No video

"ጌታችን ለምን ሞተ?" የመጨረሻ ክፍል - ከመምህር ጌታቸው ምትኩ እና ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 9,060

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

Күн бұрын

አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Пікірлер: 78
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 ай бұрын
ዋው ድንቅ ማብራሪያ መምህር ጌች መሪ ጌታ ፅጌ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ እየሱስ ጌታ ነው!!
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 3 ай бұрын
ወንጌሉ ላይ የተጨመሩ ውሸቶች መገለጣቸው እውን ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህር ጌታቸው እና መሪጌታ ጽጌ አንተም ጠያቂው👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰😍😍❤❤❤
@salemdesta5248
@salemdesta5248 3 ай бұрын
የምንወዳችሁ መምህሮቻችን እንክዋን ደህና መጣችሁ❤️ ለአዘጋጁ ትልቅ ምስጋንን አድናቆት ይገባዋል 👏👏👏
@user-bp9mp2qm4q
@user-bp9mp2qm4q 3 ай бұрын
እየጣፈጠን ለብዙ ሳምንታት የዘለቀ ቆንጆ አስተማሪ ውይይት ነውና ፣በሌላም ክፍል ጀምሩልን
@yohanna4645
@yohanna4645 3 ай бұрын
I'm proud of you guys
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 3 ай бұрын
መምህር ጌታቸው ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ፣ መሪ ጌታ ፅጌ እንደመሩ ኑሩ !! ጠያቂው ድነህ ቅር ምኞቴ ነው።
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 ай бұрын
መምህር ጌታቸው መሪ ጌታ ፀጌ ስላብራራ ቸሁልን የእግዚአብሔር ቃል ጌታ ዘመናችሁን አገልግሎታችን ይባርክ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን !!❤❤❤ ድንቅ ማብራሪያ መምህር ጌታቸው ፣ መሪጌታ ፀጌ ስለ ሰጣችሁን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤ ጠያቂው ወንድም እባክህ ይህ ውይይት በዚሁ ሁኔታ እንድትቀጥል ብዙ ተምረናል በርታልን ❤❤❤
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 3 ай бұрын
መምህር ጌታቸውና መሪ ጌታ ጽጌ ስላስተላለፋችሁት ግሩም መልዕክት ጌታ ይባርካችሁ። አድማጮችም ከዚህ እውነተኛ ትምህርት ሕይወት አግኝተን የምንኖር እንጂ አቃቂር የምናወጣና የስድብን ናዳ የምናወርድ ልንሆን አይገባንም። ጆሮ ያለው ይስማ !!!
@tedalmera8583
@tedalmera8583 3 ай бұрын
ቃልህ በአፌዉስጥ እንደ ማር ጣፈጠኝ:: ይህ ህብረት ይጣፍጣል
@DanileEberahim
@DanileEberahim 3 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ማብራሪያ መምህር ጌታቸውና መሪ ጌታ ፅጌ ለእኛ የተሰጣችሁን የእግዚአብሔር በረከቶች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ የዘመናችሁንም ቁጥር ይባርክ በዚሁ አጋጣሚ ወንሜን ጠያቂውን ሳላመሰግን አላልፍም ዘመንህ ይባረክ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእየሱሰ ትንሳኤ ሁሉ ነገር ሆኖልናል ሥራው ሁሉ በትንሳኤው ተፈጽሟል ለዚህም ነው በመስቀሉ ላይ ሕይውቱን በፈቃዱ ከመስጠቱ በፊት ተፈጸመ ያለው ። ጥሩ ውይይት ነው ይሄ ፕሮግራም ለሁላችን ትምህርት ሆኖልናል ተባርኩ 🙏🙌🙏
@getutolla4312
@getutolla4312 3 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ውይይት ነው እግዚአብሄር ሦስታችሁንም ይባርካችሁ
@hiwot4193
@hiwot4193 3 ай бұрын
ፀጋ በክርስቶስይ ብዛላችሁ
@yaredbelayneh9611
@yaredbelayneh9611 3 ай бұрын
ወንድሞቼ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ልብ ብሎ ለሚሰማው ሁሉ ትልቅ ትምህርት ነው።
@leulgebre76
@leulgebre76 3 ай бұрын
እኔ ግን የጠያቂው ቅንነት በጣም ይገርመኛል:: እግዚአብሔር ወደሙሉ መረዳት ባለጠግነት እንደሚያደርሰው አምናለሁ::
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 3 ай бұрын
ጌታ የመረጠከ ረጀም እድሜ መምህር ጌች
@laveleable
@laveleable 3 ай бұрын
የናዝሬቱ :እየሱስ :ክርስቶስ :ተባረክ 🙏✝️🙏✝️
@Ewnetatubeyoutube
@Ewnetatubeyoutube 3 ай бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤ ቅዱሳን እነዝህን ሰዎች በገንዘብ አግዙአቸዉ እባካችሁ ሚዲያቸዉ ይቀጥል እየደወላችሁ አበረታቱዋቸዉ ስልካቸዉ በ description ale.
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 3 ай бұрын
ሰላም አባቶች
@abelo6917
@abelo6917 3 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ፣አዳኝ፣ቤዛችን፣አማላጃችን ነው።
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 3 ай бұрын
ጠያቂው እውነትን እየተረዳህ የእግዚአብሔርን ቃል እያነበብክ እንደሆነ አነጋገርህ አጠያየቅህ ይገልፀዋል አሁንም የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ እንድትከተል ፀጋውን ያብዛልህ ግን ደግሞ በመስቀሉ ስራ እንደዳንክ ካመንክ በአፍህም መመስከር አለብህ በልብህ አምነህ ብቻ ዝም አትበል።
@Teyakiw
@Teyakiw 3 ай бұрын
ለምን ዝም እላለሁ? መቼስ ዝም አልኩ? ነው ወይስ "መመስከር ማለት እንዲህ ብቻ ነው!" ብሎ ቀመር ያስቀመጠ ሰው አለ? ከንቱ ክስ እንዳይሆንብን!
@JesusisNGUS
@JesusisNGUS 3 ай бұрын
እውነት ሚባርክ ውይይት
@robelgirmay1989
@robelgirmay1989 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባር። በጌታ ፍቅር እረስርሱ። እወዳችኋለሁ
@michaeldamtew8627
@michaeldamtew8627 3 ай бұрын
ጠያቂው እወድሀለሁ ጌታ ከዚህ በላይ ጸጋ:መገለጥ እና ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ ድፍረት ይብዛልህ ብዙ ሰው ትታደጋለህ በዚህ አካሄድህ ከነዚህ ከተወደዱ ወንድሞች ጋር ሆነህ ጸጋ ይብዛለችሁ ተባረኩ።
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 3 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ከሞተን በረግጥም ትንሰቷል ተባረኩ መህምሮቼ❤❤❤
@abelbeyene1750
@abelbeyene1750 3 ай бұрын
ጠያቂው ልዩ መላሾቹም ልዩ ❤ ተባረኩ
@woineshetkibru1422
@woineshetkibru1422 3 ай бұрын
መምህሮቼ ተባረኩ ሰለናንተ ኢየሱስ ይባረክ
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 3 ай бұрын
ጠያቂውንም መላሾቹንም በጣም እናመሰግናለን። መምህር ጌታቸው ማብራሪያቸውን ወደ ማወሳሰብ ባይወስዱት ጥሩ ነው እላለሁ። አማኙ ሁሉ በሳቸው ልክ የሥነ መለኮት ትምህርት የለውም። ነገር ግን መጽሐፍ እንደሚለው:- 1ኛ ቆሮ 1:21 "በእግዚአብሔር ጥበብ ምክንያት ዓለም እግዚአብሔርን በጥበብዋ ስላላወቀች፥ በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ሊያድን የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖአልና።" አዎ መውረድ መወለዱን፣ ማስተማሩን፣ ታምራት ማድረጉን፣ ፍለጋውን እንድንከተል ምሳሌያችን መሆኑን፣መከራ መቀበሉን መሰቀሉን፣ መሞት መቀበሩን፣ መነሳት ማረጉን ፣ ዳግመኛ መምጣቱን እናምናለን።
@fithebarkot1556
@fithebarkot1556 3 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ያብዛላችሁ, ጠያቂውም በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር በቅዱስ መንፈሱ ያብራልህ የልብህን ይናገርህ 😇😇
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 3 ай бұрын
I am so happy to hear both of you guys teaching about the truth of the almighty God. Thank you so much 🙏🙏
@Read1144
@Read1144 3 ай бұрын
መሪጌታ ፅጌ ሥጦታው እወዶታለሁ እናመሠግናለን
@user-oo3yo1um3c
@user-oo3yo1um3c 3 ай бұрын
ዋዉዉዉ ጌታ ይባርካችሁ እባካች መፅሐፍ ቅዱስንአስተምሩን ጥርት ያለ ትምህርት ጠያቂውን በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ ።።።
@habtamutesfaye-gg8gs
@habtamutesfaye-gg8gs 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
አንተ ስው በልብህ ብታምንና ደግሞም በአፍ ብትመስክር ትደናለህ በሌላ በኩል በስው ፊት ለሚመስክርልኝ እኔም ደግሞ በአባቴ ፊት እመስክርለታለሁ በስው ፊት ለሚክደኝ እኔም ደግሞ በእባቴ ፊት እክደዋለሁ !!! Thank Jesus for saving me 🙏🙌🙏🙌
@haimeteabrham722
@haimeteabrham722 6 күн бұрын
ጠያቂው ተባረክ። እግዚአብሄር እየተጠቀመብህ መሆኑን መካድ አይቻልም ። እናንተ የልዑል ባሪያዎች ተባረኩ። ለኢትዮጵያ ህዝብ የተሰጠ ድንቅ እድል ነው
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 Ай бұрын
ቤተክርስቲኒቱ እንዲህ ያሉ መምሀሮችዋን መግፋትዋ ያሳዝናል መሪ ጌታም ከሞት ተርፈው እርም ብለው ራሴ ድኛለሁ ለቤተክርስቲያኒቱ ዋጋ ከፋያለሁ ስራዋ ያውጣት ሳይሉ ዛሬም ሊታደጉዋት ሰለሚተጉ ተባረኩ ጠያቂውም ከትህምከተት ይልቅ የቱጋ ሳትን ብለህ ብታውቀውም ብዙሀኑን እንዲጠይቅ እንዲማር ስለምታደርግ ተባረክ አንተ ቤተክርስቲያኒቱን ትወዳለህ
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 3 ай бұрын
መሪጌታ ተባረከ በእዉነት
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 3 ай бұрын
ጌታ ቢፍቅድና ብኖር ትምህርተ ስላሴን ልታስተምሩን ቃል ስለገባችሁ እመሰግናለሁ!!
@nile5492
@nile5492 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ብዙ ልታስተምሩን ስለወደዳቹ እና ጥያቄው በጣም ወድጄዋለው እግዚአብሔር ይባርካቹ!
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ትምህርተ ስላሴን ስለታስተምሩ
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 3 ай бұрын
እግዘብሔርን ይመስገን እንዳንጠፍ ሚፈልግ አባት ስላለን በየዘመኑ ሰው እያስነሳ ልጆቹን እየተናጠቀ ወደ መንግስቱ ያዘምታል ይህ መንግስቱ ይጠባል የማይባልለት ለይቅርታው ለምህረቱ እና ለፍቅሩ እድሜ ማይቆጠርለት ጌታ !!! መሪጌታ እባክዎት ስለታቦት አስተምሩን
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 3 ай бұрын
የእውነት ወንጌል ይህ ነው ኦርቶዶክሶች እባካችሁ ከሀይማኖት ሕግ ወጥታችሁ ይህን መሠረታዊ የወንጌል ቃለ ምልልስ ተከታተሉ ይህ የህይወት ጉዳይ ነው
@tewodrostamrat5022
@tewodrostamrat5022 3 ай бұрын
I have huge respect for the interviewer - calm, respectful, and knowledgeable brother !
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 3 ай бұрын
Glad you enjoyed it!
@tewodrostamrat5022
@tewodrostamrat5022 3 ай бұрын
GREAT DISCUSSION, GOD BLESS YOU, BROTHERS !!!
@fantayebade7374
@fantayebade7374 3 ай бұрын
Thank you so much !! All brother blessing .
@anchinalu3250
@anchinalu3250 3 ай бұрын
God i is working❤❤❤❤❤.. Thank you Holy Spirit!!.
@user-kc7jm8oz3h
@user-kc7jm8oz3h 3 ай бұрын
Teyaki god bless you u have open heart
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@amanuelbantero-kk7ci
@amanuelbantero-kk7ci 2 ай бұрын
I saw wonderful explanetion. my God please all
@biniamghebresilassie2093
@biniamghebresilassie2093 Ай бұрын
Wow may God bless all of you ❤❤❤❤❤
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስና አይሁድ በአመለካከታቸው አንድ ናቸው የሀይማኖት ስረዓትና ወግ ማስጠበቅ እንጂ ስለ መዳን አያውቁም
@BirukKassahun-ql3mr
@BirukKassahun-ql3mr 3 ай бұрын
Meri geta ewodotalehu akebrotalehu
@Sky_D_Sky.
@Sky_D_Sky. 3 ай бұрын
የራሳችሁን የዩቱብ አካውንት ከፍታችሁ ለምን አታስተምሩንም ታሪክንም ጭምር 2ታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ
@wondwossenalemu9073
@wondwossenalemu9073 2 ай бұрын
Very interesting!
@user-yv1vm7yv5r
@user-yv1vm7yv5r 3 ай бұрын
Tbareku
@DereseTefera-yx1oh
@DereseTefera-yx1oh 3 ай бұрын
በውነት ጠያቄውንም እናተንም እግዛብሔር ይባርካቹህ
@user-oo3yo1um3c
@user-oo3yo1um3c 3 ай бұрын
ጠያቂው ተባረክ ስለ ንሰሐ እዲያስተምሩን እባክህ???
@gezahegnemulatu4109
@gezahegnemulatu4109 3 ай бұрын
ሁላችሁም ተባረኩ
@tetemkebrahne7025
@tetemkebrahne7025 3 ай бұрын
ሀይማኖታዊነትህ ትተህ ስለ 1. ስለ ማርያም 2. መላእክት 3. ስለ ፃድቃን 4. ሰይጣን እና ሀጥያት 5.መፅሐፍ ቅዱስ አጠቃላይ እይታ ማለት 81,72,66 በቃጣይ ማብራርያ አዘጋጅ ።
@berhanegebrhiwot
@berhanegebrhiwot 12 күн бұрын
የከሳቴብርሀንጠየቂ ኦርቶዶክስአምነት የተቀላቀለሰለሆነ፣ነውጻድቃን ሰማእታት ፣ኢየሱስክርሰቶሰበእኩስለምታከብርነው!!ማርያምእንደልጇሞታበሶስተኛውቀንተነስታለች ብላሰለምታምናሰለመታሰተምርነው።
@JossiBedilu
@JossiBedilu 3 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ጌታ ነው ።
@user-pn8gd7fd9v
@user-pn8gd7fd9v 3 ай бұрын
ለጠያቂው በተለይ ቀፀላ መንግስቱ በድፍረት ስለሚናገር በተሻለ አገላለፅ ስለሚናገር ደጋግመህ ብታቀርበው ጥሩ ነው
@God-db9vp
@God-db9vp 3 ай бұрын
የተሓድሶ ዓላማ ምንድነው፧ እኔ እንዲገባኝ ስለፈለኩ ነው የምጠይቀው፡ የሚያስረዳኝ ካለ ይንገረኝ።
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 3 ай бұрын
የተሀድሶ አላማ በወንጌል ላይ የተዋሸውን ውሸት ለማስተካከልና ሰው በክርስቶስ አምኖ እንዲድን ነው ።
@God-db9vp
@God-db9vp 3 ай бұрын
@@eyesusgetanew7338እሺ፡ ኣንተ የተሓድሶ ኣባል ነህ፧
@enkumengist1668
@enkumengist1668 3 ай бұрын
ወደቀደመው እውነት መመለስ ነው
@God-db9vp
@God-db9vp 3 ай бұрын
@@enkumengist1668 የቀደመው እውነት ምንድነው፧ እንዴት ነውስ የምናገኘው፧
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
እውነቱ ትናንትናም ዛሬም እስከለዘላለም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ መዳኛ መሆኑ ነው።
@gashawdandi2460
@gashawdandi2460 3 ай бұрын
በተዐቅቦ የሚለው ከተዋሕዶ ጋር እንዴት ነው የሚሄደው?
@Read1144
@Read1144 3 ай бұрын
ጥያቄ አለኝ ኢየሱስ ክርሰቶስ በርካታ የእስራኤል ልጆችን ከተለያዩ በሽታዎች ሲፈውስ አንዲት የእስራኤል ተወላጅ ያልሆነችን ግሪካዊት ሴት ታናሺቱን ልጄን ፈውስልኝ ስትለው ኢየሱስ እኔ ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች በቀር አልተላኩም ይላል። ስለዚህ ሙስሊሞች ነቢይ ነው ለእስራኤል የተላከ ነቢይ ነው የሚለው አያስኬድም ወይ?
@Teyakiw
@Teyakiw 3 ай бұрын
ስለጥያቄው የከበረ ምስጋና አለኝ! ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ የሲሮፌኒቃዊቷን ሴት ልጅ አልፈወሰም እንዴ? እርግጥ ነው "ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች በቀር አልተላኩም!" ብሏል። ተመሳሳይ አገላለጦችም ለምሳሌ በማቴ 10 ፥ 5 - 6 ላይ ይገኛሉ። ግን ሳይፈውሳት ቀረ ወይ? ሳይፈውሳት ቀርቶ ቢሆን ኖሮ ፤ "እውነትም ጌትነቱ ለእስራኤል ብቻ ነው!" ማለት ያስኬድ ነበር! ግን ወደ ጢሮስና ሲዶና ሄዶ ልጇን የፈወሰላት ሴትም ሆነች ልጅቷ ራሷ እስራኤላውያን አልነበሩም! ይህ ምንን ያሳየናል? ጌታችን ለእስራኤል ብቻ እንዳልመጣ አያሳየንም? በሌላ በኩል ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ የመገለጦች ዕድገትና መዳበር (Progressive Revelations) መጽሐፍ መሆኑን መቀበል ከቻልን ፤ በመጨረሻ ሐዋ. ሥራ 1 ፥ 8 ላይ "ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ።” ያለውን በማስተዋል "ጌታችን ለእስራኤል ብቻ ነው የመጣው" የሚለውን ሃሳብ ለመቀበል ያስቸግረናል። መጥምቁ ዮሐንስ ሲያስተዋውቀን ፤ "የዓለምን ኃጢኣት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ" ነው ብሎናል! ራሱም ጌታችን "ሰዎች ሁሉ ("እስራኤልን ብቻ" እንዳላለ ልብ ይባል!) ሰዎች ሁሉ አብን እንደሚያከብሩት ወልድን ያከብሩት ዘንድ፥ ፍርድን ሁሉ ለወልድ ሰጠው እንጂ አብ በአንድ ሰው ስንኳ አይፈርድም። ወልድን የማያከብር የላከውን አብን አያከብርም።" ዮሃ 5 ፥ 22 - 23 ጳውሎስ በሮሜ 11 ፥ 15 ላይ የእርሱ መሰቀል "ለዓለም" ዕርቅ (not for Israel alone) ምክንያት እንደሆነ ያስረዳናል! ዮሐንስ በመልዕክቱ ደግሞ ፤ "እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን።" ይለናል። (1 ዮሐ 4 ፥ 14) እንግዲህ ከዚህ መልስ ቢያንስ 2 መሰረታዊ ነገሮችን መማር ያለብን ይመስለኛል። 1ኛ. ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለሙ ሁሉ መድኃኒትና አዳኝ ብሎም ከእግዚአብሔር የተሰጠን ብቸኛ መዳኛ እንደሆነ ማስረዳት የመጽሐፍ ቅዱስ ዋነኛ ዓላማ ነው። ማቴ 15 ፥ 24 ከማቴ 28 ፥ 19 - 20 ጋር ይቃረናል ካላልን በስተቀር! ደግሞስ ጌታችን ለእስራኤል ብቻ የተሰጠ መድኃኒት ነው ካልን ፤ "ሌላውን ዓለም የሚያድነው ማን ነው?" ብለን መጠየቃችን ይቀራል? ጌታ እስራኤልን ብቻ በሞቱና በትንሣኤው ካዳነ ፤ ቀሪውን ዓለም በሞቱና በትንሣኤው የሚያድነው ሌላ ማን ነው? ለዓለሙ ሁሉ ከጌታ በቀር መድኃኒት ማንም የለም! 2ኛ. በአንድ ጥቅስ ወይም ሃሳብ ላይ ብቻ ድምዳሜ መስራት እንደማይቻል ፤ ይልቁኑም የመላውን መጽሐፍ ቅዱስ ሐሳብ በፈርጅ በፈርጁ ከፋፍሎ መረዳትና ትጋት ከጽናት ጋር እንደሚያስፈልገን ፤ ፈርጆ ጥናት መጀመር እውነታው ጋር ከመድረስ እንደሚያዘገይ መማር አለብን! ርምደታዊ መገለጦችን (Progressive Revelations) ተራ በተራ ዐይተን ካልተረዳናቸው ፤ መሀል መንገድ ላይ አቅጣጫ የሳተ ተጓዥ መሆናችን አይቀርምና ጥንቃቄ አይለየን! "እንዲህ ከሆነ ፤ እንዲህ መሆኑ ነዋ!" ብለን በአንዲት ነገር ላይ ድምዳሜ ከመስራት ፤ "እንዲህ እንዳይሆን ደግሞ እንዲያ የሚል አለ!" የሚለውን መረዳት ያስፈልገናል! 1ኛ ዮሃ 2 ፥ 2 ራዕ 5 ፥ 9 - 10 በድጋሜ ፤ ስለጥያቄው ከፍ ያለ አክብሮት አለኝ!
@Read1144
@Read1144 3 ай бұрын
​@@Teyakiwአመሠግናለሁ ወንድምአለም ተባረክ መፈወስ በእርግጥ ፈውሶላታል። ኢየሱስ ከጢሮስ ወደ ሲዶን ሀገር ሄደ ቤትም ገባ ማንም እንዲያውቅበት አልፈለገም (ልብ በሉ) መሰወርም አልተቻለውም ይላል። ክርስቶስ መሰወር ተችሎት ቢሆን ኖሮ ይህች ሴት ታገኘው ነበርን? (የ1954/56 መፅሐፍ ቅዱስ መሆኑን ልብ ይበሉልኝ።) ዋናውም ጥያቄዬ የነበረው ክርስቶስ ሁሉንም የእስራኤል ልጆች ከአንድ አንድ የፈውስ ልመናቸውን ደስ ብሎት ሲቀበል የዚህችን አይሁድ ያልሆች ሴት ጥያቄ ላይ ማመንታቱ እና ከብዙ ልመና በኃላ ነው ልጇን የፈወሰላት.. መሰወርም ስላልቻለ ይመስለኛል ከሴትዮዋ ጋር የተጋፈጠው .. «እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው የላከኝን ፍቃድ እንጂ ፍቃዴን አልሻምና» ይላል ይህች ሴት የተፈወሰችው በክርስቶስ ፍላጎት ሳይሆን በአብ መልካም ፍቃድ ነው ብዬ እጠረጥራለሁ ምክኒያቱም አንደኛ መሰወር ፈልጎ አልተቻለውም። ሁለተኛ ፊትለፊት ስትመጣበት «እኔ ከእስራኤል ለጠፉት በጎች በቀር አልተላኩም አላት» አብ ግን በቃ እንዲፈውስላት አደረገው የሚል ነው። አመሠግናለሁ ወንድምአለም 🙏
@Teyakiw
@Teyakiw 3 ай бұрын
ጥሩ እንግዲህ! ብዙ ሊያከራክር የሚችል ነገር አይመስለኝም! 1ኛ. "ጌታችን ለእስራኤል ብቻ መምጣቱን" ልቀበል ብል እንኳ ፤ ወደ እስራኤል ብቻ መምጣቱ የአብ ፈቃድ ነው ወይስ የራሱ ብቻ ፈቃድ? 2ኛ. ሌሎቹስ በቀደመው አስተያየቴ ላይ ያነሳኋቸው "ኢየሱስ የዓለም መድኃኒት" መሆኑን አጉልተው የሚናገሩት ጥቅሶች ትርጉም ምንድን ነው? ለምን መልስ አልተሰጠባቸውም? 3ኛ. "የመሰወር / የመሸሸግ"ን ነገር በጣም ከአውዱ ያወጣነው መስሎኛል ፤ እሱ መደበቅ ፈልጎ አብ ያጋለጠው ዓይነት አቀራረብ እንዳይሆንብን። ምክንያቱም የመደበቁ (ሊሰወር የመፈለጉ) ምክንያት አንዲት አህዛብ ሴት ስለመጣችበት አይደለም። "ማንም እንዳያውቅበት" ነው የሚለውና (ማር 7 ፥ 24) ሽሽቱ ከሲሮፊኒቃዊቷ ሴት ብቻ አይደለም። ደግሞም እርሱ መደበቅን ሽቶ አብ ካጋለጠው ፤ "እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤" ብሎ በዮሃ 17 ፥ 4 ላይ እንዴት ሊናገር ይደፍራል? የልቡ ፈቃድ አልሆንልህ እያለው ከሆነ የአባቱን ፈቃድ የታዘዘው ፤ ምኑን ታዛዘው? 4ኛ. ከአሕዛብ ወገን የሆኑ አንዳንድ ሰዎች ተመሳሳይ ጥያቄ ሲጠይቁት የሰጠው መልስ ለአይሁዳውያኑ ከሰጠው መልስ ጋር እጅግ ተቀራራቢና ሙግት የሌለበት ነበር። ለምሳሌ ማቴ 8 ፥ 6 - 7 በሌላ ተቃራኒ ነጥብ ደግሞ ፤ አይሁዳውያን የለመኑትን ሁሉ ያለማንገራገር ይፈጽምላቸው ነበር ማለትም አንችልም። ለእናቱ በሰርግ ቤት የሰጣትን መልስ እናቆየውና በማቴ 20 ፥ 20 - 23 ያለውን ምንባብ ካየን ፤ ጌታችን የራሱን ፈቃድ ፈጻሚ ሳይሆን ሁልጊዜ የአባቱን ፈቃድ አድራጊ እንደሆነ እናስተውላለን። ለአይሁዳውያኑም ጥያቄ ሁልጊዜ ቀናና በጎ መልስ ይሰጥ ነበር ማለት አይቻለንም! የማይስማማበት ጊዜም ነበረና! በመሆኑም ጥያቄያችን "ኢየሱስ ለእስራኤል ብቻ ወይስ ለዓለም ሁሉ" ከሚለው መልኩን ቀይሮ ፤ "የአብ ፈቃድ ኢየሱስን የዓለም መድኃኒት ማድረግ ወይስ የእስራኤል ብቻ" ወደሚለው ይዘዋወር ይሆናል! መጽሐፉ እንደሚል ፤ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው። ለሁሉም ጥቅሶች የተጠቀምኩት የ1954 መጽሐፍ ቅዱስ አማርኛ ትርጉምን ነው! ክብረት ይስጥልኝ!
@user-yv1vm7yv5r
@user-yv1vm7yv5r 3 ай бұрын
Betekekel tnagrewal
@user-zk2eo8ww6z
@user-zk2eo8ww6z 3 ай бұрын
አንተ አወያዮ ምነዉ የዚህን ያህል ሃይማኖት መሪዎችህን እንደምትፈራ እግዚአብሔርን ብትፈራ ? የጥበብ መጀመሪያ እርሱን መፍራት ነዉና እኝህን የወንጌ አርበኛ አፍ አፋቸዉን አትበል እዉነት ሊናገሩ ሲሉ እሱን ተዉ ብለህ ትንቀጠቀጣለህ ይሄን እግዚአብሔር አይከብርበትም ምንም እንኳ አወያይ ብትሆንም ስማቸዉ እኛም እየሰማናቸዉ ነዉ አታቋርጣቸዉ እርሱን ተዉ አትበላቸዉ እዉነት አትሸፈንምና : :
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН
መሪጌቶች እንዴት በጥንቆላ ስራ ተሰማርተው እንደነበር ከነህይወት ምስክርነታቸው
3:16:16
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 10 М.
ጽድቅ ምንድነው? | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | #2024
1:39:13
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН