ናቲ ሊያምነኝ አልቻለም ከቤቱ አባረረኝ😭

  Рет қаралды 74,060

Helu Tube

Helu Tube

6 ай бұрын

#nahi #natty #mikomikee

Пікірлер: 1 100
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 6 ай бұрын
ያንቺና የናቲ ድራማ ማለቂያ የለውም ሂሉ የመዳም ቅመሞች የነፃነት ኑሮ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ የሰው ዘር በሙሉ አሚን
@haya-wg8xh
@haya-wg8xh 6 ай бұрын
የእውነት በጣም አበዛችህት በቃ ተለያዩ ናቲ ም ሰላምህን ታገኛለህ ከዚህ ውጭ አትጨማለቁ ለሰውም ክብር ይኑራችሁ
@tizitadamissie9226
@tizitadamissie9226 6 ай бұрын
Kkkk liki new gin tecemalequ
@user-ym1xt6tm8c
@user-ym1xt6tm8c 6 ай бұрын
አውቀው ነው ላይክ ለመልቀም 😂
@Fafi51296
@Fafi51296 6 ай бұрын
ያበደ ነው የሚላይካቸው​@@user-ym1xt6tm8c
@amalali9768
@amalali9768 6 ай бұрын
ልመናዋ በጣም ያስጠላል! ምን ትመስላላች አርፈሽ ተቀመጪ አይፈልግሽም! ክእህቷ ጋር ሲለምኑት ያስጠላሉ ቆሻሾች!
@user-fx1sx2ky6q
@user-fx1sx2ky6q 6 ай бұрын
Betam
@user-zb5hm4qr4v
@user-zb5hm4qr4v 6 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ውድ ለናቲ መንገር ነበረብሽ በጣም ይከብዳል
@emumulat5651
@emumulat5651 6 ай бұрын
ምን ነክቱሽ ነዉ ሲጀመር ማግኘቱ አላግባብ ነዉ ብታገኝዉም ከናቲ ጋር መሂድ ነበረብሽ አብረሽ ቁጭ ብለሽ መጠጥ መጠጣት የለብሽም በጣም ያሣዝናል እኔጃ ከአሁን በሁላ ፈጣሪ ይርዳሽ
@elaykidanekidane8529
@elaykidanekidane8529 6 ай бұрын
በመጀመሪያ ልጅ ሲያሰጀግርሸ መሰጅን ማሳየት ነበረብሸ ግን ሰው አያየኝም ማለት ከባድ ነው ያውም ታላቅ እህቱ አይታሸ የባል ዘመድ ከባድ ነው የፍቅር አምላክ ያሰታርቃቹ
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 6 ай бұрын
የሰርጉ ድረማ አልቆ ሌላ ተጀመረ በሉ ተከታታሉ ቅማሞቼ ተፈርዶብነል😂😂😂😂 እየጠጠችሁ እየበለችሁ🍔🍷🍺☕ እረሰችሁን ጠብቁ ከፈጠር በታች❤❤
@seadamohammed7952
@seadamohammed7952 6 ай бұрын
ክክክ ሰርጉን ስንጠብቅ
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 6 ай бұрын
እሺ😂😂😂😂😂😂😂
@zeynebaliye
@zeynebaliye 6 ай бұрын
እሺ ውዴ አቺም ጠጪልን
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 6 ай бұрын
😂😂😂
@user-sl8re7rs7l
@user-sl8re7rs7l 6 ай бұрын
😂😂😂
@betymahibety8185
@betymahibety8185 6 ай бұрын
ፍቅር እንደ አብርሽ እና ሩታ ስወዳቸው አትጨቃጨቁ እንደነሱ ተማሩ
@user-bx2pl8py6okidst
@user-bx2pl8py6okidst 6 ай бұрын
😂😂😂
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 6 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፍቅር ጥንቅር ብሎ ይቅር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@user-wt3wv6zd9j
@user-wt3wv6zd9j 6 ай бұрын
ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን 😢😢😢😢
@tube-vg1ss
@tube-vg1ss 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@ErgoyeKassaw-et2fk
@ErgoyeKassaw-et2fk 6 ай бұрын
አወ ወላሂ አሁንስ እኔ አቃተኝ ወድሜ አመቱ ጭንቅ ነው ያለኝ
@tube-vg1ss
@tube-vg1ss 6 ай бұрын
@@ErgoyeKassaw-et2fk የኔም 😥😥
@ErgoyeKassaw-et2fk
@ErgoyeKassaw-et2fk 6 ай бұрын
@@tube-vg1ss ኢሻ አላህ አላህ ይረዳን እኝም ተሰቃየን በጭቀት ወላሂ
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 6 ай бұрын
የዋህነቷን አይቶ ፎቶ ለማቀናበር ነው የጠራት ምኑ እባብ ነው እህት ተብየዋም ተንኮል አስበውብሽ ነው ናቴ ተርጋጋ ሂሉ ትወድሀለች አታለዋት መሆን አለበት 💯😢
@user-fd1fu4qg6f
@user-fd1fu4qg6f 6 ай бұрын
Natty don't bring your sister into this. Just listen to what Helu is saying.
