ናቲን አናገርኩት ያለሱ አልቻልኩም 😭

  Рет қаралды 90,386

Helu Tube

Helu Tube

6 ай бұрын

#nahi #natty #mikomikee

Пікірлер: 1 100
@Medina-eg2rt
@Medina-eg2rt 6 ай бұрын
ለመጨረሻ ጊዜ ይቅርታ ያድርግላት የምትሉ ላይክ 😢😢😢😢😢😢😢
@Medina-eg2rt
@Medina-eg2rt 6 ай бұрын
@@aminaakmad544 ኧረ የአሁኑ ፕራክ አይመስለኚም
@user-hg6kl2pi7y
@user-hg6kl2pi7y 6 ай бұрын
😢
@jesusislord8865
@jesusislord8865 6 ай бұрын
La so liji la yikirta macarasha Ayibalimi so hono mayisasati Yelemi🙄🙄
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 6 ай бұрын
😂😂😂እረ አትመኝ ፕራክ ነው
@betysweetamennn6456
@betysweetamennn6456 6 ай бұрын
ድራማ እኮ እየሰሩብን ነው ሞረቴዎች
@bitewm7998
@bitewm7998 6 ай бұрын
ናቲ ይቅርተዎን ተቀበላት አንድ ስው ይቅርታ የሚጠይቅህ ስህተት ስለሰራ ብቻ ሳይሆንከስራው ስህተት ይልቅ ፍቅር ስለሚበልጥበት ነው። ፈጣሪ ይቅረታን የሚጠይቅ አደበት እንዲሁም ይቅር የሚል ልቦና ይስጠን አሜን🙏🙏🙏 ❤❤❤❤
@tigistsolomon7855
@tigistsolomon7855 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
@ejigayehuhailemariam70
@ejigayehuhailemariam70 6 ай бұрын
በትክክል እውነት ነው
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p 6 ай бұрын
ትክክል❤❤
@abayyemareyamliji
@abayyemareyamliji 6 ай бұрын
በትክክል ሳርዬ የኔ ውድ❤❤❤❤
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 6 ай бұрын
ትክክል ሁሉም ነገር በዉሰጣችን እንደተረጎም አይደለም
@WiaTube770
@WiaTube770 6 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ለሃገራችሁ ያብቃችሁ❤❤❤❤💗💖
@mazaashtadese1786
@mazaashtadese1786 6 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen❤❤❤❤❤❤❤Ameen AmeenAmeen
@user-xg9rd1sv6c
@user-xg9rd1sv6c 6 ай бұрын
አሚን
@4gworld4gworld2
@4gworld4gworld2 6 ай бұрын
Ameeeen amen
@user-vg1vg6wl4d
@user-vg1vg6wl4d 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙌
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 6 ай бұрын
Aaaaaameeeennn aaaaaameeeennn aaaaaameeeennn 🤲🤲🤲🤲 amen 💖💖🙏🙏
@HeluTube940
@HeluTube940 6 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ያላሰባችሁት ደስታ በየ ቤታችሁ ይግባ💋💋💋💋
@merimaendris8385
@merimaendris8385 6 ай бұрын
አሚን
@user-nh8gr2nk7l
@user-nh8gr2nk7l 6 ай бұрын
አሚን ሁቢ
@NaomiFree-ve5ek
@NaomiFree-ve5ek 6 ай бұрын
አምንንን
@user-di3xu1rb9q
@user-di3xu1rb9q 6 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@mazaashtadese1786
@mazaashtadese1786 6 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@s3s3aas6
@s3s3aas6 6 ай бұрын
የእውነት ታርቁ ባንድ ስትሆኑ ነው ደስ እሚለው❤❤❤
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@mrramesha3328
@mrramesha3328 6 ай бұрын
Yes
@AmroMobile-lv5qu
@AmroMobile-lv5qu 6 ай бұрын
ድራማ ነው ወነት መስሏችሁ ነው
@HaymiTube138
@HaymiTube138 6 ай бұрын
ዙሮ መግቢያችን ሃገራችን ሙሉ ሰላሟን ይመልስልን💖💙💝
@laliaadem6475
@laliaadem6475 6 ай бұрын
አአሚን
@user-xn2xw4qk3d
@user-xn2xw4qk3d 5 ай бұрын
Amen
@user-es6gy8pq1t
@user-es6gy8pq1t 6 ай бұрын
ይቅርታዋን ተቀበላት አንድ ሰው እየደጋገመ ይቅርታ ከጠየቀ በሰራው ስራ ተጸጸቶ ነው ስለዚህ ናቲ የይቅርታ ልብ ይኑርህ ያገኘችበት ምክንያት ልጅቱን ተወኝ ሌላ ሕይወት አለኝ ለማለት ይሆናል ከሱ መኖር ከፈለገች ይከን ያክል ደጅ አጠናም ናቲ ታረቃት ❤
@fastfast4996
@fastfast4996 6 ай бұрын
ለመጨረሻ ጊዜ ይቅርታ አርግላት የመጀመሪያ ፍቅረኛ ማጣት ከባድ ነው ናቲ❤❤😢
@HeluTube31
@HeluTube31 6 ай бұрын
የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💙💝💋👈
@saadaabudhabi7326
@saadaabudhabi7326 6 ай бұрын
አሚንንን😊🌹
@jadabuziki9203
@jadabuziki9203 6 ай бұрын
አሜን አሜን❤
@user-xp8in2mn7m
@user-xp8in2mn7m 6 ай бұрын
አሜን
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 6 ай бұрын
Are aaaaaameeeennn 🤲 amen 🤲 amen 🤲💖💖🙏🙏
@fikir.com.
@fikir.com. 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 6 ай бұрын
የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤😢😢😢
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 6 ай бұрын
አሚንንኖ😢❤
@user-rz7ow2oy7t
@user-rz7ow2oy7t 6 ай бұрын
አንቺ ውሻ 😢 ቁልጊዜ ብራክ ፍራንክ ፍራንክ ፕራክ 😂
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 6 ай бұрын
አሜን❤❤🙏🙏🙏
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 6 ай бұрын
@@user-rz7ow2oy7t ሥድብን ምን አመጣው ማማዬ
@tehonmama8764
@tehonmama8764 6 ай бұрын
አሜን ማሬ
@tigist3498
@tigist3498 6 ай бұрын
ይቅር ተባባሉ ከይቅርታ በላይ ጥፍት የለም በእውነት በናታችሁ ተስማሙ❤
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 6 ай бұрын
ሲጀመር ፕራክ ነው ተመካከሮ ነው ያሰታውቃል እኛ ነቅትናል😂😂😂
@dignishbiakout3876
@dignishbiakout3876 4 ай бұрын
Ya zare aysram
@martayemaryamlij6984
@martayemaryamlij6984 6 ай бұрын
ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ኡኡኡኡኡ ማርያምን ለሳምንት ስራ ፈተን ኢጃዛ ስንቀመጥ እንዴት ነው እሚጨንቀው እናሱ 2አመት እስከ 1አመት ታስረዋል መንግስትም ዝም አለ በጣም ይጨንቃል ፍትህ ፍትህ ፈትህ ግን ለማን ይሆን አላውቅም ብቻ ፍትህ ኮሜንቶች ድምፅ እንሁን የነሱ ስቃይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 6 ай бұрын
የነሱ ነገርፈጣሬ መላ ያመጣ አለቁ ወገኖቻችን 😢
@fasikawande3558
@fasikawande3558 6 ай бұрын
ፈጥሪ ይረዳቸው እመቤቴ ትረዳቸው
@seble6210
@seble6210 6 ай бұрын
አረ ታረቁ ናቲ😢😢ሄሉ አይዞሽ የተፈተነ ፍቅር እንደ ወርቅ ነው አይዞሽ❤❤❤❤
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 6 ай бұрын
እርቅ ፍጠሩ በእግዚአብሔር ስም ወደ ፍቅራቹ ተመለሱ እባካችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ነው! ሄሉ አችም ጥፋትሽን እመኑ 😢😢
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@tigist6595
@tigist6595 6 ай бұрын
መች እውነት የሆነ ነገር ሰርተው ያቁና ከፕራንክ ውጪ አይዲያ የላቸውም 😂😂😂
@tube-ef6sr
@tube-ef6sr 6 ай бұрын
የናተ ድራማ ደሞ ዝብርቅርቅ ያለ እስኪ ደና ነገር ስሩ 😢❤❤
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 6 ай бұрын
ክክክክክ ማለቂው እየደረሰነው
@user-zaneb1234
@user-zaneb1234 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 6 ай бұрын
ዘጉኝ😂😂😂😂
@samritube645
@samritube645 6 ай бұрын
በጣም አሰሉችን
@tnagnewjobeze2854
@tnagnewjobeze2854 6 ай бұрын
ክክክ እኛም እናያለን ፊልሙም ይቀጥላል ግን የሚያለቅሱት ይገርሙኛል ብራክ ነዉ ጋይስ 😅😅😅😅😅
@damoursarah6
@damoursarah6 6 ай бұрын
ናቲ እርግጠኛ ነኝ ካሜራ ማኑ ቢወጣ ሄሉን እንደምታቅፋት በጣም ተነፋፍቃችሁዋል ጭቅጭቁ ይቅርና ግዜያችሁን በፍቅር አሳልፉ ❤❤❤❤❤❤❤
@MLove-qr4ls
@MLove-qr4ls 6 ай бұрын
አቦ ታረቁ አትጨቃጨቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@brhanhaylu1015
@brhanhaylu1015 6 ай бұрын
are altetalum prank new nketachew
@newfgy
@newfgy 6 ай бұрын
እናቴንአሞብኛልአስቡኝ😢😢😢
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት
@user-nh8gr2nk7l
@user-nh8gr2nk7l 6 ай бұрын
አላህ ያሽርልሽ እህት
@dubaisha234
@dubaisha234 6 ай бұрын
እኔም የኔውድ😢😢
@EndashawGebre-ng3se
@EndashawGebre-ng3se 6 ай бұрын
ለኔም እናት ፀልዩልኝ
@Fikir-sh5wj
@Fikir-sh5wj 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ አይዞሽ
@user-rd8cm2ro4y
@user-rd8cm2ro4y 6 ай бұрын
ናቴ ተረጋጋ ስሜቱ ልክ ነው ወድ እስከሆንክ ደረስ ግን እድትጣላ ብላ ነው እሷ የልቧ ንፅህና ነው ያየችው እና ተነጋገሩ
@user-on2yw1pt2k
@user-on2yw1pt2k 6 ай бұрын
እውነት ሽ ነው 🙏
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 6 ай бұрын
ኢየሱስ መልካም ፍቅር ይሰጣቹ❤❤❤❤
@user-yl8uj4ml9v
@user-yl8uj4ml9v 6 ай бұрын
ናቲ እደስውነትህ ልብክ ድፍነው የይቅርታ ልብ የለህም ፍቅር እደዚህነውዴ አታካብድ ሂሉ አይዞሽ የኔ ቀጫጫ🥰🥰🥰🥰🥰
@fayza703
@fayza703 6 ай бұрын
ፈጣሪ እንኩዋን ይቅር ይለናል ይሄን ሁሉ ወንጀል እየሰራን ስለዚህ ይቅርታ አድርግላት የሰው ልጅ የናትና የአባቱን ገዳይ እንኩዋን ይቅር ይላል ።❤😢😢
@kerya649
@kerya649 6 ай бұрын
በቃ ፕራኩ ይብቃችሁ ሲጀመር ፕራክ ነዉ ኮሜቶች ክፉ ቃላት አትናገሩ ናቲ እና ሄሉ ደግሞ በቃችሁ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ🥺😘
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 ай бұрын
አዎ ፖራክነዉ ግን ሁሌ እደዚህ አይነት ፖራክ ይደብራል ለመሸቀል ቢሆንምእኮን ሲደጋገም ይዘጋል ሀረካት ቀይሩ እናተ አሠሙም መቸም
@user-kh2cc2td6b
@user-kh2cc2td6b 6 ай бұрын
ናቲ ለምን ታካብዳለክ ምን አይነት ልብነዉያለክ ይቅር የእግዚአብሔር ነዉ ሰዉከዚም በላይ ያጠፋየል ተዉ❤❤❤ፋቅር ይበልጣል ይቅርታማድረግ ትልቅ ነገርነዉ
@user-be6ki1dm5f
@user-be6ki1dm5f 6 ай бұрын
ድራማው ልያበቃነው የምቱሉ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@user-qq5uz3oy7m
@user-qq5uz3oy7m 6 ай бұрын
አዎ የመጨረሻው ክፍል ነው የመዳም ቅመሞች
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 6 ай бұрын
የምር ትውዳታለህ እና ታርቁ ይቅርታን የማያደርግ ፍቅርን አያውቅም ስለዚህ አንድ ላይ ስትሆኑ ነው የሚያምርው
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 6 ай бұрын
በቃ ይቅርታ አርግላት 😢😢😢 ለመጨረሻ 😊
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ
@rpokutgpolkadtw6454
@rpokutgpolkadtw6454 6 ай бұрын
ሄሉ የኔ ማር ስወድሺ እኮ ናቲ ተይ ይቅርታ በላት❤❤❤❤❤❤
@ejigayehuhailemariam70
@ejigayehuhailemariam70 6 ай бұрын
ናቲ በጣም አካበድክ ሰው ሆኖ የማያጠፋ የለም ፍቅር ደግሞ ይቅርባይ እና ታጋሽ ነው በቃ አጠፋች ሰው ናት እኮ ይቅርታ አድርግላት ሰው ብዙ አጥፍቶ ለፍቅር ሲል ይቅር ይላል እረ ባክህ ተው ረጋ ብለህ አስብ እባክህ ናቲ
@mrramesha3328
@mrramesha3328 6 ай бұрын
Yes,yes,❤❤❤❤❤balsamic,Abi would hadu(amilaki, are,tarqu
@user-tk5kd1ur9j
@user-tk5kd1ur9j 6 ай бұрын
ናቲ እባክህ ለአንዴ ይቅርታ አድርግላት ፈጣሪ ይቅርታን አስተምሮናል እባክ ናቲ እባክ ናቲ ስለፈጣሪ ይቅር በላት
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 6 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ታጋሽ ነው እውነተኛ ፍቅር ይቅር ባይ ነው እናም ይቅርታዋን ተቀበላት ዋናው ጥፍቷን አምናለች እና ናቲ የይቅርታ ልብ ይኑርህ ታርቁ
@fyoriamengedye9421
@fyoriamengedye9421 6 ай бұрын
በትክክል እግዚአብሔር ይቅር የሚል ልቢ ይስጠን
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys 6 ай бұрын
@@fyoriamengedye9421 አሚንንን
@aaisha6429
@aaisha6429 6 ай бұрын
አይይይ ግዜ ሴት ወንድን መለምን 😢😢 ለማንኛውም ያሁኑን ይቅርታዋል ተቀበላት ❤❤❤❤❤ ታረቁ❤❤❤
@user-kc8rt4gp4e
@user-kc8rt4gp4e 6 ай бұрын
ሄሉዬ እግዚአብሔር ይባረክሽ ይቅር መጣያቂ ከምንም ነገር ይበልጥ
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@butukaniketuu
@butukaniketuu 6 ай бұрын
ይቅር ለእግዚአብሄር ይቅርታነት ትልቅናት ነው 😢😢😢😢😢 ናቲ ይቅርታ አርግላት በቃ ሂሉንም እዳይ ለመድሽ
@elsakelati5918
@elsakelati5918 6 ай бұрын
Bakish teateku fikir yashenifal ❤❤❤❤❤ GBU 🙏🙏🙏we love you and demo meakam lidet
@doda9780
@doda9780 6 ай бұрын
አራ nati ተመለስ ይቂርታ ማለት ትልቀንትናዉ ይቂር በል ሰዉ ይሳሰታል ደሞ ተመልሶ ያስተካክላል 😢አይዞሽ ሀል በህዎት ዉስጥ ብዙ ነገር ይፈትትናል ጠንከር በይ 🎉🎉
@Biki-fd3dl
@Biki-fd3dl 6 ай бұрын
ደሞ አሁንም ማጥ ዳዳቦች ምናችሁም አያምርም አብሪሽ እና ማርቆስ የአራዳ ልጆች ❤️
@user-ke8hx6cr8n
@user-ke8hx6cr8n 6 ай бұрын
የናተ ጭቅጭቅ መረረን አሁ እህቱ ጀርባዋ መተናት አለበት ጊዜዉ ከፉታል 😢
@Zeneb-hg6je
@Zeneb-hg6je 6 ай бұрын
ናቴ ተረጋጋ የሰውልጂ ሁሉም ያጠፋል ይቅር ባዩችን ደሞ ፈጣሪም የወዳል አታከብድው ነገሩን ቀለል አርገው
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 6 ай бұрын
ታራቁ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ናት ይቂርታ አርግላት 😢
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 6 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ አይ ሄሉና ናቲ በሳቅ ነውኮ የሚገሉኝ ካሜራ ደቅናችሁ እኔ ከተጣላሁ አይደለም ካሜራ ቅንጤን አስሬ ጭራሽ ላናግር ለማንኛውም ይበቃል ወንድ ልጅ ቆረጠ አትሁን ናቲ አበዛሀው ተንበርክካ ለመነችህ ይችን የመሰለች ሚጢጢ አታስከፋብን
@Uaq-vk4sn
@Uaq-vk4sn 6 ай бұрын
ባክህ ዝምብላቹ ታረቁ እሄ እህትህ ያዘጋጀቹ ሴራ ነው😢😢 መጀመሬያም አቶወዳትም ነበር እህትህ የምቶዳት ከሆነ እሄ ቀላል ነው የሰው ልጅ ለፍቅ ብዙ መሶአት ይከፍላል
@sojoh9j904
@sojoh9j904 6 ай бұрын
።ሰላም ሰላም ሄኖና ናቲ እንኳን በሰላም መጣችሁ እንኳንም አደረሳችሁ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደቱ እንኳን አደረሳችሁ። አትጨቃጨቁ ስትጨቃጨቁ ደሞ የምር ነው በጣም የደብራል እና ፍቅራችሁ ደስ የሚል እያለ ጭቅጭቅ አታብዙ እሺ አደራ ፍቅራችሁ ደስ የሚል እያለ በጣም ጥሩ አይደለም ኦዴሶች ይበሳጫሉ ኦዴስ ክብር ይኖር 0: በተረፈ በጣም ነው ደስ የምትሉኝ ቀጥሎ ፍቅራችሁ ይብዛ ❤❤❤❤
@a0djaazhwid861
@a0djaazhwid861 6 ай бұрын
በናትህ ይቅርታ አድርግላት ደረቅ አትሁን ናቲ
@HannaGabremariam
@HannaGabremariam 6 ай бұрын
Hi Helu and Natty! She already apologized countless times to you ! God forgives, and so should you, Natty. People live you together, please reconcile!
