ኦቪድ ገላይ ጉራ ከተማ ሳተላይት ሲቲ ከተማ ግንባታ ፕሮጀክት Addis ababa Ethiopia new satellite city project @ayzontube

  Рет қаралды 3,060

AYZON TUBE

AYZON TUBE

3 ай бұрын

አዲስ ሳተላይት ሲቲ ከተማ ግንባታ ፕሮጀክት Addis ababa Ethiopia new satellite city project @ayzontube

Пікірлер: 13
@wordofa9340
@wordofa9340 3 ай бұрын
እውነትህን ነው ። በ3 ዓመት የሚያልቅ አይመስለኝ ምክንያቱም እጅግ በጣም ግዙፍ ፕሮጀክት ይመስላል .!!! ምንአልባት 5 ዓመት ቢያልቅ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ .!!! በርታ ወንድሜ በጣም በጉጉት ነው የምጠብቅህ.!!!
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
ጊዜ ጌታ🙏🙏 አመሰግናለሁ
@Tamirathailesolomon-vs3yh
@Tamirathailesolomon-vs3yh 3 ай бұрын
5- 7 Amet kaleke tiru new
@KAIYOAmad
@KAIYOAmad 3 ай бұрын
ሀልጊዜ ፕሮግራምህን በጉጉት ነው ምጠብቀው በርታ
@Tamirathailesolomon-vs3yh
@Tamirathailesolomon-vs3yh 3 ай бұрын
Tolo ayalkim wus sib new compoud slehone yikebdal biyanis 7 amet yifejal
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
ጊዜ ጌታ
@yshakaynalem3715
@yshakaynalem3715 2 ай бұрын
ምናልባትም እንደ ህዳሴ ግድብ ብዙ ዘመናትን ሊፈጅ ይችላል ስለዚህ ብዙም ተስፋ አታርጓቸው ብዙ ተቀልዶብናል እስካሁን በተስፋ ባሕር የዋኘነው ይበቃናል guys ምን ይመስላቹሀል ሀሳብ አስተያየታችሁን እዚ ስር አስፍሩልኝ
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 2 ай бұрын
አዎ ልክ ነህ ግን ደግሞ አቪዲ ያለው ተሞክሮ ገራሚ ነው እዳለሁት በ3 ባይጨርሱት 5 , 6 ባለው ሙሉ ለሙሉ ያልቃል ባይ ነኝ
@Tamirathailesolomon-vs3yh
@Tamirathailesolomon-vs3yh 3 ай бұрын
Piyasa yiseral yalkew yeneber dmc 3 hintsawoch kemin deresu
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
ስለ dmc የት ?
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 3 ай бұрын
አብያችን አቧሬ ሳይት ላይ ባሰራው አይነት ቴክኖሎጂ ከተሠራ ያለጥርጥር ሊሰራ ይችላል
@AYZONTUBE
@AYZONTUBE 3 ай бұрын
ሙሉ የተመለከትክ አልመሰለኝም
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 3 ай бұрын
እኔ እኮ ያልኩት በሶስት አመት አያልቅም ስላልክ ሌተቀን ከተሰራና አዋሬ ላይ በፍጥነት እንደተሰራው ባለ 11ፎቅ ቴክኖሎጂ ከተሠራ ያልቃል ነው
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
7 Largest Mega Projects In Ethiopia 2024
8:15
The African Senator
Рет қаралды 5 М.