New Ethiopian | የካዛንቺስ ለሊቶች እና ሌሎችም | Tsegaye Aberar

  Рет қаралды 181,615

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

3 жыл бұрын

#yekazanchislelitoch#tsegayeaberar
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 137
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 3 жыл бұрын
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/ ፌስቡክ 👉 facebook.com/tsegaye.aberar.1/
@senifiker479
@senifiker479 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን እንዴት እደምወድክ ድምፅ ስሰማ ተመስጬ ነው ምሰማው
@user-kp3xp4rj2w
@user-kp3xp4rj2w 3 жыл бұрын
@@senifiker479 😂👌👌👌
@senayitaraya3279
@senayitaraya3279 3 жыл бұрын
QQqqqQQ0q
@senayitaraya3279
@senayitaraya3279 3 жыл бұрын
🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🙂🤐🙂🤐🤐🤐🙂🤐🙂🙂🤐🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🙂🤐🤐🙂🙂🤐🤐🙂🙂🤐🤐🙂🤐🙂🤐🙂🙂🤐🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🙂🤐🤐🙂🤐🙂🤐🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🤐🤐🙂🤐🙂🤐🙂🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🤐🙂🙂🤐🙂🤐🙂🤐🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🙂🤐🙂🤐🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🤐🤐🤐🙂🤐🙂🙂🤐🙂🤐🙂🤐🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🙂🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🤐🙂🙂🙂🤐🙂🤐🙂🙂🙂🙂🙂🙂🤐🙂🙂🙂🙂🙂🤐🙂QQ+q
@emebatteklemariam8183
@emebatteklemariam8183 2 жыл бұрын
Tsegaye Aberar
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 Жыл бұрын
ፀጋዬ አብራር የአንተ አተራረክ እኮ ድራማ እንደማዳመጥ ነው። ታላቅ ምስጋና ይገባሃል! ችሎታህን ያለማድነቅ አይቻልም! 🥰
@tedted8833
@tedted8833 3 жыл бұрын
ፀግሽ የአንተ ትረካ እየሰማሁ መተኛት ልምድ ሆኖብኛል የሰማሁት ቢሆንም ደግሚ እየሰማሁ ነው የምተኛው ወጋየሁ ንጋቱ ፍቃዱ ተ/ማሪያም አንተን ተክተውልን አልፈዋል በርታ ወንድሜ
@user-ik6et8yo6c
@user-ik6et8yo6c 3 жыл бұрын
Kk፣ኸረ፣በሳቅ፣ተፈራፈረኩኝ
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
@@user-ik6et8yo6c ያፈራፍርሽ እዉነቷን ነዉ
@user-ik6et8yo6c
@user-ik6et8yo6c 2 жыл бұрын
እና
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 2 жыл бұрын
I do the same
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 2 жыл бұрын
Tsegaye Abrar, are you a journalist? I just want to know more about you. Betam gobez eko neh sitterik us imitating women's voice. I like the guregna tone in your voice. Your women coworkers are not bad either but nothing like your voice.
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
እንዲህ በትረካ ምስጥ አርገዉ ራሳችንን የሚያስቱን ምርጥ ኢትዮጲያዊያንን ማበረታታት ምን ይለናል አይ እኛ ፍለጠዉ ቁረጠዉን የምንወድ ማህበረሰቦች ነን አጃኢብ ነዉ ፀግሼ በርታልን አንተና በራስ ቲዩብ ተራኪን ጥሎብኝ ወዳችኋለሁ ሀገር ቤት ስገባ ከአንተ ጋር ማኪያቶ ከሱጋ ደግሞ ጃንቦ ለመጠጣት እቅዴ ዉስጥ ናችሁ አስብበት!! በርታ ሆዴ❤️❤️❤️
@mahidemisse8422
@mahidemisse8422 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ተራኪ ከምርጥ ድምፅ ጋር እኔማ ያንተን ትረካ መስማት ሱስ ሆኖብኛል:: ፈጣሪ ፀጋህን አብዝቶ ይባርክልህ! በጣም ትልቅ ደረጃ ትደርስ ዘንድ ምኞቴ ነው!
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 3 жыл бұрын
ፍቅር እዳይዝሽ ብቻ😜😜🤪
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 3 жыл бұрын
😍😍😍
@mekditariku9966
@mekditariku9966 3 жыл бұрын
3ዓመት ሙሉ የሰማውት የማልሰለቸው ድምፅ ፀጋዬ አብራራ❤️
@azebbekele4300
@azebbekele4300 3 жыл бұрын
ፀግሽ እግዚአብሔርን አመስግን በጣም ምርጥ ድምፅ ስለሰጠህ
@seblehaile7654
@seblehaile7654 3 жыл бұрын
ወንድም ፀጋዬ በቪዲዮ አሰደግፈህ አገሬን ስላሳየህን አመሰግናለሁ። ለማንኛውም በዚህ ሳምት ጠፍተሀል
@user-ok8nb2jh2e
@user-ok8nb2jh2e 3 жыл бұрын
የምታቀርበው ፁሑፎች በማዳመጥ አዲስ አበባን እንደገና ለማየት እናፈቃለሁ ለመሄድ ግን አልችልም የሚናፍቁኝ እናት አባቴ የሉም ወንድምና እህቶቼም ከኢቲዮጵያ ውጪ ናቸው አይ ስደት ፡…ሳሳዝን
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 3 жыл бұрын
በጣም ደስ አኝ ስተመጣ የኔ አስተማሪ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
የምን እንቅልፍ ማጣት ፀግሽ እያለ. ኑርልኝ ❤
@habiibjames9218
@habiibjames9218 2 жыл бұрын
ጸግሽ ኢኔ በጠምነዉ ማማሰግነዉ ኢሽ ሰለምህ ይብዘ ቀጥልበት ❤❤🙏🙏
@melkamelka4213
@melkamelka4213 3 жыл бұрын
ሰሙኑን የት ነበርኩ ለራሴ ነው ምነው የጸግሽ ትረካ አምልጡኝ ነበር ዛሬግን ባጋጣ ሚ አገኜሁት ድምጽህን ለመስማት እዴት እደምጓጓ በተለይ በሴት መልክ ድምጽህ❤👏
@user-vi4xf6cq8l
@user-vi4xf6cq8l 3 жыл бұрын
ፀግሽዬ ሱሴ እኳን ደህና መጣክልን ደግሞ በጣም ጠፍተካል ምነው ስለተወደድክ ነዉ መሰል በተረፈ እንወድካለን አትጥፋ
@atarahashenafi7869
@atarahashenafi7869 Жыл бұрын
እንቁራሪት!ደግሞ የምትቀላቅለው ባዕዶ ቃል፤ደባሪ!
@ediltitekle712
@ediltitekle712 3 жыл бұрын
ድምፅህ ደስ ይላል የምታቀርባቸው ታሪኮቾ ይመስ ጡኛል በርታ ፀግሽ።
@tigistmesfin4360
@tigistmesfin4360 3 жыл бұрын
ፅጋይ ትረካዎችህን በሙሉ በጣም Enjoy 😉. አድሪጌዋለሁ Thank you.
@meskeremesheta5858
@meskeremesheta5858 2 жыл бұрын
ሠላም ፀጋዬ ትረካህን እወደዋለው ስራ እየሠራሁ ብዙዎቹን አዳምቼዋለሁ አሁንም አዳምጣለው አመሠግናለው ጤና ከእድሜጋ እመኛለው!!
@abebechmuluna8759
@abebechmuluna8759 3 жыл бұрын
ፀግሽ ሰላምህ ይብዛህ ብዙ አመት ተከታይህ ነኝ ምርጥ ስራ ነው።
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 3 жыл бұрын
የኔ ምርጥ እንዴት ድምጽህ እደናፈቀኝ ወድድድድድ እድሜ ጤና እመኛለሁ ላተ
@user-my3dn1so4u
@user-my3dn1so4u 2 жыл бұрын
አይ የኛ ነገር ዘረኝነት በደማችን ተሰራጭ እኩ ወገኖች በምን ሁኔታ ነው ከዚህ በሽታችን የምንደነው አይ የኛ መጨረሻ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያአላህ
@sofiwassu8661
@sofiwassu8661 3 жыл бұрын
በዚ ድምፅ ነው ልቤን ያጣሁት😢💖
@danihaile671
@danihaile671 3 жыл бұрын
Thanks tsegish , be arif seat metah!!👍💯
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 жыл бұрын
ዋው ከልቤ አመሰግናለሁ ፀግሸ ትላንት ጀምሬ ዛረ ጬረሰኩት😘
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 3 жыл бұрын
፨ፍርዬ ድሮም ጭብል አይደላትም ያፍናታል ያማል ቅኔው የገባው 🤣🤣🤣🤣
@rasdashen7953
@rasdashen7953 3 жыл бұрын
ፀጋይ አብራር አብዶ የታዋቂው አርቲስት አብራር አብዶ ልጅ በርታ!!!!
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 3 жыл бұрын
ነው እዴ ዛሬ ገና አወኩ ሚስጥር አወጣክ 😜
@lovebobe7980
@lovebobe7980 2 жыл бұрын
Yegermhal ahun yehen tereka le huletega mesemate new betam betam arefe azenagena asetemary new Tegeshe betam amesegnalhu wenedeme❤
@ashakamal2276
@ashakamal2276 3 жыл бұрын
Tsagesh bagaa nagaa dhuftee maaf badee
@saranitasama5535
@saranitasama5535 3 жыл бұрын
❤❤❤😍😍
@bezawitgirma2638
@bezawitgirma2638 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ የማከብርህ ፀግሽዬ ስራ ስጨርስ እሰማዋለሁ ከዛ ለኮሜንት እመጣለሁ
@user-tn6hh1tn5e
@user-tn6hh1tn5e 3 жыл бұрын
እንኳን ደሕና መጣሕ ፀግሽ
@bereketlemma2043
@bereketlemma2043 3 жыл бұрын
Tsegish hope Alex Abreham’s new book will be ur next project. God bless!!
@user-ik6et8yo6c
@user-ik6et8yo6c 3 жыл бұрын
ፀጊሽ፣ኸንኳን፣ደሕና፣መጣሕ፣ሰላምነው፣በተለይ፣አገርቤት፣በደዚ፣አይነት፣ይቱብ፣ማየት፣ደስ፣ይለኛል
@selammoges4277
@selammoges4277 3 жыл бұрын
Betam enamesegenalen tegeschye betam teftek neber enkan beselam metahelen bertalen
@woynag9121
@woynag9121 3 жыл бұрын
Wow dimtsh eko gerami new👍❤️
@hshszvvsg7121
@hshszvvsg7121 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መረዋው ሁሌም አዳምጥሀለሁ ማዳም ኩሽና ሆኘ
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
ፀግሽዬ 4 ዓመት አሰተማሪ😍 የተደገመ ነው
@mimiraye9943
@mimiraye9943 3 жыл бұрын
ጸግሸዬ ቆንጆ ነው በርታ እኔ ሰራ ሳልጨርሰ አለቀብኝ
@atube5268
@atube5268 3 жыл бұрын
ፀግሽዬ እናመስግናለን♥♥♥
@biniyamderib7372
@biniyamderib7372 Жыл бұрын
ተመችቶኛል በጣም ይመችህ
@wubalemmoma
@wubalemmoma 3 жыл бұрын
ዋዉ ድምፅህ አንደኛ ነዉ
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ሱሴ
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 3 жыл бұрын
ደስ ሲል እዲስ ስራ መቶልናል
@user-xg1zf4og7j
@user-xg1zf4og7j 3 жыл бұрын
ፍቄ ፀግሽ ማሂ ሶስታቹም ለኔ ውስጤ ነቻው ክፈት ዶትኮምለይ ነበር ማደምጠው
@weynikebede3333
@weynikebede3333 3 жыл бұрын
Enamesegnalen betam
@totitshow795
@totitshow795 3 жыл бұрын
እስር ነብሶች አለቀብን አይደል ኮሜንት መፃፍ ደሞ አይቻልም እንኳን ደና መጣህ ብሮዬ
@sosodawet9545
@sosodawet9545 3 жыл бұрын
Thanks my dear💕🙏
@dochodocho8126
@dochodocho8126 2 жыл бұрын
Thank you!
@wondeyeamen12
@wondeyeamen12 Жыл бұрын
Love it
@aydabakeet3465
@aydabakeet3465 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ግን እባክህ ሁሌም መጨረሻ ውን አሳምረው አንጠልጥለው
@raheltdenekgirma1637
@raheltdenekgirma1637 3 жыл бұрын
ያባባ አብራር ልጅ........ woooooo ስትችልበት እኮ.
@asliahmed6569
@asliahmed6569 3 жыл бұрын
💝 እናመሰግናለን
@wassyhuntekabe1760
@wassyhuntekabe1760 Жыл бұрын
በውነት የተፈጠርከው ለዚህ ነው በትጋት ቀጥልበት
@assiassi9863
@assiassi9863 3 жыл бұрын
ፀግሽዬ አቤት ድምፅ መረዋ
@user-xg1zf4og7j
@user-xg1zf4og7j 3 жыл бұрын
ፀግሽ ወንድማችን
@raskirubel8304
@raskirubel8304 3 жыл бұрын
Tsegish and his followers let me tell you my story, am not good in telling story though How to start off?idono. Let me go through my you tube, oh shit tsegish released a new video, let’s go hit the crank fire it up down to the Tx highway, take the middle line, my bad it is not auto drive, good not to be the 1930,s Ford manual though, any ways it is flying no consider the damn speed limit who hell is to pull me over,still enjoying the story..eventually the story is coming to an end, me too my destination let me take my exit. The rest of my time will be rolling back in history missing my girl back home. I told you am not good telling stories, but the moral was to appreciate tsegish how he make my days better, that turtle 8 hour flies fast to get me to my paychek. Thanks bro
@emuyadesya
@emuyadesya 3 жыл бұрын
ጸግዬ ግን በጣም እየጠፋህ ተቸገርን ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ምን እንደምመኝ ታቃለህ ስትተርክ ማየትትትትትትትትት
@hyata3704
@hyata3704 3 жыл бұрын
ዬጠፉ፡ሠዉ፡እንኳ፡በሠላም፡መጣክ።
@haymanotayeleyoutube5810
@haymanotayeleyoutube5810 3 жыл бұрын
Betam arif neber gn tyake alengi lemndnewu wendoch yelbachuhn keserachuh behale tetetengi yemtlut ena yemtsheshut ?
@kalkidandereje5230
@kalkidandereje5230 Жыл бұрын
Yene wedi ahunma susi honbgn demts bertalin hulum metanebachew des yemeli aterarek new
@urael225
@urael225 3 жыл бұрын
Hi tsegesh bro I like your page when you come with kefete page but can I ask one question are you ethiotimes news reader with one guy I need answer please
@henokkoneh2391
@henokkoneh2391 3 жыл бұрын
በርታ
@brektiaraya9760
@brektiaraya9760 2 жыл бұрын
We love you my friend
@mikazmedia2357
@mikazmedia2357 2 жыл бұрын
nice
@aaff755
@aaff755 2 жыл бұрын
ግሩም ተሰጦ
@user-tt9gt2ji3p
@user-tt9gt2ji3p 3 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን
@userphone9487
@userphone9487 2 жыл бұрын
ፀጋዬ አብራር አድናቂህ ነኝ ደሞ ሱስ ይዞኛል
@atsedeshumiye3520
@atsedeshumiye3520 3 жыл бұрын
Selam Fekir tena Temgnhu Lante Tsigesh Enkuan Metahlen Begugut New Eko Emsmah Asun Ahun Ema Susi Hunhale Attefa Eshi
@user-nx7iz4tj3l
@user-nx7iz4tj3l 3 жыл бұрын
እስር ነፍሶች ግን መጨረሻው አይነፋም እውነት ዘግሽ
@Lidiya_N.
@Lidiya_N. 3 жыл бұрын
Hi Tsegaye!
@merrymerry5485
@merrymerry5485 3 жыл бұрын
Des tlaleh ❤🙏
@teddyhaile5272
@teddyhaile5272 3 жыл бұрын
welcam back tsgesh
@atsedeshumiye3520
@atsedeshumiye3520 3 жыл бұрын
ፀግሽ
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
ፀግሽ የምርጥች ምርጫ
@hayathasen7031
@hayathasen7031 2 жыл бұрын
ፀግሽ በድምፅክ አንድ ሙዚቃ አቅርብልን በተለ ስለድሮ ጓደኛ ቢዬን ይመረጣል 🙏
@wudneshdemesse
@wudneshdemesse Жыл бұрын
demtsihen siwedew😊
@user-xg1zf4og7j
@user-xg1zf4og7j 3 жыл бұрын
እነመሰግነለን
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 3 жыл бұрын
ፀግሽ አንደ በፊቱ ቴሌግራም ቻናል ላይ በኦዲዮ ለምን አትለቅልንም ዳውሎድ አድርገን፣ አንድናዳምጠው አባክህ ፀግሽ 🙏
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 3 жыл бұрын
@semayawi በናትሽ አይነፋም አንድ አነዴ ዋይፋይ ሲጠፋ ለማዳምጥ ነው ውድዋ 😉😏
@yordieshetu7087
@yordieshetu7087 3 жыл бұрын
ፀግሽዬ እባክህ ከአድማስ ባሻገር
@helenwoldeargay5377
@helenwoldeargay5377 3 жыл бұрын
አንደኛ ነህ
@chunnuchunnu8231
@chunnuchunnu8231 2 жыл бұрын
ፀግሽ ትችላለሕ እውነት
@aniyan1928
@aniyan1928 Жыл бұрын
ዋዉ😘😘😘
@michaelwoldemichael9883
@michaelwoldemichael9883 3 жыл бұрын
Tsegish yarada lij selam neh wey wedaje??tesiteh neber ke konjowochu behuala alisemahuhim we come back ✌️❤️🤪🙏🇪🇹
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
ፀግሽ እኳን በአዲሥ ሥራ መጣህልን ከልብ እናመሠግናለን
@sisy5472
@sisy5472 Жыл бұрын
demtsihen betam ewodewalew
@tedycell8279
@tedycell8279 3 жыл бұрын
ሱሴ ድምፀህ ሠላም አለው በተለይ የሴቶቹ ፖርት የሌለ ነው ሚከይፈኝ አና ደሞ ቶሎ ቶሎ ናልን ፕሊስ ንጉሳችን
@dinalemma8149
@dinalemma8149 3 жыл бұрын
ፀግሽ እባክ እዲ አትጥፋብኝ ስወድ
@user-hy2ry3tn1p
@user-hy2ry3tn1p 3 жыл бұрын
ፀግሽ በተለይ የሰቶች ሳቅ ስትስቅ ነጣም ነው ድስ የምለኝ ኧረ አትጥፋ ፀግሽ
@yoanngripon5797
@yoanngripon5797 3 жыл бұрын
ፀግሽ ድምፅህ ዋው ፍቅር ያስይዛል እንዳታጨስበት❤️❤️
@getayadnal992
@getayadnal992 3 жыл бұрын
Selam
@SalamSalam-ck6jz
@SalamSalam-ck6jz 3 жыл бұрын
እንዴው ስወድህ
@kidisth.dukamo6638
@kidisth.dukamo6638 2 жыл бұрын
❤❤❤👍
@user-my3dn1so4u
@user-my3dn1so4u 2 жыл бұрын
Tsegesh ,እየበላህ ነበር ሰለልጁ የጥፍር ቆሻሻ ሰታወራ ዘግ ኝክክክክክክክክክክክክክክክክ
@tarmariali834
@tarmariali834 3 жыл бұрын
Swedhko yene adege
@ezanatewlde1414
@ezanatewlde1414 3 жыл бұрын
Hi hi kasanchis sesema endeyt des endalegni gena alsemawtem kkkk terkahen eysemaw new yemtegnaw Enamsegnalen
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 Жыл бұрын
ስምህ እና ሙያህ አንድ ፀጋዪ አብራራው ማለት
@bettytube2
@bettytube2 3 жыл бұрын
የመኪና ጉዞ ብታቆመው ጥሩ ነበር
@zeynbdessu4346
@zeynbdessu4346 3 жыл бұрын
Demsth susa new
@AminaAmina-st5sx
@AminaAmina-st5sx 3 жыл бұрын
Ewnet bante bezu tekyeriyalehu lante selot nw enji lila mn mareg yechalal
@user-feker
@user-feker 3 жыл бұрын
ሱሴ
@fiqerkonjo9790
@fiqerkonjo9790 3 жыл бұрын
Tsegshye fonkay
New Ethiopian full - yehamusua beles - "የሀሙሷ በለስ" (ሙሉ ክፍል)
2:13:48
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 127 М.
የአያቴ ድግምት እና አማላይዋ ጎረቤቴ
2:05:55
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 70 М.
顔面水槽がブサイク過ぎるwwwww
00:58
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 123 МЛН
Como ela fez isso? 😲
00:12
Los Wagners
Рет қаралды 23 МЛН
Omega Boy Past 3 #funny #viral #comedy
00:22
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
ሞገደኛው ነውጤ አጭር ልብ ወለድ ትረካ
56:59
ሚስቴ እና 6ቱ ወንዶች | ክፍል 1
2:22:22
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 29 М.
Ethiopia | መንታ እውነት እና ሌሎችም .... | Tsegaye Aberar
2:22:26
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 86 М.
ኢትዮጵያዊቷ ሰላይ | ምዕራፍ 1
2:44:25
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 31 М.
መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 4 | የ ጨነቀ እለት ...
2:50:01
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 14 М.
የሚስቴ ውሽማ እና ሌሎችም
3:06:07
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 49 М.
.... ይቆማል!
1:46:14
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 81 М.
Помогла мальчику сбежать от бандитов 🥺 #фильм #сериал
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 2,6 МЛН
Сэр да сэр
0:10
Декаэдр
Рет қаралды 9 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 3,3 МЛН
Teddy Bear CAPSULES? 😱🧸
0:32
LosWagners ENG
Рет қаралды 7 МЛН