KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አበደች!!🙆♂️ #yoeemy #coupleprank #husbandprank #couple
12:20
የ አመቱ ምርጥ Prank 😂😂 #yoeemy #dinklijoch #eregnaye #coupleprank
19:57
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
To Brawl AND BEYOND!
00:51
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
አሁኑኑ ውለጂልኝ // ደና አድርጌ አስጨነኳት
Рет қаралды 101,147
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 154 М.
YOE & EMY
Күн бұрын
Пікірлер: 485
@edhndjdj9717
Жыл бұрын
ወላሂ የኔ ባል ልጅ ልጅ ነበር የሚለው ግን በጣም ነበር የሚያናድደኝ ልጅ ልጅ እያለ ትቸው አረብ ሐገር መጣሁ እርሙን አወጣ ዛሬ ለልጅ ያለኝ ጉጉት ወላሂ ህፃን ልጅ ሣይ ወልጀ ብሆን እላለሁ
@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ሁነሻል🥲💛
@ተሽንፍአለው
Жыл бұрын
ማለት አንቺ አልፈልግሽም ልትጠቀሚ ነበር
@telaandtigi-b8x
Жыл бұрын
አረ እኔም 8 አመት አሁንማ ተስፍ ሊቆርጥብኝ ነው እኔም አልማላልኝም😭
@tizitamulu4341
Жыл бұрын
እኔ ባልም ፍቅረኛም የለኝም ግን ማዳቤት ነው ያሁት ግን ልጅ ቢኖረኝ ብዬ ብዙ ጊዜ አስባለው😢😢😢😢 ወንድስ እንደት ልመን ለማፍቀር ከባድ ነው
@Enen550
Жыл бұрын
እኔም እፍፍፍፍ
@rahma2236
Жыл бұрын
ልጂ የአላህ ሱበሀነው ተአላነውስለዚህ ልጂም ሲኖር ፍቅር ይጨምራል ውለዱ በዛላይ ስወዳችሁ
@gechkassie88kasseie5
Жыл бұрын
ልጅ የሚወድ ወንድ ትክክለኛ ቲዳር ያዥ ነው❤❤❤❤
@qhhshssh185
Жыл бұрын
ማርያምን ልጂ እንውለድ የሚል ወድ ትክክለኛ ትዳር ፈላጊ ነው
@BeletuSntayehu
Жыл бұрын
ትክክል
@hani8649
Жыл бұрын
*_የኔ የዋህ በእውነት ለምን እንደሆን ባላውቅም በጣም ነው የምታሳዝነኝ እርጋታዋ አቤት ከውበት ጋር ፕራንክ ስታደርጋት ቀለል ያለ ፕራንክ አድርጋት ደግሞ በጣም ነው የምወዳችሁ በእውነት ያሳባችሁ ተሳክቶ እግዚአብሔር በልጅ ያስደስታችሁ በረከቱም አብሮ ይግባ አሜንን_*
@zeebazeeba4554
Жыл бұрын
ተሳስቸ በህልሜ ነዉ አላለም ፈጣሪ ባሰባችሁ ሰአት ሳይቆይ በቅርቡ ይስጣችሁ ምርጦችየ ባለፈዉ ስሜትህን አይቸ ምርጥ አባት እንደምትሆን ታስታዉቃለህ
@yoeemy
Жыл бұрын
🙏🙏
@HekmatAhmad-fp2ew
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@HekmatAhmad-fp2ew
Жыл бұрын
❤
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
Жыл бұрын
አላህ ጥሩልጅ ጤነኛልጅ ይስጣችሁ እኔማ ሥወዳችሁ እኮ
@tamramohamed563
Жыл бұрын
ውይ አሳሰነችኝ😂😂 ግን ያሁን ዘመን ልጅ እደድሮ በቀላሉ አያድጉም ብዙወጭም መሰዋትነትም ይፍልጋሉ ድሮ በጎረቤት በልተን እንውል ነበር አሁን ያየለም😢
@yoeemy
Жыл бұрын
🥰🥰🥰❤️
@ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጂ ይስጣቹሁ እኛም የመደም ቅመሞች ሀገራችን በሰላም ገብተን ለመዉለደ ያብቃን ልጂን የመሰለ የለም
@yoeemy
Жыл бұрын
አሜን
@madeenamadeena7413
Жыл бұрын
አላህ ይሥጣችሁ
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
አሜን
@weynisehet123
Жыл бұрын
አሜን 🙏
@fasikawande3558
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Warknish-kz3gf
Жыл бұрын
ልጅ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ማሮቼ❤❤❤አይዛህ ሁሉምፈጣሪ በፈቀደ ሰአት ይሁናል ቶሎ ውለዱ ጌዜአትፍጁደግሞ ትምህረትአዘልነው😅😅😅
@yoeemy
Жыл бұрын
አሜን
@sadiabebeabebe3653
Жыл бұрын
ውድ ኢቶጲያዊያን ኦርቶዶክሦችም በፆለት ሙሥሊሞቹም በዶአ አሥብኝ የ3 ወር ነብሠጡር ነበርኩ የሆነች ልጅ ሆደን መታኝ አሦረደኝ እና በጣም እያመመኝ ነው ኡፍፍፍፍ አይ ሥደት 😢😢😢😢
@yoeemy
Жыл бұрын
እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ
@emuemu8333
Жыл бұрын
ወላዲት አምላክ ካንች ጋር ትሁን እህቴ😢
@RahmiBintislam
10 ай бұрын
ውይይይይይ አይዞሽ የኔ እናት አላህ ይርዳሽ😢😢😢
@BeletuSntayehu
Жыл бұрын
የኔ እናት አስፈራራካትኮ 😂😂 ለማንኛዉም በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤
@ssamirh3584
Жыл бұрын
አይባልም የኔ ቆጆ ልጅ ያላህ ስጦታ ነው ዱንያ ጠፊናት ዛሬ እየኖራቹ ነጌን አልሙ ልጅም በድሉ ያድጋል ዝግጁ አደለሁም አትበይ በረፈ እወዳቹዋለሁ❤❤❤❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@useruserTUbe
Жыл бұрын
በመጋለብ ብቻ ልጂ አይወለድም ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው❤🎉😂😂እና አይዞችሁ ፀልዩ ፈጣሪ የተባረከውን ልጂ ይስጣችሁ❤❤❤
@NeimaNeima-br7dv
Жыл бұрын
😂😂😂😂ክክክክክክክ
@ayshaa-mj1oy
Жыл бұрын
ክክክክክክኮክ ትክክል
@BeletuSntayehu
Жыл бұрын
😂😂😂
@aynalemshiferaw55
Жыл бұрын
አምላክ የልባችሁን መሻት ይፈ ፅምላችሁ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@hiweotyoutube5200
Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ደሞ ጠብቁሁ ልጅ በልጅ ቤቱን የሚትሞሎት❤❤❤❤❤❤
@tizitaYimer-y3o
2 ай бұрын
በዚህ ዘመን እንደናንተ አይነት ማየት ሌላ አለም ላይ ላሉ መንፈሳዊ ተስፋ እንድኖር ት/ት ነው የትዳር ዘመናችውን እግዚያብሔር የባርክልን❤❤❤🎉🎉🎉
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
Жыл бұрын
ወላሂ ልጂ እኮ ቀላል አደለም ባሌ ውለጂ ውለጂ ብሎ ከአላህ በታች ጎትጉቶኝ ወለድኩ አልሀምዱለላህ ልጄ አሁን 5 አመቱ ደግሞ አሁንም ወለጂ ለልጂሽ ጎደኛ አለኝ እቢ አልኩት
@toybamohammed9047
Жыл бұрын
እኔ በተጋባን ከሁለት አመት በኃላ አርግዠ ነው የተፈታሁት አሁን እሱ ሶስት ሴት አግብቶ እየኖረነው እኔም ብቻህን ልጀን እያሳደኩነው ልጀ አባቴማነው ለምን አባቴ ጋር አልሄድም ይላል አባትዮው ልጁን እንኩዋን ለማየት ፍቃደኛ አይደለም አችውለጂ ብለሽ እየተለመሽ ነው ተመስገንበይ❤
@zizumohammed683
9 ай бұрын
እድል ነው እህት😢
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
Жыл бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ውለዱ ልጅና ጤና በገንዘብ አይገኝም
@f7372
Жыл бұрын
አላህ ይስጣችሁ በቀልዱ ሣይሆን በእውኑ ልጂ ቤት አዲማቂነው 🌷🌷🌷
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
Жыл бұрын
በርቱ ቤተሠብ ፕላስ ዛሬ የይወናስ ደጋፊ ነኝ ባለፈው አጨርጭረሽዋል 😂😂😂😂እሙየ ቻይው😢😂😂❤❤❤❤❤ስታምሩ❤❤
@የጌታየእናትድግልእናቴ
Жыл бұрын
ውዶቸ ይቱብ የመምህር ተስፈየን ገጠመኝ አድምጡ ብዙ ነገር ትማሩበት አላችሁ
@MollaA-yg4li
4 ай бұрын
ታምራላችሁ ግን አሁንም Comment መልሱ በእርግጥ ብዙ ስለሆነ ሁሉንም መመለስ ይከብዳል ነገር ግን አንድ ቦታ ላይ ሁሉንም አመሰግኑ
@taricakne1
Жыл бұрын
የኔ ደጋጣ ስታዛዝን እሙዬ አሁን እግዚአብሔር ሰጣችሁ ደስሲል
@KubraTofke
Жыл бұрын
😂😂😂 ወየዉ የኔ ደንባራ አስደነበርካት እኮ ልጅ ደሞ አላህ ይስጣቹዉ ዉዶቼ ❤❤❤
@EtefworkZemedkun-yz4zv
10 ай бұрын
ጌታ ይሰጣችሁዋል ሌላ ጋ አትሂድ
@ሜሪጓልእመብርሃን
Жыл бұрын
ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት እንዳለው ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው የተባረከ ልጅ ይስጣቹ
@yoeemy
Жыл бұрын
አሜን🙏
@lidiyayrgalm8495
Жыл бұрын
ይሻላል ዬኒ ልጅ እኮ የፈጣሪ ስጦታ ነው ፈጣሪ በልጆች ይባርካችሁ
@tsehayfikertube
Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ስወዳችሁ ልጂ ግን አስፈላጊ ነው የፈጣሪ ስጦታ ነው ዝግጁ አይደለሁም አትበይ
@ስጠብቅሽልኑርፍቅሬ
Жыл бұрын
ለልጅያለህፍቅር ለየትያለነው እኔራሱ አሁንገና ባሌንተረዳሁትልጅልጅ ሲለኝ ብዙአልተረዳሁትምነበር አሁንግን ልጅበጣምጓጓሁ አተን ሳይ ወልዳችሁሳሙ ለኔምዷአድርጉልኝ
@yoeemy
Жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏
@ህይወትቻናል
Жыл бұрын
የኔ ባል ልጆ ሞትት ብሎነዉ የሚወደዉ ከስምቀን ብሀላ እገባለሁ ከሥደት ፀልዩልኝ ❤😢
@HayatMehammed-t3w
11 ай бұрын
ያችሥ ከፋ
@FikirteAsres-ng6bp
5 ай бұрын
💚💛❤🤝
@wafaalha6971
Жыл бұрын
ባያችሁ ባያችሁ የማልጠገቫችሁ ድግል ማረያም መጨረሻችሁን ታሳምሪላችሁ ❤❤❤❤❤
@fyyf6999
Жыл бұрын
ማርያምን ቅርብ ቀን ነዉ ያወቆቹህ በጣም ነዉ ምትመቹኝ እስኪ በፀሎታቹህ አስቡኝ 12 አመት ከስደት ቆይታ በሆላ መስከርም እገባለሁ ብየ አስቤለሁ በጣም የምወደዉ የሚያስብልኝ ባል አለኝ እሱ ሁሌ ካልመጣሽ ነዉ ሚለኝ ወር ሲቀርኝ ወደሀገሬ ልሄድ አይቅርጥልኝ ምን ላርግ
@zuzuwolloyewa9024
Жыл бұрын
ለቤታችሁ አድስ ነኝ በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ ቢዶወቻችሁን ተመልክቻቸዋለሁኝ ስነስርአታችሁ በዛ ላይ ትግስተኛም ናችሁ በርቱ ቀጥሉበት ❤❤❤❤ልጅ ውለዱ ልጅ የአላህ ሥጦታ ነው
@yoeemy
Жыл бұрын
❤️❤️🙏🙏🙏
@ክርስቶስክይወቴ
Жыл бұрын
እንኳንም ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤❤ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ጠብቁ ጊዜው እስኪደርስ ❤❤ልጅ እኔም በጣም ነው እምወደው❤❤❤❤😢
@yoeemy
Жыл бұрын
🙏❤️❤️
@HhvhhhYhhh
Жыл бұрын
እማሽከረክርሽ አላለም ወይኔ እኔ ልጨነቅልሽ ሥታሣዝን አሁኑኑ 😅😅😅😅😅
@ሀገሬመልሰኝአላህየ
Жыл бұрын
ወላሂ ዉለዱ ልጅ በልጅነት ነዉ ልጅ ስለተወደ ድሀ አይሆንም ልጅ ስላልተወለደ ሀብታም አይኮንም እኔስ ባገባ ምንም ነገር አልጠቀምም ወላሂ
@yoeemy
Жыл бұрын
❤️❤️❤️🥰🥰
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Жыл бұрын
የኔ ማሮች ልጅ ፈጣሪ ይሰጣል ይስጣችሁ አይዟችሁ ❤❤❤ይሰጣችሇል ❤❤
@روزا-ح2ظ
Жыл бұрын
ኧረ ውለጅለት ልጅኮ የኣላህ ሥጦታ ነው እኔ ራሡ ባሉን ሣልይዘው ልጅ ያምረኛል ሆሆ
@Yewegneshi
4 ай бұрын
ልጁን እደኳስ ነው እዴ የምትጨወትበት አላለችም የኔ ማር
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
Жыл бұрын
ሰላም እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤❤ ወይኔ የኔ ምስጊን 😂😂😂 ሰራህላት አሳዘነችኝ😂❤ በነገራችን ላይ ብትወልዱ አሪፍ ነው ልጅ የራሱን በረከት ይዞ ይመጣል ዝግጁ አይደለሁም አይባልም ውለድ እመቤቴ ጤነኛ ልጅ ትስጣችሁ ❤❤❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
አሜን
@BanchayewBancjayew
Жыл бұрын
ስቄ አላበቃዘውም ግን ደስ ትላላቹ
@ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
Жыл бұрын
ልጅ እግዚአብሔር ስጦታ ነው ውለዱ እመቤታችን ተሰዳ ልጇን አሳድጋለች እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችኹ❤
@bettyyayeabatwa
Жыл бұрын
ልጁን እንደ ኳስ ነው የምጫወትበት😅😂😅😊❤❤❤ lovely nashu eko
@hanaalimayo1221
Жыл бұрын
ውዶቼ እኮን ደና መጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤ በቃ ውለጅለት ተይ ግን ተይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yoeemy
Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@firdoushabasha
Жыл бұрын
አዳዱ ወልዶ ጥሎ ይጠፋል
@GnatGnat-en2ky
10 ай бұрын
Yemir endezi aynet bal sile setesh fetari amesigigniw tadilesh🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ሃሌሉያ-ዸ4ኀ
Жыл бұрын
በጣም ስለወደድኳችሁ ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@yrgtexf2101
Жыл бұрын
ኣዛቹ እግዚአብሔር ኣምላክ ይሰጣቹ ፀሎዩ ውደችየ❤❤❤
@hdjt6705
Жыл бұрын
ከዚህ በፊት ለም ማከለከያ ቲወስጀለ ብለ ገወ ቢለህ ነበር ለከ ታነገግራቹ ነው
@sarasarah12
Жыл бұрын
Woowowo. Getan. Betaminawuu.miwodachuuu.geta.yetbikachuuu💋💋❤❤🙏
@አዱፍቅር
Жыл бұрын
እኔ አልበቃክም😅😅😅😅😅😅
@hayathayat-xj3zy
Жыл бұрын
ሁሉም ነገር ፈጣሪ ባለው ግዜ ይሆናል አላህ ጤነኛ የሚሳም ቤት የሚያቆሽሽ ይላል አረብ ይስጣችሁ ❤😂😂😂 ብድር በምድር የባለፈውን ድላ ብታነሺ ድራሹ ይጠፍ ነበር😂😂😂😂😂
@yoeemy
Жыл бұрын
Amen
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
Жыл бұрын
የኔቆጆ አስፈራራሀት. አሏህ ይስጣቺሁ የተባረከልጂ❤❤❤❤❤
@serkalemdemoze3278
Жыл бұрын
❤❤❤❤yane marachii egazabarii laji yasaxachuu
@yoeemy
Жыл бұрын
amen
@selamademsung5995
9 ай бұрын
❤❤❤ልጅ በረከት ነው
@هاحم-ت5غ
Жыл бұрын
ልጅ የአላህ ሥጦታነው ዝብሎ በመጋለብ አይሆንም😂😂😂😂😂😂 እናማ ውለዱ
@yoeemy
Жыл бұрын
eshi😂
@Rተስፈኛዋ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@jamilajamila6594
Жыл бұрын
እኔ እኮ ስመስለኝ የነበረው ባአንዳቸው በኩል የአለመውለድ ችግር ኖሮባቸው ነው ብዬ ነበር ማስበው ነገሩ ወዲህ ነው ለካ
@ቤቴልሄምሰለሞን
Жыл бұрын
የኔም ባሌ ልጅልጅ ብሎ አሁን ከተወለደለት ብኀላ እኔን እረሳሺኝ ብሎ ቅሬታ ማቅረብ ጀምሯል
@yoeemy
Жыл бұрын
😂❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@omhyat8581
Жыл бұрын
ክክክክክክ
@ቤቴልሄምሰለሞን
Жыл бұрын
@@omhyat8581 ምነው
@omhyat8581
Жыл бұрын
@@ቤቴልሄምሰለሞን በልሽ በልጁ መቅነቱ ነዉ የሰቀኝ
@zemzemzemzem3258
Жыл бұрын
ወየው አሳከኝ አሁን ልታረግ ነበር በማረግ አይረገዝም😂😂😂😂
@makdesyoutube7287
Жыл бұрын
ተሎ ተሎ ሥሩ ሥወዳቹህ❤❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
Egnam enodshalen❤️❤️
@komaistekle4512
Жыл бұрын
የተባረከ ልጅ ይስጣቹ ውዶቼ❤
@Kw-el5e
Жыл бұрын
አሳከኝ ወላ አሁን 😂😂😂😂ቅጠል መስለህ ከጎሮ ይለቀማል😂😂😂❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይስጣችሁ
@tedytedi3234
Жыл бұрын
Inem bxm yemiwedegn godegna alegn be godegninet 10 ametachin nw bxm nw yeminiwadedew and qen texalten anwqim..lij bxm hiwedal.inem bxm nw yemiwedw.gin lij iyale aqaxlogn lidefagn nw😂 inee areb ager negn yalehut..gena linigaba nw.igzihaber le hulachum indene mlkm sw yadililachu yesew ager yalachu ihit wendimoche🥰😍
@asnebebasnebeb-qp4ik
Жыл бұрын
የኔ ማሮች ልጅ የአላህ ሰጦታ ነው በልጅ አላህ ይሰጣችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
amen🙏🙏
@ላምሮት-በ8ኈ
Жыл бұрын
በቅድ ዝግጁ ስሆን ነው የምናደርገው ያላችሁት አሁን ትጠቀማለች ማለት ነው ? መከላከያ ዋይ እየተጠቀመይ ከሆነ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ማለቱ አይገናኝም
@rahel6419
Жыл бұрын
እንደዚህ ለልጅ ጉጉት ካለው ቶሎ ውለጂ Eshi EmY
@tsehaytube5352
Жыл бұрын
Egzaber liji yisixachu gin lemin beyqanu atisirutim vidiyoo betaref ewadachulew bertu 🥰🥰
@yoeemy
Жыл бұрын
🙏🙏❤️❤️
@tehonmama8764
Жыл бұрын
ማርያምን ውለዱው እኔ ልጅ መውለድ አልፈልግም ነበረ ግን ሀረብ ሀገር ልመጣ ፈልጌ ስለነበረ ነው ግን የፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ አረገዝኩው ግን እንዴት አረግዛለው ብዬ አለቀስኩው ግነ ከዛ በሁላ በጣም ቆጨኝ እንደዛ ማሰቤ ግን አሁን ልጄ ሶስት አመት አለፋት እኔም መጣሁ
@yoeemy
Жыл бұрын
😍🥰🥰🥰❤️❤️❤️😍😍😍😍😍
@የጌታየእናትድግልእናቴ
Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እመቤት ትጠብቃችሁ
@ggg-275
Жыл бұрын
ፈርቼሁለሁ ደስ ይላልልል የኔ ውድ አሣነችኝ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@tamramohamed563
Жыл бұрын
ዮኒ አባወራ እራስ ተሆነ ሚስት እግርናት😂😂ዛሬ ተገኝተሻል ግን ዮኒ ጠብቅ ታለቅሳለህ 😂 ሳያት ተኮል እየቀመመችልግነው😂😂 በርቱ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤
@yoeemy
Жыл бұрын
😍😍
@signals8462
Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ቢያስ የቃል ኪዳን ቀለበት አድርግላት ጣቷ እኮ ባዶ ነው 🥰🥰🥰
@yoeemy
Жыл бұрын
alat awelekaw nw 🙏🙏🙏🙏
@signals8462
Жыл бұрын
ነው እሽ እመብርሃን ፍቅሩን ታብዛላችሁ🙏🙏
@bikib4975
Жыл бұрын
@@yoeemy ሌላአሥባነዉ ያወለቀቹክክ አተንየመሠለዉብ
@gualwejerat2127
Жыл бұрын
ውሎድ ብጉሓቱ ሙውላድ ድመስል ኣይለይ ሓባይብ ❤ ❤ ❤
@zeharajemal7845
Жыл бұрын
Gen wly enda ena mewadachu saw ala gin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ wdddddddddd Ethiopia semata baganyachu das elenyal entas ahon 1 hamat qarenge lamamtat ❤❤❤❤❤❤❤❤ yat naw yalachuut ahon addisaba naw met norut???????
@meditube147
Жыл бұрын
ማሮች ውለዱ ልጅኮ በረከት ይዞ ይመጣል ❤
@TijiDegen
11 ай бұрын
እግዚያብሔር ነው የሚሰጠው
@Sወልኦየዋነኝ
Жыл бұрын
ማርያምን ሀሳቡልክነው
@rukhiyamuhammad711
10 ай бұрын
😢😢😢😢ስታምሩ ወላሂ😢😢❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤
@lubaba355
Жыл бұрын
አታረጉምዴ ምነው ፈራችሳ ወይኔ 😢
@habibah9637
Жыл бұрын
3 ቀኔ ከየኋችሁ ቤታችሁን አሠሥሁት በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤
@Zainb510
Жыл бұрын
ሸሚዙን አውልቆ ነይ አባዋራ ነኝኮ አላለም🤣🤣🤣🤣🤣
@YeshiYesh
4 ай бұрын
በጣም ትመቹኛላችሁ በርቱ
@DaniDani-rw3do
Жыл бұрын
ከምር ስወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው
@መክያወሎየዋቤተአማራ
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁያረብ❤❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Жыл бұрын
😂😂😂😂 የኔ ማሮች ልብሱን ሲያወልቅ ደንግጣ እሮጠች😂😂😂❤
@zuzu8077
Жыл бұрын
አላህ ጥሩ ልጂ ይስጣችሁ ለልጂ ያለህ ፍቅረ ይገረማል እኔም ልጂ ሳይ ውለጂ ውለጂ የሚለኝ ነገረ😢ግንኮ አስወላጁ እራሱ አልተወለደም😔😏
@emuemu8333
Жыл бұрын
😂😂😂
@GueyeRoba
4 ай бұрын
ትችላለህ አበሳ ነክ በሰቅ ገደልከኝ😂
@سميرهسعيد-ر7ت
Жыл бұрын
የኔማሮቺ ወላሂ በምንስልክ ላግኛቺሁ ፈልጌያቺሁነበር ወላሂ
@حبيبههانم
Жыл бұрын
ደስስትሉ በረቱ❤❤❤❤
@ማሪያምየአበርችኝ
Жыл бұрын
Kkkkkkkk militaregi new asakachihugi ere befetari enam liji amirogak liji batehu kutir welije bemetahu elalehu
@HanaHana-il7us
Жыл бұрын
ቆይ እስከዛሬ አድርጋቹህ አታቁምእዴ በድንገትነው ልጅ የሚፈጠረው እያወለክ የምታስፈራራት😂😂😂
@mahidesta-tp6zi
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጅ ይስጣቹ💥❤👏
@maki-tv5sf
Жыл бұрын
Egziabher amlak yetebareke lij ysxachu love u demo ♥stamru
@yeshiyeshi1861
Жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ወንዶችን ያብዛልን የተባረከ ልጅ መድሀኒአለም ይስጣችሁ
@makeyamohammed3101
Жыл бұрын
ኧረአታሰጨነቃት🎉🎉🎉🎉
@adan1376
Жыл бұрын
ክክክክቀበተውን አልፈታም የተረገምክ አታስጨንቃት አረ
@Susu-p8v5w
Жыл бұрын
እና የባለፈው ፕራክ ውሸት ነው አረገዝኩ ብለሽ የሰራችሁት ውሸት ምን ያረጋል ማለቴ እናተ ተመካክራችሁ ነው እኛን እምታጃጂሉት ከኒናሽን እየቃምሽ ደሞኮ የሱ ማስመሰል😏
@Maryam-jy2bn
Жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔ጉድኮ ነው ሴቶቹ ያለፈቃድ ያረግዛሉ
@حليمةكاسي
Жыл бұрын
ለናተምአላህ ይስጣችሁ ለኔምአላህይስጠኝ ወላሂባ ለቤቴበ ጣምልጂልጂይላል እኔምእሱንለማስደሰት ብሞኮር አልተሳካልኝም አላህይስጥሽበሉኝ❤❤
@firstlast-nr2mj
11 ай бұрын
ቆንጆ ወች 😂😂😂😂❤️❤️❤️
12:20
አበደች!!🙆♂️ #yoeemy #coupleprank #husbandprank #couple
YOE & EMY
Рет қаралды 73 М.
19:57
የ አመቱ ምርጥ Prank 😂😂 #yoeemy #dinklijoch #eregnaye #coupleprank
YOE & EMY
Рет қаралды 73 М.
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
14:56
🛑 ትንሱ ከሚስቱ ጋር የተጋጩበት ድንገተኛ ፕራንክ
Rich Man Miko
Рет қаралды 1 МЛН
21:56
ሓንቲ ክንድሽሕ ጋለይ ሰርፐራይዝ ገራትኒ አብ Birthday ናተይ 🎈
Heri love
Рет қаралды 14 М.
20:04
የቲክቶክ የሳቅ ምንጮች!! ታኩር እና እሙቲ የቲክቶክን መንድር ተቆጣጥረውታል
አፍሮ አዲስ መዝናኛ Afro Addis Entertainment
Рет қаралды 3,7 М.
25:59
ሳያስብ ቂቤ ቀባሁት ገሎኝ ነበር #yoeemy #couple #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 122 М.
9:00
በጥቂቱ ስለ ተወዳጅዎቹ ጥንዶች ከራሳቸው አንደበት … ሀና እና ነባ | Actress Hanna | Actor Nebiyu | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 197 М.
13:09
ለሊቱን ሙሉ የሴት ስም ሲጠራ አደረ.....
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 60 М.
14:26
ራሷን ስታ ወደቀች !! 🙆♂️ || best pranks#yoeemy #ethiopian #eregnaye #dinklijoch
YOE & EMY
Рет қаралды 98 М.
34:24
እንደማገባት 9ኛ ክፍል ነበረ የነገርኳት | Yoe & Emy | #kirasuratwins #yo_and_emy #debolsentertainment
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 87 М.
26:22
Emy ቀናች ቀወጠችው !! አለቀሰች😡
YOE & EMY
Рет қаралды 138 М.
17:25
Yoe እንደ ዛሬ አዝኖ አያቅም || #ethiopianprank #couple #husbandprank #love
YOE & EMY
Рет қаралды 161 М.
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН