እኔ ግን በወንድማችን ዘግናኝ የቢላ አሟሟት ጀርባ የግብፅን አሻጥር አያለሁ! የOsiris, Isisና ኢትዮጵያዊቷ ንግስት አሶ የአባይ መንፈስ ተደገመ? Abiy

  Рет қаралды 9,306

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@Tsehaye-tp9mn
@Tsehaye-tp9mn 2 күн бұрын
በጣም አሳዛኝ ልብ የሚሰብር እና ሰቅጣጭ ዘመን ውስጥ ነው ያለነው ።ፍጥረታትን ሰማይ እና ምድርን በቃሉ ያፀና ሀያሉ ልዑል እግዚአብሔር በማያልቅ ምሕረቱ ቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@Ambachew-n7p
@Ambachew-n7p 2 күн бұрын
ኣሜን ወንድማችን ኣብይ እርሱ እግዚኣብሄር ከክፉ ሁሉ ይታደገን።
@SamiMesfin-fc1tk
@SamiMesfin-fc1tk 2 күн бұрын
ወንድሜ አብይ ይልማ ስለ አጠቃላይ እውቀትህ እና ስለትጋትህ በጣም ነው የማደንቅህ እንዲሁም የማከብርህ ፤ ነገር ግን ቁልጭ ብሎ በሚታየውና በሚታወቀው የዕውነት እና የዕምነት ልዩነት ክርስትናና እስልምና በጣም በሰፊው መቶ ፐርሰንት ይለያያሉ፤ ይገባኛል ሙስሊም ወገኖች እንዳይደነግጡ አልያም እንዳይሰማቸው እያልክ በብዙ ፍቅር እየተጠነቀክላቸው ፣ ዕውነት ካልሆነ ዕውነታቸው ጋር እንደሚኖሩ እያወክ ፤ ሆኖም ግን በዘዴ ዕውነቱንም እየነገርካቸው እንዳለ ይሰማኛል ፤ እሚገርምህ እኔ እራሱ ከእስልምና ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣሁት በአንተ ነው ፤ ምክንያቱም ስለ ሁለቱም እምነቶች እኩል ትናገራለህ ግን አንተ ክርስቲያን ነህ ሊያውም የክርስቶስ ወዳጅ ፤ ታዲያ አንድ ቀን ምን አልኩ አብይ ይልማ በጣም አንባቢ ነው ፣ ደግሞም ያነበበውን በጥልቀት ይረዳል ፣ ታዲያ ቅዱስ ቁርዓን ዕውነት ከሆነ ለምን አምኖ አልተከተለውም ? እል ነበር ፤ ይህ ሀሳቤ በውስጤ እየተብላላ ባለሁበት ወቅት ነበር በዕውነተኛ አጋጣሚ በዚህ የእግዚአብሔር ቃል ዕውነቴን ፣ መንገዴንና ፣ ህይወቴን ፈጣሪና አምላኬን ጌታዬን ኢየሱስ ክርስቶስን ያገኘሁት፦John 5 (አማ) - ዮሐንስ 36: እኔ ግን ከዮሐንስ ምስክር የሚበልጥ ምስክር አለኝ፤ አብ ልፈጽመው የሰጠኝ ሥራ፥ ይህ የማደርገው ሥራ፥ አብ እንደ ላከኝ ስለ እኔ ይመሰክራልና። 37: የላከኝ አብም እርሱ ስለ እኔ መስክሮአል። ድምፁን ከቶ አልሰማችሁም፥ መልኩንም አላያችሁም፤ 38: እርሱም የላከውን እናንተ አታምኑምና በእናንተ ዘንድ የሚኖር ቃሉ የላችሁም። 39: እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤ 40: ነገር ግን ሕይወት እንዲሆንላችሁ ወደ እኔ ልትመጡ አትወዱም። እግዚአብሔር ይመስገን እናም በዚህኛው ፕሮግራምህ ላይ ጣኦት በሙስሊሞች ጥዩፍ ነው አልክ ፤ እነርሱ እራሳቸው እኮ ከዕውነተኛው ምንጫቸው ጋር እንዳይገናኙ የእስልምና አስተምህሮት ጣኦት ሆኖባቸው ያሉ ሰዎች ናቸው ፤ ዋናው ትልቁ ጣኦት ከህይወታቸው ፣ ከመንገዳቸውና ፣ ከዕውነታቸው ጋር እንዳይገናኙ ግድግዳ የሆነባቸው ፤ ስለዚህ በዚህ አጋጣሚ ለሙስሊም ወገኖቼ አሳስባለሁ ዛሬ ዕውነት ከደጅ ነው ለዚያውም ከአደባባይ ፣ ያለንበት የእስልምና እምነት ትክክል ነው ያለፈውንም የሚያረጋግጥ ነው እስከተባለ ድረስ ፦ ያለፈውስ ዕምነት ምን ነበረ ? ዕውነትም ፣ ህይወትም ፣ መንገድም እኔ ነኝ ያለው ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ማነው ? ዛሬ በየአደባባዩ ፣ በየጎዳናው ፣ በየህዝብ መተላለፊያው፣በየአዳራሹ የሚሰበከው ስሙ የሚጠራው የማናውቀው ኢየሱስ ኖሮ ይሆንን ??? ፤ ቅዱስ ቁርዓንስ በዚህ ጉዳይ ላይ ለምን ከበቂ በላይ የሆነ ማስረጃን አልነገረንም ፣ ነብዩ ሙሀመድስ በሀዲሳቸው ኢየሱስ ክርስቶስ ሀሰት ከሆነ ለምን በደንብ አብራርተው አልነገሩንም ፣ በተቀሩት ሶሂህ ሀዲሶችስ ለምን አልተዘገበልንም ? ዕውነቱ ምኑ ጋር ነው ? ብላችሁ ፤ በዕውነት ቆም ብላችው ዕውነቱን እንድትፈትሹና ከዕውነታችሁ ጋር እንድትገናኙ አደራ እላችኋለሁ፣ እግዚአብሔር አምላክም ከእርሱ በሆነው መንፈስቅዱስ እንዲያግዛችሁ እና ከምንጩ ዕውነት ጋር መገናኘት እንዲሆንላችሁ እኔ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እጸልይላችኋለሁ። በዚህ አጋጣሚ ለተሻለ መረዳት እንዲያግዛችሁ የሸህ አብዶ ጃራን ዳዕዋዎች በቅንነት ብታዳምጧቸው በብዙ ታተርፉበታላችሁ። አብዬ ተባረክልኝ በጣም ነው የምወድህ በርታ እግዚአብሔር አምላክ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ኃይልና አቅም ይሁንህ ፣ ጌታ መንፈስቅዱስ የበለጠውን የመረዳትና የማወቅ ሚስጥርን ይግለጽልህ ፣ ሁሉን ችሎ የሚያስችለው የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ፣ ሁል ጊዜ ተባርከህ ለበረከት መሆንን ያትረፍርፍልህ አሜን 🤲።
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 күн бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Helen2119
@Helen2119 2 күн бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ሉኦል እግዚአብሔር ይጠብቆት ወንድም ዓለም ❤
@LinaSameson
@LinaSameson 2 күн бұрын
ወይኔ እረ ምንይሻለናል ምን ጉድ ነው ልጆቻችን እንደከብት እየታረዱ እስከመቼ ነው የምንዘልቀው ነገስ ይህ ዘግናኝ ሞት ቤታችን እንደማይገባ ምን መተማመኛ አለን 😢😢😢 እግዚኦ እርስ በርስ ለማጫረስ ሆን ብለው ነው ታዳጊ ልጆችን የሚያርዱት እረ እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ ድረስልን 😢😢😢
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 2 күн бұрын
ቅድሰ እግዚአብሄር ዬሰጥልን❤❤❤
@gomejumengeshahaile2369
@gomejumengeshahaile2369 2 күн бұрын
አሜን ፫
@FasilKefe
@FasilKefe 2 күн бұрын
ይይይይገርማል አሁን ካልነቃን ምን እስክንሆን ነው የምንጠብቀው
@serkalemfantaye4748
@serkalemfantaye4748 2 күн бұрын
መምህር አብዬ ይልማ ከአክባሪ ውድ ቤተሰቦችህ መሃል ነኝ አማርኛ ተናጋሪ ያልሆነው ኢትዮጵያዊ ወገናችን በግፍ መገደሉን ማውገዝ ይቀድማል ድርጊቱን ያደረጉትን አውግዝ!! ይገባኛል ጭንቀትህ አማርኛ ተናጋሪዎችና አማርኛ የሚሰሙት ታዳሚዎች ይቀንሱብኛል ካወገዝኩ ብለህ ትሰጋ ይሆናል። አማርኛ ተናጋሪ ያልሆነው ኢትዮጵያዊ ወገናችን ነው አማርኛ ተናጋሪ ስላልሆነ አድበስብሼ አልፋለሁ አትበል። ገዳዩ ፋኖ ነው ፋኖ ደጉን ሐይማኖተኛውን አዛኙን የአማራን ሕዝብ አይወክልም ፋኖ የራሱንም ወገን የሚገል ሕሊናቢስ ስብስብ ነው። መምህር አብይ ፋኖ ብለህ ጥራው ፋኖ ገዳይ ነው ሐይማኖተኛውን ጀግናውን የአማራን ሕዝብን አይወክልም ። ኦነግ ሸኔ ገዳይ ነው ደጉን ጀግናውን የኦሮሞን ሕዝብ አይወክልም ።
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 2 күн бұрын
ፋኖ ማለት አማራ ነው አማራ ማለት ፋኖ ነው የአማራ ህዝብ ፈጣሪውን የሚፈራ ፈራህ እግዚአብሔር ያለው ነው ሲማርክ እንኳን አይገለም ወደ ቤተሰቦቻቸው ነው የሚልከው የራሳችሁን ጭካኔ ኤና ቅንብር አትለጥፉ ለአምት አመት ያሳያችሁን ስራችሁ ነው ብልጽግና ሲሸነፍ የኦሮሞን ህዝብ እደህዝብ ለማነሳሳት ነው
@meriwameskele1304
@meriwameskele1304 2 күн бұрын
Geta hoy❤ maranatha tolo nalin....❤❤
@Amaru-qf9yd
@Amaru-qf9yd 2 күн бұрын
መምህር እሂን በድህነት ሚማቅቅ ህዝብ ፍልስፍና እያስፈገውም ያንተ ዳግም የተለየ ፍልስፍና ነው ካነቡብኋቸው ፍፁም የተለየ የፓለቲካና የሃይማኖት ፍስፍና እንዴት እብሮ እንደሚሄድ ፥ ቋንቋ እውቅት አንዳልሆነ ማንም ያውቃል ፤እውቀት ሚሆነው አምብቦ በራስ ትርጔሜ ለህዝብ ወይም ለተመልካች ማቅረብ ሲቻልና ያቀርብሁት ምን ተመልካቾቸ ተረድተውኛል ነው ። አሂን የፃፍሁት መተቸት ፈልጌ አይደለም ስለተባበሩት መንግስታት ፥ፍርድ ቤቱን ማን መሰረተው ?ባጀቱንስ ማነው ሚሸፍነው ?ባጀት ሽፋኟ ሃገርስ ማቁብ ለተጣለበ ሃገር መሪ ምንድናት ? ነገ ከነገ ወዲያ ፈርድ ቤቱ፥ዳኞችና አቃቢ እጎች ላይ ምን እርምጃ ይወሰዳል ብለህ እርቀህ ብተነትንልን ተቀባይነት ይኖረዋል። አሊያ ፍርድ ቤቱ እሂን ስላረገ በእራሱ ላይ እባብ እየጠመጠ ሚመጣበትን ሳንረዳ ሊታሰር ሊቆረ ማለት እውቀት አይመስለኝም ሲጀመር አሚራካም ሆነች እስራኤል አባል አይደሉም ።ለማነኛው ይቅርታ ።
@nana2009able
@nana2009able 2 күн бұрын
Many prophets who have been sent to this earth before is to return those who deviated and engulfed in cult worshipping to their lord. I.e To worship only the creator of the heaven and earth. The cult worshipers ( those who sacrifice humans,children ) have been trying to challenge their lord since many thousands years ago. I don't know I feel like the current situation we are in is a test. Dear Abiy I respect what you are doing to awaken the society.
@KokebBeyen
@KokebBeyen 2 күн бұрын
Jesus Christ coming soon Jesus Christ is Lord
@Tsehaye-tp9mn
@Tsehaye-tp9mn 2 күн бұрын
ሰላም መምሕር አብይ 7 ዓመት ተከታታይህ ነኝ ትግሬ ሆን ተብሎ የማሳነሻ የንቀት ቅፅል ስም ነው።ለምን ኦሮሞን ጋ . ተብለው አትጥሩን አይደለንም ያሉት ትግሬም እንደዛው ነው ። መቼም እውቀቱ ሳይኖርህ አይደለም ትክክለኛው መጠሪያው 👉 (ተጋሩ) ነው ለወንድ ትግራዋይ ለሴት ትግራወይቲ ነው እንደምታርመው ተስፋ አለኝ ።ለሁለተኛ ጊዜ ነው የፃፍኩልህ
@fffcfc1524
@fffcfc1524 2 күн бұрын
ሳድስ
@tesfaberket9730
@tesfaberket9730 2 күн бұрын
Doctor abi ሰልጣን ማን አመጣው america ኢደለም ገበር ከፍሎ ሰልጣን ላይ መጣ for exmple tgtiay ላይ ሰልገበረ 1moloin ሰው ነው የገበርው bro
@HanyHany-x1b
@HanyHany-x1b 2 күн бұрын
Bareta
@boyyo10
@boyyo10 2 күн бұрын
ዘረኝነት ጥምብ ነት።🤧
@Haile-yf8sk
@Haile-yf8sk 2 күн бұрын
አንተ ጋዜጠኛና መምህር ነህ ለምን የአገር መሬዋችን በክብር ብትጠራ
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 61 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 13 МЛН
መረጃ በዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ ) ነጭ ነጭዋን
𝗦𝗢𝗟𝗔𝗟𝗔 𝗧𝗨𝗕𝗘
Рет қаралды 849
GERE EMUN PART 205 | ገሬ እሙን ክፋል 205
41:12
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 60 М.
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 61 МЛН