@misraktadese7280
@misraktadese7280 5 ай бұрын
ሄሉያየኔ ፍቅር ስወድሽ መልካም በአል ይሁንልሽ❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 6 ай бұрын
ናቲ ተረጋጋ ፀሎት ስታደርግ በደላችንን ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንድንል የሚለውን እንደማትዘለው እርግጠኛ ነኝ ምክኒያቱም የእግዚአብሔር ቃል ነው ይቅርታውን ተቀበላት የይቅርታ ልብ ቢኖረን ኖሮ አልም እንዲህ አትናወጥም ነበር እግዚአብሔር የይቅርታን ልብ ሰጥቶናል አልተጠቀምንበትም እንጂ ሁላችንም በማንኛውም ሀይማኖት ያለነው ልባችንን ለይቅርታ እናዘጋጅ ታርቃችሁ በዓልን አንድ ላይ ሆናችሁ ለማየት ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔ ሀገራችንን ይጠብቅ አለምን ያስብ
@meseluabera3763
@meseluabera3763 6 ай бұрын
እረ ናቲ ፍቅራችሁ ያምራል ታረቁ
@whcgcvh7409
@whcgcvh7409 6 ай бұрын
ፍቅር ዉስጥ ፀብ ያለ ነዉ ግን ዶሞ ይቅርታም ያለ ነዉ ይቅር ተባባሉ ና ኣብራቹ ሁኑ ዶሞ የምትወደዉ ሶዉ ማመን ኣለብክ እንጅ እንደዚ ሞሆን የለብክም ናቲየ
@FoziaMohmed
@FoziaMohmed 6 ай бұрын
ቆይ እኔ የሚገርመኝ ሜሴጅ ምናምን የምትዪው ብሎክ ማድረግ አቅቶሽ ነው
@nuniethyop
@nuniethyop 5 ай бұрын
አይዞሽ 😢😢😢
@FfffGdft
@FfffGdft 6 ай бұрын
ላንድዬና ለመጨረሻ ጊዜ ይቅር በላት።ግንግን ሴቴችዬ በቃ ወግ ባህሉ ቀረ ፍቅር በልመና በተማፅኖ ሆነ በቃ እሺ እስከመቼ እንደዚህ አንድኛው ወገን ጠብ እርግፍ እያሉ መጨረሻው ምን ይሆናል እኔ የለሁበትም ማርያምን
@selmejons5098
@selmejons5098 6 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ከቡታ ጅራዎች ተማሩ ከሩታና ከአብርሸ እንዲሁም ከሔለንና ከማርቆሰ ፍቅርን ተማሩ
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 6 ай бұрын
ዑኮ ቡታጅር 👍👍👍👍ፍቅር የሞላባት ነው እኔ ኢትዮጵያ ሲሄድ ቡታጅራ ሄዳሎ 😂❤
@semiraandnsemayoutube1568
@semiraandnsemayoutube1568 6 ай бұрын
ነይ እንቀበልሻለን አንቺ ብቻ በስላም ላሀገርሽ ያብቃሽ​@@bekelechasefa8723
@MadinaMohammad-vk5sk
@MadinaMohammad-vk5sk 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሳህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 6 ай бұрын
😂😂😂😂እኮ😂
@selmejons5098
@selmejons5098 6 ай бұрын
@@bekelechasefa8723 እኔም ብያለው እነሱ ጋር እሔዳለው አምላክ የዛ ሰው ይበለን
@GudayTeshome-ro7hn
@GudayTeshome-ro7hn 6 ай бұрын
ናቲህ ይቅር በላትልጅን አንድላይ ሆናችሁ ነው ማናደድ ያለባችሁስትጣሉማ ደስ ይለዋልእግዝያቤሕር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@dgjjjkj
@dgjjjkj 6 ай бұрын
ድሮ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደረጋል ወጭት ጥዶ ማልቀስ ይላል ያገሪ ሰውከፈጣሪ ህግና ትዕዛዝ ዉጭ አመንዝራ ህይወት ነውና የምትኖሩት አሁን ሰለመንፈሳዊ ነገረ ብትጨነቁና በጾም በጸሎት ፈጣሪ ያቹሁን እኛ በሰጋ ምኞት ብዙ ተጓዝን ያንተን ፍቃድ ሳንከተል እባክህ አንተ ምራን ብላቹሁ ብለሽ እንደሴትነትሽ እንደ መጻፍ ቅዱሳችን ትዕዛዝ ጊዜሽን በምሰጋና በጾም በጽሎት በንሰሀ በሰጋወደሙ በቅድስና ብትኖሪ ከዚያ እራሱ ፈልጎ ፈጣሪ ባረኮ ቅድሶ ይሰጥሽ ነበር ግን መቼ አሰተዋልን
@user-dc3rc4cy7p
@user-dc3rc4cy7p 6 ай бұрын
ናቲ ይቅርታ አደርገላት በእናትህ
@user-dl2em7dc7j
@user-dl2em7dc7j 6 ай бұрын
ይቅር ማርግ ትልቅነት ነው እንኳን እኛ ፈጣሪስ ይቅርታ ያርግልነየለ ይቅርታ አርግላት ናቲ
@mrabdula5342
@mrabdula5342 6 ай бұрын
ወላሂ ናቲ በጣም አካበድክ እና ብታገኘዉ አናገረችወእጅ ሊላምን አደረገች ስሲስተህ የወነ ሲራ አሰባ መወን አለበት እጅ ኢኸ አጋጣሚ አደለም ካድለይ ያየቻቸዉ ናቲ በጣም ታሰጠላለህ አተም ጠብቅ የምትለምንበት ግዚ ይኖራል
@user-gf9zz1be1e
@user-gf9zz1be1e 6 ай бұрын
ትክክክክክክል አየደለሺም ግን ለምንም ባታ መሰጠት የለብሺም ምንም ነገር ሳሁን ለሱ መነገር የመጀመሪያ ሁነ ሁለተኛ ማነገር ምን የሰራለሻል በጣም ትክክል ነው ናቲ
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 6 ай бұрын
በማርያም ታረቁ ለመጨረሻጊዜ ይቅር ለእግዚአብሔር 😢😢😢😢😢
@almaztesfaye7600
@almaztesfaye7600 6 ай бұрын
በፍቅር አምላክ ብላችሁ ታርቁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿ሰው ሁሉ ከናንተ ጋር ተጨነቀ እኮ.... እንደ ድሮችሁ የፍቅር ትምህርት ቤት መሆን አለባችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@asdpeh3842
@asdpeh3842 5 ай бұрын
እረ ባክሽ ተጨነቅሽ እንዴ 😃😃ስንት ሚያስጨንቅ ነገር እያለ ለድራማ ለሰው ቢዝነስ መጨነቅ 😜☹️
@melatassefa723
@melatassefa723 6 ай бұрын
ልክ ነህ ናቲ የተናገርከዉ መናደድህም ስለምትወዳት ነው ልክ አልሰራችም ሄሉ ግን ማወቅ ያለብህ ነገር ይቅርታ ጠየቀች
@zerihuneshetu8273
@zerihuneshetu8273 6 ай бұрын
ናቲ እባክህ ድርጊቱ እኔንም አናዶኛል ግን ይቅር በላት ና እንደ ዱሮአችሁ ሁኑ የናንተን ፍቅር አይቶ ነው በመሃል ለማለያየት የገባው please please please ይቅር በላት ታሳዝናለች 🙏💐🥰💞
@user-tl8jk5pd1s
@user-tl8jk5pd1s 6 ай бұрын
አቤት መለሳለስ ሁሌም በዝህ አደበትሺ ቀጥይ ከታረቃቹሁ አትጩሂ እሺ ሄሉ
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ማርዋ
@user-cd3ne3lo5g
@user-cd3ne3lo5g 6 ай бұрын
ናቲዬ እባክህ ይቅርታዋን ተቀበላት ይቅር የምል አሸናፍ ነዉ ስለዝህ ሁለም አሸናፍ ሁን ይቅር በላት ናቲዬ ሄሉ ጥፋቷን አምናለች ደግሞም ትወዳሀለች ይቅርታ የእግ/ር ነዉ ይቅር በላት❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@halwahalwa1276
@halwahalwa1276 6 ай бұрын
አቤት ፈጣሪ እነዚህ ልጆች መጨረሻቸው ምን ይሆን
@degefechtamirat
@degefechtamirat 6 ай бұрын
አይዞሽ ሄሉ
@user-yl8uj4ml9v
@user-yl8uj4ml9v 6 ай бұрын
ናቲ የመጨረሻ ይቅርታ በላት ሰው ተስተት ብረት ተዝገት ይባላል ስው ይሳሳታል ነውስ ተሷለመለየት ስበብ ፈልገህነው እኛነም ተከታዮቻችሁን አታሳዝኑን
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 6 ай бұрын
ተከሲስ እህቱ ነች ለዚሂ ሁሉ መንሴዉ😢😢
@bizuayehugirma6069
@bizuayehugirma6069 5 ай бұрын
ውይይይ,ማንም,አይጨነቅም,ባንቺ,ብልግና,
@eyosiyasalemu3653
@eyosiyasalemu3653 5 ай бұрын
ሄሉ ካልተረዳሽ ምንም ማድረግ አይቻልም ቀረበት የኔ ቅመም የኔማር አዞሽ።
@madamsspice6623
@madamsspice6623 6 ай бұрын
በፍቅር ላይ አቀልዱ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ሲቀጥል እኛ የመዳም ቅመሞች ስራ አለብን ❤ ተዉ አትረብሹን😂
@xvhvfgdgubdg9028
@xvhvfgdgubdg9028 6 ай бұрын
የእቅርታ ልቤ የኖሪክ ናቲ ምን አየነት ስው ነክ ፍቅር ያሽነፍል እኝ እነካ ን ወልድን ናል ናቲ ደድበ ነክ
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 6 ай бұрын
Ebakachou tarekou guys❤❤❤❤🙏🙏🙏
@munakinawork7473
@munakinawork7473 6 ай бұрын
ናቲ ፡ ፡ ይቅር ፡ በላት ፡ አባክህ
@betilove19
@betilove19 6 ай бұрын
ስታስጠሉ ዘላለማቹሁን ጭቅጭቅ ኡፉፉ ቋቅ ነው ያላቹሁን😢
@yaredweldeab2883
@yaredweldeab2883 6 ай бұрын
Please Natty bemaryam andlay new mitamrut Tarequ 🙏🙏🙏🙏
@titayemuluneh6354
@titayemuluneh6354 6 ай бұрын
ተለያዩ ፍቅር አብርሽና ሩታ ከማርክና ከሄለን ተማሩ አንች አትረቢም
@MikeMike-rz7dx
@MikeMike-rz7dx 6 ай бұрын
ሄሉናቲእንኳንአደረሳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@EyerusBasaznew-pf3xq
@EyerusBasaznew-pf3xq 6 ай бұрын
ተስፍ አለኝ አብራችሁ እደምትሆኑ አልጠራጠርም😢
@user-on2yw1pt2k
@user-on2yw1pt2k 5 ай бұрын
እኔም 🙏🙏🙏
@linkilinki2825
@linkilinki2825 6 ай бұрын
😭❤❤❤❤❤❤❤
@nashanA-wk4wt
@nashanA-wk4wt 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ AMEN amen Ameen
@Ethiopia523
@Ethiopia523 6 ай бұрын
መልካም የልማና ግዜ ይሁንላችሁ ፍቅር በልመና የማይሆን ነገር ነው ስበል ሰምተሽ አታውቅም እንዴ😂
@user-yp6vz1qb7z
@user-yp6vz1qb7z 6 ай бұрын
ታርቁ 💔💔💔
@user-qg5ig5nx1d
@user-qg5ig5nx1d 6 ай бұрын
እኔ የወንድ አልጫ አልወድም አንች ልክስክስ ሴት አሠደብሽን ነገሩ ወይ መልክ የለሽ ፍቅርሽም ቁመናሽም በአርቴፍሻል የተለበጠ ነሺ።አንተ ደግሞ ከዘመዶችህ አትቆራረጥ ቆፍጠን በል።
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 6 ай бұрын
እናንተ ልጆች እንደ ሰው ሌላ ስራ መስራት አችሉም ልበል በያግዜው አንደንድ ናገር እያመጠቹ ጭቅጭቅ ይቅርበቸው ለወድፍት ኑሮወቹ ራሱ ጥሩ አይደለም ይሰለቻል ከልሆና ተለያዩ ሄሉ ደሞ ጭራሽ በለይሽ ደስ ይለኝ ናበር አንተ ብትሆን ምንም አልልህም ናበር አለለችም ደፋር እንደንቺ እሳት ምጭር አለ ኡፍፍፍ ጩሀትሽ ለሰው ክብር አለመስጠትሽ በጠም ያስጠላል
@hanahana2595
@hanahana2595 5 ай бұрын
በቃ አትለማመጪው ገደል ይግባ።
@user-yl8uj4ml9v
@user-yl8uj4ml9v 6 ай бұрын
እልልልልልልሕ ናቲ ተረጋጋ
@mrramesha3328
@mrramesha3328 6 ай бұрын
4,wowow,wowo,dasilali,iiiilililili ilililililili
@user-qd7fy4oi7b
@user-qd7fy4oi7b 6 ай бұрын
ናትዬ ይቅሪታዋን ተቃበላት እበክህ😢❤❤😢😊
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 6 ай бұрын
እረ ናቲይ ተረዳት ትወድሀለች ለፍቅር መሥዋት መክፈል ግድ ነዉ ታረቁቁቁቁቁ በቃ
@user-nn8fx4jg6g
@user-nn8fx4jg6g 6 ай бұрын
ባደረከው ነገር አትፀፀት ናቲ በሚስትና ባገር ቀልድ የለም ደግ አደረግህ እንኳን አፍጫውን አልከወ።
@wbdn9205
@wbdn9205 6 ай бұрын
ከሱ ምን ጎሎሺ ነው ብሎክ አታደርግም ነበር
@KamarKamar-ve1it
@KamarKamar-ve1it 6 ай бұрын
እኔ ምለዉ ሰዉ ከተሰሰተ ይቅርተ ከልተደረገ ፊቅር ሰይሂን እሄ እልሂነት ነዉ😂
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም
@asteramaha733
@asteramaha733 5 ай бұрын
እህትህ ግን ምንም ሳትረዳ ከሷ እኳ ጠይቃ ሳትረዳ አጋና ነው የነገረችህ አገራችን ፈተና የበዛባት ያየውንና የሰምውን በራሱ ተርጉሞ ቀምሞ አጣፍጦ እያዎራነው በጣም ደረቅ ነህ ናቲ አንተ ብቻ እንዲታዎራ ነው የምትፈልገው የሷን አሳብ እንኳን ለማዳመጥ አትፈልግም
@misrakasamenw6595
@misrakasamenw6595 6 ай бұрын
ሰላም እንዴትናችው. አንድ ነገር ልንገራችው. ኽረ በስመአም ናቲ እንዴት ነው የምታስበው ሲጀምር ሔሉ ጥፋት የለባትም ልክ ናት ልጅ የናንተን ፍቅር አይቶ ለመበጥበጥ ቴክስት እያደረገ ሲያስቸግራት በራስዋ መንገድ ከሕይወት ውጣ ልትል መሔዷ ጥፋት ነው ብዬ አላምንም አንተ ከሔሉ ይልቅ እህት ግን ነው ያመንከው ሌላ ደሞላንተ የምነግርህ እህት ላንተ ብታስብ ሔሉን ሰላም ካለቻት በኃላ ምን እየሆንሽ ነው ብላ እዛው ሔሉን ብትጠይቃት እውነቱን ታይ ነበር ላንተከመናገር. ሌላው እንተ ምንድ ነህ ኽረ በማርያም እስኪ አዳምጥ የራስህን ብቻ ነው የምታወራው ትንሽ ለማዳመጥ ሞክር የውነት ከማውራት ማዳመጥ በጣም ይጠቅማል ተረጋግተህ አሁንም እልሃለሁ ማዳመጥን ተለማመድ ደሞ መጥፎ ቃል አትናገር ዴንጀር ምናምን አይባልም ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትጠቀም የውነት ሔሉ በጣም መልካም ሴት ናት ደሞመጣላት እምነቴ አይፈቅድም ትላለህ ይቅርታ ማድረግአይፈቅድም ወንድምህ ቢበድልህ 70ጊዜ 70ይቅር በለው ያለው አምላካችን በሚዋደድ ሰዎች መኅል ብዙ ፈተና እመጣል ያንን ማለፍ ነው መፋቀር. ባክህ. አሁን እህት ግን እም ነህ ነው እሷ እንደውም በጣም አጥፍታለች ይቅርታ ለስድቡ ባለጌናት እናንተ ሐገር ብኔር ማርያምን አይን ስብስብ ነበር የማጠፋት ባለጌ በወንድሙዋ ፍቅር የምትቀና ስድ ናት አንብበህ መልስ እንድትሰጠኝ እፈልጋለው እንዴ ምነው ሸዋ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 6 ай бұрын
ይቅርታ አድርግላት ናቲ😢😢
@user-gg5sw1qb6u
@user-gg5sw1qb6u 6 ай бұрын
የናቲ እህት እና የዲሮ ፍቅረኛ የሆነ ኬዝ አላቸዉ እመኑኝ ይህ አጋጣሚ አይደለም ወይም የናቲ እህት ሄሉን ትከታተላታለች ማለት ነው
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@tgesisay5494
@tgesisay5494 6 ай бұрын
ሲጀመር የሱ ቁጥር አንቺ ሞባይሉ ውስጥ ምን ይሠራልሻል
@zizumedia2825
@zizumedia2825 6 ай бұрын
ደሞ ፀጉርሽ ያምራል ማሻአሏህ ቢሆንማለቴነው😊
በመጨረሻም ተለያየን። የ አጎት ያልተጠበቀ ውሳኔ
28:52
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 42 М.
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 14 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 13 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 10 МЛН
አላወራም ብዬ ናቲን አሳበድኩት😂
19:50
Helu Tube
Рет қаралды 63 М.
ሩታ እና ሶፊ የእራት ግብዣ ተደረገላቸው.ልዩ ቀን💍💍❤️
25:22
July 3, 2024
21:21
Tejeitubጠጀኢቱብ
Рет қаралды 1,1 М.
ዳጊ የናሂ እዳ ከፍሎ አስለቀሰን😭❤️
25:50
በሚስቶቻቸው ፊት አንተ ትበልጥብናለህ ብለው አስለቀሱኝ
34:10
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 349 М.
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 1,8 МЛН
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
D1ashenka
Рет қаралды 2,9 МЛН
Арестовали наглых мошенников 🤯
0:52
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 5 МЛН
Vampire Girls FIGHT Over Boy 😈
0:32
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 11 МЛН