰራም አይሰራም በኤክስፕርያስ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s Ай бұрын
ሰላም ወርቅአፈራው ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ የአምላካችን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@SolomonFantahun-j9n
@SolomonFantahun-j9n Ай бұрын
እውነት ነው ወርቅሻ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው ግን አይማሩም እኔም መተትና ዛር እያሰቃየኝ ቤተሰቤን እየበተነብኝ ነው በፀሎት አስቡኝ🙏🙏🙏
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Lemin wede Memhir Girma athejim ⁉️⁉️⁉️ Meftihew bategebish eyaleke ⁉️ Wech yalew Memhir Girman Ganze yasmetal ‼️ Enalte Demo ategabachu honew Metet Metet tilalachu Adagn egzeyabher new Esachew Demo Metet yemaser Tsga alachew Kefelrgsh Demo Bermel Geyorgrs sehe Memhir Henokim Alu Addis Abeba ‼️
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s Ай бұрын
@@abebe7532 ያለሁት ስደት ነው በስልክም ላገኛቸው አልቻልኩም
@argashargash35
@argashargash35 Ай бұрын
እግዚአብሔር አለምላክ ያስብሽ
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s Ай бұрын
@@argashargash35 አሜን አሜን አሜን እህቴ አመሰግናሉው🙏🙏🙏
@TamratTamrat-zn7hw
@TamratTamrat-zn7hw Ай бұрын
እስቲ ለመምህር አክብሮታችንን እንግለጽ 🙏🙏መምህር ምንም አይነት ስህተተት የለውም በመጨረሻ ደቂቃዎች የተናገሩት ልቅም ያለች እውነታ ነው እጅግ ተለያይተናል ከኛ እንኳ ስነሳ በጥቅም ቤተሰቦቻችን ተለያይተዋል አይተማመኑም እህት እና እህት ወንድም እና ወንድም የኛው ቤት ጉድን ነው የዘረገፉት መድሃኒዓለም ይመልከተን በምህረቱ ይጎብኘን ድንግል ማርያም እሷ ልቦናችንን ትስጠን። መምህር ሆይ እጅግ እ.በ.ጥ የተባለ ትምህርት ነው እየሰጡን ሚገኙት ፈጣሪ እረጅም እድሜን እንዲህ ሲያነቁን ይስጦት አመሰግናለሁ በግሌ።
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Ай бұрын
ፈጣሪ ይማረን ጌዜው ከፋ ሰውም ከፋ
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal Ай бұрын
🤔ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ፥ ምን ዓይነት አስተዛዛቢ ጊዜ ደረስን😟ኧረ እግዞ🙆እግዞ🙆እግዞ🙆 🤔ስሰማ ፍርሃት ፍርሃት ይለኛል፣ እየሰማሁህ መጽሃፍ ቅዱሴን አቅፌ ይዤ ነው የማዳምጥህ። እግዚአብሄር በምህረቱ ይቅር ይበለን👏አሜን/3
@YenehunmulualemYenehun
@YenehunmulualemYenehun Ай бұрын
ቢያንስ መጀመሪያ ለዚህ ያበቃን ልዑል እግዚአብሄር ክብሩ ይስፋ ብለህ ብትጀምር
@solomonayalew5026
@solomonayalew5026 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ/ር ወርቃለማሁ በርታልን መምህር እኔ በጣም ያሳዘነኝ ነገር በጦርነት እርስበርስ እየተጨራረስን ነው ያ አልበቃ ብሎ በመተት አርስበርስ እየተፋፋጀን ነው።
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Ай бұрын
Werk!Tebarek lezihim Egziabher Amlak seeredan new libona yisten bilen inisteliye ewinet new!!!
@Saba-i4r
@Saba-i4r Ай бұрын
እዉነት ነዉ
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 Ай бұрын
ኡፍ ያማል ልጂ እንዲህ ጋዜጠኛ ወርቃፈራው ዘመንህን ሁሉ በእግዚያብሄር አይኖቺ ይባረክልህ ሲጨክ ያማል ሰዎቺ መተት ካለባቸው የትም ቦታ ቢሄዱ መተቱ በተለያየ ሰው በቅናት መንፈስ ደግሞ ይመጣል
@SalamaSal-n3k
@SalamaSal-n3k Ай бұрын
በሰዋች ለይመተት ምታሰሩ ወይም ጠቆዮች ፈጣሪ ይቀላቹህ ጉዳቱን የደረሰበት ያቀዋል😢😢😢😢
@LetsatsiMokone
@LetsatsiMokone Ай бұрын
Yihew ene bezi teskayichakrw
@Lily-bk9zw
@Lily-bk9zw 9 күн бұрын
ወርቅነሕ እኔ በስራክ በጣም ባደንቅሕም የባአድ አምልኮ ወይም ማንኛውም የአጋንት ስራ ብቸኛ መዳኒት አንተ እንዳልከው በመቁጠሪያ ሳይሆን ጌታ እየሱስን እንደ ግል አዳኝ አርገክ በመቀበል ጨለማ ከብርሀን ምን ሕብረት አለው እንደሚል ለመጨረሻ ግዜ መሸኘት በሰላም መኖር ሚቻለው።
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
እኔ ግን አንድ ያገባኝ ነገር አለ አጎቴ የአባቴ ወንድም ሲቀና እህ ብሎ ያዝናል ያንን በመንፈስ ቅንአት የሚራገመው ይሰናከላል እና ምን አይነት መንፈስ ቢኖርበት ብዬ አስባሎህ 🤔
@sirgutdemssie5572
@sirgutdemssie5572 Ай бұрын
ወይኔ ጉድ !!!የቤቴ ጉድ ነው ይሄ የት አግንቼ ልንገርህ ?እኔ እናቴ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ይኸው ጠላት ሆናብኛለች የበኩር ልጄን የልጅነት ልጄን ጭምር አሳምፃብኝ ሊያየኝ አይፈግም
@alganesharaya4779
@alganesharaya4779 Ай бұрын
Church lemn altemokerem.
@ማረልይተሰማ
@ማረልይተሰማ Ай бұрын
ዋናው አሰራጭ አንተው ነህ። ሌላ ስራ አትሰራም። ወይ ገዘብ
@HD202v
@HD202v Ай бұрын
አንተስ ለሰው ክብር የሌለህ ከመተተኞቹ አንዱ ነህ ማለት።
@EyobeHalie
@EyobeHalie Ай бұрын
ግን ምነዉ አንጨረጨረህ
@AmeAme-c9o
@AmeAme-c9o Ай бұрын
ከተጎዳንም ቢሆን እግዚአብሔር በፈቀደ ጊዜ ሁሉንም ነገር እያወቅን ነው የሰጣን ተላላኪ ተመለሱ ስድብ ያባታቹ ነው
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s Ай бұрын
@@EyobeHalie መልስ ☺️☺️☺️
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s Ай бұрын
​@@EyobeHalieየመምህር ተስፋዬ ልጅ ነህ መልስልኝ
@ማረልይተሰማ
@ማረልይተሰማ Ай бұрын
የዩቱብ ገንዘብና እውቅና እየፈጠርክ እያጋነንክ ዘመድ ከዘመድ እንዳይገናኝ ሁሌ በጥርጣሬ እንድንየሰይ ዋናው አጋንንቱ አንተው እራስህ ተዘፍዝፈህ ስትቀደድ አታፍርም።
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Ай бұрын
😂😂አይይ ስራቹኡን ሲጋለጥ 😂ህዝቡ አይኑን እንዳይከፍጥ 😂😂አይይይ ተስፍ ቁረጭ አይሳካም እሱ 💪🏿💪🏿ስውን እያነቃቃ ነው
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ Ай бұрын
በየኮመንቱ እገባህ ከምትለፈልፍ ካልተመቸህ ማን ተከታተለኝ አልህ ነው ወይስ ስራ ቢዝነስህ ስለተነቃበት አጨረጨረህ አስመታች ወይም ከመታቾቹ አንዱ ወይም አንዷ ነሽ ስራቹ ሲነቃበቹ ተቃጠላቹ ከዚህ በሗላማ መታቾች አስመታቾች ስራቹ ተነቃ እግዚአብሔር ይመስገን በምህራኖች ላይ አድሮ እያስተማረን ነው ጠላታችን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብን እድሜ ለመለአከ መንክራት መምህር ግርማ ለመምህር ተስፋዬ ለቀሲስ ሔኖክ ወሌደማርያም ለቀሲስ ሔኖክ ተፈራ ለወርቃፈራሑ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ህዝቡን ስላነቃችሁት ጠላት ይንጫጫ እኛ የሚጠቅመንን የሚጎዳንን በደንብ አውቀናል።
@HD202v
@HD202v Ай бұрын
ጠንቋይ አዝማሪ የሰይጣን አገልጋይ እንደአንተ አይነት የዛር አምላኪ ልጅ አታፍርም ደግሞ ገገማ።
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil Ай бұрын
ምን ብሎ አስተማረ? ቅጠል ጨምቀቹ ጠጡ አለ? ታጠኑት አለ? ቅጠል ጨምቋቹ ታጠብ ታጠኑት አለ? ምን እያለ እንኳን ማስተዋል እና ማገናዘብ ያቃተሕ ጅል ገገማማ አንተ ነሕ ማስተዋሉን ይስጥሕ ዶማ የሸተተውን አፍሕን ከፈትክ የጠነባውን ዝጋው​@@HD202v
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew Ай бұрын
መተተኛ ስለሆንክ ነውርህ አደባባይ ስለወጣብህ ነው።
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 6 МЛН
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 317 МЛН
አላህ ሰይጣን ነው! Allah is Satan! - Rob Christian Amharic
15:51
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 29 М.
ንብረቱን ሸጦ ቻይና ለላከኝ አባቴ እንዴት እውነቱን ልንገረው
1:29:06
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 6 МЛН