"ኔፍሊሞች" 3000 ክንድ የሚረዝሙት ግዙፎቹ ፍጥረታት አስገራሚ ታሪክ | የሰውን DNA ያዛቡት ኔፍሊሞች መንፈሳዊ ፊልም |

  Рет қаралды 47,422

Gedamat - ገዳማት

Gedamat - ገዳማት

Күн бұрын

🌟 "ኔፍሊሞች" 3000 ክንድ ቁመት ያላቸው ግዙፎቹ ፍጥረታት አስገራሚ ታሪክ | የሰውን DNA ያዛቡት ኔፍሊሞች መንፈሳዊ ፊልም ✨
Gedamat - ገዳማት | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ፣ ዶክመንተሪዎች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች እና ሌሎችም መንፈሳዊ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
Thank you for your support. 🙏
buymeacoffee.c...
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER:
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works.
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
"Gedamat - ገዳማት" does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
Check out our shop:
gedamat.myspre...
DON'T FORGET TO SUBSCRIBE 🙏
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
Join and support our channel:
/ @gedamattv
📱 Follow us on social media:
📌 KZbin: / @gedamattv
📌 Instagram: / gedamattv
📌 TikTok: / gedamattv
📌 Facebook: / gedamattv
📌 Telegram: t.me/gedamattv
_________________________________________________
_________________________________________________
#ኔፍሊሞች #ኔፍሊም #nephilims #amharic #abelbirhanu

Пікірлер: 61
@gedamattv
@gedamattv 2 ай бұрын
🌟 ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ 🌟
@WubalemTeke
@WubalemTeke 3 ай бұрын
ግን አድ ነገር ተሳስተሀል ኖህ እና ቤተሰቡ እና መርከብ ውስጥ እስሳት እና አእዋፋት ውጭ ሊሎች ህይወት ያላቸው ነገሮች ሁሉበጥፋት ውሃ ጠፍተው ነበረ እዴት ኔልፍልሞ እዴት ሊመጡ ይችላሉ
@user-ie8mf4lm4u
@user-ie8mf4lm4u 3 ай бұрын
ይመለስልን እኔም ጥያቄሁነብኝ
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 3 ай бұрын
መናፍስቱ በነፍር ውሃ አልጠፉም ለዛም መሰለኝ ዛሬ ላይ ምድርን እንደዚህ የሚያምሷት መዝገበ እውነት የሚል ቻናል ላይ ግባና ኔፍሊሞች ከጥፋት ውሃ እንዴት ተረፉ የሚለውን ፈልገህ ስማው❤
@mesayslmn3223
@mesayslmn3223 3 ай бұрын
አንድ ነገር ደሞ ተሳስተካል በእያሱም ጊዜ ነበሩ እኮ እያሱም እያሪኮን ሊሰልሉ የላካቸዉ ሰዎች እርዝመታቸዉን አይተዉ ኔፌሊሞች አሉ ብለዉ ተናግረዋል
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 3 ай бұрын
@@mesayslmn3223 ስለዚህ??🤔🤔🤔🤔
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 3 ай бұрын
@@mesayslmn3223 እና መኖራቸውን እየነገርሽኝ ነው ወይስ አለመኖራቸውን? መኖራቸውን እየነገርሽኝ ከሆነ ተሳስተሀል ያልሽው ምኑን እንደሆነ ብትነግሪኝ ጥሩ ነው ከዛ ውጭ ግን እኔ መኖራቸውን ነው የጻፍኩት እሱም መጽሐፉ ላይ የተጠቀሰውን ነው ያስቀመጥኩት የቱ ጋር ነው የተሳሳትኩት? ወይስ የሰውን መሳሳት የመናገር ሱስ አለብሽ??
@girmawkjim8265
@girmawkjim8265 3 ай бұрын
ይህ 3ሺህ ክንድ ማለት በሰዉም በመፅሀፍ ቅዱስ ንባባትም በሳይንሱም በልኬትም በአማካይ 1500 ሜትር መሆኑን ተቀባይነት እንዳለው አስተውላችሁዋል ? ይህ ማለት እኮ በአለም ላይ ረጃጅም የሚባሉ ባለ 2 ሜትር ቁመት ያላቸውን ሰዎች ወደ ላይ ብንቀጣጥል እስከ 750 ሰዎች ወይም ደግሞ 500 ሜትር ርዝመት ያለውን አንድ ህንፃ ማለት ነው፡፡ የፓሪሱን ኤፍል ታወር ሁለት እጥፍ ሊሆን እኮ ትንሽ ነው የሚቀረው ወይም 9 / 11 ከፈረሰው ህንፃ የሚበልጥ ማለት ነው ፡፡ እንደው ረጅም ሰው በመፅሀፍ ቅዱስ የተገለፀ ጎልያድ ቁመቱ ስድስት ክንድ ከስንዝር ነበር፡፡ ግዙፉ የኖህ መርከብ እንኳ ቁመቱ 30 ክንድ ነው ይላል፡፡ እንግዲያማ እነዚህ ባለ 3ሺ ክንዶች የትኛው የምድር ዋልታ ተደብቀው ከእግዚአብሄር አይን እንደተሰወሩና ከኖህ ዘመን ጥፋት እንዳመለጡ ልትነግኘን ይገባል እናንት ባለተረቶች፡፡ በኖህ ዘመን እግዚአብሄር ተቆጥቶ አንድ ፃድቅና ቅን የነበረውን ኖህን 8 ነብስ ሆነው ሲተርፉ እነዚያ ምን ሆነው ተረፉ? በመጀመሪያ ደረጃ ይህን 3 ሺህ ክንድ ርዝመት የሚገልፀው የትኛው ቅዱስ መፅሀፍ ነው? ከጥንት ዘመን ጀምሮ ቅዱሳት መፅሀፍት ተመርምረውና ተፈትሸው በአንድ መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ሲጠቃለሉ የሁሉም የክርስትና ሀይማኖት አባቶች የጋራ ስምምነት ያገኙት 66ቱ መፅሀፍት ብቻ እንደሆኑና ሌሎቹ ግን የቃለ እግዚአብሄርነትን መስፈርት ስለማያሟሉ የጋራ ተቀባይነት ያጡ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ ከእነዚህ መፃህፍት መካከል ደግሞ መፅሀፈ ሄኖክና መፅሀፈ ባሮክ ናቸው ፡፡ በእርግጥ እነዚህን መፅሀፍት እንቀበላለን ያሉ የክርስትና ሀይማኖት ፈርጆች መኖራቸው ይታወቃል ፡፡ መብታቸው የተከበረ ነው፡፡ ድፍን የክርስትናው አለም በጋራ የተቀበላቸው ግን 66 መፅሀፍት ብቻ ናቸው፡፡ ስለዚህ ወደ ኔፍሊሞች ስንመጣ የግዙፍነታቸውን መጠን እነዚህ ከ 66ቱ ውጭ የሆኑትና መፅሀፍ ቅዱስን ወደ አንድ የጠረዙት አባቶች እነ መፅሀፈ ሄኖክን ካልተቀበሉበት ምክንያት አንዱ ከሌሎቹ የመፅሀፍ ቅዱስ ጋር የማይናበቡና የሚጣረሱ ታሪኮችን ስለሚጠቅሱ መሆኑም ይታወቃል፡፡ እንግዲህ ልብ በሉ 1500 ሜትር ቁመት ያላቸው ሰዎች ነበሩ ብሎ እንደልቡ የሚናገርና በሰው አይምሮ እንኳ ለመቀበል የማይመስል ተረት ተረትን የሚፅፍና ብዙ መንፈሳዊ ግድፈቶች ያሉበት መፅሀፍ በጥንት አባቶች ዘንድ የቀኖናን መስፈርት አያሟላም ተብሎ ውድቅ መደረጉና ከቅዱሳን መፅሀፍት ሳይሆን በሺ ከሚቆጠሩ የተረት መፅሀፍት መመደቡ ለምን ይደንቀናል? 1 ኪሎ ከ 500 ሜትር ቁመት ያላቸው ሰዎች መሬት ላይ ቢጋደሙ ከየት እስከ የት እንደሆኑ አስባችሁታል? በታክሲ የስንት ብር መንገድ ነው? አንድ ሰው በአማካይ እስከ 5 ኪሜትር በእግር ይጓዛል ከሚባለው ብንነሳ አንድ ኔፍሊምን ተኝቶ ከእግሩ ወደራሱ ለመድረስ 17 ደቂቃ ይፈጅብናል እያለ ነው ሄኖክ፡፡ ለነገሩ ሄኖክ እኮ ከመስረቅ መዋሸት ይሻላል ብሎ የሚያስተምር ደፋር መፅሀፍ ነው፡፡ አያችሁ አትስረቅ አትዋሽ የሚለውን ከ አስሩ የእግዚአብሄር የፅላቱ ህግጋት መካከል ሁለቱን አነፃፅሮ የራሱን መስፈርት በማስቀመጥ ከእግዚአብሄር በተሻለ የሚያገናዝብ መሆኑን ሊያሳየን እንዴት እንደሚሞክር? ሄኖክ ይህችን 3000 ክንድ ሲፅፍ የኖህ ዘመንን ረስቶታል መሰለኝ፡፡ ይህን መፅሀፍ ታዲያ የጥንት የክርስትና ሀይማኖት አባቶች እንዴት በቅዱስ መፅሀፍነት ይቀበሉታል ነውር አይደለም እንዴ? ኔፍሊሞች በእርግጥ ግዙፎች ናቸው፡፡ በእነርሱ ፊት እኛ እንደ አንበጣ ነን ብለው በንፅፅር ያስቀመጡትን ደፋሩ መምህር ሄኖክ ቁመታቸው 3000 ክንድ ነው አለን፡፡ የፅላቱን ቃል ደፍሮ መስረቅንና መዋሸትን አነፃፅሮ የቱ እንደሚሻል ሊያስተምር የሞከረ ሰው ይህን ግዝፈት ቢፅፍ ማን ይቆጣዋል? ወይ ገዳማት ዩትዩብ ትገርመላችሁ ምነው ታደያ የተጠቀማችሁባቸው ስእሎች በ ሁለት ሜትርና በ1500 ሜትር መካከል ያለውን ልዩነት የሚያሳዩ ፈልጋችሁ ራሳችሁ ስላችሁ ልታሳዩን አልሞከራችሁ መቼም ኦርቶዶክስ ቤት እንዴት? ለምን? መቼ? የት? ማን? ብሎ መጠየቅ ያስቀስፋል አይደል? አሁንማ አንባቢና ጠያቂ ትውልድ መጥቷልና በየቦታው ጉድ እየፈላ እኮ ነው፡፡ ሌላው ደግሞ ኔፍሊሞች እነዚያ ሙሴ የላካቸው እነ ካሌብና ኢያሱ ያዩአቸው ከሆኑ ወደ ከነዐን ነው ለስለላ የሄዱት ወይስ ወደ አየርላንድ? እባካችሁ ከተረት ወደ እውነት እንመለስ፡፡
@girmawkjim8265
@girmawkjim8265 3 ай бұрын
የሄኖክ መፅሀፍ ስለነዚህ ሰዎች ቁመት 300 ክንድ ወይም 150 ሜትር ነው የሚሉ ሰዎችን ሰማሁ፡፡ ይህስ ቢሆን ይሁን ግድ የለም ተብሎ ልንቀበለው የምንችል ነው እንዴ? በአዲስ አበባ ከአዲሱ ረጅሙ የንግድ ባንክ ህንፃ ትንሽ ከፍ የሚል ማለት እኮ ነው፡፡ እግዚኦ!
@AedenDesale
@AedenDesale 2 ай бұрын
ምርጥ ትረካ
@user-om3wq9gu3y
@user-om3wq9gu3y Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@47sh01
@47sh01 3 ай бұрын
ዕውነት ቢሆን ኖሮ በአይን የታየው ቅዱስ መጽሐፍም ያረጋገጠው ከኔፍሊሞች አንዱ የሆነው ጎልያድ 3000 ክንድ(1500)ሜትር መርዘም ነበረበት
@yebeltalabebaw345
@yebeltalabebaw345 3 ай бұрын
ቆይ ሲጀመር መልዐክት አይወልዱም፣አይዋለዱም ይላል- ቅዱሱ መጵሀፍ። ታዲያ የወደቁ መልአክት ከሰው ልጆች ጋር ተዳርተው እንዴት ሊወልዱ ቻሉ? የበርካታ ጊዜያት ጥያቄዬ ነውና የሚመልስልኝ በጎ ፍቃደኛ ሰብአዊ ፍጡር ካለ ለመማር ዝግጁ ነኝ።
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 3 ай бұрын
መላእክት የሰው ሥጋ መልበስ እስከቻሉ ድረስ ከሰው ጋር እንደ ሰው ባህሪ ተላብሰው ተራክቦ መፈጸም ይችላሉ አንብብ በተለይ ደግሞ የመሪ ራስ አማን በላይን ታሪካዊ መጽሐፍቶች ማንበብ ከቻልክ እዛ ላይ ብዙ መረጃም ማግኘት ትችላለህ
@YohanesdesyeSisay
@YohanesdesyeSisay 3 ай бұрын
መላክት ለ አዳም የሰጠዉ ነገር ከሁሉም ፍጥረታት በበለት ሁሉ ነገር እዲገዛለት ነበር የተከለከለዉ አንድ ነገር ነበር ፀበለስ እና ያን ሁሉ ነገር ሰጥተኋዉ እዴት ትዛዝህን አክብሮ አይኖርም ምናምን እያሉ ጥያቄ ያነሱ ነበር ስጋ ከባድ ነዉ ተዉ ቢልም ፈትነን አሉ ከዛም ወረዱ ተሳሳቱ
@kenanTsegaye
@kenanTsegaye 29 күн бұрын
angles never give birth
@zelalembekele5780
@zelalembekele5780 3 ай бұрын
መላእክት አይወልድም አይዋለድም please clear it. say some thing.
@kenanTsegaye
@kenanTsegaye 29 күн бұрын
thats true
@user-tp2vh9pd8c
@user-tp2vh9pd8c 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@teddy2956
@teddy2956 2 ай бұрын
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርታ ❤
@Themaxedmanchallenge
@Themaxedmanchallenge 3 ай бұрын
egziyaber yibarkh abate
@HenokHaliu-cm7mv
@HenokHaliu-cm7mv 3 ай бұрын
aye adelem yewdekut melaket yetbalut ye sw lejoche nachew ye set lejoche yebalu neber kedusan selenberu ye zegaber lejoche tebalu enje melaket sotame yelachewme ena ayewledum endezhi bela new ethiopa ortodox yemetasetemerw
@user-pm4fp6re2t
@user-pm4fp6re2t 2 ай бұрын
ውሸትን ማጋነን አይረባንም ። ይረፉ።
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 3 ай бұрын
Akerarebh yamral❤❤❤❤❤
@bezawerkteklu8742
@bezawerkteklu8742 3 ай бұрын
wendema melaekt ayweldom aywaledum atsasat
@solomonfaris
@solomonfaris 3 ай бұрын
there is no real information but there are many storis
@Kalቃልዬ
@Kalቃልዬ 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@user-so1em4px2v
@user-so1em4px2v 2 ай бұрын
ሄኖክ የሚባል የተረት መፅሀፍ ነው ተረት ነው
@DanielTilahun-or7vc
@DanielTilahun-or7vc 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ምንም ከራስህ አልጨመርክም በቅዱስ ቃሉ የሰፈረውን ነው ያብራራኸው ግን አሁንም ቢሆን አነዚያ የወደቁ ላዕክት በምን ጥበብና ዘዴ ከስጋ ለባሹ ሰው ጋር ዘራቸውን አዋህደው መወለድ እንደቻሉ ለማንም ግልፅ አይደለም
@YohanesdesyeSisay
@YohanesdesyeSisay 3 ай бұрын
መላክ ወደ ምድር ሲወርዱ ሙሉ ሰዉ ሆነዉ ነበር ከ ጥበባቸዉ በቀር ሙሉ ሰዉ ሆነዉ ነበር ከዛም ከሰዉ ልጆች ቆንጆ ቆንጆ መርጠዉ አገቡ ከዛም የሰዉ እና የ መላክ ልጆች ጃይንቶች ተወለዱ 3000ክንድም ነበሩ ግዙፍ ከመሆናቸዉ የተነሳም የናቶቻቸዉን ሆድ እየቀደዱ ነበር የወጡት
@samuelbirhanu3048
@samuelbirhanu3048 3 ай бұрын
​@@YohanesdesyeSisay የወደቁ መላህክቶች ሰው ቢመስሉም ጥባቸው ግን አንደ መላህክት ነበር?
@HenokHaliu-cm7mv
@HenokHaliu-cm7mv 3 ай бұрын
ye ethiopa ortodox endezehe bela atastemerem wendeme bela aredade new etrdahew
@user-yu3tl2ic7t
@user-yu3tl2ic7t Ай бұрын
​@@samuelbirhanu3048አወ
@Christian_tadewos_official
@Christian_tadewos_official 3 ай бұрын
ወንድሜ አንተም ሆንክ ተከታዮችህ ኃይማኖትህ ተሳስታችኋል። መላእክት አይወልድም አይዋለድም።። ጌታችን ተናግሯልና
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 3 ай бұрын
ስለዚህ መጽሐፈ ሄኖክ ስህተት ነው ማለት ነው??
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 3 ай бұрын
መጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ ሁለት የሚያወራው ስለምንድነው??🤔
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 3 ай бұрын
ከሳጥናኤል ወገን የነበሩት መላእክትስ ወደ ምድር ከተጣሉ በኋላ ከሰው ሴቶች ጋር ተገናኝተው እስከዛሬ ድረስ እተዋለዱ አይደል እንዴ??🤔🤔
@Christian_tadewos_official
@Christian_tadewos_official 3 ай бұрын
@@SkyRama-dd8mq “በትንሣኤስ እንደ እግዚአብሔር መላእክት በሰማይ ይሆናሉ እንጂ አያገቡም አይጋቡምም።” - ማቴዎስ 22፥30 “ስለ መላእክትም፦ መላእክቱን መናፍስት አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ ይላል፤” - ዕብራውያን 1፥7
@Christian_tadewos_official
@Christian_tadewos_official 3 ай бұрын
@@SkyRama-dd8mq መላዕክት አወልዱም አይዋለዱም መናፍስት ናቸውና። አይደሉም ካልክ በቂ ማስረጃ ከbible with great respect
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 3 ай бұрын
ነብይ ዙልቀሌን ያሸጋቸ ማንአያቅም ያሉበት
@NehmeyaHailu
@NehmeyaHailu 3 ай бұрын
ውሸት መላእክት የእ/ር ልጆች አይልም።
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 209 МЛН
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 415 М.
ሊቀ ነቢያት ሙሴ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
40:09
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 103 М.
ክርስቶስ 3ቱን ቀናት የት ነበር? ለብዙዎች የተሰውረው ጥብቅ ሚስጥር!
18:02
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН