No-Go... ጉዳዩ ከየት ወዴት ? // ቆይታ ከዘመዴ ጋር

  Рет қаралды 56,798

Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ

Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ

25 күн бұрын

No-Go... ጉዳዩ ከየት ወዴት ? // ቆይታ ከዘመዴ ጋር #ethiobeteseb

Пікірлер: 172
@wawagobie9755
@wawagobie9755 23 күн бұрын
አማኞች ሲደክሙ አባቶች መከራቸው ይበዛል፥፥ እኛ ፈርተም ይሁን በሌላ ዝም በማለታችን አባቶቻችንን ሃገራቸው እንዳይገቡ ይከለከላሉ፥፥ ሃይማኖታችንን ሲያበላሹት ዝምታው አይገባኝም፥፥
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 23 күн бұрын
ይገባል የጭንቅ ቀን አባት ናቸዉ ለዓይማኖት የቆሙ ለእዉነት የቆሙ የምናከብራቸዉ🙏❤️ረጅም ዕድሜ ከጤናሃ ጋራ አቤቱይቅር በለን🙏🙏🙏
@user-tl4oy7dq6o
@user-tl4oy7dq6o 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያን ያሰፍልን
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 23 күн бұрын
መምህር ሳሙኤል ደስ የምትሉ ቁጥብ ሰው ነወት ኑሩልን 🥰 ዘመዳችን አዳምጨ አልጠግብክም የኛ ዕንባ ጠባቂ ኑርልን 🥰🥰
@user-jk8br3et9v
@user-jk8br3et9v 22 күн бұрын
ውይ እግዚአብሔር ዘመድኩን ተባረክ ትክክል ነው ያልከው አጀት ታርሳሉህ ብዙ አባቶች እረኛ ምን እንደሆነ ጠፍቶታል እግዚአብሄር ለሁሉም ልቦና ይስጠው 😭😭😭😭👏👏👏
@mehretbelayneh
@mehretbelayneh 23 күн бұрын
እንቆማለን ክአባታችን ጋር
@hnoktadl2900
@hnoktadl2900 23 күн бұрын
አለን አለን ከነጌሌ አርሲ
@AA-se3cf
@AA-se3cf 23 күн бұрын
ግርምት!!! በምእመናን ሀብት እና ንብረት ይህን ያህል የስልጣን ሽሚያ ምን ይባላል??? እግዚአብሔር በአባቶቻችን ላይ ምህረቱን ይስጥልን በጉንም ከፍየሉ ይለይልን:: ትክክለኛውን አባት እግዚአብሔር መርጦ እና ፈትሾ ለምእመናን ያኑርልን ::የአባቶች መውደቅ ለምእመናን ተስፋ ያስቆርጣል:: ማስተዋሉን ይስጥልን
@user-fk9gk9fc4h
@user-fk9gk9fc4h 23 күн бұрын
ሳሚዬ የእኔ ልጅ የእኔ ወንድም እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰህ ልጄ ይህ ሰላምታ ከደረሰህ ሰላምታህ ይድረሰኝ እንኳን ለዚህ ታላቅ ደረጃ አደረሰህ እድሜ ጤናውን ለአንተም ለወንድሜ ለልጄ ዘመድኩን በቀለ ከልብ እንዲሰጣችሁ የዘወትር ጸሎቴ ነው እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፣
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 23 күн бұрын
አቡነ ሉቃስስ የሚችሉትን የአባትነታቸውን አውግዘው ለህዝቡ ቁመው እረኝነታቸውን አስመስክረው በተከታዮቻቸው ልብ ታላቅ ቦታ አላቸው!!! የእውነት አምላክ አንድቀን ለዛች ሀገርና ለዛ ህዝብ ምህረትን ያደርጋል።እሳቸውም ያኔ በክብር አገራቸው ይገባሉ። ችግር የለም።
@sara_mandefro
@sara_mandefro 23 күн бұрын
መምህር ዘመዴዴዴዴ ወቀሲስ ሳሙኤል እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤😊
@user-hh4ii2bh3u
@user-hh4ii2bh3u 23 күн бұрын
እግዚአብሔር መንገድ አለው። እናንት በዚህ አስቸጋሬ ጊዜ እግዚአብሔር ስለሰጠን እናመሰግነዋለን።
@workuassefa6481
@workuassefa6481 23 күн бұрын
መመህር ተብላቹሁ የኔን ሀሳብ ብቻ ሰሙ አትበሉ ቴሌግራማቹሁላይ ሰው በሀሳብ ሲሞግታቹሁ ታባርራላቹሁ ልብ ይስጣቹሁ።
@mucheabere1437
@mucheabere1437 23 күн бұрын
I simply have said zemedkun is Thomas sankara of Amhara, but it is been a long time to start thinking that he is very dangerous. Now the secret is started to be uncovered. one day Dr. Aby had surprised us more, so did zemedkun.
@rosamelaku4363
@rosamelaku4363 23 күн бұрын
May our Lord and savior have mercy on all of us and give our fathers the wisdom and courage to stand with the truth!!! Thank you very much for being always the right side of the story and keep your trust with our church even if you both aren’t rewarded from it. Much love and appreciation for both of you and many blessings to both of you with your beloved families🙏💕
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!! ዘመዴ የጳጳሱን ስማቸውን አልጠራም።
@Samitrghh
@Samitrghh 20 күн бұрын
ፖለቲካ ማለት ውሸት ነው ያላቹ ማነው ማይ ካድራ እራእያ ማይሎሚን አዲ ኳላ ማይፀብሪ ሁመራ በትግራይ ክልል የሚገኝ ደቡብ ትግራይ እና ምራብ ትግራይ የሚገኝ መሬት ነው በታሪክም ከኤዳቹ በህገ መንግስቱም በፊት የምትሉት አማራነ ን በአማርኛ እንማር ነበር አማርኛ ከፈለጋቹ ወደወለቃቹበት ወደክልላቹ ኢዱ ተባላቹ አማርኛ እደማንኛውም ክልል አንድ ሰብጀክት ይሰጣልተባላቹ አብይ ሲመጣ የናተ መንግስት መስሏቹ ልቡናቹ እያወቀ የኛ ነው ግግም አሁንም ልምከራቹ በውሸት ትርክት ሰው አታባሉ የአብይ ኳስ አትሁኑ ውሸት መቼም አያሸንፍም እንዲ አምታታቹ የሌላ ሰው መሬት ወስዳቹ ይሆናል ማንም ታሪክ አጥንቶ ሲደርስበት ማንም አይለቃቹሁም😮
@inatbizu9051
@inatbizu9051 23 күн бұрын
አለን አለን መ/ምዘመዲኩን መ /ም ሳሙኤል ከካሊፎርኒያ U S A
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 23 күн бұрын
ዘመዴ መምህር ሳሙኤል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤😊😊
@woinshetbelachew6533
@woinshetbelachew6533 23 күн бұрын
ሰላም፡መምህር፡ሳሙኤል፡ወንድሜ፡ዘመዴ፡የጌታ፡ፀጋ፡ይብዛላችሁ፡ወገኖቼ።
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 23 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤናችሁን አብዝቶ ይስጥልን
@alemneshtaye5739
@alemneshtaye5739 23 күн бұрын
በርቱልን ታስፈልጉናላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከላስ ቤጋስ
@yealemzwdyitay9923
@yealemzwdyitay9923 23 күн бұрын
ቀሲስ እባክዎ ፕሮግራሞችን በመረጃ ቴሌቪዥን እንድንከታተለው ይሁን!
@haides2521
@haides2521 22 күн бұрын
ትግሉ ከአገር ቤት ወደ አሜሪካ እና ውጭ አገራት ከች ብሏል። እንግዲህ ማየት ነው፣አባቶችንም(እረኛዎችንም) ፣ምዕመናኑንም(በጎችንም)።አቡነ ሉቃስ ግን ምን ማለት ነበረባቸው ከዚህ ውጭ ነው አሁንም አባቶች የሚያስቡት የሰላሙን ግዜ ሥብከት ነው፣ማንን ነው የሚሰብኩትስ፣አትግደሉ ፣ነስሃ ግቡ ነው ፣እነ ማንን ነው ነስሃ የሚያስገቡ…ብዙ ማለት ይቻላል??????የመነኩሳት አገርስ የት ነው ፣እንዳስተማሩን ከሆነ????
@yihuntariku2820
@yihuntariku2820 23 күн бұрын
መአታችን የበዛው ያላንዳች እንደሆነ ይታወቃል። በየገጠሩ ሴሴኛ ካህን የአጥቢያ አስተዳዳሪ እየመደቡ ምዕመኑን የሚያስበረግጉና የሚያዘርፉ ናቸው።
@Betseha-ee1no
@Betseha-ee1no 23 күн бұрын
እኔ እንደሚገባኝ አሁን የውስጣችንን በውስጥ ትተን ጠላቶቻችንን እንግጠም። ሌላውን እንደርስበታለን።
@mahig1003
@mahig1003 16 күн бұрын
ትክክል እንደርስበታለን አሁን ምናል አንድ ሆነን ብንታገል😢
@tesfayemekonnen124
@tesfayemekonnen124 16 күн бұрын
እ/ር ይባርካችሁ
@JK-lp6di
@JK-lp6di 23 күн бұрын
ለአቡነ ሉቃስ አጋር መሆን ይገባናል። ማድረግ ያለብኝን: ከእግዚአብሄር ጋር እፈጽማለሁኝ በረከታቸው ይደርብን። ወሳኝ የሆነ መርሀ ግብር ስላቀረባችሁልን በእግዚአብሄር ስም እናመሰግናለን። ረዥም እድሜ ጤናና አቅም ይስጣችሁ። ኮራንባችሁ!
@birhanuyigletu72
@birhanuyigletu72 23 күн бұрын
በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን። ዋናው ነገር ወደ ሀገር እንዳይገቡ የተከለከሉ አባቶችም ሆነ ያልተከለከልቱ ምንም ጊዜ ማባከን አያስፈልግም ተሰባስቦ አንድ ትልቅ ተቋም ፈጥሮ ስር ነቀል ለውጥ እንዲመጣ አባቶች በቻሉት መልኩ የሚታገሉ ሀይሎችን እያስታረቁ ሀሳብ እየሰጡ በማንኛውም ሁኔታ እያገዙ የስርአት ለውጥ እንዲመጣ ማድረግ ነው። የሚያስፈልገው የስርዓት ለውጥ ከሌለ የቤተክርስቲያኗ ችግር አይፈታም። እዛ ላይ ትኩረት ተሰጥቶት ቢሰራ መልካም ነው።
@Tseha27Tube
@Tseha27Tube 22 күн бұрын
መምህሮቻችን ክበሩልን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ለቤተ ክርስቲያን የሚበጀውን ሥራ ይሥራልን እውነተኛ አባቶችን እቅፍ ድግፍ ያድርግልን ❤❤❤
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 23 күн бұрын
እኚህን ቅዱስ አባት የከለከላችሁ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ እናንተ የውሽት ተባባሪ አስመሳይ ናችሁ እግዚአብሔር ይፈርዳል ::ይህ ሁሉ ይህዝብ ገንዘብ ነው እንዴት ቤተክርስቲያን ይከለከላሉ አባታችን ቅዱስ ሎቃስ በረኮተወት ይደርብን ::ጌታ ሆይ ይህ ግፍ ተመልከት ::
@mussietesfagorgis8155
@mussietesfagorgis8155 23 күн бұрын
ይገባል
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 23 күн бұрын
ልክ ነኽ መ ምህር ልክ የእነሱ ጦስ ነዉ የሕዝብ ስቃይና መከራ ይሄ ሁሉ የአማራ ጥላቻ እና ቂም አገሩን የተራመሰዉ ፈጣሪ በቃ ብሎ ለአገራችን ሰላም እና መረጋጋት ለሕዝቦቻ ፍቅር አድነት ያምጣልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rtachewtafere4253
@rtachewtafere4253 23 күн бұрын
በጣም መልካም ውይይት ነው
@hailumulugeta6785
@hailumulugeta6785 23 күн бұрын
ከጎናቸው መቆመም አለብን ።
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 23 күн бұрын
ደል ለተዋህዶ ❤❤❤
@user-hd3ne9lb6g
@user-hd3ne9lb6g 23 күн бұрын
አባቶቻችን በተቸገሩ ጊዜ ሶስት ቀን ምህላ ይዘን አጠገባቸው ቆመን ስልጣናቸውን እንዳተረፍነው ሁሉ ዛሬ እኛ ስንገደል አጠገባችን ካልቆሙ አባት ሊሆኑኝ አይችሉም!
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 23 күн бұрын
Amen 🙏 May The Almighty God revenge, that what God Said!!!! God is quiet,but He didn't ignore seeing all these crimes!!! Thanks to you both Kesis Samuel and MemherZemede and who are around cooperate for freedom of living free of evil against the Orthodox Church and its parishioners, the people who are not allowed to not able with to voice what held them by politicians?! Thanks 🙏👍 God is good and always good 🙏MayGod see our secret burden we can't handle it when it comes on Orthodox Church,now it comes officially scary and exposed!?
@lemlemtesfaye-mq4zw
@lemlemtesfaye-mq4zw 22 күн бұрын
ካጠገባቸው እንቆማለን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጥልን
@user-ud5tb5rm7p
@user-ud5tb5rm7p 23 күн бұрын
ይገባል🎉🎉❤❤❤
@tinsaeseyoum3728
@tinsaeseyoum3728 23 күн бұрын
አቡነ ሉቃስ ሐቀኛ እረኛችን
@tatiendris1523
@tatiendris1523 23 күн бұрын
ትክክል እውነት ያለው ነገር ተናግረሀል ምርጥ ሰው ለሀቅ ለእውነት የቆምክ ወንድሜ እግዚያብሄር ይጠብቅህ፡፡፡፡፡፡
@berihunsintayehu7034
@berihunsintayehu7034 23 күн бұрын
በርቱ
@alesaalesa3518
@alesaalesa3518 23 күн бұрын
ጥሩ ውይይት ነው እናመሰግናለን አባቶቻችን በርቱልን እግዚአብሔር ይጨመርበት ዘመዴ ዘመዳችን በእውነት ላተ ቃል የለኝም የእውነት ሰው
@user-ke6rz1hk4i
@user-ke6rz1hk4i 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@yosephtegene7167
@yosephtegene7167 23 күн бұрын
ቤተክርስቲያንንያዋረዱት የውሽትጥቁር የለብሱ ካድሬዎች በፍቅረ ንዋይና በአለማዊ ኑሮ የተዘፈቁ በመሆናቸው ነው:: ምዕመኑም ልቡ አልደነግጥ ያለውም ጥቁር አስለብስው አደባባይ አስወጥተው ከከዱት በኃላ ነው::!!!!
@orthodoxtewahidoethiopia1384
@orthodoxtewahidoethiopia1384 23 күн бұрын
እንዴት ዋላችሁ እንኳንም በደህና መጣችሁ
@zinashtesfaye653
@zinashtesfaye653 23 күн бұрын
መምህር ዘመዴ እንድሁም ቄስስ እግዝአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ !
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 23 күн бұрын
አሜን
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 23 күн бұрын
አለን
@habtamuaze
@habtamuaze 23 күн бұрын
እንረዳለን በርቱ
@LidyaBedada
@LidyaBedada 23 күн бұрын
እንቆማለን ክአባታችን ጎን
@abelteame1221
@abelteame1221 23 күн бұрын
Our heroes
@HailuMekonene
@HailuMekonene 23 күн бұрын
Missouri us
@mitateferi1859
@mitateferi1859 22 күн бұрын
ለቤተክርስቲያን ቢቆሙ ንሮ ህዝብ አብሮ ይቆም ነበር።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 23 күн бұрын
በርትልኝ ወንድማችን ልክ ልካቸውን ንገርልኝ ሲኦል ??? እውነት ሰልትናግርክ ወንድቤ በልቸው!!!
@SintayehuG.meskel-rk8fn
@SintayehuG.meskel-rk8fn 18 күн бұрын
Yegebanale 100%
@tes-kitchen1051
@tes-kitchen1051 23 күн бұрын
I 100% agree with ዘመዴ. NO GO የተባሉት ጳጳስ አቡነ ሉቃስን አግኝቼ አላውቅም ማለታቸው ትክክል አይደለም, ይህ ማለት አቡነ ሉቃስ ጥፋት አጥፍተዋል ብሎ እንደመመስከር ነው. ሲሆን በድፍረት መደገፍ ነበረባቸው. የጳጳሱ አባባል ያስታወሰኝ ባለፈው አንዱ የደቡብ ሰው በአካባቢው አማራ ሲጨፈጨፍ እሱን ለግዜው ሳይነኩት ዝም ብለው ከዛ finaly ወደ እሱ ሲዞሩ, " እናንተን እንነካችሁም , አማራን ብቻ ነው የምንገለው ብለው ሸወዱን " እንዳለው ሰውዬ ነው. I hope Zemede remember this guy. Anyways, እኝህ no-go የተባሉት ጳጳስም እሳቸው ጋ ስላልደረሰ እልነካም ብለው ነበር ሌላው ሲነካ ዝም ያሉት.,,, ነግ በኔ ብሎ መተባበሩ ነው የሚያዋጣው.
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 21 күн бұрын
100% ትክክል በተለይ ውጭ የነበሩት ከብፁዑ አቡነ ሉቃስ በስተቀር ሁሉምየአብይ አጨብጫቢዎች ናቸው ከፊሎቹም ተሀድሶዎች ናቸው አቡን ጴጥርስም እንዴት ለአብይ ደጋፊ እንደነበሩ በመጨረሻም ተወረወሩ አቡነ ልቃስ ጋር ግኑኝነት የለኝም ያሉት አባ ያዕቆብ ገብተውስ ምን ሊፈይዱ አትላንታ ላይ ልጆቻቸውን ከሰው ስምንትመቶ ሺህ ዶላር በጠበቃ እዲበላ ያደረጉ እስካሁንም የቤተክርስትያኑ ጣጣ ያለለቀ እንደነዚህ አይነት ጳጳሳት እነሱ ይኑሩ እንጂ ሚሊዮን ህዝብ ቢያልቅ ደንታቸው አደለም ከገዳይ መንግስት ጋር የቆሙ እግዚአብሄር የናቃቸው ናቸው
@user-ce3fc9nf5x
@user-ce3fc9nf5x 23 күн бұрын
Ke Dallas
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 23 күн бұрын
ከልደትዬ ነው።
@freahiwota8864
@freahiwota8864 23 күн бұрын
ዘመዴ እንኩዋን መጣህ እቤተሰቦችህ ጋ።
@amamayohannes5628
@amamayohannes5628 23 күн бұрын
ከአዲስ አበባ ለብ
@ethiopianfrist3311
@ethiopianfrist3311 23 күн бұрын
አለን ከዱባይ
@tigistmaki2614
@tigistmaki2614 23 күн бұрын
አለን ከአያት
@user-wu6iu1qm9o
@user-wu6iu1qm9o 23 күн бұрын
❤❤🎉አሜንአሜን❤❤🎉❤
@Gebresadek-pp9fb
@Gebresadek-pp9fb 23 күн бұрын
Had alen
@welansaabera65
@welansaabera65 23 күн бұрын
ይገባናል እውነትነው
@welansaabera65
@welansaabera65 23 күн бұрын
25
@Gebresadek-pp9fb
@Gebresadek-pp9fb 23 күн бұрын
ከሆላድ አለን
@birukMengstu-rq3zj
@birukMengstu-rq3zj 23 күн бұрын
Ke jemo
@Gebresadek-pp9fb
@Gebresadek-pp9fb 23 күн бұрын
ከሄላንድ አለን
@mahig1003
@mahig1003 16 күн бұрын
ሁሉ ነገር ልክ ልትሆን ትችላለህ ግን ለሌላ መጠቀሚያ አታድርገዉ አሁን እነሱን ለመበተን በሚሰራበት ሰአት ምክንያት አትሰጥ !!! የባሰ እየመጣልህ ነዉና😢
@amamayohannes5628
@amamayohannes5628 23 күн бұрын
The ከለብ አዲስ አበባ
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 23 күн бұрын
ከ አሰላ 🎉🎉🎉
@weynuwababy4877
@weynuwababy4877 23 күн бұрын
አሰላዬ እንዴት ነች
@hailuabebe4325
@hailuabebe4325 23 күн бұрын
Alen aa frensay
@user-eg7sv9lt3d
@user-eg7sv9lt3d 23 күн бұрын
Hulu’s aytekmum wanawneger
@alefmedia1537
@alefmedia1537 23 күн бұрын
መፍቴው ላይ መስራት ይሻላል
@TEHTENAASHAGRE
@TEHTENAASHAGRE 21 күн бұрын
❤❤❤
@biqebeyeyimer7417
@biqebeyeyimer7417 23 күн бұрын
ዘመድኩን ቡዙ አውቃለሁ ብላሃልና .....
@abenezernebiyu184
@abenezernebiyu184 23 күн бұрын
Selam lenanet yehun wonedmochachn
@lemlemtesfaye-mq4zw
@lemlemtesfaye-mq4zw 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ispace9926
@ispace9926 23 күн бұрын
paris
@hnoktadl2900
@hnoktadl2900 23 күн бұрын
አለንከነጌሌአርሲ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 22 күн бұрын
ቀሲስ ብልጽግናው ዘመድኩን ገር
@SamesonSeyfu
@SamesonSeyfu 23 күн бұрын
❤❤❤❤
@tiruyezeni6418
@tiruyezeni6418 22 күн бұрын
ቀሲስ እና ዘመዴ እናመሰግናለን። ግን የኔ ጥያቄ በግንቦት የሚደረገውን ቨየቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ደግማ ነው ወይስ ቀኖና ነው? ምክነያቱም መንግስት ስብሰባው የእሱ በሆኑት ብቻ እንዲካሄድ ስለፈለገ በመሆኑየአባቶችን እገዳ ኔ ወከባ ወደ ሀገርቤትም እንዳይሔዱ አያደረገ በመሆኑ ስብሰባውን ወደ መስከረም ማሻገር ለምን አይቻልም ።የቤተክርስቲያንን ስስ ብልት አውጭ ዳንኤል ይሁዳው ነው። እና የግንቦቱን የሲኖዶሱን ስብሰባ ወደ መስከረም በማሻገር የመንግስትን መቅኔ መስበር ይቻላል።
@AyedaferkassaYimer-kw8hh
@AyedaferkassaYimer-kw8hh 23 күн бұрын
ጅቡቲ
@lomilomi9066
@lomilomi9066 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@samuelengida8326
@samuelengida8326 23 күн бұрын
ከመካኒሳ አዲስ አባባ
@Betseha-ee1no
@Betseha-ee1no 23 күн бұрын
ኧረ እንደ እባብ ልባሞች እንደ እርግብ የዋሖች እንሁን የሚለውን እናስተውል።
@abrhammoges-rf3nm
@abrhammoges-rf3nm 23 күн бұрын
alchuln enkuan dena metachu
@user-ud5tb5rm7p
@user-ud5tb5rm7p 23 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@ethiopiatadese4479
@ethiopiatadese4479 23 күн бұрын
ከሐረር
@lilianderson6675
@lilianderson6675 23 күн бұрын
ዘመድኩን ደብል ኤጀንት ስለሆነ ውስጥ አዋቂ ነው።
@user-vm8ok3wm4s
@user-vm8ok3wm4s 22 күн бұрын
WHY POPE NEEDS SALARY IN THE FIRST PLACE? THIS GOT TO STOP‼‼‼
@Abay_Mado
@Abay_Mado 22 күн бұрын
ስብሰባውን የማስተላለፍ ስርዓት የለውም???
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 23 күн бұрын
Liqe Liqawint Aleqa Ayalew Tamiru 😢😢😢😢 negrrwin neber 😢😢😢ahunim Leewinet kumu.. Yeabatachinin wigzet enimelketew
@user-tq8my9nr6m
@user-tq8my9nr6m 23 күн бұрын
ይገባናል።ከራሽያ
@user-ew4rf2mu3d
@user-ew4rf2mu3d 23 күн бұрын
+++ Memihir Yalihew hulu belibe hulem Emmemelalesew ena tiyake emehonibignin tenefesikilign be ewinet kiberulin +++ lekaw yikir bewiche hager yalu papasat min Asiferachew 1kal enkuan kemenager ????
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 23 күн бұрын
ቀሲስ ይፍቱኝ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር እግዚአብሔር ይጨመርበት አሜን አሜን አሜን
@girmaykibreab2425
@girmaykibreab2425 23 күн бұрын
Alen
@Mblovewl6mp
@Mblovewl6mp 22 күн бұрын
በሌላ አየር መንገድ መሔድ አይቻልም?
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 21 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 4 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 963 М.
ተወሰነ ። // ቆይታ ከዘመዴ ጋር  #ethiobeteseb
2:18:57
Beteseb Media / ቤተሰብ ሚዲያ
Рет қаралды 75 М.
ኢትዮጵያ አሸንፋላች!!! #ኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን #ፋኖ #ኢትዮጵያ #ethiopia
1:09:03
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን - Ethiopia Ye Alem Birhan
Рет қаралды 3,3 М.
"አቡነ ሉቃስ ይናገራሉ"
52:03
Addisu Media
Рет қаралды 113 М.
ሰበር ዜና እሁድ ሰኔ 9//2016 ዓም
@ዜድ ሀሮ ሚዲያ
Рет қаралды 373
接下来就是路飞救两个小孩#海贼王  #路飞
0:39
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 7 МЛН
ДОСМОТРИ ДО КОНЦА!🤣#катядима
0:28
КАТЯ ДИМА Life
Рет қаралды 2,8 МЛН
Постель #китай #товары #прикол #shorts
0:36
in japan #tokyodrift
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 28 МЛН
Please be kind🙏
0:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 48 МЛН