New ethiopian | እስር ነፍሶች | ክፍል ፩ | Part 1

  Рет қаралды 54,036

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

3 жыл бұрын

ክፍል 2 👉 • New ethiopian | እስር ነ...
#esirnefsoch#tsegayeaberar#1
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 132
@samsonasrade4945
@samsonasrade4945 9 ай бұрын
Thanks!
@emuyadesya
@emuyadesya 3 жыл бұрын
እንደዉ ጸግሽ ሁል ጊዜ እንደአዲስ ነዉ የምትሆንብኝ አቤት ተሰጥኦ አጃኢብ ነዉ አቦቦቦቦቦቦቦቦቦቦ
@yeasemalij537
@yeasemalij537 3 жыл бұрын
በኤርፎን አንተን እየሰማው የመዳምን ሰራ ቀላል አሸከሽከዋለው መሰለክ!!!!!!ሰትቆይ እኔ አልወድም አትቆይ ፀግሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
ግን ይሄ በመሀል የሚገባው ማስታወቂያ ሲያበሽቅ
@yeasemalij537
@yeasemalij537 3 жыл бұрын
@@user-bl2np8wu4g አዎ ግን እሱ ነው የልፋቱ ክፍያ እንደውም እሰኪፕ ሳናደርግ እንተባበረው
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 3 жыл бұрын
ቀላል ያበሽቃል ማስተዋቂው
@user-od2sz1mw1n
@user-od2sz1mw1n 3 жыл бұрын
የኔቢጤ
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 3 жыл бұрын
ፀግሽይ በማርያም ትረካ እንዲት እንደሚተረክ እዚ KZbin ላይ ለሚርመሰመሱ ግባሶዎች class ስጥልን
@ameleyena3765
@ameleyena3765 3 жыл бұрын
ፀግሽ ሥራህ ምንጊዜም ግሩም ናቸው ከሁሉም የድምፅ ቅየራው ላይ በሄዋኖቹ ምርጥ ነው ይመችህ አባ
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 3 жыл бұрын
የኔ ዘመን ጀግና ፀግሽዬ 💚💛❤️😘😘😘ውድድድ
@loveethiopia5070
@loveethiopia5070 3 жыл бұрын
ፀግሽ እባክህን እሙጓ ን ተረክልን በጣም ምርጥ ድርሰት ነው
@arkshal4844
@arkshal4844 3 жыл бұрын
ሠለምእነዴት
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 3 жыл бұрын
ሠላም እግዚአብሔር ይብዛልህ ፀግሽ ምርጥ ጽሑፍ እና ትረካ እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ቀጣዮን በተስፋ
@user-ng9jo7dm4x
@user-ng9jo7dm4x Ай бұрын
Ere enes kezi demst fiker yizongal❤❤❤❤❤❤
@selamyedengllge2336
@selamyedengllge2336 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ፀግሽ ላዳምጥና እኮምታለሁ
@hannaayenew5727
@hannaayenew5727 3 жыл бұрын
ፀግሽ ጥንቅቅ ያለ ስራ ነው እኮ የምታቀርበው thank you
@ethiomeket1338
@ethiomeket1338 3 жыл бұрын
ከተራኪዎች የምትለየው ስለታሪኩ አጀማመር በደንብ እንዲገባን ትጨነቅልናለህ
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 3 жыл бұрын
እግዚእግዚአብሐር ይመስግን ጸግዬ አሌ ጠፍኮ ልቤ ይሠረስረል በጠም አሪፍ ነዉ ጸጊዬ
@Rahma-cu5sq
@Rahma-cu5sq 3 жыл бұрын
እዳያልቅብኝ እስክትመጣ እየቆጠብኩ ነው የሰማዉት ዛሬ ግን ጨክኜ ጨረስኩት ምርጥ ፅሁፍ ምርጥ አተራረክ ምርጥ ድምፅ ቀጥልበት መልካም ስራ ፀግሽ እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን በጣም
@user-ht8yn1sw4i
@user-ht8yn1sw4i 3 жыл бұрын
ማነው እስኪ እደኔ የሶሪቲ ስድብ የሚያስቀው ወይኔ አተ ምናባክ ነው ግም እምትለው ቃል በጣም ነው እምታስቀኝ
@eritreasmith2957
@eritreasmith2957 3 жыл бұрын
Welcome Tsgeshe you are amizing❤️❤️
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 Жыл бұрын
Tsegaye, pls come with another stories, we listened to the ones you posted may be 4 times. Our ears are ready for another nice stories anyways whether the story is good or not good, your voice make it audible. Berta. Redpectfully F
@mwolde6274
@mwolde6274 3 жыл бұрын
ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን ። ለአንደበትህ ክብረት ይስጥልን በጣም ልብ አንጠልጣይ ነው እባክህን የሚቀጥለውን ክፍል በአስቸኳይ ልቀቅልን።
@rimrim5989
@rimrim5989 3 жыл бұрын
እንክዋን ደናሃ መጣህልን ፀግሽ በጣም እከታተልህ ነበር በማሃል ተአህ ስልመታህ ደስ ብሎኛል ኑርልን
@hannanbeyene1275
@hannanbeyene1275 3 жыл бұрын
ቀጥልልን እጠብቃለን አሪፍ ነው
@chiroadem1311
@chiroadem1311 3 жыл бұрын
Hi stegish arif new thanks bro🥰👍🏾
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 3 жыл бұрын
Well ፅግሻ 😍❤
@samsonasrade4945
@samsonasrade4945 9 ай бұрын
ልዩ ነሕ! እናመሰግናለን።
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 3 жыл бұрын
Hulime beterkhen hna be akrarebehe destenge mange amesgenalhue yemekitelwen atekoyawee ...👍😍😍😍
@user-lw9ub2mu9s
@user-lw9ub2mu9s 3 жыл бұрын
ፀግሽ በጣም እነመሰግነለን 👏👏
@abshawiti847
@abshawiti847 3 жыл бұрын
Welcome ፀግሽ
@user-gk3iv5ko7w
@user-gk3iv5ko7w 6 ай бұрын
wooow betam des emile aterarek betam new emamesgnew 👏
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
ፀግሽ ይመችህ እናመሠግናለን
@tgmarewimarewi3795
@tgmarewimarewi3795 3 жыл бұрын
ጸግሽ አቤት ድምጽ አንተ ተርክ ጉበዝ ብርታ
@eiualtarik1055
@eiualtarik1055 3 жыл бұрын
Eneqwan beselam metahe enamesegenalen💖🙏
@selamsol5845
@selamsol5845 3 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነው ፀግሽ በቃ ትችልበታለህ👍👌
@workabekele5370
@workabekele5370 3 жыл бұрын
You should have 100 subscribe by now. አይ የኛ ሠዉ ሃሜት ብቻ ነዉ የሚወዱ. Keep it up brother . Good job and i enjoyed it. Thank you so much
@gelilanorton9013
@gelilanorton9013 2 жыл бұрын
Thank-you so much God bless you 🙏❤
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 3 жыл бұрын
Welcome back tsegesh 😊
@Hayat79725
@Hayat79725 3 жыл бұрын
Thanks darling😘😘 am ready to listen
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 3 жыл бұрын
Unkan beselam metak tsagish 💕
@ashakamal2276
@ashakamal2276 3 жыл бұрын
Bagaa nagaa dhuftee Tsagesh
@ethiopiawitube8339
@ethiopiawitube8339 3 жыл бұрын
Betam gobeze tseg
@assiassi9863
@assiassi9863 3 жыл бұрын
ስላም ፀግሽዬ ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃልንእ እናመስግናለን
@alemmami3781
@alemmami3781 Жыл бұрын
Thank you so much tsegsh God bless you❤
@sosodawet9545
@sosodawet9545 3 жыл бұрын
Weye edat edemewedek 😘🙏
@solisoli7272
@solisoli7272 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰ዋውው አሪፍነው
@user-iq9uq3ch1d
@user-iq9uq3ch1d 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽየ
@bezawitgirma2638
@bezawitgirma2638 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፀግሽ
@user-qn5oj4hi5j
@user-qn5oj4hi5j 3 жыл бұрын
Tsegsh teleyaleh
@user-vu7rr9is7x
@user-vu7rr9is7x 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ ፀግሽ 😍 አመሰግናለው
@melkamgirma9859
@melkamgirma9859 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጣይ ክፍል በጉጉት እጠብቃለው
@jackyabreha6593
@jackyabreha6593 3 жыл бұрын
Ufffff tsegesheye atetfa siyamrebeh 🥰❤❤❤❤🙏
@afromedia3945
@afromedia3945 3 жыл бұрын
Welcome tsegish
@halimethussen4728
@halimethussen4728 3 жыл бұрын
በጣም ጉሩም ነበረ በርታ ቀጥልበት
@lailalaila2485
@lailalaila2485 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ውንድማቺን
@meriyteddase4167
@meriyteddase4167 3 жыл бұрын
አናመሰግናለን በጣም
@mykids6174
@mykids6174 3 жыл бұрын
Tnx am about to start
@salamhayil3323
@salamhayil3323 3 жыл бұрын
ፀግሽዬ እናመሰግናለን
@yeasemalij537
@yeasemalij537 3 жыл бұрын
ናፍቀከኝ ነበር 🤔💕🤔💕🤔💕🤔💕🤔💕
@koodothrammeedass6129
@koodothrammeedass6129 3 жыл бұрын
ዋው አሪው ነው በጣም
@shitushifa54
@shitushifa54 3 жыл бұрын
addis nagi like this teraka
@hiitsme6013
@hiitsme6013 3 жыл бұрын
Wowwww Demtsa yeltula
@teddyhaile5272
@teddyhaile5272 3 жыл бұрын
ደስ ይላል የተማርኩበት ት/ቤት እና ይኖርኩበት ሰፈር ነው ትረካው ላይ ያለው
@tube-gx5pm
@tube-gx5pm 3 жыл бұрын
Tsegsh 2tegawu kfl betam begugut eyetebekug nw er aftnewu
@addisalametube2147
@addisalametube2147 3 жыл бұрын
ገራሚ እንዳው ገራሚ ነህ❣️👈👌
@user-ek8kl1sk6s
@user-ek8kl1sk6s 2 жыл бұрын
ደስ ይላል እናመሰግናለን
@kisukealshamary9658
@kisukealshamary9658 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ፀግሽ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እንወድሀለን
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
ፀግሽ እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ነው ደግሞ ሰፋ ያለ ስለሆነ ወድጀዋለው
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
ፀግሽዬ መጣክልን
@emuyadesya
@emuyadesya 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውው
@yadamawachole557
@yadamawachole557 3 жыл бұрын
ስወዳቹ😍❤
@hanabegie7154
@hanabegie7154 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሰፈሬ ተጠራ አስኮ ደስ አለኝ
@tirezayoutube2441
@tirezayoutube2441 3 жыл бұрын
Enamasaginalen tsagesh
@lideyabelachiew5816
@lideyabelachiew5816 3 жыл бұрын
Berta ketlewa 2
@shitushifa54
@shitushifa54 3 жыл бұрын
beraboo techelalhe bro
@cell1525
@cell1525 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እንዳት ነህልኝ ስወድህ
@abshawiti847
@abshawiti847 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣሁ
@sosodawet9545
@sosodawet9545 3 жыл бұрын
Arif new 💕
@newideas2447
@newideas2447 3 жыл бұрын
ፀግሽዬ ስወድህ በኦውድዮ በቴሌግራም ልቀቅልን በተረፈ አከብርሃለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ይቀጥልልን ከቆዬህ ደሞ ውርድ ከራሴ 😅😅😅😅😅
@ethiomeket1338
@ethiomeket1338 3 жыл бұрын
ፀግሽየ
@gigi887
@gigi887 3 жыл бұрын
እንኳ ደህና መጣሁ
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሱሴ ቀጣዩን ቶሎ ልቀቅልን
@kinfuminassie7742
@kinfuminassie7742 2 жыл бұрын
ብዙ ትረካዎችህን አዳምጫለሁ በጣም ጥሩ ትተርካለህ አድናቂህም ነኝ ምነው የዛሬ ትረካህ ትረካ አልመስልህ አለኝ ትንሽ ፈጠንክ የምታነብ እንጂ የምትትርክ አትመስልም :: ለወደፊቱ ማሻሻል ከቻልክ መለቴ ነው ይቅርታ::
@user-mb1li8fp9v
@user-mb1li8fp9v 3 жыл бұрын
ስወድህ
@adissadiss7832
@adissadiss7832 3 жыл бұрын
Andegna negn zare
@maretutashome3810
@maretutashome3810 3 жыл бұрын
Stegsh classicalun astekaklin 😍
@mariynegus4438
@mariynegus4438 3 жыл бұрын
Wow
@Makiandnika
@Makiandnika 3 жыл бұрын
እን ኳ ን ደህና መጣህ ጸ ግሺ
@medinaumer1462
@medinaumer1462 3 жыл бұрын
ክፍል ሁለቱን እዳታቆየው ፀግሽ
@seadbinteslam7415
@seadbinteslam7415 3 жыл бұрын
ሰላም ፀግሺ ድምፅክን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ማራኪ ድምፅ አለክ ክፍል 2 በጉጉት እጠብቃለን ፀግሺ መልካም ሰው
@konjitadamuabate646
@konjitadamuabate646 3 жыл бұрын
Wow demtseh ke chelota ga ye teleye kana alew berta
@muluemebetmengesha654
@muluemebetmengesha654 3 жыл бұрын
Ketayun betesfa entebkalen
@maazamaaza4015
@maazamaaza4015 3 жыл бұрын
በጣም በጉጉት የምጠብቅክ ሰው ነክ ፀጋዬ አቦ የሚማርክ ነገር አለክ
@mastwalasmare7061
@mastwalasmare7061 3 жыл бұрын
ፎንቃዬ😘😘😘
@weletekidan8840
@weletekidan8840 3 жыл бұрын
👍👍👍💚💛💖
@ekrutube8089
@ekrutube8089 3 жыл бұрын
ለዛሬ በክፍል አንድ የፍጡር እቃየን አጥቤ ጨረስኩ Next ደግሞ ነገ ፀግሽየ በጣም ትችላለክ 😘የሶረቲ ስድብ አሳቀኝ ግም😂😂😜😜😜
@user-ly8xq8lp2i
@user-ly8xq8lp2i 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
ይቀጥል
@saratareke3673
@saratareke3673 3 жыл бұрын
ወድጄዋናለሁ ።
@tinashuna4038
@tinashuna4038 3 жыл бұрын
አረ ፀግሽ ተቀደምኩ ግን ይመችክ
@solisoli7272
@solisoli7272 3 жыл бұрын
ቀጣዩስ
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 Жыл бұрын
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩❤❤❤❤❤❤
@user-my1cf5js6t
@user-my1cf5js6t 3 жыл бұрын
በሰይፉ ቅረብልን እኖድሀለን
@daniman7353
@daniman7353 3 жыл бұрын
Ere tsegeshi magna part2 begugut eyetebkn new yefeten
@user-yg8ur9kn7t
@user-yg8ur9kn7t 3 жыл бұрын
አወዛውወከን እኮ ጨረስከን 😂
New ethiopian  | እስር ነፍሶች | ክፍል ፪ | Part 2
46:45
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 26 М.
የብርሃን ጩኸት
30:19
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 28 М.
Не пей газировку у мамы в машине
00:28
Даша Боровик
Рет қаралды 10 МЛН
小路飞姐姐居然让路飞小路飞都消失了#海贼王  #路飞
00:47
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 89 МЛН
YouTube's Biggest Mistake..
00:34
Stokes Twins
Рет қаралды 76 МЛН
Bro be careful where you drop the ball  #learnfromkhaby  #comedy
00:19
Khaby. Lame
Рет қаралды 17 МЛН
"ይነዝረኛል!"
1:01:03
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 52 М.
Ethiopia | ሶለኔ | ምዕራፍ 1
1:37:05
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 25 М.
የፍቅር ግርሻ | ክፍል 1
45:37
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 44 М.
Ethiopia | ጥቁር ደም | (ሙሉ ክፍል) | | tiqur dem
3:07:42
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 78 М.
Ethiopia | የበደል ካሳ | ክፍል 2
45:15
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 25 М.
አሮራ | ክፍል 4 | Arora | Part 4
49:56
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 12 М.
Ethiopia | የበደል ካሳ | ክፍል 1
42:29
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 41 М.
Цыганка пристает к посетителям фудкорта
0:16
Новостной Гусь
Рет қаралды 17 МЛН
Дерзкий парень испугался милую девушку!
0:48
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 17 МЛН
Dad Play with me ⚽️😆 Funny Scene 😂
0:18
boxtoxtv
Рет қаралды 22 МЛН