ኑሃሚን በነጠላ አማረባት | የአእላፋት ዝማሬ | ኑሃሚን እና ኤርሚ ናፈኩሽ ወይ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

  Рет қаралды 25,360

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ |  Nu Bebirhanu Temelalesu

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

Күн бұрын

Пікірлер: 106
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 25 күн бұрын
መጨረሻችሁ ናፍቆኛል እናትና ልጁ ያስቧችሁ ❤❤❤
@bezawitsolomon2333
@bezawitsolomon2333 25 күн бұрын
Bselot enasebachew
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 25 күн бұрын
በአዴ የሚለወጥ ነገር የለም የሰው ልጂ ምንም ነገር ሲያደርግ የራሱን ጊዜ ይወስዳል ደሞ ፈጣሪ ይረሰዳቸው ብሎ መፀለየሰ ነው
@seifualemayehu3511
@seifualemayehu3511 24 күн бұрын
እግዚአብሔር መንገዱን ይምራሽ እህታችን። ነብሳችን ሁሌም በአመጽ ሳይሆን ባለማወቅ የራቃችሁትን የእናንተን መመለስ ትናፍቃለች።
@Woynishet-c7k
@Woynishet-c7k 8 күн бұрын
የምር በጣም አምርልብሻል የኔ ቆንጆ
@GdvgfbFrhgrnfg
@GdvgfbFrhgrnfg 19 күн бұрын
ዕኽትነቴ ነጠላ ልበሽ ያምርብሻል መገላለጥ ጡሩ ዐደለም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Fate-y3t
@Fate-y3t 24 күн бұрын
የአኬ የልፋት ውጠት ስያምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@AlemtsehayKelile
@AlemtsehayKelile 25 күн бұрын
ኑሃሚን ምንም እንኳን ገና ብትሆኚም ነጠላሽን ለብሰሽ ስትቀርቢ እኛንም ቤታችንንም አከበርሽ ማለት ነው ሊፒስቲክሽን ትተሽ ቻፒስቲክ በስሱ ተቀቢ የተፈጥሮሽ ውበት ከበቂ በላይ ነሽ ምንም ጥገና አያስፈልግሽም ነጠላሽን ስትለብሺ ግርማሞገስሽን እዪው ❤❤❤ የቤታችን ሞገሶች እንወዳችኆለን🎉🎉🎉
@HgusBerihu
@HgusBerihu 19 күн бұрын
Chgr yelewm wendme esua eko gena benefsua yalagegnegnat eht nat chgr yelem kene lipstikua tmta atadebruat
@AaronKibret
@AaronKibret 25 күн бұрын
እመቤቴ እውነተኛው መገድ ትምራችሁ ውዶች ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
@TigistGetaneh-w1e
@TigistGetaneh-w1e 24 күн бұрын
Egziabher wode ketetegnawa kedest bete Kerstin yemelsachehu❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@User-rh8di
@User-rh8di 25 күн бұрын
ኑ ሃሚን በጣም አምሮብሻል❤❤❤
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 24 күн бұрын
አምሮብሻል ናኦሚ ትክክለኛው መንገድ ይማራሽ ትዳርሽ ይስጥሽ
@አድነኝአምላኬ
@አድነኝአምላኬ 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ የእኛ ተወዳጆች
@melkamuogo516
@melkamuogo516 25 күн бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻሽንም እንዲህ ያሳምረዉ እህቴ🎉🎉🎉
@HaHa-tn2eb
@HaHa-tn2eb 25 күн бұрын
ሴት ልጅ ለካ ልብስ ነው ውበቷ❤❤❤❤❤
@Helen-u1f
@Helen-u1f 24 күн бұрын
ዋዉ❤❤❤❤ ኑሃሚን
@heruyassefa1138
@heruyassefa1138 24 күн бұрын
Betam yamrbshal nohamin Enkwan Adrsachu wondmocha!!
@MerryBelete-f6m
@MerryBelete-f6m 25 күн бұрын
አንተ ጃሲ አታርፍም ሰው ይላስበውን አታሳስብ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤
@WorkaMesfin
@WorkaMesfin 25 күн бұрын
ኧረ የጆሲ ተንኮል
@saramola8136
@saramola8136 25 күн бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ እንዴት ደስ እንደምትሉ
@SimretKebede-o6o
@SimretKebede-o6o 24 күн бұрын
የኔህት እንደዚህ ስትቅርቤ እንደዚህ ያምርብሻል ወደውነተኛው መንገድገድ ከኛጋር ይሰብስብልሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 25 күн бұрын
ማርያምን ቢጣመሩ ደስ ይለኝ ነበር ኤርሚ ኑህሚን እስኪ ያስብኩት ይሁን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤❤
@danieyesmaw4779
@danieyesmaw4779 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@meazagenet4428
@meazagenet4428 23 күн бұрын
እየተሽኮረመመች ነው። 😊 እና ተማሪ በደንብ
@Yiheyi
@Yiheyi 25 күн бұрын
ኧረ ኑሃሚን መጨረሻሽን አሳምሮ ያሳየን
@WorkaMesfin
@WorkaMesfin 25 күн бұрын
ሳያልቅ አለቀ ያልሽውንን ወድጀዋለሁ ።ኑሃሚንየ በጣም ነው ትህትናሽ ያስቀናል
@እንEEndalesh
@እንEEndalesh 25 күн бұрын
በጣም ነው የምትማሩት ኦርቶዶክሰ በመሆኔ ኮራሁ
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 25 күн бұрын
ጆሲ ግን የተመታ ልጅ ታቀሳስራለህ 😂😂😂😂😂 ስታምሩ ዉዶች
@ASEFATgab
@ASEFATgab 25 күн бұрын
ኖሃሚ ያምራል💖💖💖💖💟💟
@AssaEy
@AssaEy 24 күн бұрын
የምር ይች ልጅ ግን ስርዓት አላት ኦርቶዶክስ ነዉ የምትመስለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማህሌት
@ማህሌት 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hana-b7k
@Hana-b7k 24 күн бұрын
ኑበብርሐኑተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekadr842
@mekadr842 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@HirutMekuria
@HirutMekuria 25 күн бұрын
ዋውው ኑሃሚ በጣም አምሮብሻል እግዚአብሔር ያዝልቅልሽ
@BitaMiki
@BitaMiki 24 күн бұрын
መጨረሻቹሁን ያሳምረ❤❤❤
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 25 күн бұрын
እግዛቤሕርመጨርሻቹይማርይውንእወደቸዋለው❤❤❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 24 күн бұрын
የሴት ልጅ ልብሷ ውበቷ❤❤❤❤❤❤
@MerkebLeta
@MerkebLeta 25 күн бұрын
Yichen yemaselch konjoo ❤
@jamilaajamila2704
@jamilaajamila2704 24 күн бұрын
ቱ ሾካካዬ ጆሲ❤❤❤❤
@Metages-b9x
@Metages-b9x 20 күн бұрын
111
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 25 күн бұрын
ኑአሚን ወደ ትክክለኛዋ አይማኖት አምላክ ይምራሽ እሱ የወደደውን ይመልሳል መርምሬ ጀግና የኦርቶዶክስ መምህራኖች መተዋል አሉን ክብር ለመድሐኒአለም ይህን ያደረገው እሱ ስለሆነ ተጠቀሚባቸው ብልጥ ከሆንሽ ለእያንዳንዱ የመናፍቅ ጥያቄዎች መልስ ሲሰጡ እያየሽ ነው እንደመናፍቆጭ ሲንቀጠቀጡ ሲረሰበተበቱ አታይም ለሚጠየቁት ጥያቄ እየመለሱ ነው እኔ ለነሱ ቃል የለኝም በውነት የዘመናችን ድንቅ ስጦታዎቻችን ናቸው ይህ ዘመን ደግሞ የወንጌል ዘመን ነው አምላክ ይርዳሽ እመአምላክዬ ታስብሽ የሷ መሆን መመረጥ ስለሆነ የሰማይም የምድርም እናት ስለሆነች እሩሩ ደግ እናትም ስለሆነች ታስፈልገናለች የሷ ሁኝ እሷ ካለችሽ ቅዱሳን ካሉሽ ሁሉ ነገር አለሽ ሳይኖርሸ አለሽ ይህ ነው ልዮነቱ በጌታ ስም እንወድሻለን በርቺ❤ ጆሲም በርታልን ለሷ ያልኩት አንተንም ስለሚወክል ተጠቀም
@FanoosFanoos-gn6xm
@FanoosFanoos-gn6xm 25 күн бұрын
Josii Egziyabhar keff Yale bota yadrshh...❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MariyaMariya-j3w
@MariyaMariya-j3w 24 күн бұрын
betam timeralichu❤❤❤❤
@AbebechGetaneh-mh6ms
@AbebechGetaneh-mh6ms 25 күн бұрын
ኑሃሚንየ የኔ ትሁት የኔ ታጋዥ የኔ አሳቢ በርች ፈተናው እዳይበግርሽ እግዚአብሔር የልቦናሽን ሀሳብ ይፈፅምልሽ
@armesura134
@armesura134 25 күн бұрын
yihe new engidih tewahido nech silebes endet endemiyamir tebareku
@YemiyAwuraris
@YemiyAwuraris 25 күн бұрын
በጣም ያምራል
@Dere-Orthodox
@Dere-Orthodox 25 күн бұрын
Thanks God
@RomanYemane-er2pd
@RomanYemane-er2pd 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ውዶቼ ውዶቼስታምሩ
@polashmiah1103
@polashmiah1103 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@lalemhailu6172
@lalemhailu6172 23 күн бұрын
Awo mesrach new hawaz siden yalekesew he asigned him self
@haylemichaeltsega3632
@haylemichaeltsega3632 25 күн бұрын
Tsegurshenm be shash shefgni
@tdphoto3943
@tdphoto3943 24 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@MerkebLeta
@MerkebLeta 25 күн бұрын
Are jo atasaqat
@SamrawitSamri-s5m
@SamrawitSamri-s5m 25 күн бұрын
❤❤❤በጣም ታምሪያለሽ የሴቶች ውበታችን ቀሚስ ነው በተለይ ሱሪ❤ የምትለብሱ ❤እህቶቼ❤ውበታች ቀሚስ ነው!!!!!❤!!!!
@GizeTube5500
@GizeTube5500 24 күн бұрын
አረ ጆሴ የተመታሕ🎉😂😂አሳከኝ
@ShowaHabteneri
@ShowaHabteneri 25 күн бұрын
ሲያምርብሽ
@Lmlm-o4m
@Lmlm-o4m 24 күн бұрын
ጆ የተመታ😂😂😂😂❤❤❤❤
@MeronAssegied
@MeronAssegied 20 күн бұрын
Sew alemin baterfe nebeswen bagodel min wega alew
@BeleyKassa-og3xr
@BeleyKassa-og3xr 24 күн бұрын
ጆ😂😂😂😂😂,,,አጣምር
@TesfayeworkuWorku-v7u
@TesfayeworkuWorku-v7u 24 күн бұрын
Ehet nehmin endtemchi enenafekalen wede ewentegnaw
@ደየደጀኘጀ
@ደየደጀኘጀ 25 күн бұрын
❤❤❤❤🌹🌹🌹😍😍😍😍😍
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 25 күн бұрын
ጆሲ እዉነትም ደላላ ሆነሀል
@ምድረዘረኛይድፋችሁ
@ምድረዘረኛይድፋችሁ 24 күн бұрын
ጆስ ይለያል😂😂ስንሿከክ❤❤❤
@LumenLore21
@LumenLore21 25 күн бұрын
1
@LeykunMe-m1y
@LeykunMe-m1y 25 күн бұрын
ጆሲ ግን ሲዘምር መስማት ናፈቀኝ
@FatemaS-t7h
@FatemaS-t7h 25 күн бұрын
Wow Amrobshale noame damo ye josi shuke Eyale nw😅😅😅 baritu betasbochi
@ElfineshAlemu-p2u
@ElfineshAlemu-p2u 25 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 Wowowoowowowo Betam Amerobishale❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MesiKube
@MesiKube 24 күн бұрын
ኦርቶዶክ ፍቅር ናት ኮራንባችው የላካችውላት
@Werkuasnake2112
@Werkuasnake2112 15 күн бұрын
ኧረ ኑሀሚን ፂሟን ለመደች
@ሔዋን2121
@ሔዋን2121 25 күн бұрын
ሞትሁ😂😂😂😂
@mikalmicheal
@mikalmicheal 14 күн бұрын
Ere josi wa😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MillionLemi
@MillionLemi 24 күн бұрын
ሰዉ አይኑ እያያ ከብርሃን ወደ ጨለማ ይገባል?
@BitaMiki
@BitaMiki 24 күн бұрын
😂😂😂
@elsa4
@elsa4 24 күн бұрын
እረ ጁሲ አታርፈም፣ምንድን ነው የምትላቸው ፣ አታሳፍራቸው
@salamfikad2786
@salamfikad2786 24 күн бұрын
❤❤❤❤😂😂
@TarekegnDeginet-og5mq
@TarekegnDeginet-og5mq 25 күн бұрын
አሰገድ ራሱ ነው 35 ሰውችን ይዞ ቦዶ ቤት የዞ የቀር::
@FirehiwotTesfaye-b9n
@FirehiwotTesfaye-b9n 25 күн бұрын
Wow jossy 😂😂😂
@sahlemariammezmur7871
@sahlemariammezmur7871 25 күн бұрын
ዐያምራል ፀጉርሽን በደንብ ሸፍኚዉ::
@TigistTadesse-y7q
@TigistTadesse-y7q 25 күн бұрын
ቀስ በቀስ ይስተካከላል ምክንያቱም ከሌላ እምነት ለመምጣት እየተደረደረች ስለሆነ አንቸኩል
@SelammuilatAbija
@SelammuilatAbija 25 күн бұрын
ምነው ጅጀሮ የራሱአ መላጣ አይታያትም አሉ ሰውን ለምን ታሽማቅቃላችሁ ያልሁነ ኮሜት አስተያየት ከመስጠት መጀመሪያ እራስን ማይተ ሶኦ ዘለን የሰው ሊጥ አነብካ እሽ ጋይሶች 😕
@Helen-u1f
@Helen-u1f 24 күн бұрын
ጆሲ እንዴት 30 አመት ይሆናል ልጅ ነውኮ ሪዝማት እንጅ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 24 күн бұрын
ጆሲ😂😂😂😂
@አድነኝአምላኬ
@አድነኝአምላኬ 25 күн бұрын
አረ አታሳቃት ጆሺ😂😂😂😂😂😂
@HirutMekuria
@HirutMekuria 25 күн бұрын
ኧረ ጆሲ ቅናት አስመሰለብህ ተው😅😅😅😅😅
@TsigeTeklu-v8m
@TsigeTeklu-v8m 25 күн бұрын
ዎው አለባበስ ምን አለ እንደው የትም ቦታ አለባበሳሽህን እንድህ ቢሆን ሱሪ እና አጭር ቀሚስ ምናምን ቢቀርብኝ
@Eeyusam
@Eeyusam 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤
@almaz5602
@almaz5602 24 күн бұрын
Ere josi yakistisha lij 😂😂😂😂😂😂😂
@MeseretDidier-g8b
@MeseretDidier-g8b 25 күн бұрын
💚💚💚💚💚🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎💚💚
@ShowaHabteneri
@ShowaHabteneri 25 күн бұрын
እር ቡጨቃ ጆሲ ኤርሚ እኔ ነው ምነግርው
@abayzewdeitube2982
@abayzewdeitube2982 24 күн бұрын
Derome wonde falega new Orthodox yehonachu😂😂
@wubaddis6745
@wubaddis6745 24 күн бұрын
ኢርሚ እና ሌሎቻችሁም በጣም ነው የማደንቃችሁ፡፡ ነገር ግን ከፕሮቴስታንቶች ጋር ስታወሩ፣ እባካችሁ ስርዓተ-ጾታ ላይ አታተኩሩ፡፡ ያ የሐይማኖት ልዩነት እንጂ መወያያ አጃንዳ መሆን የለበትም፡፡ ያለንበት ዘመን የኦሪት ዘመን አይደለም፡፡ ሴት እንደዚህ አታድርግ፣ እንደዚህ ታርግ፣ ትሸፈን …. ወዘተ አትበሉ፡፡ ትኩረታችሁን በአምላካችን በእግዚአብሔር (በጌታ ኢየሱስ)፣ በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣ በቅዱሳን መላዕክት፣ በሰማእታት እና በጻድቃን ላይ አድርጉ፡፡
@wubitji3349
@wubitji3349 25 күн бұрын
አይ ጆሲ ነገር ኮትኳች ነገር 😂😂😂😂
@tigisit2534
@tigisit2534 25 күн бұрын
🤣🤣እኮ
@HirutMekuria
@HirutMekuria 25 күн бұрын
ህዝቡን ይዞ የወጣው እሱ አይደል ሀዋዚ ሲመጣ ያለቀሰው
@israelchalaChala
@israelchalaChala 24 күн бұрын
ወንድሜና እህቴ ኦርቶዶክስ እውነት መስሎ ከታያችሁ መኤድ ነው ወንጌላውያንን ማናደድ እና ማበሻቀት አይጠቅማችሁ ያፈርሳችዋል ሕይወታችሁን መምረጥ ትችላላችሁ
@AmoVile-k8w
@AmoVile-k8w 25 күн бұрын
the father of ተሀድሶ 😂😂😂😂 አንተ የተመታህ 😂😂
@NawaMawa-ix8to
@NawaMawa-ix8to 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@AbebechGetaneh-mh6ms
@AbebechGetaneh-mh6ms 25 күн бұрын
1
@mikalmicheal
@mikalmicheal 14 күн бұрын
Ere josi wa😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MeseretBest
@MeseretBest 24 күн бұрын
💖💖💖💖💖
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 25 күн бұрын
❤❤❤❤
@لمالما-ذ4د
@لمالما-ذ4د 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@لوبب
@لوبب 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 20 күн бұрын
❤❤❤❤
🔴 || እግዚአብሔርም ብርሃን ይሁን አለ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:20:44
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
ጴንጤው ሰገደ | ዲያቆን ፈለገ አትናቴዎስ, ዲያቆን ዘማርያም
1:49:39
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 16 М.
እዮብ ሳያስበው እናቷን አስተዋወቀችው
18:04
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 14 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН