የ አመቱ ምርጥ Prank 😂😂

  Рет қаралды 66,977

YOE & EMY

YOE & EMY

Жыл бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZbin channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#couple #ethiopian #prank #eregnaye #coupleprank

Пікірлер: 530
@alemdems4561
@alemdems4561 Жыл бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኛል አህቴ በሰላም ወለደችልኝ እንካን ማርያም ማረችሽ በሉልኝ ዉዶቼ❤️❤️❤️
@masterali3563
@masterali3563 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እኳን በሰላም ተገላገለይ እመቤቴ ደሞ በሽልምታውጣት❤❤❤
@alemdems4561
@alemdems4561 Жыл бұрын
@@masterali3563 አሜን አሜን አሜን❤️
@kuwkuw5624
@kuwkuw5624 Жыл бұрын
እኮን ማርያም ማርችሽየኔ ዉድ አችንም እኮን ደስ አለሽ
@ethiolove3744
@ethiolove3744 Жыл бұрын
Enkwan mareyam marchish enkwan des aledh
@nardibabey1623
@nardibabey1623 Жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረቻት
@user-yn7qw2ew7z
@user-yn7qw2ew7z 11 ай бұрын
ፍትህ ለሲግሎች 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️ ማነው እደኔ በቅናት ብንያለ 😢😢😆😆😆😆😆 (ከምር በጣም ታምራላችሁ የፍቅር አምላክ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zh9mo2gp9f
@user-zh9mo2gp9f 6 ай бұрын
እኔም ብን😂😂😂😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 ай бұрын
እረ እኔም ነኝ 😂😂😂😂
@user-tn9lx7bl4u
@user-tn9lx7bl4u 6 ай бұрын
እደ አደራ ብንእማ እዳትይ ፍጣሪ ይሥጠንማሪ ❤❤❤❤
@user-yl4xs5tu5g
@user-yl4xs5tu5g Жыл бұрын
በመጀመርያ እንኳን ደና መጣቹሁ በጣም ነዉ የምወዳቹሁ በዚህ መትክ ሌላ አሪፍ ስጦታ ይሰጣት የምትሉ ላይክ አድርጉ ደግሞ እንደናተ ፍቅር እንዲሰጠኝ ፀሉይልኝ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-yn7qw2ew7z
@user-yn7qw2ew7z 11 ай бұрын
ማርያምን ደስስትሉ እስከዛሬ አግቻችሁ አላቅምነበር ከግድህ እግግራችሁን ነው እምከተለው ቪድዋችሁን ለማየት በርቱልን ኑሩልን❤❤❤❤❤
@emameyyohanes4043
@emameyyohanes4043 Жыл бұрын
ሰጦታ አይናቅም ወርቅ ነው እሚይዘው አላለም 😂😂 ምርጥ ፕራክ አቤት እርጋታ ምርጦቺ ሰወዳቹህ❤❤❤❤
@hani8649
@hani8649 Жыл бұрын
*_የኔ የዋህ ሳይዝሽን አሳይኝ ሲላት ልታሳይ እሽ አለች አይ ሴቶች እኮ የዋህ ነን ፍቅራችሁን እንደ ምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ብዝት ትርፍርፍ ይበልላችሁ በርቱ_*
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@user-tn9lx7bl4u
@user-tn9lx7bl4u 6 ай бұрын
አሜን ሀኒቾ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
እራሱን ሰቶሻል ዋናው ፍቅር ነው ሲኖረው በአቅሙ ይስጥሽ ደስ ይለኛል ❤❤❤
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 Жыл бұрын
ውይ ሀይለኛ ስጦታ😂😂😂😂😂
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 Жыл бұрын
ሌላ ይጨመርላት የምትሉ እንደነ🎉
@user-bz8wr8gx7x
@user-bz8wr8gx7x Жыл бұрын
ቆንጆ ፕራይክ ነው ተመችቷኛል የኔ ውዶች ቀጥሉበት ሰራህልት ለሴት ልጅ ስጦታ መሰጠት አለበት ላልከው እስማማለሁ በተለይ ለዚች ትሁት ፍቅር ትግስተኛ ለሆነች ልዩ ስጦታ ሲያንሳት ነው ❤❤❤
@hasinaal
@hasinaal 11 ай бұрын
አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቅነን የመዳም ቅመሞች ታድላለች ልጅቱ
@Maryam-jy2bn
@Maryam-jy2bn 6 ай бұрын
ትግዝትሽ ተመቸኝ😂😂😂😂እኔብሆን እሳት ጨምሬዋለሁ እስካሁን የኔ ባል ግን ምርጫ አደኛ ነው ይመቸው❤❤❤❤❤❤
@bezibezi4697
@bezibezi4697 11 ай бұрын
ገና ሳያችሁ በሳቅ ሙትት ብዬነዉ የመጣሁት😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 4 ай бұрын
me To😂😂😂😂😂😂😂😂
@ayshawolloyoutube2962
@ayshawolloyoutube2962 Жыл бұрын
ሰላባጅ ነው እደ አላለችም 😂😂😂😂😂😂ማር ነገር ናችሁ 🥰🥰
@batebety4455
@batebety4455 Жыл бұрын
ከባለቤትሽ ምንም ስጦታ ቢሰጥሽ ትልቅ ስጦታ ነው ዋናው ማሰብ ነው
@user-zy9kl5fh1t
@user-zy9kl5fh1t 4 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላቹህ ❤ግን ወድ ልጅ ቆንጆ አይባልም ለሴት ነዉ😂😂😂
@saadayimam6762
@saadayimam6762 Жыл бұрын
ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤😊😊😊ደረበ ቢች 😊😊😊
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
ደስ የሚል ነገር ስጣት የኔቆንጆ ስቅቅ ነዉ ያለችዉ❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@nardibabey1623
@nardibabey1623 Жыл бұрын
ውይይ ልክሳት ይገባል ስቅቅ ነው ያረካት የኔ እናት😢❤በፍቅር ኑሩልን
@sebleseid7605
@sebleseid7605 Жыл бұрын
ወይ ለከይ😂😂😂 የኔ ደርባባወች እንኳን በሰላም መጣችሁ❤ ቅመሞችየ እንዴት ከረማችሁ የኔ ብርቱወች💞🇪🇹🙏
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
ውድድ❤❤❤
@sadaa5771
@sadaa5771 Жыл бұрын
አለን 😂😂
@thjffg6331
@thjffg6331 Жыл бұрын
አለን ❤❤❤❤
@hayatkk2728
@hayatkk2728 Жыл бұрын
አለን weda
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
ስታምሩ እርጋታችሁ ምነው ጥያቄ አበዛህበት ንፁህ ፍቅር ደስ ይላል ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደሥትላላችሁ ወላሂ ያረብ ኢላሂ ለኔም የዋሁን ሥጠኝ ያራህማን❤❤❤❤ይመቻችሁ
@samirahsamirah8286
@samirahsamirah8286 11 ай бұрын
ውይ የኔ ማሮች ደስ ስትሉ❤🎉 ዶ የሁለትም ርጋእታ ዋው👌💥✨
@user-tj7rs7we8g
@user-tj7rs7we8g 5 ай бұрын
በጣምወዳችኋለሁ አንድ ቀን ኮሜንት ሰጥቼ አላቂም ግን ሳይ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤ወዳችኋለሁ
@beti9385
@beti9385 Жыл бұрын
እናተ ልጆች በፍቅር ነዉ የምወዳችሁ❤
@WowWow-ho7wk
@WowWow-ho7wk Жыл бұрын
ስታምሩ በፍቅር ኑሩ ምስኪን በልካሳት በስጦታ ❤❤❤❤❤❤ወርቅነውኮ አላለም እውነቱነው 😂😂😂😂😂😂😂
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤ወይኔ ሰጦታው👌😂❤🙉🙉🙉 ሰራህላት😂😂❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
😂😂❤❤❤❤
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
😂❤ወድቅ ገስተህ ሠርፐራይዝአርጋት❤😢ሚሚስኪን
@hanadaniel4661
@hanadaniel4661 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
አሜን ❤❤
@user-bv5my1my4i
@user-bv5my1my4i Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ሱሶች❤❤❤❤ ምስኪን ማሳዘንሽ ከፍታ ልታሳይ ጭራሽ የኔ ቆጆ❤😂😂ምላሽሽን እንጠብቃለን😊
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
😂😂😂❤❤❤❤
@user-nb2ig4ju8g
@user-nb2ig4ju8g Жыл бұрын
አቦየ😂 በጣም ነው የሚመቹኘ❤❤ግንበሌላ ቀን ካስ 😊 ሰላም🤝 ፍቅር ❤️ አንድነት ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
😍😍
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር ስታሳዝኜ እውነተኛ ሜስት ናት ዮኔ ታድለሀል የዋህ ሜስት ስለሰጠህ እግዜአብሔር አመስግን። ከሁሉም ደግሞ ሳቅህ በጣም ታናድዳል። ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤
@fuzeyaali3802
@fuzeyaali3802 Жыл бұрын
ለመጀመራየ ነው ኮሜት የምስጣችሁ ስውዳችሁ ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ውለዱ ክንዱ የኔ ውቦች ውድድድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-py4ny3yk5f
@user-py4ny3yk5f 11 ай бұрын
ከራሱ በላይ ምን አለ ውድ ስጦታ የምትይው ሰው በፍቅር ሕይወት ውስጥ እራሱን ሳይሰስት ከሰጠ ስጦታዎች ሁሉ አይተኩትም እሱ ደሞ ራሱን ሰቶሻል ውዴ
@user-yq4tu2gf5o
@user-yq4tu2gf5o Жыл бұрын
ወንድማችን እዳተ አይነቱን ያብዛልን
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo Жыл бұрын
ወይኔ ሁላችሁም ያላችሁ እርጋታ ከምንም በላይ ነው ውዶቸ ስወዳችሁ ወላሂ
@AyalAsnko
@AyalAsnko Ай бұрын
እደዉ የኔ ማሮይ ፈጣሪ አይለያቹህ❤❤❤
@user-dx8wr9ri7c
@user-dx8wr9ri7c Жыл бұрын
ምነው በቀሉ አይ በባለፈው ምላሽነው ውነክነው ከሁሉምነገር ከቁሥነገር ፍቅር ይበልጣል 🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-qu7tf4bh6k
@user-qu7tf4bh6k 11 ай бұрын
ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ ፈጣሪ አምላክ እውነተኛ ፍቅር ይሥጠን
@meberetgesese3663
@meberetgesese3663 Жыл бұрын
አቤት ስጦታ ብሎ ዝም ነዉ👌👌😂😂ስወዳችሁ ማሮችዬ በርቱ❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤❤❤
@selambakala9979
@selambakala9979 Жыл бұрын
እዋይ መአሊቲ ተሳቀቀች እኮ 😂😂😂 ስወዳችሁ ውዶች ብድርሽን እንጠብቃለን
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
😍
@user-ew4np5gg5d
@user-ew4np5gg5d 10 ай бұрын
Waw Are Betami Desi Yilali Fikirachiu ❤❤❤❤❤❤
@MonaaTbigy-yw6vq
@MonaaTbigy-yw6vq 11 ай бұрын
ወይኔ ፍቅራችሁ ደስ ስልልልል❤❤❤❤❤ እምወዳችሁ
@hiarutlafebo
@hiarutlafebo Жыл бұрын
ዉዶችያ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ 😊😊😊
@jgfjjkhgt4494
@jgfjjkhgt4494 Жыл бұрын
ቱ 😂😂😂እኔ ክው ልበልልሽ አሳዘነችኝ😚
@bizuayehuadenew1321
@bizuayehuadenew1321 Жыл бұрын
ሁለቱን ሰክቼ ላርገው የኔ ፍቅር መካስ አለብህ❤❤❤
@aahh5158
@aahh5158 Жыл бұрын
ማርያምን እኔ ውድድድድድ ነው ማረጋቹሁ እደኔ ምወዳቹሁ የለም እግዚአብሔር ፍቅራቹሁ ያብዛላቹሁ😍❤❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤❤
@natieshetu5797
@natieshetu5797 Жыл бұрын
ጨካኝ ነህ😂😂😂😂 ደሞ አስደስታት 😍😍😍😍😍
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤❤ eshi
@AaBb-je5qo
@AaBb-je5qo Жыл бұрын
ይሰጥሻል ቆንጆ ታምራላች❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-kc6sq6lu7e
@user-kc6sq6lu7e 5 ай бұрын
ስጧታ ስጣት 😢😢ሌላ ስታምሩ ግን❤❤❤❤
@emufamilytube
@emufamilytube Жыл бұрын
ንፁ ፍቅር❤❤❤ ስወዳቹ
@samiraattt7576
@samiraattt7576 5 ай бұрын
wudoche fatari yitabikachuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaytgaltgray9316
@senaytgaltgray9316 2 ай бұрын
ባጣም ነው የሚወዳቹ❤❤🎉
@makamohamed3279
@makamohamed3279 11 ай бұрын
😂😂😂😂 እዛው እየለካሽ ትገዣለሽ አላልክም
@sarawleyu-sm9qm
@sarawleyu-sm9qm Жыл бұрын
የኔ ውሾች እደው በሳቅ ገደላቹኝ 😂😂😂
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
ለቤታቹ አድስ ነኝ ግን አሳዘነች እኔ ስጦታ መስጠትም መቀበልም ❤❤❤ያስደስተኛል
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
😂😂😂ጤና ይስጥልኝ
@almazterrssa9770
@almazterrssa9770 Жыл бұрын
Ayi😢 yene wide❤❤❤❤❤
@raar3922
@raar3922 Жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 11 ай бұрын
😂😂😂ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ
@hikmahikma5133
@hikmahikma5133 Жыл бұрын
ለካ የእውነተኛ ፍቅር አለ😢 ማሸ አለህ ታምረለቹ አለህ አይለየቹ❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤❤
@SgdddHdfhh-lq2ce
@SgdddHdfhh-lq2ce Жыл бұрын
Abet anta 😂😂 sedachu❤❤
@Itifufg
@Itifufg Жыл бұрын
ደስ ስትሉ አይለያችሁ
@mojahedabdalrhman1545
@mojahedabdalrhman1545 Жыл бұрын
ክክክክክ😂😂😂 በጣም ነዉ የስካቹህኝ
@teebh7448
@teebh7448 Жыл бұрын
በእውነት አሳቃችሁኝ ስጡታ ስጢት በእውነት በዝህ ስለጉጉህት❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤እሺ ❤❤❤❤
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 8 ай бұрын
እንደዛሬ አልተዝናናሁም አቦ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤
@zinnashandargee
@zinnashandargee Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 wayoo saralishii wadadikuutii alemii 😅😅😅😅😅😅
@etenesh8056
@etenesh8056 Жыл бұрын
ዮኔ ድርቅናህ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ ገና እርእሱን አይቸ በሳቅ አፌ ሰፋ ቪድዮውን ሳየውማ ባሰብኝ ጭራሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂😂
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 11 ай бұрын
እድሜን አትነግራቸዉምዴ አላለችም😆😆😆😆😆😆😆
@seniseni2842
@seniseni2842 11 ай бұрын
ስታስቀኑ ❤❤❤እኔ አሽገዋለው ተመችቶኛል
@saadayimam6762
@saadayimam6762 Жыл бұрын
ስጦታ ስጣት❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤❤❤
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 Жыл бұрын
የኔ ምርጦች ሰወዳቹ ዋዉ ፍቅራቹ ይፍካ እንደ ፀጌረዳ አበባ
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@merimaendris8385
@merimaendris8385 8 ай бұрын
ስጣት ምርጥ 🎁 ስጦታ
@Sadawmer-sz6yz
@Sadawmer-sz6yz 11 ай бұрын
ሙቸነው የምወዳቹህ❤❤❤❤❤አላህ. ይጠብቃቹህ. ወድጀነው ላይክ የማላርገርው❤❤❤❤
@hayathayat2324
@hayathayat2324 Жыл бұрын
Kkkkkk የተመታህ እዴዉ አተልጂ ምን ይሻለሀል😂😂😂❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
❤❤❤
@mdmahj5492
@mdmahj5492 Жыл бұрын
ወላ በሳቅ😂😂😂😂የተማታህ😂😂😂😂😂😂
@zamz7113
@zamz7113 6 ай бұрын
ወይኔ እኔ ለቤታችሁ አድስነኝ ዛሬ በሳቅ😂😂😂😂😂
@tsgytub4588
@tsgytub4588 Жыл бұрын
ሞክረሽ አሳይን ማሬ😂😂😅😅😅😅😅😅❤❤
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Жыл бұрын
❤❤❤ቆንጆ ነገር ስጣት እሼ ❤❤❤
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 3 ай бұрын
ክክክክክአረበሳቅእናተአያልቅባችሁም እኔሆደነፈረ
@muredaworku3497
@muredaworku3497 Жыл бұрын
ውለድ ክበድ ልጅ አላህ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ps5ye3ht1b
@user-ps5ye3ht1b Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ጨምሮ ጨምሮ ❤❤❤❤❤❤
@hawahawa792
@hawahawa792 Жыл бұрын
ክክክ😂😂ልታሳይው ነበር
@madeenamahmood594
@madeenamahmood594 Жыл бұрын
ስታምሩውደችየበደስታኑሩአቦ❤❤❤❤❤
@HananHanan-ci6qx
@HananHanan-ci6qx 8 ай бұрын
ፍቅራችሁ ብዝዝት ብዝዝዝዝትት ይበል አቦ
@thjffg6331
@thjffg6331 Жыл бұрын
ሰጦታ ሰጣት❤❤❤❤❤
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
ካሳ ያስፈልጋታል❤❤❤
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ❤❤❤
@user-ib3uk6oo6q
@user-ib3uk6oo6q 5 ай бұрын
ልታሣዬውነዎ ነው እዴ😂😂😂😂😮😮
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m Жыл бұрын
ተቀድሜለሁ ቤተሠብ ❤❤❤❤❤
@mooloosiraj3443
@mooloosiraj3443 Жыл бұрын
ደሰእሚልነገር ግዛላት እህቴን❤❤❤❤❤❤❤❤
@shamsmingestu9948
@shamsmingestu9948 3 ай бұрын
የድሮ ትዝታ ደስ ይላል
@user-ly7be7jq1i
@user-ly7be7jq1i 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@user-tn8hb6ce4v
@user-tn8hb6ce4v Жыл бұрын
የስጦታ ትንሽ የለውም 🫣🫣🫣🫣😂😂😂
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 ስንት ገዝተኽው ይሆን ስንትብር ገዛኽው
@user-mi8dj3wq3n
@user-mi8dj3wq3n 3 ай бұрын
እድሜ እትነግራቸውምም😂😂😂😂
@Itifufg
@Itifufg Жыл бұрын
እኳን በሰላም ተገላገለች
@user-dd8kk6lx7e
@user-dd8kk6lx7e Жыл бұрын
Yene marrr😂😂😂❤
@user-hz8kj1up9m
@user-hz8kj1up9m Жыл бұрын
ሯራ በሳቅ ፈነዳሁ😅
@SelamBelet-vh6pg
@SelamBelet-vh6pg 7 ай бұрын
በጣም ጎቀዝ ባል ነሕ ልክነሕ ስጦታ በጣም አስፈላጊነው
@erukya
@erukya Жыл бұрын
ሠራህላት ብድርህን ያንተአሥተሣሣብ አሪፍነው
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ወይኔ ስጦታው ያበደ ነው ክክክክክ😂
@yoeemy
@yoeemy Жыл бұрын
👍❤️🥰🥰🥰🥰
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 100 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
ለሊቱን ሙሉ የሴት ስም ሲጠራ አደረ.....
13:09
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 54 М.
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 7 МЛН
tom and Jerry 😱🆕 #trending
0:23
Nemi Shorts
Рет қаралды 18 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
0:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 7 МЛН