@genetaster9374
@genetaster9374 6 ай бұрын
No no
@EeEe-qk1ym
@EeEe-qk1ym 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ደከመን ሁሉም ችግር ችግር ነዉ የምታወሩት መጣላት መጨቃጨቅ ለማን ጠቀመ ለተመልካችም ቢሆን ዘና የሚያደርግ ነገር ስሩ
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 6 ай бұрын
አሁን ጥፋትኛናት መጀመርያ መናገር ነበረባት
@user-du3kw8qv5h
@user-du3kw8qv5h 6 ай бұрын
ቆይ ኮሜንቶች ምናአገባችሁ አረተው ብታምር ባታምር ወዶ የያዛት እሱነው ግድ እናተ የፈለጋችሁት ካልሆነ አይሆንም ማለትነው😢😢😢😢😢
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 6 ай бұрын
ሄሎየ ተርጋግ አች ለመጥፉ ነገረ አደለም ያረግሺም ናቱም ቢሆን አይፈረድበትም ስለዝህ እራስሺን አረጋግተሺ ሌላ ቀን አዉሪዉ አዳደየ ጡሩ ነገረ አረግን ስንል እነስ አይረዱም አች እስ እዳይጣላ በለሺ ነዉ ያረግሺዉ ተረጋግተሺ አሰረጂዉ ዉደ❤❤❤
@misrakasamenw6595
@misrakasamenw6595 6 ай бұрын
ሔሉ አይዞሽ እውነቱን እግዚአብሔር የምታምኝው አምላክ ያውቃል.
@AdeyAbebaw-pw9gz
@AdeyAbebaw-pw9gz 6 ай бұрын
ለማንኛውም ተረጋጊ አይዞሽ አሁን ተናዶ ነው
@AlexTube472
@AlexTube472 6 ай бұрын
እግዚአብሔር መድሃኔ ዓለም ሰላሙን ይላክላችሁ እነዚህ ልጆች ፈተና በዛባቸው ምንድ ነው ፀሎት ኣድርጉ ኣንተም ይቅርታ ኣድርግላት የውስጥዋን ተረዳት ይቅር የማይል ፈጣሪው ይቅር ኣይለውም
@mekdyzawide
@mekdyzawide 6 ай бұрын
ወላድ በድባብ ትሂድ አትጨነቂ ጥሩ ነቱ አልተጋባችሁም ትንሽ ጊዜ ነው የምትቸገሩት ቤተሰብ የገባበት ነገር ጥሩ አደለም ከአሁን ባዃላ ጥሩ አይመጣም ጊዜሽን አታቃጥይ ከሱ ጋር አስቢበት
@user-fd1be5uq3d
@user-fd1be5uq3d 6 ай бұрын
ናቲ ተርጋጋና ነገሮችን በተርጋጋ መንፈስ ለማሰብ እና ለመርዳት ሞክር ከስሜታዊነት ውጣ ተርጋጋ ሴት ልጂ ነገሮችን ክብዙ አግል ነው የምታየው ጥፋቷን አልካደችም ተናጋግራቹህ ችግራቹህን ፍቱ
@user-lq4bv7iz8l
@user-lq4bv7iz8l 6 ай бұрын
ተረጋጊየዉነት ሠዉደድክርስቶስነዉ ከፈለገይመንሽ ካልፈለገ እግዚአብሔር ይሁናችሁ አትጨነኚናቲበጣምእደምትወጅዉግልፅነዉ
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l 6 ай бұрын
አጀዳውን ከየትእደምታመጡት አነቅም ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
@AddisFamily23
@AddisFamily23 6 ай бұрын
ሰላም ውድ .ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እኛንም አበረታቱን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን Addis Family እንባላለን 🙏🙏
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 6 ай бұрын
እሺ
@AlexTube472
@AlexTube472 6 ай бұрын
ሄሉ ደሞ ተሳስተሻል ፍቅር ጀምረሽ እሱን ማግኘት ምን ኣመጣው እዛም እዚህም ኣያስፈልግም ረበሸኝ ጨቀጨቀኝ ለምን ስልክ ትቀበይዋለሽ ማግኘት ለምን ኣስፈለገ ካገኘሽው እኮ ነው ይበልጥ ተስፋ እሚያደርገው የራስህ ጉዳይ ኣላይህም ኣልሰማህም ትዳር ኣለኝ ብለሽ ለምን ኣርፈሽ ኣትቀመጪም ሊጋደሉ ፈለግሽ ከሁለታቸው ጋር ሁነሽ እንዴት ብለሽ እንደታረቃችሁ ታቂያለሽ ሁለተኛ ኣይፈጠርም ብለሽ ለምን በድብቅ ኣገኘሺው ለምንስ ደበቅሽው እህቱ እስክትነግረው ለምን ዝምኣልሽ ተሳስተሻል በጣም ልጁ ጥፋት የለበትም ግን እግዚአብሔር ያስታርቃችሁ
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 6 ай бұрын
ፍትሺን እያየሁ ማውራት አስጠልቶኛል አላለም ከዚህ በላይ መዋረድ አለ ነገረሽ እኮ
@Ethiopia523
@Ethiopia523 6 ай бұрын
መች ይገባታል እያለምነች ነው 😂
@GenetAsefa-ou1uy
@GenetAsefa-ou1uy 6 ай бұрын
ወንድ ልጅ እኮ አይጥላ😅
@amalali9768
@amalali9768 6 ай бұрын
ክብር ምን እንደሆነ እያውቁም ጉዳዩ የዩቱብ ሽቀላ ነው
@user-qd7bb8lu9x
@user-qd7bb8lu9x 6 ай бұрын
መጀመሪያ ነኚ ለኮመት ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኚ
@user-sb4tt6iw7i
@user-sb4tt6iw7i 6 ай бұрын
እናንተም ጀመራችሁ ድራማ ቀጥሉበት ገለቴ😂😂😂
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@KamarKamar-ve1it
@KamarKamar-ve1it 6 ай бұрын
ሁላ ጪቅጪቅ ስተስጠሉ ወይኔ ፊቅር እኔድነ ጢቅር ይበል😢😢😢😢
@user-jw7dq9kc1s
@user-jw7dq9kc1s 6 ай бұрын
ሲጀመር እህቲቱ ከበፊትም ኣትፈልግሽም ሲሆን እህቱ ልካው ይሆናን እዴት ፈቶልታነሳሽ ቻለች ኣችም የዋህነቱ ታበዥው ኣለሽ
@user-hp3nc4mw6p
@user-hp3nc4mw6p 6 ай бұрын
ስታስጠሉ😢
@bintahmed
@bintahmed 6 ай бұрын
😂😂😂 መልካም የመላቀስ ዘመን ይሁንላችሁ የናተ እዬዬ አያልቅም ቱ😂
@taibah5903
@taibah5903 6 ай бұрын
😅😅
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 6 ай бұрын
😂😂
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@stgeorge7371
@stgeorge7371 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ታድያ እኛ ምንአገባን ናቲ ደግሞ ምክንያት ነው የምትፈልገው
@tirsitabera9635
@tirsitabera9635 6 ай бұрын
በጣም ባለጌ ነሽ ግን እንዴት ትሄጃለሽ ግን መሄድ ሳይጠበቅብሽ ብሎክ ማድረግ ትችይ ነበር ትገርሚያለሽ አብሮ መጡጣትስ ምን አመጣው ትገርሚያልሽ
@user-lr9kl2us2g
@user-lr9kl2us2g 6 ай бұрын
ልታስጠነቅቂው ከሄድሽ አብሮ ቁጭ ብሎ ቢራ መጠጣቱን ምን አመጣው የናቲ እህት ጀግና ናት እኔም ብሆን ለወንድሜ የማደርገው ነው ሄሉ የድሮ ፍቅረኛሽን ታፈቅሪዋለሽ😔
@user-rq2th7uj9z
@user-rq2th7uj9z 6 ай бұрын
ትክክል
@darringtontino3972
@darringtontino3972 6 ай бұрын
​@@user-rq2th7uj9z Natty. Gay.h.i.v.postive As.were.god
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 6 ай бұрын
ናቲ ሠበብ አገኘ በቋፍ ነበር ያለው
@misrakasamenw6595
@misrakasamenw6595 6 ай бұрын
ሔሉ ናቲጋ ጥፋት የለም የሰማው ያየው ነው ባለጌዋ እህት ተብዬዋ ናት ለወሬ መቸኮሏ. ሰላም ካለችሽ በኃላ አንቺን ማናገር ነበረባት. በጣም ብልግና ነው የረግሽው ኮሜቱን ካነበብሽው. ወንድምሽን አታገቢውም ፍቅራቸውን እያወቅሽ. መበጥበጥሽ ምን ትጠቀሚያለሽ ባለጌ ውሻ ነሽ እግዚአብሔር የፈቀደው አይቀርም የህት ምቀኛ ነሽ አጠገብሽ ብሆን ማርያምን አይንሽን ነበር የማጠፋው ደነዝ
@user-nn8fx4jg6g
@user-nn8fx4jg6g 6 ай бұрын
ሄሉ ጥፋተኛነሽ እህቱ ካየችሽ እንኳን መናገር ነበረብሽ እውነቱን ነው
@amenhmohamed3018
@amenhmohamed3018 6 ай бұрын
የናቲን ክፍል 3 ያንቺ ደሞ ክፍል 2_3 እንጠብቃለን በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በናታቹ ተከታታይ አድረጉት በጣም አሪፍ ነው
@housemaid3260
@housemaid3260 6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@haymanotbelete5295
@haymanotbelete5295 6 ай бұрын
ከእናንተ የተማረ ነዉ አንድ ነገር የለም.ሁ ሌም . ጭቅ ጭቅ . ኢጭ😊
@user-uq9ji5wq8h
@user-uq9ji5wq8h 6 ай бұрын
አይ ይ ናቲ ተረጋጉ እውነት ሄሉም መናገር ነበረብሽ እና ፍቅር ይሻላል😢
@AyneyWerku
@AyneyWerku 6 ай бұрын
ለዚህ ቤት አድስ ኮማች ነኝ አንድም ቀን ደህና ነገር አትለቁም ወይይ
@user-jx5bb4bv6
@user-jx5bb4bv6 6 ай бұрын
ሢጀመር፣የበፊት፣ፍቅረኛምንያረጋል፣ብሎክአታረጊም
@aschenakienkossa3549
@aschenakienkossa3549 6 ай бұрын
ትክክል አባባል
@amalali9768
@amalali9768 6 ай бұрын
እነዚህ እኮ እያጃጃሉን ነው ተነጋግረው ድራማ ነው የሚስሩት! ሁለቱም ምኗም አይደሉም ሰገጤ ውሽታም! እዚህ እየመጣቹ አታለቃቅሱ
@user-yy2lx4bn6z
@user-yy2lx4bn6z 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤ደራማው የለለነው😂
@hasatpice9198
@hasatpice9198 6 ай бұрын
በጣም የተውኔት ሠው ናቸው🤣🤣🤣
@mawaysh
@mawaysh 6 ай бұрын
ሔሉ እኔ እደ እህት ልምከርሽ እዲህ ሆነሽ አድለም ትዳር የሚያዘው እናንተ በፍቅር ሆናችሁ እዲህ ምትጨቃጨቁ በትዳር ሳምንት አትቆዩም የሱ ሔዋን ሌላ ናት የአችም አዳም ሌላ ሊሆን ይችላል ። ልጁን አሰቃየሽው እኮ እኔ እህቱ ብሆን ከአች ጋር እዲሆን በጭራሽ አልፈቅድለትም ምክንያቱም ስህተት ነው የሰራሽው ተደብቀሽ መጠጥ ቤት ከመገናኘት ይልቅ ለሱ ግልፁን ብትነግሪው ምናልባትም መፍትሔ ታገኝ ነበር አሁን ላይ በዚህ ዘመን ምንም ነገር ተደብቆ አይቀርም ሰዎችም ስለሜውቁሽ ከሌላ ጋር ሴዩሽ ምን ተፈጥሮ ነው ብለው መጠርጠራቸው ልክ ነው እስኪ እረጋ በይ እህቴ ሙጭጭ አትበይ ፈጣሪሽን ጠይቂ ፀልይ ❤
@selmejons5098
@selmejons5098 6 ай бұрын
ነገ ደግሞ ፕራንክ ነው በሉ ጠላቴ ሰልኬ ነው እሰኪ ፍቅር ተማሩ ከአብርሸና ከሩታ
@noormohammed1848
@noormohammed1848 6 ай бұрын
ወንድልጅ ቆረጠ ቱ ሂጅ ውጭ ሲልሽ ልመና ኧረ አታሰድቡ ሴቱን 😂😂😂 አንቺ ለምን ሄድሽ ፀጋ ተልከሰከሰች😅😅😅
@muluayel-8387
@muluayel-8387 6 ай бұрын
ሁለቱም ከብት ናቸው
@Lool123Jamal
@Lool123Jamal 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@HannaGabremariam
@HannaGabremariam 6 ай бұрын
Please Natty forgive her. She told you the truth and apologized to you. Please Salam help them get together again, ask Natty's sister what her problem is. Don't cry Helu you already apologized, you did everything you could do. STAY STRONG ❤❤
@genetaster9374
@genetaster9374 6 ай бұрын
No no no no no no
@MsNexus
@MsNexus 6 ай бұрын
ደግ አደረገሽ
@user-st5px8zk5f
@user-st5px8zk5f 5 ай бұрын
አይጥ የመሠለች ወድ ይለምን እጅ ሢት ልጅ ኢጪ እባክህን ወድማችን ቆጅየዋን መርጠህ አግባ❤❤❤🎉
@abayabay3382
@abayabay3382 6 ай бұрын
ወይ የናተፕራንክ አያልቅም መቼስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አሁን የሀገር ሰላም ነው የናፈቀን😢😢😢😢 እረታው ሄሉ ፅለት እናድርግ ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልየ እህት ወንድሞቼ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 6 ай бұрын
ነፍሰ ይማር ፍቅር ድሮም አይወድሸም ሂሉዬ
@salmevms5847
@salmevms5847 6 ай бұрын
😂😂😂
@gjhhthft8747
@gjhhthft8747 6 ай бұрын
እዴ አበዛሽው አንቺም እጭ. ትክክል ነው የኔ ወንድም ቢሆን ሁለትሽንም ነው መገጭላሽን የሚልሽ ትግስት አለው ናቲ ደው ወይመልክ የለሽ ያቺ ወንድ መደርብ
@sojoh9j904
@sojoh9j904 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም በመጀመሪያ በጣም ተገርማላችሁ ለኦዲሱ ክብር ይኖራችሁ ማለትም ይሄን ነገር በውስጥ ነው ምትጨርሱት በውስጥ ጨርሳቸው ነው ወደ ውጭ እንደዚህ ያለ ችግር ነ ነበረ ብላችሁ መናገር የነበረባቸው መጨረሻ ሰዓት ላይ ነው እንዲታረቀን ወይም እንዲሁ ተጣላን ብላችሁ በመጨረሻ ???😂😂😂
@whenimbored8404
@whenimbored8404 6 ай бұрын
ወይኔ በርጭ ይቀነስ 😂😂😂 ናቲ መተንፈስ አቅቶታል😂
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 6 ай бұрын
ልክ ነሽ😂😂😂
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 6 ай бұрын
😂😂😂
@Lool123Jamal
@Lool123Jamal 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@abmikael732
@abmikael732 6 ай бұрын
እኔ ሲጀመር ሄለን ን አልወደ ድኳትም በጣም ክፉ ሴት ናት😅😊😅😊😅
@user-zx1px4im7i
@user-zx1px4im7i 6 ай бұрын
ቢያንስ message እየ እያለቸዉ እንኩዋን አያይም እንዴ ጀዝባ
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 5 ай бұрын
😢አሁንስ የመረረን ተጋቡ ተፋቱ ነው ሆሆ እኛ ስት እሚያስጨንቀን አለ ተመልካች አታድርገን ሆሆሆ
@mahijojo9763
@mahijojo9763 6 ай бұрын
ናቲ ምክንያት አገኘ በቃ😂
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 6 ай бұрын
አወ
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt 6 ай бұрын
መገላገያ ትልቅ ምክንያቱ ነው ለሱ🤣🤣🤣
@Lool123Jamal
@Lool123Jamal 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@infodubai3233
@infodubai3233 6 ай бұрын
ሲጀመር ገና ከጅምሩ ለናቲ ማሳወቅ ነበረብሽ ለምን ብቻሽን ማግኛት ፈለግሽ ነዉር ነዉ ይሄ ሄሉ አሁን እሱ ቢያረግ ይሄን ምን ይሰማሻል አንቺ ቪዲዮ ፎቶ ማስረጃ ቢያዝብሽ ነዉርነዉ ንሰሀ ጊቢ ለራስሽ እሺ አናደሽኛል
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 6 ай бұрын
ኢየሱስ ይቅር ይበለን ፈጣሪ ያግዛቹ ምን ይባላል
@rinhanasaber3992
@rinhanasaber3992 6 ай бұрын
ቢቀርሥ ከዚህ ሁሉ አረ ያአላህ እንዲህ አይነት ህይወት በዘር ማዘሬ አታምጣ
@ganetwadjenah5064
@ganetwadjenah5064 6 ай бұрын
ብሎክ አታደርገሆም ነው ፍቅሮ አልቆረጥልሽ ገገማ
@FatimaJamal-lj1jr
@FatimaJamal-lj1jr 6 ай бұрын
ውላህ ሰለቻችሁ አሁን እጭ
@GudayTeshome-ro7hn
@GudayTeshome-ro7hn 6 ай бұрын
ናቲ ተረጋጋ ሄሉ ትወዱአለች በንግግር ፍቱት እህትህም መጀመሪያም ሄሉን እንዳየቻት ሄሉን ጠርታ መጠየቅ ነበርባት ሆነምቀረ በንግግር መፍታት አለባችሁ ሄሉጥፋተኛ ነሽ በፍቅራችህ ንፋስ አታስገቡ አጭር አርጉት አታስረዝሙት ለጠላት ለወዳጁ ንፉስ አታስግቡ በማሪያም ይዛችሃለቭ ሄሉ ከዘሪዎን እሚባል ስውጋር እንዳትገናኚ ስልኩን ፕሎክ አርግው ናቲ በናትህ ይቅር በላት❤❤❤❤
@user-eh1hg6si7r
@user-eh1hg6si7r 6 ай бұрын
አረሄሉብልጥትመስሊኝነበር እሱንማገኘትምንአስፈለገሽ ናቲሻአብሽርአይዞህ
@yonatanasfaw
@yonatanasfaw 6 ай бұрын
ልጁን ይዘሽ ለምን አትሄጂም ልጁ ያብራራ ነበር ሲመስለኝ የሲስተር እና የልጁ እጅ አለበት
@judjjd644
@judjjd644 6 ай бұрын
ይህ ነገር ነገ የልጅ ልጅ የሚያየው ነው እንዴ እረ ባህላችንን ጠብቁ ይክበዳችሁ እኔ እምለው ታላቅ ወንድም የላችሁም አቤት የኔ ወንድሞች. ኩራቶቸ እኮናችሁ ወንድሞች መከታወቸ ኑሩልኝ ዘላለም ❤❤❤❤
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 6 ай бұрын
ሲጀመርም በሁለታቹ መሀል ፍቅር ያለ አይመስልም ለምን ያለፍ ታሪክ ከሆነ አብርሽ ነበር መሄድ ያለብሽ እና ዛሬ በጣም ነው ያጠፋሽው ግን ናቲ ለመጨርሻ ግዜ ላይ ደገም አንድ እድል ስጣት
@HAILUYUMA-hc7hj
@HAILUYUMA-hc7hj 6 ай бұрын
ሄሉ መጀመርያ የዱሮ ፍቅሬኛሽ እንደምያስቸግርሽ ለናት ማሳወቅ ነበረብሽ ኬጀርባ በእንዴዛ ሁኔታ መጤጥም ስትጠጭ ማንም ብያይ የምያስበዉን ነዉ፡ እሱም እሁቱም Feel ያደሬገችበት angle በምገባ እሱንም እህቱም ባለችቤት አዉርዉ
@almaztesfaye7600
@almaztesfaye7600 6 ай бұрын
ስጀመር ሰው ለብዙ ነገር ልገኛኝ ይችላል... ሳስበው ሴት ልጅ ነገሮችን ከብዙ አቅጣጫ ነው የምትመለከተው ስለዝህ በእሱዋ ምክንያት እንዳይጣሉ ብላ ይመስለኛል.. የናትናኤል ባህር ታውቃለች እሱ ደግሞ ስሜታዊ ነው... So please understand አድርጋት... ፍቅር ሁሉን ያሸንፋል... ፍቅር ራስ ወዳድ አይደለም 🙏🏿🙏🏿 ሌላው ደግሞ ማንም ይሁን ማንም በመሀላችሁ አታስገቡ 👌👌👌
@user-on2yw1pt2k
@user-on2yw1pt2k 6 ай бұрын
አዎ ፈርታ ነው አውነተትሽ ነው ሴት ናት ይጠለል ብላ ነው
@tigtub8751
@tigtub8751 6 ай бұрын
ክፍል 3 እንጠብቃለን 😏😏
@user-pz3ix5ox8m
@user-pz3ix5ox8m 6 ай бұрын
ከመወሰንህ በፊት በደንብ አዳምጣት ለመለያየት አትቸኩል በፍቅራችሁ መሀል ሰው አታስገቡ በሰከነ መንገድ ተነጋገሩ አዳምጣት
@bitewm7998
@bitewm7998 6 ай бұрын
ስላም ለስው ዘር በሙሉ እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ሀአገራችን ስላም ያረግልን🙏🙏🙏💚💛❤️እውነት ነው እንዴ ሄሉ አታረገውም ብየ ነበር
@soomebaby83
@soomebaby83 6 ай бұрын
እኔም ፕራክ መሥሎኝነበረ አይይ
@user-dr7cg9rw5j
@user-dr7cg9rw5j 6 ай бұрын
ሀገርችንን ሰላምያደራጊልን ፍትህ በሳኦድ እሰራ ቤት ለምሰቃዬ ወገኖቻችንን😢😢
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 6 ай бұрын
እኛ ስጀማርም ብዙ ጭንቃት ያለብን ሰውቺ ነን 1)ለሀገራችን ለሰላም እንጨነቃለን 2)በእረብ ሀምጨንት እንጨነቃለን 3)በያ እስር ቤት ለታሳሩት ለወንድሞቻችን ለእህቶቻችን እንጨነቃለን 4)እንዴ ውሃ በያሜድ ለምፈሱት ድም ምን ልሰማ ይሁን እያለን እንቅፍ በማጣት ሁሌ በጪንቃቴ ስንቶቻችን ነው እዬታሰቃዩ ያሉት አረ ዎዳ አርጉ በቤት ጪረሱ እሄ ጪቅጭቁን ስታስጡ 😢😢
@ayelechitasfaye3787
@ayelechitasfaye3787 6 ай бұрын
Gobazi jagnaa Natii❤❤ Koratii
@zematube8985
@zematube8985 6 ай бұрын
ሲያስቸግርሽ ብሎክ ታደርጊዋለሽ እንጂ ሄደሽ ቢራ ደርድረሽ እየጠጠጣሽ
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 6 ай бұрын
ቢራሸን እየጠጣሸ😂😂😂😂😂😂😂
@marakye9785
@marakye9785 6 ай бұрын
😂😂😂
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 6 ай бұрын
ይብላኝ ለምታምኑ ለመዳም ቅመሞች💃💃💃💃💃💃እኔስ ከወዲኡ ገብቶኛል😂😂😂😂😂ቪው ቀነሰ😂😂😂
@tsehaytsehay9286
@tsehaytsehay9286 6 ай бұрын
Eyshekluben new😂😂😂
@A.abraha3712
@A.abraha3712 6 ай бұрын
ሄሉና ሰላም ክብራቹሁ ጠብቁ ሆነ ተብሎ የተቀናበር ነው የናቲ እህትና የሄሉ ፍቅረኛ የነበር ያዘጋጁት ነው የናቲ እህት የልቦን እኾ ተናገርች ቀድመን ከሄሉ እንድትርቅ ደጋግመን ነበር አለች ቤተሰብ ያልደገፍው አይሆንሽም ሄሉ ቤተሰቦችሽ ክብር ጠብቂ በየመንደሩ አታልቅሺ የህ ሞኝ ልጅ አይሆንሽም
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 6 ай бұрын
በዚህ ሀሳብ ላይ እኔም ጥርጣሬ አለኝ ሆን ተብሎ ይመሰለኛል ማንኛዉንመ እግዜብሔር ነዉ አዋቂዉ
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 6 ай бұрын
ሄሉ መጄመሪያ ለናቲ መናገርነበርብሺ ያቺጥፉትናቲንከፈራሺ ለጎዴኞቺሺ ወይሰዉይዘሺ መሄዲነበረብሺ ጥፉቱያቺነዉ
@zeynebaliye
@zeynebaliye 6 ай бұрын
ክፍል ሁለት ይቀጥል ድራማው
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 6 ай бұрын
100k እስከትደርሱ ውሸት ማን ብሎት ነው 😊
@burtacanheila1184
@burtacanheila1184 6 ай бұрын
እረ ይድብራል ማሪያምን አሥጠላችሁኝ አሁንሥ
@gdhdhd1923
@gdhdhd1923 6 ай бұрын
ወይ ተለያዩ ወይ የመለያየት ፕራክ አታብዙ ኤጭ
@user-ii4gy2cz9n
@user-ii4gy2cz9n 6 ай бұрын
በሉ ጀመራችሁ ድራመ
@fatimaa9853
@fatimaa9853 6 ай бұрын
የናተ ደሞ በዛ እረእድህ ብላችሁ ወደትዳር የገባችሁ እደሁ ይብላኘ ለልጆቻችሁ ስጀምር ጭቅጭቅ እፍ እኔ በህይወቴ የምጠላው ነገር ጭቅጭቅ
@user-vj3lk9yv4m
@user-vj3lk9yv4m 5 ай бұрын
😢😢😢😢ሰላምዬ የኔ ረቅር በመካከላቹሁ ተሰቃየሽ😢😢😢😢ሰላም ምርጥ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@toybamuhyetube709
@toybamuhyetube709 6 ай бұрын
ፕራክ ናት ይችነገር ተጫወቱብን የመዳምቅመሞችን እኔስ ሰብአነሳሁ 😂😂😂😂😂
@rakrak7158
@rakrak7158 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂❤❤❤gobez neti
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 6 ай бұрын
❤❤❤❤ታዳ መጠጥቤት መሂድ አለብሽ ወድሜ ትቅርብህ ታሳብደሀለች ተወት እረ ሴት ሞልቶልከሶ የበለጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jamelajj4098
@jamelajj4098 6 ай бұрын
አረ አጪ ልታገቢው ነወ😂😂
@HASNAAHMED-km1kr
@HASNAAHMED-km1kr 6 ай бұрын
አንቺ ምቀኛ
@MKl-zu9tp
@MKl-zu9tp 6 ай бұрын
ሄሉ ለኔተይልኝ ግደለሽም ናቲን ይህን ዱባ ሰውየ ግን ዛሬ ጊዜ እውነየኛፍቅርአለየኮሜንታተሮች ። እኔ ስድስትአመትአካባቢሆነኝ ባሌንበጣምነውእምወደውአሁንምአረሳሁትም አይ ፍቅር መጥፎነው
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 6 ай бұрын
offffአሁንስ ጭቅጭቅ ሠለቸን ፍቅርን ከአብርሽና እሩታ ተማሩ ምን አይነት ናቸው
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 6 ай бұрын
እኔ ግን የምፈራው ፍቅራችሁም ድራማ እንዳይሆን ነው 😂😂😂😂
@taibah5903
@taibah5903 6 ай бұрын
አይወዳትምኮ አብሮለመስራትነዉየሚሆነዉ
@merytakele4335
@merytakele4335 6 ай бұрын
ሆኖ እንኮን ቢጋቡ ህይወታቸው እራሡ ድራማ ነው የሚመስለኝ 😅😅😅😅
@amalali9768
@amalali9768 6 ай бұрын
በትክክል ምንም የእውነት ግንኙነት የላቸውም ለዩቱብ ሽቀላ ብለው ነው! ሲጃጃሉ የውሽት መሆኑ እኮ በደንብ ያስታውቃል!
@amalali9768
@amalali9768 6 ай бұрын
@@taibah5903አብሮ ለመስራት ነው! ምንም ግንኙነት የላቸውም! እነዚህ ውሽታሞች ሊያጃጅሉን ይፈልጋሉ!
@askidesta4271
@askidesta4271 6 ай бұрын
አይ መከራ እናተ ሠዎች ❤❤❤❤
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n 5 ай бұрын
😂😂😂
@natsnetnaxi
@natsnetnaxi 6 ай бұрын
ደባሪዋች
@henoshagos8046
@henoshagos8046 6 ай бұрын
እንዴ አረ አንች ተይዉ ....ከፈለገ መቶ ያናግርሽ
@azelodeneken7828
@azelodeneken7828 6 ай бұрын
Helu Naatiiy Siin jalaatee Naatiiy iraatii jalalaa jalaqabdee icciii Naatiiy gobazii❤❤❤
@darringtontino3972
@darringtontino3972 6 ай бұрын
No.natty.gay.no.like.lady To.muche.drama.and H.i.v.postive
@SofiaButajira
@SofiaButajira 6 ай бұрын
ፊትሽን እያያሁ ማውራት ሁላ አስጠላኝ ብሎ እረፍ መጀመሪያም ሊለይሽ ምክንያት እየፈለገ ነበር ቱ ወደዛ ለምን መለማመጥ ነወ🤣🤣
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 6 ай бұрын
ኤጭ አበዛችሁት😢😢😢
@user-xs5qd8sv6y
@user-xs5qd8sv6y 5 ай бұрын
ሲጀመር የኔቲ እህት ነች ይሄንን ሲራ ሰርታ ልጁጋ ሲትገናኚ ቀርፃ ያሳየችው ለናቲ የመስለኛን አችን ለማለያየት እንጂ እንደት ሊሆን ይችላል ጉድ
@saddasadda9000
@saddasadda9000 6 ай бұрын
አውንስ ስልችት አላቹኝ 😂ናቲ አንቴ ጥፋቴኛ አይደለይም እህት ጄግና ናት ቤተሰብን አክብር
@amalali9768
@amalali9768 6 ай бұрын
ቀፈፍኝ እያለሽ ስታወሪው አይደብርሽም! ውሽታሞች! ምንምሽም አይደለም! አስር አስልፈህ አሳይ! እንዳትቆይ! ቶሎ አስልፋቸው!
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42
Dagi Tube
Рет қаралды 19 М.
ሩታና ሶፊ ተዋወቁ 🥰  ቶፊቅ ቃል ገባ...
26:35
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,3 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 28 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 7 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,3 МЛН
እጣ  ፈንታ ክፍል 14 | Eta Fenta epsiode 14
44:40
Kana Television
Рет қаралды 5 М.
ሰርፕራይዝ አደረግናት#duet
14:29
jerry Tube ጀሪ ቲዩብ
Рет қаралды 6 М.
የእኛ ቀናት #182 ልጄ በአባቷ ሽልማት ደምቃ አመሸች::
22:03
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 81 М.
ናቲን አናገርኩት ያለሱ አልቻልኩም 😭
18:22
NEW VAMPIRE EPISODE INCOMING 😈
0:27
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 5 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
0:17
dednahype
Рет қаралды 38 МЛН
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 2,4 МЛН
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 3,9 МЛН
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ #2024
0:10
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 6 МЛН