እኛ እና እስልምና || አዲስ ሙሐደራ|| በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን|| Islam & our situation ||New Muhadera

  Рет қаралды 72,924

Sunnah Multimedia

Sunnah Multimedia

Күн бұрын

ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን በቅርቡ ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት በምትገኘዋ ወሊሶ በዳሩል ቁርዓኣ የሂፍዝ፣ የኢማምነትና የመምህራን ማዕከል በተዘጋጀ ዓመታዊ የዕውቀትና የምክክር መድረክ ላይ ተገኝተው ነበር።
ሱና መልቲሚዲያም መድረኩ ላይ ካቀረቧቸው ፕሮግራሞች መሐል እጅግ አንገብጋቢ በሆነው ከእስልምና ጋር ስላለን የሻከረ ትስስር "እኛ እና እስልምና" በሚል ርዕስ ያቀረቡትን የጣፈጠ ትምሕርት በዚህ መልኩ አቅርቦላችኋል።
ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ ስንጋብዝዎት ታላቅ ደስታ ይሰማናል።
ተጨማሪ ፕሮግራሞችን በቀላሉ ለማግኘትና ለማዳረስ ቻነላችንን subscribe እና share ያድርጉ

Пікірлер: 216
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 41 МЛН
ጥራት ያለው ኢባዳ|| በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
52:29
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 31 М.
ደረጃህን ፈልግ|| በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
1:12:57
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 37 М.