New ethiopian true life story | ለማመን ሚከብድ ... ፊልም የመሰለ

  Рет қаралды 53,800

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Күн бұрын

Пікірлер: 105
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 4 жыл бұрын
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/ ፌስቡክ 👉 facebook.com/tsegaye.aberar.1/
@tsionadmasu8468
@tsionadmasu8468 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ተወልጄ ያደኩበት ሠፈርነው የጠራካቸውንሠወች ቤተሠብሁሉ አቃለው ይህንንታሪክ አላቅም ፍንዶታለይ ተወልጆለሁ ግን ታዝየነበር ምንም ትውስታየለንም። እና አመሠግናለሁ
@TinaHabeshawit
@TinaHabeshawit 4 жыл бұрын
ክፈት ላይ እከታተልህ ነበር : ያንተና የድምጽህ አድናቂህ ነኝ. I'm glad u got ur own KZbin channel keep it up.
@ermiasassfa9516
@ermiasassfa9516 4 жыл бұрын
ብቃት ያለህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በጣም አድናቂህ ነኝ
@aksumawit403
@aksumawit403 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው በተለይ የእናትና ልጅ ፍቅር። እንዲሁም ስለ ወያኔ ኣሁን ጨቋኞች እና ሌቦች እየተባለ የሚወራላቸው ነገር ግን እንደሚባለው ሳይሆን እነሱም ስለ ህዝብ ፍቅር እና ሰላም የታገሉ መሆናቸውን በዚህ ታሪክ ኣረጋግጫለው።እናመሰግናለን ባለታሪክ እውነተኛ ታሪክህ ስለኣካፈልከን። ስላም እና ፍቅር እንዲሁም ኣንድነት ለኣገራችን ኢትዮጵያ ይሁን።ኣሜን
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም የትውልድ መከራ ያም አልፎ ዛሬ ደግሞ ሌላ ችግር አይ ሀገሬ እናመሰግናለን የእውነት ታሬክህን ስላካፈልከን
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
አቤት ሲያሳዝን እግዚአብሔር አገራችን እና አኛንም በያለንበት ከእንደዚህ አይነት ጦርነት ይጠብቀን 🙏🙏 በመቀጠል እንኳን እግዚአብሔር ከሁላችሁም አንድ ሳያጎል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እኔስ የእናቴን እጅ የያዝኩ መስሎኝ ለካስ የጎረቤታችንን የማማ በላይነሽን አጅ ነው የያስኩት ሲል ባለታሪኩ ከተቀመጥኩበት ውኋ ሁኜ ዝም አልኩ እናቱ ምንሆነችበት ብየ እንኳን አገኛት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@mimimussie561
@mimimussie561 3 жыл бұрын
You’re one of the best
@davidodav
@davidodav 2 жыл бұрын
I remember that day..I was kid too....the worst memory ...I am really sorry for my country and the poor people. Still people suffers because of poor politicians!!!! Respect and long live for our beloved mothers!!!!!
@SofanitWorku
@SofanitWorku 11 ай бұрын
ፀግሽ ክፈት ላይ የቀረቡትን ትረካዎች እንደ አዲስ እዚህ ላይ ብድግምልን አሰተማሪ ናቸው እባክህ
@fafelove8893
@fafelove8893 4 жыл бұрын
እናት፣እምዬ ባለታሪኩን ግን ሳላደቀው፣ወይም ሳላመሰግነው፣አላልፍም ወድቆም ሆነ ተነስቶ፣ሰበብ፣ሆኖ፣ለናቱ፣እናቱን፣አድኖዋል ለናት፣እምዬ፣ይሄም፣ሲያሳት፣ነው፣እናቶቻችን፣ሺሺሺ አመት ይኑሩልን የሞቱባችሁም አላህ፣ሶብሩን ይስጣችሁ፣እነሱንም፣አላህ፣ይማራቸው እማ እናቴ፣የመኖሬ ሚስጥር፣ሁሌም እወድሻለሁ መኖሬ ባቺ ነው እማ
@dawoudfarid367
@dawoudfarid367 4 жыл бұрын
የኔ ታላላቆች እህትና ወንድሞቸ የዚህ አስከፊ ዘመን ፅዋ ተካፋይ ነበሩ ያን አስከፊ ዘመን ሲያወሩኝ እርበተበታለሁ እኔ አልተወለድኩም ነበር የሁል ግዜ ፀሎቴ በህይወት ዘመኔ ጦርነትና እርሀብ እዳያሳኝ ነው አምላኬን የምለምነው ጦርነት አስከፊ ነው የማይጠፋ ጠባሳን ጥሎ ያልፋል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 жыл бұрын
እህህህህህህ አስለቀስከኝ ልቤን አመመኝ እምዬ እምዬ እውነት ነው ለልጆቿ የምትከፍለው መስዋእትነቷ ልዩ ነው ።
@ሀብታምየናትዋውድ
@ሀብታምየናትዋውድ 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻው ምን ይሆን እያልኩ ልቤ ባፍንጫየ ልትወታ ምንም አልቀራትም ነበር ነፍፍፍ አመት ያኑራችው
@Rosina.K
@Rosina.K 3 жыл бұрын
This is one of the best stories!!! Thanks for sharing
@yeasemalij537
@yeasemalij537 3 жыл бұрын
እኔ የተወለድኩበት ቀን ነው ይሄንን ታሪክ አደጌ እናቴ ሰትነግረኝ ይገርመኝ ነበር በሌላ አለም ላይም የሆነ ነው የሚመሰለኝ ለምኑም አመሰግናለው 💕💕💕💕💕💕
@user-ly6hl9zn3b
@user-ly6hl9zn3b 4 жыл бұрын
ፀግሸ ሰጠብቅል ነበር እንኳን ደህና መጣህ
@hirutyonas2619
@hirutyonas2619 2 жыл бұрын
I remember those days I lived in legehar at that time you really take me back Thanks for sharing
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 4 жыл бұрын
Wawee betame dese yemeli koyeta nabere bete amesgenalhue👌👌👌👍
@samueleukbay
@samueleukbay 4 жыл бұрын
It is an amazing story Tilesh, I hope this story will come as a movie one day !! I knew from the beginning while we were in Ambo college of agriculture that you are a gifted story teller!!!
@geromeabebe9463
@geromeabebe9463 4 жыл бұрын
Wow des yelala emayen selam belat mert enat 🙏🙏🙏😢
@terudelzewdu8531
@terudelzewdu8531 4 жыл бұрын
ውይ ወንድም ወደ ኃላ መልሰህ ልጅነቴን አስታወስከኝ፣ ከዛ ሁሉ አልፈህ እሁን ላይ ታሪክ ሆኖ ስታወራው ደስ ይላል።
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ 4 жыл бұрын
በስማም እሚገርም ታኪክ ነው እናመሰግናልን ፀግሽ
@martamengesha2491
@martamengesha2491 4 жыл бұрын
አብዬት ቅርስ ትምህርት ቤቴ የተማርኩበት ትዝ አለኝ
@fikiretube6797
@fikiretube6797 4 жыл бұрын
ልረሳው የማልችለው ግዜ
@nathanielyoutube8780
@nathanielyoutube8780 4 жыл бұрын
ጸግሽ እናመሰግናለን በጣም በርታ
@ruttasew2231
@ruttasew2231 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏 እናመሰግናለን
@samri1215
@samri1215 4 жыл бұрын
Wow liktatrikuwist yaleweskimeslegn dres new yesabegn thank you both guys 🙏❤️😍
@timyeh77
@timyeh77 4 жыл бұрын
You are one of the best narrator! Please can you do full of Dr Mihret books, lela sew... Alemenor.. I am dying to hear such profound books in audio!
@samueleukbay
@samueleukbay 4 жыл бұрын
I admire the narrator (Tsegaye)) too
@meseretbayu6064
@meseretbayu6064 4 жыл бұрын
እሺ ፀግሽዬ አሁን አሁን እማ ድምፅህ እየናፈቀኝ ወድጄ ነው የማላዳምጥ ብሮ ስለንባብህ በዋላ እመለስበታለው 🥰thanks bro
@addisalametube2147
@addisalametube2147 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ማኛዬ 👌👈
@mariamali9718
@mariamali9718 4 жыл бұрын
ጣፋጭ ነዉ ፀግሽ
@እውነትአርነትያወጣል
@እውነትአርነትያወጣል 4 жыл бұрын
አንደኛ አይገልፀኝም ፀግሽዬ እንኳን በደህና መጣህልን😍❤ ከወጣቶች የተራኪያን ንጉስ ነህ❤
@aliyamohammedebirahim3031
@aliyamohammedebirahim3031 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ተናፍቀህ ነበር
@monamonamona4890
@monamonamona4890 4 жыл бұрын
Betam yaslekesegn enam des yalegn tarik new esey enkan terefu effffffffffff
@lucysabella6727
@lucysabella6727 3 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ከስንቱ ጭንቀትና መከራ እያሻገረ እዚህ ሲያደርሰ ተመስገን ነው መቼም የእኔም ዘመዶች በዚያ ወቅት እዚያ አካባቢ ነበሩ ታሪኩን ሲወራ አሰታውሳለሁ ምርጥ አፃፃፋ ከምርጥ ትረካ ገር እናመሠግናለን
@selammoges4277
@selammoges4277 4 жыл бұрын
Wow tegeschyeee betam yegermal betam enamesegenalen egzabher yemesgen hulum menoratew
@jvsbsghdkjd1357
@jvsbsghdkjd1357 4 жыл бұрын
አንደኛ ስለሆንኩ ደስ ብሎኛል
@BetyBety-bs1ur
@BetyBety-bs1ur 4 жыл бұрын
እሚገርም ተሰጦ
@AAa-nq4mn
@AAa-nq4mn Жыл бұрын
የነፍስ ስኩፋ ምዕራፍ ሁለት የታል ፀግብዬ😢❤
@kasunabalayzamanawinatyellem
@kasunabalayzamanawinatyellem 3 жыл бұрын
😭😭😭እንዴት ልብ የምነካ ትዉስታ ነዉ
@jessicay3755
@jessicay3755 4 жыл бұрын
መጣህልን እሰኪ ልሰማው
@ይትባናሁሉለፈጣሪይሁን
@ይትባናሁሉለፈጣሪይሁን 4 жыл бұрын
ፀግሽ ግን በሰላምነውእየጠፍክርኮነው በጣምነውየምናፍቀን
@fikergetachew2129
@fikergetachew2129 4 жыл бұрын
U always take me back to z good old days tsgiii ena pls bring hana or like tell her to open her own channel miss her
@tadubekele5301
@tadubekele5301 2 жыл бұрын
ወድሁዋላ ወስድከኝ ለምን ብትለኝ። መጋረጃ እና የደባልነት ህይወት አንድ ክፍል ቤት ውስጥ ሁለት የተለያዩ ስውች ክንልጆቻቸው ክትዳራችው ጋር ቤቱን በመጋረጃ ከፍሎ ግን በስላም መኖር። እይይይይይ ያንን ህይወት እንዴት እናም ጣው
@Sound5650
@Sound5650 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
ፀግሽ እናመሠግናለን
@addishode1541
@addishode1541 4 жыл бұрын
I honestly believe he should have more followers
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 3 жыл бұрын
ይገርማል ዛሬ አልፎ ይተረካል እውነት የማይመስሉ ግን እውነት የነበረ ታሪክ ነው ያኔ 5 አመት ልጂ ነበርኩ እልም መስሎ ይታየኛል ለሊት 9 ላይ ፍዳታውን ተከትሎ በደመ ነፍስ ሁሉም ነብሱን ለማትረፍ እዴት እደነበር አስታውሳለው ወድሜ ሲነጋጋ ቆይ ውሃ ለምኜ ላምጣልሽ ብሎኝ አንዴ ግር ብለው ከመጡ ሰውች ጋር ጠፋው በሁለተኛ ቀኔ ተገኜው ብቻ ሳስበው ያን ግዜ በእልሜ ነው የሚመስለኝ
@enttentt8402
@enttentt8402 4 жыл бұрын
Andajya segsh tnx enamsegnlenl waw naw
@melkamsew4082
@melkamsew4082 2 жыл бұрын
👉ጥላሁን፣ የእናት ውለታዋን ከፍለሀል። የእናት ምርቃት በረከታቸውም ደርሶሀል!! 👉ወንድሜ የዛሬ ልጆች ከራሳቸው በቀር ስለወላጅ ቀድሞ ነገር ግድ አይሰጣቸውም።
@lemlemg542
@lemlemg542 4 жыл бұрын
Wey betami desi yelal mechershaw.
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 жыл бұрын
ፀግሽ ጌታ ይባርክህ ሁሌ እንዳደመምከኝ. እኔ የ6ኪሎ አካባቢ ልጅ ነኝ ይህ ሲከሰት ትዝ የሚለኝ የኛ ቤት ግድግዳ ላይ የቆመ መስታወት ሲወድቅ ነው. የ 7 ወይ 8 አመት ቢሆነኝ ነው. ወያኔ ሲባል ዝንጀሮዎች ይመስሉኝ ነበር. 😮 ግን ይህው አሁንም ከስንት አመታት በኃላ ሀገራችን ውጥንቅጥ ውስጥ ናት ብቻ እግዚአብሔር አምላክ መች ይሆን በቃ የሚለን!? 😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
እንኲን ደህና መጣህ ፀግሽ
@በእምነትየኪድዬስጦታ
@በእምነትየኪድዬስጦታ 3 жыл бұрын
በምናቤ ወደ ኃላ መልስክ ክስተቱ የትላንት የሆነ ያህል በአይምሮዬ ቁልጭ ብሎ አየሁክ ትውልድና እድገቴ ቄራ ነው የዚህ ክፉ ቀን ገፈት ቀማሽ ነበርኩ በእድሜዬ ያየሁት የጭለማና የጭንቅ ቀን ነበር ብዙ ነገሮች ሆኑ በ3 ቀን ውስጥ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አለፈ ላለፋት ነፍስ ይማር
@newaydemisse9131
@newaydemisse9131 4 жыл бұрын
Wow beautiful history!!! thank you
@biratuolika574
@biratuolika574 2 жыл бұрын
yemigerm tireka, bravo
@tomasyohannes294
@tomasyohannes294 Жыл бұрын
እኛ ደግሞ ከናታችን ጋር ከጨርቆስ ተክልዬ ቤተክርስቲያን ነው የሄድነው የማይረሳ መጥፎ የታሪክ ጠባሳ።1983
@meskimas7735
@meskimas7735 4 жыл бұрын
Wow betam des yilal enamesagenalen
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Well come tsegshey
@aldaralarbi378
@aldaralarbi378 4 жыл бұрын
እንኳን ደህናህ ግን በጣም ጠፋህ
@astermekonen9148
@astermekonen9148 4 жыл бұрын
ውይእ ፀግሽእ ሆዴን አመስከው ውይእ ሰፈሬ♥♥
@yerotube20
@yerotube20 4 жыл бұрын
Welcome back ናፍቆቴ
@saraloveyekiristoslij4771
@saraloveyekiristoslij4771 4 жыл бұрын
Enamezeginalen tsegish
@abigailyoutube5300
@abigailyoutube5300 4 жыл бұрын
I like your voice!.. Kip it up!!
@Ummsiyamtube
@Ummsiyamtube 4 жыл бұрын
Well come bro Dimtsih nafkon naber 💝
@deribhana7436
@deribhana7436 4 жыл бұрын
Thank you ❤
@ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈራያ
@ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈራያ 4 жыл бұрын
አየ ደርግ ራያ ላይ የተሰራብንን ግፍ ብታይ ተረግሮ ኣያልቅም ሴት ልጅ በወታደር ለሁለት ለሶስት እምትደፈር በት ባለ ትዳርም ከሆነች ባልዋ ማሳርያ ተደቅኖ በት ትደፈራለች ጎበዝ ተማሪ ነው ከተባለ ተረሽኖ እናት ልጅዋን ልትቀብር ሰላሳ ብር ክፈይ ትባላለች እረ ሰቱ😭😭😭😭😭😭😭😭 እድ ውጭ ዜጋ በልኮፍተርም ተደብደበ ስት ቱን ልገር ባጭሩ ደርግን በጣም እጠላዋለሁ😭😭😭😭
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 4 жыл бұрын
Love your voice dear
@nokkianokkiaa2593
@nokkianokkiaa2593 4 жыл бұрын
Yene konjo unkhan ba Salma mateke👍❣️
@saraemukifleaaemukifle8862
@saraemukifleaaemukifle8862 4 жыл бұрын
Well tgshi😘😘😘😘😘😘
@yenegefrewochyoutubechanne942
@yenegefrewochyoutubechanne942 4 жыл бұрын
የአባታችን ሆይ ልምምድ ለልጆች kzbin.info/www/bejne/l4qckqp4gZeArdU
@tigistmekonnen8704
@tigistmekonnen8704 2 жыл бұрын
Sefereyi neber
@user-feker
@user-feker 4 жыл бұрын
እፍ በናፍቆት ድፍት ሳልል መጣህ
@fairuz1943
@fairuz1943 4 жыл бұрын
Well come
@addishode1541
@addishode1541 4 жыл бұрын
Aww heartwarming ❤️sad story but happy ending Amen🙏🏾
@ienahamere6055
@ienahamere6055 4 жыл бұрын
👌👏
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 Жыл бұрын
🙏🙏
@MohammedAhmed-wn8eg
@MohammedAhmed-wn8eg Жыл бұрын
ቪዲዮው ይረብሻል ፈጣን ነው
@shebuyoutube2484
@shebuyoutube2484 4 жыл бұрын
የኔ ፎንቃ መጣህልኝ
@azanatesfaye3487
@azanatesfaye3487 4 жыл бұрын
Enate mene meteke alate?
@tigistadera3713
@tigistadera3713 4 жыл бұрын
ባለመጋረጃዉ አልጋ ተመተኝ
@gideygebreslasse6169
@gideygebreslasse6169 4 жыл бұрын
Fikir eskemekabr btakerbln dess ylegal sayselechegn endsemaw
@swdswx6661
@swdswx6661 6 ай бұрын
😥💔
@blenalex81
@blenalex81 4 жыл бұрын
Hey tsegesh were have you been ?
@munamuna-gz6gi
@munamuna-gz6gi 4 жыл бұрын
Uuuffffff 😭😭😭😭
@gideygebreslasse6169
@gideygebreslasse6169 4 жыл бұрын
Waww enqan bedehna metah dmtsih eko swedew
@justrandom433
@justrandom433 4 жыл бұрын
Where have you been man?🤔
@meazaseyfu3304
@meazaseyfu3304 4 жыл бұрын
Welcome
@bennomai1955
@bennomai1955 4 жыл бұрын
💘❤❤❤❤👌
@chiroadem1311
@chiroadem1311 4 жыл бұрын
Way menge sira bizu ahunima yetu mengist lehagere xiru new? Inja 😟🥺
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 3 жыл бұрын
👑💎❤😘😘😘
@ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ
@ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ 4 жыл бұрын
ጠግሽ በእናትህ ልለምንህ ዝጏራ እና መርበብት አንብብልን? አመሰግናለሁ::
@yadamawachole557
@yadamawachole557 4 жыл бұрын
ስትናፍቁኝ መጣችሁ😍❤
@azebtesfaye7000
@azebtesfaye7000 Жыл бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@helenabera7214
@helenabera7214 4 жыл бұрын
የማይረሳ ግዜ ሸሽተን ኤየር ጤና ነበር ለተወሰነ ጊዜ የቆየነዉ
@ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
@ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ 4 жыл бұрын
Tsegsh gen dmtseh kal yelegnm beka techlaleh
@millionlucky3742
@millionlucky3742 4 жыл бұрын
ምንም ይሁን ምን ፀግሽ አንተ ካቀረብከው አለመስማት አይቻልም። 3የማከብራቸው ሰዎች እሸቴ የሸገሩ አለምነህ ዋሴ እና ፀግሽ።
@hayathayat9531
@hayathayat9531 4 жыл бұрын
Tagshya fons lay admchulw barsh terka bala tarke engnagn ' amsgnlw
@salmuhairi9618
@salmuhairi9618 4 жыл бұрын
ዴርቶጋዳ ኣቅርብልን
@seyefiqr2014
@seyefiqr2014 4 жыл бұрын
Lelela gize ye hana mastaweshan btaqerb des ylgnal
@fetlework5937
@fetlework5937 4 жыл бұрын
Selam lante yihun yihe yenem tarik new benateh lengerhna thfeh terkelegne.
"ይነዝረኛል!"
1:01:03
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 54 М.
New Ethiopian full - yehamusua beles - "የሀሙሷ በለስ" (ሙሉ ክፍል)
2:13:48
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 131 М.
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 4,2 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 3,1 МЛН
ክፍል 47 #yoadan youtube
10:27
ዮአዳን ዩቱብ
Рет қаралды 376
New Ethiopian Full | የህይወት ብይን | Yehiwot Beyen | ሙሉ ክፍል
1:31:34
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 81 М.
Ethiopia | ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 1
1:22:49
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 34 М.
New Ethiopian Love Story | ፍቅር ወይስ ውለታ
54:17
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 62 М.
ሀኑን ( ሙሉ ክፍል )
2:03:26
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 107 М.
Ethiipian True Love story - የጓደኛዬ ፍቅረኛ
32:08
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 93 М.
Ты - мой братишка! | Копы #кино #сериал #фильм
0:59
把家里的东西都变成贴纸,冰冰人都懵了  [第1集]
1:00
Qian Kexin Fun
Рет қаралды 14 МЛН
вот это поворот 😅
0:27
соловьёв С5
Рет қаралды 2,5 МЛН
Poor little gal#movie #theballadofbusterscruggs #shorts
1:00
Movie Travel
Рет қаралды 14 МЛН
Bro got too serious... ☠️💀 | #trollface
0:20
Fantastic Mayo
Рет қаралды 16 МЛН
Troll face meme Part 2 #shorts #sigma #anime  #trollface
0:17
Reality Gaming
Рет қаралды 15 МЛН