New ethiopian | እስር ነፍሶች | ክፍል ፫ | Part 3

  Рет қаралды 23,686

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

3 жыл бұрын

ክፍል 4 👉 • New ethiopian | እስር ነፍ...
#esirnefsoch2#Tsegayeaberar#ethiopia
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 102
@yetsigelejsarontsige9707
@yetsigelejsarontsige9707 3 жыл бұрын
ፀግሽ እና ማያ አንደኛ አንደኛ ተራኪ 😍😍😍😍😍
@user-ko2cs6ep4e
@user-ko2cs6ep4e 3 жыл бұрын
ዉይይይይይ ማነዉ እንደ እኔ የፀግሽን ቻናል አስር ጊዜ በማየት የደከመ
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 3 жыл бұрын
Enee negn
@user-ko2cs6ep4e
@user-ko2cs6ep4e 3 жыл бұрын
@@amnaalowais2621 አሁንም እንጠብቅ በቃ
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 3 жыл бұрын
@@user-ko2cs6ep4e zare unkan yemimeta ayimeslegnim 🤔
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 3 жыл бұрын
@@user-ko2cs6ep4e yesun dimtsi sesema ye madam quta😠 dirashu yetifal
@blenesweet6383
@blenesweet6383 3 жыл бұрын
Ye enkilf medhanite honehal tsgish thanks for amazing voice and true story 🥰
@user-rz7zh3qi1l
@user-rz7zh3qi1l 3 жыл бұрын
እኛ ሰዎች ስንባል የሌላን ሰው ታሪክ ፣ሚስጥር መስማት ለምን እንደሚያጓጓን ቢያስገርመኝም ፤በዛ ስሜት ሆኜ (በግሌ) መጨረሻውን ለማወቅ ካለኝ ጉጉት የተነሳ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት።አመሰግናለው ፀግሽ
@Rahma-cu5sq
@Rahma-cu5sq 3 жыл бұрын
የሰዎችን ታሪክ ዉጣዉረዱን ማዳመጥ ለኔ እራሴን እድፈትሽ ይረዳኛል አረ በጣም ብዙ ብቻ መግለፄ ያዳግተኛል የራሴንም ታሪክ ደስታና ሃዘኔን ያስታዉሰኛል
@user-co1lp9ui3f
@user-co1lp9ui3f 3 жыл бұрын
ፀጉሺየ እንኮን በሠላም መጣህ የኔ ድምፀ መረዋ እኔኮ ተክፈት ዶት ኮም ጀምሬ ነው የምከታተልህ በክፈት ሥትጠፉ ትፈልጋችሁ ሥንት ቀን ሙሉ ፋኖስላይ አገኘሗችሁ አሁን ደግሞ በዚህ መላልሸ የምሠማው ታሪክ አሁን ድረስ ከፍርስኮ ዱባይ መንታ መንገድ በአጠቃላይ ማለት እዚህ ይቻላል እናመሠግናለን ፀጉሺየ እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጥህ በስደት አለም ላይ ፈታ የምለው ባንተ ትረካወችነው
@lucysabella6727
@lucysabella6727 3 жыл бұрын
ትረካው ምርጥ ነው ኢንስትሮመንታል ሙዚቃው ጋር ልክ የማውቀው ታሪክ እስከ ሚ መሰለኝ በጥማና ነው የማዳምጠው ------
@hannaareru8441
@hannaareru8441 3 жыл бұрын
Ere ene I'm okay with your episode division ! Berta Abate 👍👍👍👍👌
@rimrim5989
@rimrim5989 3 жыл бұрын
ፀግዬ እናመስግናለን እውነት በ ጉጉት ሰጠብቅ ነብር
@gurmug5528
@gurmug5528 3 жыл бұрын
ፀግሽ ምርጥ የስነ ፅሁፍ ስራ
@user-lp3vp3qx1e
@user-lp3vp3qx1e 3 жыл бұрын
ዋው ፀግሽ ድምፅህ እዴት እደሚመስጠኝ ባየህ አሁን አሁንማ በስመአብ ከድምፅህ ፍቅር ሳይዘኝ አይቀርም ሳልሰማ መተኛትም ሆነ የመዳም ስራ መስራት አልቻልኩም። ብቻ በርታልን
@abshawiti847
@abshawiti847 3 жыл бұрын
በጣም ነው እናመሰግናለን ፀግሽ ዬ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@melkamgirma9859
@melkamgirma9859 3 жыл бұрын
ሶሬቲ ደስ ትላለች የኔ አይነት ባህሪ ነው ያላት ቀጣይ ክፍል እጠብቃለው
@tiyaabrham4341
@tiyaabrham4341 3 жыл бұрын
ከአተራረኩ ጀምሮ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 3 жыл бұрын
የሚያጉጉንማ ልንማርበትነው ክፍውንም በጉውንም ያልያማ ተያይዘን ገደል ነዋ መልካም ቀን 👌
@koodothrammeedass6129
@koodothrammeedass6129 3 жыл бұрын
ዋው የሚገር ታሪክ ከሚገርም ድምፅ ጋር
@mimiraye9943
@mimiraye9943 3 жыл бұрын
ጸግሽ እነደ ሁል ግዜው ምርጥ ነው በርታ
@user-il5ct3hu2x
@user-il5ct3hu2x 3 жыл бұрын
እንኳን ለአባታችን ሠፀጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ 💒 በረከቱ ፀሎቱ ፀጋ እና ክብሩ በሃገራችን እና በህዝቦቿ ላይ ይደርብን በቃል ኪዳኑ ይጠብቀን አሜን ሰላምህ ይብዛ ፀግሽ ችግር የለውም አረሳነውም ይልቅ ከቻልክ የምታፈጥንልን በጣም በጉጉት ስለምንጠብቀው ለልባችን ብለክ ነው
@user-il5ct3hu2x
@user-il5ct3hu2x 3 жыл бұрын
ገና ዛሬ ላይክ አደረከኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ አመሰግናለሁ እኔ እና ጓደኞቼ በጣም ነው የምንወድህ የምንከታተላችሁ ገና ከክፈት ዶት ኮም ጀምረን😍💓
@aloooaloo2480
@aloooaloo2480 3 жыл бұрын
ሠለም ፀግሽ በጣም ደስይለል ሰፈ ብታረጋው
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 3 жыл бұрын
Wanawe mametatehe nawe amesgenalhue😍😍👍
@SAMIATUBE1
@SAMIATUBE1 2 жыл бұрын
ዋው ድምፅህ ያምራል ደስ የሚል ታሪክ ነው
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
ይቅር ብለንሀል ፀግሽ እውነት ለመናገር ታሪኩን ልረሳው ስል ደረስክልኝ እንጂ😄10q 🙏👍
@hanabegie7154
@hanabegie7154 3 жыл бұрын
ሳልሰማዉ ነዉ ላይክ ያረኩት ስጠብቅ ነበር ግን ፀግሽ አትቆይ እሺ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ 🙌👍👍👍👍
@prohabetamu
@prohabetamu 3 жыл бұрын
Tesgaye ur the best narrator ever I know. Keep up the good work
@yeasemalij537
@yeasemalij537 3 жыл бұрын
ትገርማለክ 🥰
@zizuebirahim2292
@zizuebirahim2292 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ 👏👌
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 3 жыл бұрын
ሰላም ጸግሽ በጣም ጠፍተሀል እኔ ልሙት ምንድነው ሚስጥሩ እንደ መስከረም ወፋ ሆንክ እኮ ወንድሜ ለማንኛውም እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ።
@user-tn6hh1tn5e
@user-tn6hh1tn5e 3 жыл бұрын
እንኳን ደሕና መጣሕ ፀግሽ
@ashakamal2276
@ashakamal2276 3 жыл бұрын
Tsagesh bagaa nagaa dhuftee dhifamaa iraa hafii 🌹
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ፀግሽ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
ችግር የለውም ፀግሽ ግን በተቻለህ መጠን ቶሎ ቶሎ ለመምጣት ሞክር
@asiahassen1471
@asiahassen1471 3 жыл бұрын
ፀግሽ በእዉነት ድምፅህ ለትረካ አንደኛ ነዉ አመሰግናለሁ በርታልን
@Rahma-cu5sq
@Rahma-cu5sq 3 жыл бұрын
ፀግሽዬ እንዴት ነክ አልነበርኩም ዛሬ መግባቴ ነው በጣም ደክሞኛል ነጌ አዳምጣለዉ በሰላም ስለ መጣክልን ድስ ብሎናል ሰላምክ ይብዛ ባለህበት
@user-lq9bi6ne6l
@user-lq9bi6ne6l 3 жыл бұрын
ፀግሽየ በጣም ዘገየህ
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
ፀግሽ ጠፋህ
@alhamdulillahforeverything4752
@alhamdulillahforeverything4752 3 жыл бұрын
Tsegshye enkuan beselam metahln
@salamhayil3323
@salamhayil3323 3 жыл бұрын
ፀግሽዬ እንኳን ሰላም መጣህ አዎ በጣም እየጠፋህ ነው ታሪኩ በዚሁ ይቀጥል ከአይሚሮ የሚጠፋ አይደለም ለመስታወስ ያህል የትርሀስን የህይወት ታሪክ ሰምተህ ወደቤት ስትመለስ ስልክህ ጠርቶ ሲዘጋ ነበር ሶረቲ ደውላ መሰለኝ በተረፈ ፀግሽዬ እናከብርሀለን
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 3 жыл бұрын
ሠላም እግዚአብሔር ይብዛልህ ፀግሽዬ ላለመጥፋት ሞክር እናመሰግናለን 💕💕💕💕
@dinalemma8149
@dinalemma8149 3 жыл бұрын
እባክ ቶሎ ተመለስ ውዴ ጸግሽ!!!!
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ሱሴ
@emuyadesya
@emuyadesya 3 жыл бұрын
ውስጤ እኮ ነህ ብሮ
@melkamelka4213
@melkamelka4213 3 жыл бұрын
እረምንም ችግር የለውም ለዚህ ድምጽ ግን ያጉጉል አይዙን💖
@ninaaman4586
@ninaaman4586 3 жыл бұрын
Tsegsh wedhalew esh 💋💋💋
@tizumk
@tizumk 3 жыл бұрын
Thank You Tsegesh
@user-yg8ur9kn7t
@user-yg8ur9kn7t 3 жыл бұрын
እሽ ፀግሽዬ አፉቲሊላህ ውድዬ
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 3 жыл бұрын
Unkan beselam metak tsagish 💕
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ
@user-tt9gt2ji3p
@user-tt9gt2ji3p 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣል ፀግሽ!
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
ፀግሽዬ እንኳን ደና መጣክ 2021🙏🙏እንኳን በሰላም አደረሳቹ ውዶቼ አመቱ የሰላም የጤና የስኬት የመተሳሰብ ይሁንልን አሜንንንንን
@abdu2488
@abdu2488 3 жыл бұрын
ፀጋየ አብራር በስራህ በጣም ነው እምደነቀው ከፈት ላይ በጣም አደቀህ ነው ነበር አሁን በራስህ መጣጥህ 👍
@addishode1541
@addishode1541 3 жыл бұрын
I enjoy ur channel very much 🥰never missed ur post ..you are very talented with great voice
@abshawiti847
@abshawiti847 3 жыл бұрын
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ
@eiualtarik1055
@eiualtarik1055 3 жыл бұрын
Tefaheben eko💖
@Hayat79725
@Hayat79725 3 жыл бұрын
Wyyyyy fonkaye enkuan dehna metah🤗🤗
@selamyedengllge2336
@selamyedengllge2336 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@martha8315
@martha8315 3 жыл бұрын
ግን: ፀግሽ: አድናቂህ: ንኝ: እግዚአብሔር: የአንተ: ይሁን::💚💛❤️
@SalamSalam-ck6jz
@SalamSalam-ck6jz 3 жыл бұрын
ሰላም እንካን በሰላም መጣህ ምርጥ
@tizitamekiso5601
@tizitamekiso5601 3 жыл бұрын
I can't Waite
@meriyteddase4167
@meriyteddase4167 3 жыл бұрын
welcome back 🙌🙌🙌
@daniman7353
@daniman7353 3 жыл бұрын
Yameral tsegeshi yeketel begugut eyetebeken new aftenew eshi
@hyata3704
@hyata3704 3 жыл бұрын
ሠላም፡ላንተ፡ፀግሽ፡አራ፡አፉጥነዉ።
@senitsegasenitsega8210
@senitsegasenitsega8210 3 жыл бұрын
Wuyyu tsegish tew gn endazi atakoyben bemariyem
@tuluaberu4362
@tuluaberu4362 3 жыл бұрын
Keteriku yilk yante dimtsi eko ufffff yimesitalllllll😘😘😍😍
@hiitsme6013
@hiitsme6013 3 жыл бұрын
Tolu tula lkelan Enja Akuyakwban Eko
@sosodawet9545
@sosodawet9545 3 жыл бұрын
Welcome
@aminahbahlawy5948
@aminahbahlawy5948 3 жыл бұрын
ምንም አይደል። በሳምንት አንድጊዜ እንደሚታዩ ድራማወች እጠብቃለሁ።
@ienahamere6055
@ienahamere6055 3 жыл бұрын
Welcome tegshe
@yadamawachole557
@yadamawachole557 3 жыл бұрын
እንኩዋ ደና መጣህልን ፀግሽ ግን ፈጠንክ😂😂😍❤
@helengebru7721
@helengebru7721 3 жыл бұрын
Well came bro Happy New year gays 😍
@jerytube5481
@jerytube5481 3 жыл бұрын
Enetebekalen🥰🥰🥰
@chaltuchaltu9118
@chaltuchaltu9118 3 жыл бұрын
Selamik yebza tanafaqi wadim ayi tolotol lamaqirabi mokir takatatayi arfi nw barta
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 жыл бұрын
ዋናው መምጣትህ ነው ፀግሸ
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 3 жыл бұрын
አብሬ በልቼ ተነሳሁ ውይ አንተ
@dadi185
@dadi185 3 жыл бұрын
Weyy mnew yzarew btam atre
@rahematsendawu7906
@rahematsendawu7906 3 жыл бұрын
@sosodawet9545
@sosodawet9545 3 жыл бұрын
🙏😘
@madinamohammad266
@madinamohammad266 3 жыл бұрын
እረፀግሽዘገየህብኝኮበሰላምነው
@tigistmekebebtigist5722
@tigistmekebebtigist5722 3 жыл бұрын
Ya Dematse Adenake Nagn Tsageshe
@user-yz5dh3fw5b
@user-yz5dh3fw5b 3 жыл бұрын
ሰላም ፀግሽ በጣም ደስ ይላል የፀግሽ ወዳጅ የሆናቹ ፍሮፍይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉን በቅንነት በፍላጎታቹ አያስከፍልም
@dadi185
@dadi185 3 жыл бұрын
Segesh enkwan dna metah lalfut knat begugut setbkh nbr
@user-nm9mc2vu7d
@user-nm9mc2vu7d 3 жыл бұрын
,የት ገባህ ክፍል አራት
@totitshow795
@totitshow795 3 жыл бұрын
አው ልከሰ ከፍራንሲስኮ ዱባይ እንዳደረክልን እንደዛ ታረግልናለህ እስከዛ ግን ጣጣ የለውም እንደኔ
@mareyakefelegn9738
@mareyakefelegn9738 3 жыл бұрын
ቀጣዮን ክፍል አፍጥነው
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 3 жыл бұрын
Eshi yqertahn tqblnal tarkunm lersa tensh qerng eko😂 becha begugut setbqw nber
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 3 жыл бұрын
አረ እንዳው ኢሂ ፍቅር የሆነ ልጅ እናመሰግን አለን ፀግሽ
@behailuendale6830
@behailuendale6830 3 жыл бұрын
ለምን የጋሽ ስብሀትን አተርክልንም
@user-vi4xf6cq8l
@user-vi4xf6cq8l 3 жыл бұрын
ኧረ ፀግሺየ አረሳሁትም በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@madinamohammad266
@madinamohammad266 3 жыл бұрын
እረፀግሽይቀጥልዘገየህኮ
@user-feker
@user-feker 3 жыл бұрын
ምነው ዘገየህ ፀግሽ ተናፍቀሀል
@tsehayshmeles6843
@tsehayshmeles6843 3 жыл бұрын
ታሪኩን እኮ እረሳነው ፀግሽ ለምን እንዲ ትቆያለህ
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
አይ ግድ የለም እደምንም ብየ አስታውሸዋለው ፀግሽ ግን ተልተሎ ለመልቀቅ ሞክር እሽ
@user-fs2pi6nn1o
@user-fs2pi6nn1o 3 жыл бұрын
እንዴ አረ አፍጥነው ፀግሽ
@emuyadesya
@emuyadesya 3 жыл бұрын
እረ ጸግሽ ምንድን ነዉ ቻናልህን 1 ሚሊየን ጊዜ ስከፍት አንተ በዛዉ ላሻ እረ ሼ ነዉ ለማንኛውም ዌል ካም
@umunabel7583
@umunabel7583 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ
New ethiopian | እስር ነፍሶች | ክፍል ፬ | Part 4
40:50
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 22 М.
የፍቅር ግርሻ | ክፍል 1
45:37
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 44 М.
skibidi toilet 73 (part 2)
04:15
DaFuq!?Boom!
Рет қаралды 33 МЛН
I PEELED OFF THE CARDBOARD WATERMELON!#asmr
00:56
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 34 МЛН
ዘመን አይሽሬ የ አዳም በረከቶች ...
3:03:08
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 17 М.
New ethiopian  | እስር ነፍሶች | ክፍል ፩  | Part 1
1:28:45
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 54 М.
Ethiopia | yewedianesh | የወዲያነሽ | ክፍል 1
1:44:01
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 49 М.
መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 6 | የመጨረሻ ክፍል
2:14:07
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 8 М.
ኢትዮጵያዊቷ ሰላይ | ምዕራፍ 1
2:44:25
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 30 М.
ሚስቴ እና 6ቱ ወንዶች | ክፍል 1
2:22:22
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 29 М.
New Ethiopia Full True Life Story | ለ 13 ዓመት ያልተነፈስኩት ...
1:12:54
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 52 М.
ኢትዮጵያዊቷ ሰላይ | ምዕራፍ 2 (የ መጨረሻ ምዕራፍ )
3:30:15
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 29 М.
Подкупила курьера, чтобы…😳
0:59
МИР СЕРИАЛОВ И ФИЛЬМОВ🍿
Рет қаралды 6 МЛН
СЛУЧАЙНО перепутал ТАТУИРОВКИ
0:17
Виктор Лодин
Рет қаралды 3,8 МЛН
Funny video entertainment, good entertainment, short films #519
0:43
Entertainment Girl
Рет қаралды 5 МЛН
Самый КРЕПКИЙ ученик!👍
1:00
Petr Savkin
Рет қаралды 2,6 МЛН