ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አትታደስም! |ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 8,752

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

Күн бұрын

አድራሻ - 0911639664 መገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ግሬት ኮሚሽን ሕንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 እና 310

Пікірлер: 52
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t 8 ай бұрын
ተባረኩ ምህር ጌች መርጌታ ጌታ ለወንጌል ለትውልድ እንዲዳረስ እናንተን አስነስቷል ወንጌል ያሸንፋል
@MenbiGebe-qe9vy
@MenbiGebe-qe9vy 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ። ሁሉንም ሃሳብና ቤተክተክርስቲያናት የምትለኩበት በገልተኝነትና በመፅሃፍ ቅዱስ መሰረት ስለሆነ።
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 8 ай бұрын
በእውነት እጅግ አስደናቂ መርሀ ግብር ነው። "እናንተም እውነትን ታውቃለችሁ እውነትም አርነት ያወጣቹሀል ተብሎ እንደተፃፈ እውነትን የምናውቅበት መርሀ ግብር ስለሆነ በርቱና ቀጥሉ ተባረኩ🙏
@Atifra1532
@Atifra1532 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ፉሪዝ አድርጌ ሌላ ሀይማኖት እያየሁ ነኝ ምክንያቴ በግልፅ ወንጌል ስብከት የላትም ወንጌል ከተሰበከ የሀሰት ትምህርቶች ሊጠፉባቸው ነው ከጠፉ መስከር፣ማመንዘር፣በየሰው የሚለቀመው የኪስ ገንዘብም ልትቀር ነው ሙስና ሊቆም ነው ዲያቆናት እጃቸውን ከሴቶች ላይ ሊያነሱ ነው ምእመናኑ የመፅሀፉ ቅዱስ እውቀት ሊበራለት ነው ስለዚህ ነው አባቶች ወጣቱን ብሬን ዋሽ አርገውት የክርስቶስ ትምህርት በየት በኩል ይሰጥ ቤተክህነቷ በኦርቶዶክስ መጠራት ሳትጀምር ኢየሱስን ወንጌሉን አሳምራ ትሰብክ ነበር በዛ ግዜም ትውልዱ ጥሩ ነበር ታድያ የሀሰት ቅዳሴ በማላውቀው ቋንቋ ከሚደገምብኝ እስክትስተካከል የስንዴ የተባሉ የተገለሉት ፔንጤ ዎች ቤት ሆኜ በየሚዲያቸው ብማር አውቄ እጠነቀቃለሁ ሰይጣንም ይሸሻል ወንጌል ትምህርት የመንግስተ ሰማይ ማንዋል ነው በዛ ላይ በዚህ መርገምት ግዜ ከኢየሱስ እግር ስር አለመሆን መጥፋት ነው እኔ አቅሜ ኢየሱስ እንዲሆን እፀልያለው ስላሴዎች ይርዱን
@user-xp8ut6kf6t
@user-xp8ut6kf6t 7 ай бұрын
መታደስ ለሁላችን ያስፈልገናል፡፡ በተለይ በዚህ ዘመን ብዙ የክርስቶስን መልክ የማይገልጡ ነገሮች እየበዙ ለብዙዎች ወደ እውነት መምጣት መሰናክል በሆንበት ዘመንማ በበዙ መታደስ ይጠበቃል፡፡
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 5 ай бұрын
Tebareku ጌታ እየሱስ ይባረክ አሜን
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 7 ай бұрын
መምህር በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን ❤
@user-lu8lg1pj3u
@user-lu8lg1pj3u 7 ай бұрын
ቢሊ ጌችዬ በጣም ብዙ መስራት አለባችሁ i like it መርጌታ ጽጌ ተባረኩ ለወንጌል ዋጋ ስለከፈላችሁ
@enkumengist1668
@enkumengist1668 8 ай бұрын
በርቱ ተባረኩ!!
@selamshiferaw77
@selamshiferaw77 5 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ
@dontmiss53787
@dontmiss53787 7 ай бұрын
ሲጀመር ኦርቶዶክስ አምላክም የላትም። እግዚአብሄርን ታውራው እንጂ አትኖርበትም። ኦርቶዶክስ በኢየሱስ የሚያምኑትን መናፍቃን ትላቸዋለች። መናፍቅ ለመባል ማርያም የመጀመርያዋ ናት። በኢየሱስ ስለምታምን። ልብ በሉ። ኦርቶዶክስ በማርያም ታምናለች። በሌላ አባባል ኦርቶዶክስ በመናፍቅ እንጂ በእግዚአብሄር አታምንም። ጻድቁ ጊዮርጊስ ጻድቅ የተባለው በኢየሱስ አምኖ ነው። በኦርቶዶክስ ፍረጃ መናፍቅ ለመባል ጊዮጊስ አሁን ካሉት ጴንጤዎች ይቀድማል። ኦርቶዶክሶች በጊዮርጊስ ያምናሉ። በሌላ አባባል ኦሮቶዶክስ በመናፍቁ በቅዱስ ጊዮርጊስ ታምናለች እንጂ አምላክ የላትም። 3ኛ) ቅዱስ እስጢፋኖስ በኢየሱስ አምኖ ነው ጻድቅ የተባለው። በኦርቶዶክስ ፍረጃ ቅዱስ እስጢፋኖስ ሌላኛው መናፍቅ ነው። ኦርቶዶክስ በመናፍቁ በቅዱስ እስጢፋኖስ ታምናለች እንጂ አምላክ የላትም። 4ኛ) ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት በኢየሱስ አምኖ ነው ጻድቅ የተባለው። በኦርቶዶክስ አባባል ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ሌላኛው መናፍቅ ነው። ኦርቶዶክስ በመናፍቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ታምናለች እንጂ አምላክ የላትም። ወዘተርፌ
@user-bi8ld3dq2n
@user-bi8ld3dq2n 7 ай бұрын
አሁን የተነሳውን ሀሰብ መታደስ ለቤተክርስቲያን ያሰፈልጋል አያስፈልግም ነው። ሌላው ኦርቶዶክስ ጌታን አታመልክም ታመልካለች የሚል መከራከርያ ለማንሳት የሚያሰችል እኛ ራሳችን ጌታን ደሰ የሚያሰኝ ህይወት አለን በእኛ ቤት ያለው ነውረኛ ነገር ሞልቶ አደባባይ እየታየ አይደለም ።በመጀመሪያ የራሳችን መሰሶ ከአይናችን እናስወግድ ።ታሀድሶ ለሁላችንም ያሰፈልጋል
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 8 ай бұрын
ተባረኩ ዋዉዉዉዉ
@negashgebre6433
@negashgebre6433 8 ай бұрын
ተባረኩኩኩኩኩ በጠምምምም
@eleni311
@eleni311 6 ай бұрын
የወንጌል ወንድሞቼ ተባረኩልኝ ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ🙏❤
@tsegayemekonnen3554
@tsegayemekonnen3554 3 ай бұрын
ቤተክርስቲያን ተሃድሶ ያስፈልጋታል በተለይም የሕይወት ተሃድሶ ሁሉም ክርስቲያን በአብ፣በወልድ እና በመንፈስ ቅዱስ የሚናምን ከሆነ ተሃድሶ ፣ለውጥ ማለትም የሕይወት ለውጥ፣ የአምልኮ ፣የኪዳኑኑንም ማወቅና ብሉይ ወደ አዲስ መተርጎም አለባት ቤተክርስቲያን በአስተምሮ ማለትም ይጉዳይ ኦርቶዶክስንም፣ ኘሮቴስታቱን ይጨምራል ሉቃስ 24 :27
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 7 ай бұрын
amen tabrku❤❤❤ mahmircho
@desta9900
@desta9900 8 ай бұрын
❤❤❤
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 7 ай бұрын
ሀይማኖት ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ፀጋ ነው ።ይሄ ፀጋ የሚጠበቅ ነው እረኛ አደርጓ በጳጳሳት እንዲጠበቁ ያደርጋል። የቤተክርስቲያን ራሷ ክርስቶስ ስለሆነ የገሀነም ደጆች አይችሏትም ስለተባለላት አንተ ፥ በግልህ በተወሰኑ ሰዎች፥ በሆነ ዘመን ጌታ እስከዓለም ፍጻሜ እኔ ከእናንተ ጋራ ነኝ ያለው በሆነ ጊዜ አርጅታ እንደቤት ጣሯዋና ግድግዳውን ልታድስ? ጌታ ያለው አንድ ጊዜ መስረቷታል ጠብቋት አለእንጂ አድሶታ አላለም የእኔ ቅስት? ቤተክርስቲያን ግላዊ አይደለችም ጉባኤውት ናት እንጂ። እንደተሸጎትክባት ሉታራውያን፥ካላቪይንውያን በግል መረዳትን ዶግማ አድርጋ የምትሰብክ ቤተክርስቲያን አይደለችም? ቤተክርስቲያን ክርስቶስ የመሰረታት የግል መረዳት ግለሰባዊ ሳትሆን ጉባአዊት ፥ሲኖዳዊ ናት። አስተዳደራዊ ስራው እውነት ነው ይታደሳል ሰዋው ነውና። እናንተ ከሐዋሪያት ያልተጀመረ በሉተር የተገለጠ ብቻ ዶክትሪን በተሐድሶ ስም ልታሰርፆ። ማልይህን ቀይርሀልና ዞረህ አትመልከት።
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 3 ай бұрын
ወደ ፍጡራን መጸለይ ፣ የቃል ኪዳኑ ታቦት በኢትዮጵያ አለ ብሎ መዋሸት ፣ ከጌታችን ሌላ ከሞት የተነሳና ያረገ አለ ብሎ ማስተማር ፣ ብቸኛ አማላጅነቱን መካድ ብሎም መጽሐፍ ቅዱስን መሰረዝና መደለዝ ነበር እንዴ የሐዋርያት ትምህርት! ልክ ነው "አድሱልኝ" አላለም ፤ "ጠብቁልኝ" ብሏል። ታዲያ ይህ ማለት ግሳንግሱን ጨምሩበት ፣ "አባታችን ሆይ..." ብላችሁ ጀምራችሁ "እመቤታችን ሆይ..."ን ጨምሩበት ብሎ ነበር እንዴ? ጸጋ ፣ ምህረትና ሰላም ይብዛልን ፤ በጌታ በኢየሱስ ስም!
@ethio-code6509
@ethio-code6509 8 ай бұрын
በርቱ
@mulla5373
@mulla5373 5 ай бұрын
ተበረኩ
@madesign21
@madesign21 7 ай бұрын
9:01. መጀመርያ እራስህን አድስ 😂😂😂😂
@belimeku5630
@belimeku5630 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ኤለም ነቄ ነን :: ድርሽ የለም ዮቱብ ላይ መንደፋደፍ 😂😂😂😂😂 ይቻላል :: ሕዝቡ እና አባቶች መሐል ለመግባት 😂😂😂😂😂 ኤለም ::
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 7 ай бұрын
ስማቸው እራሱ ሲያስቅ ተሀድሶ😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 7 ай бұрын
ስማቸው እራሱ ሲያስቅ ተሀድሶ😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bisratgirma6964
@bisratgirma6964 7 ай бұрын
ጅላንፎ ሚካኤል ሚካኤል እያልክ ዘምር ጥምቀት መቶልሀል እየሱስ አትበልና....
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 7 ай бұрын
@@bisratgirma6964 አዎ ክለመላክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤ እንዘምራለን ለአብሳሪው ገብርኤል እንዘምራለን አምላክን ለወልደች ለቅድስት ድንግል ማርያም እንዘምራለን ዳቢሎስ እርርርር ይበል እየሱስ ከማንም ጋር የማይነጻጽርውም አምላካችን ነው።
@madesign21
@madesign21 7 ай бұрын
ከዚህ ቡኃላ ኑቅተንባቸዋል😂😂😂😂
@wongelawitayele4708
@wongelawitayele4708 7 ай бұрын
You don't make sense at all. When Jesus was on earth, he didn't build up a church. Orthodox is not a new, very older church.
@bisratgirma6964
@bisratgirma6964 7 ай бұрын
ስምሽን ብትኖሪው ስምሽን ብትሆኚ ትፀድቂ ነበር
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 7 ай бұрын
ሞኛችሁን ፈልጉ ሰው ሲናቃብህ እንዲህ ብለሽ ብቅ አልሽ ሃሃ አሁን ንቁ እና ለእምነቱ ጠንካራ ትውልድ እየመጣ ነው እናንተ በእዩ ጩፋ መድረክ ተንከባለሉ የለም ሂዱ ጭፈታችሁ ጋር አእላፋት መጣ ንቁ ትውልድ 😂😂😂😂
@user-yo9zm4wv9o
@user-yo9zm4wv9o 7 ай бұрын
አቡነ ማትያስ ጦርነት ይቁም ስላሉ ነው እንዴ የተሳሳቱት?😏 መሳሳታቸውን fact አደረጋችሁት እኮ። እሳቸው ያኔ አልቅሰው ጦርነት ይቁም ሲሉ ልትበሏቸው ደርሳችሁ ነበር አሁን ግን ጦርነት ሰባኪ ጳጳሳት ሁላ መድረክ ላይ ቆመው ግደሉ ተዋጉ እያሉ ነው። double standard የተፀናወታችሁ ግብዞች ሁላ የዘራችሁትን እያጨዳቹ ነው
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 3 ай бұрын
ብጹዕ ወቅዱስ የሀገራችን ቤተክርስቲያን አባት አቡነ ማትያስ "ጦርነት ይቁም!" ብለው በተማጸኑበት ወቅት እኛ ተቃውመናቸዋል እንዴ? ሀሰተኛ ክስና ስም ማጥፋት ነው!
@yop2523
@yop2523 7 ай бұрын
3 ጠንቋዬች
@engida2010-yr4rt
@engida2010-yr4rt 7 ай бұрын
ከቤተክርስቲያን ከወጣቹ በኅዋላ ማን ፈትፋች አረጋቹ. 😂
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 8 ай бұрын
አልታደስም ካለች ሻግታ ትቅር...why do you care ??
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😅ጴንጤ የስንዴ እምነት በ50አመቱ ሻገተ ሆርቶዶክስ❤ ሁልጊዜ ሙሽራ ናት።
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂የሻገትውማ ጴንጤ ነውየሉተር የሽንትቤት መገለጥ እነሱ ከፈረንጆች ዶላር ስለሚፈነዳላቸው እኮ ነው የተጨነቁት😂😅
@bemyself7818
@bemyself7818 8 ай бұрын
በቀቀናም
@tctconstruction5279
@tctconstruction5279 8 ай бұрын
ጌታ ይወድሃል
@user-bi8ld3dq2n
@user-bi8ld3dq2n 8 ай бұрын
ስድብ ሐጢያት ነው
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እየሱስ ይወድሀል ውስጥህ ለሰማከው መልስ እነዚህን ሰዎች መመለስ ካልቻልክ አትፀልይም እንዳይጠፊ?ውስጥህ ያለው ስድብ ነው ጌታን ተቀበል መንፈስ ቅዱስን ትቀበላለህ ቃሉ ይሞላብሀል
@praisejesus9480
@praisejesus9480 8 ай бұрын
ውስጥህ የተሞላውን ነው ያፈለከው ከፍሬህ ማንነትህን ብስለትህን ያሳያል መፀሐፍቅዱሰን አጥብቀህ አንብብ
@habeshist
@habeshist 7 ай бұрын
አረ "ቤነጤዎች" ተንጫጫቹሳ።ለምን በሰው ባንዲራና ማለያ መጫወት ትሞክራላቹ።እናንተ እኮ አላዋቂውን የማታላለን ስራ እንጂ በእውቀት በትክክለኛ ማንነታቹ አትሰብኩም ይሄ ደሞ ተራ አጭበርባሪ እንጂ እውነት ይዣለሁ ከሚል አይደለም
@HagiHagi-cr9si
@HagiHagi-cr9si Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 15 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 8 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 35 МЛН
AVSEQ01
1:09:30
Hamere Wengiel Ze Ethiopia
Рет қаралды 15 М.
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 15 МЛН