በዘማሪ ግሩም የደረሰው አስደንጋጭ ክስተት

  Рет қаралды 46,087

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

7 ай бұрын

👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
gofund.me/a19ca602
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 374
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 6 ай бұрын
He is a True treasure 💜💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mayayetg402
@mayayetg402 6 ай бұрын
ፓስተርዬ በጌታ ይህ ቃለመጠይቅ ይደገም❤❤❤❤ የማይጠገብ ህያው የህይወት ምስክርነት 😭 ተባረክልኝ ግሩሜ❤❤❤
@user-pq1uo7np9x
@user-pq1uo7np9x 6 ай бұрын
“ከማኅፀን ጀምሮ በአንተ ላይ ተጣልሁ፤ ከእናቴ ሆድ ጀምረህ አንተ አምላኬ ነህ።” - መዝሙር 22፥10
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 7 ай бұрын
በእኔ እድሜ ልክ አገልግሎ አሁንም ወጣት ነው የእግዚአብሔር ቃል ያለመለማል ጸጋ ይብዛላችሁ ።
@hiwotteklesadik7878
@hiwotteklesadik7878 2 ай бұрын
ግሩምዬ ጌታ አብዝቶ አትረፍርፎ በበረከቱ በሚያሰፈልግ ሁሉ ይባርክህ ባንተ መዝሙር ነው ጌታን ያገኘሁት ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ መዝሙሮችህ እስካሁን ትኩስ ናቸው ልብን ያቀልጣሉ ዘመንህ ይለምልም ❤❤❤
@mercyjesus1678
@mercyjesus1678 7 ай бұрын
ፓስተር ካስሽ በዚህ ኢንተርቪው ያወራኸው አንተ ብቻ ነህ ማለት ይቻላል። የጋበዝከው ሰው በደንብ እንዲያወራ አርግ ልል ጊዜ...ተባረኩልን እንወዳ❤
@astergetamesay2442
@astergetamesay2442 6 ай бұрын
ትክክል 🤫
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 6 ай бұрын
ግሩሜ በሕፃንነት አገልግሎት በመጀመሩ ትልቅ ዕድሜ ያለው መስሎን ተሳስተን ነበር ።ዕድሜው ግን አሁን የሚታየው ነው።ዘማሪ ጌታ ያውቃል እንደሚለው ብዙ ሊጠቀምብን ሲፈልግ በልጅነታችን ያስነሳናል።ካስሽ አንተም ተባረክልን።እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 6 ай бұрын
ጌታ እየሡሥ ይባርክሕ ግሩሜ እኖድሐለን ፖር ካሣሑን ጥሩ ሖኖ ሣለ አታሥጨርሥም የሚያወሩትን እባክሕ የነሡን አዳምጥልን በቃ በብዙ ተባረኩ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 7 ай бұрын
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, አስተማሪ እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 6 ай бұрын
ኦሆሆሆ ገና በህፃንነተ ስሰማ ስዘምር ያደኩበት መዝሙር ዋው ሃሌሉታ ❤ ጌታን ያገለገለ እንዲህ ይባረካል ዘመንህ ይባረክ ❤
@wudezeleke4522
@wudezeleke4522 7 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ግሩም በመዝሙርህ በጣም ከተባረኩ ሰወች አንዷ ነኝ። ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክኽ አሁንም አትጥፋ ቀሪው ዘመንህ በበለጠ ክብር ይግለጥህ።
@tesemageremew752
@tesemageremew752 7 ай бұрын
የግሩሜን መዝሙር ሰምቼ ነው ወደ ጴንጤ የመጣሁት በተለይ ተመስገን የሚለዉ መዝሙር
@user-rr4ut2wc1f
@user-rr4ut2wc1f 6 ай бұрын
እንግዳ ጋብዘህ አንተው ጀምረህ ጨረስከው።
@user-xp8ut6kf6t
@user-xp8ut6kf6t 6 ай бұрын
ዘማሪ ግሩም የመጀመሪያ ካሴቱ መድሃኒቴ ብዙ ብዙ ነዉ በጣም ያደግኩበት ዝማሬ ነው ሁል ጊዜ ከ 20 ዓመት በላይ ከልቤና ከአፌ ያልጠፋ ተባረክ ብዙ ሁን ወንድሜ
@user-lo3ti6wb1y
@user-lo3ti6wb1y 5 ай бұрын
ሚገርም የህይወት ምስክርነት ነው የኖረውን ኑሮ ሚዘምር ሰው ነው !!!Both of Them so Blessed !!!
@tigib6790
@tigib6790 6 ай бұрын
አባባ የሚለውን መዝሙርህን በ 12 አመቴ ሰው ቤት ሄጄ ሰምቼ ሁል ግዜ የሆነ ነገር ስመጣብኝ አባ አባባባ የልጅን ጩህት ስማ እያልኩኝ ብዙ አሰላፍኩኝ አሁን ደግም ይሄ አባባ እያልኩ የጮህኩት ጌታ የእራሱ አድርጎ መረጠኝ እግዚአብሔር ይባረክ ሀጥያተኛ ነክ ሀጥያተኛ ነሽ ብሎ የማይተውአምላክ ደረሰልኝ ሜዳ ላይ ያላስቀረን እየሱስ ይባረክ ተባረኩ ሁላቹሁም
@selamawitgoshu5037
@selamawitgoshu5037 7 ай бұрын
አቤት እንዴት መታደል ነዉ !ታሪካችሁ መንገዳችሁ ህይወታችሁ ሁሉ ጌታን ጌታን ይሸታል !ተባረኩ !ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ!!!
@handofgod1042
@handofgod1042 6 ай бұрын
እንደዚህ አስተማሪ የህይወት ምስክርነት ያላቸውን አገልጋዮች ጋብዝልን ፓስተር ❤❤
@AbineNahome
@AbineNahome Ай бұрын
የሚገርም ሰው ጌታ ይባረክህ
@firehiwotbelayneh3871
@firehiwotbelayneh3871 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። አንተን በመስማቴ እንዴት ደስስ እንዳለኝ። ተባረክልኝ አንተ እኮ እራስህ ተዓምር ነህ
@alemayehuelias4654
@alemayehuelias4654 7 ай бұрын
ፓስተር ካስሽ በጣም የምወደውን የምስራቁን ትንታግ ግሩሜን ስለቀረብክልን ምስጋናዬ ከልብ ነው
@kebedeergudo3326
@kebedeergudo3326 7 ай бұрын
#ግሩሜ፣ዘመንህ ይባረክ! ፓስተር ካስሽ አንተም በብዙ ተባረክ እንደዚህ ዓይነት ድንቅ አገልጋዮችን ስለምታቀርባቸው!! ለእኔ ምርጡ ፕሮግራም ነው!!
@etetugeatachew7864
@etetugeatachew7864 6 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ልጅነቴን አስታወስከኝ መንፈስ ቅዱስ በአንተ ላይ እስከመጨረሸው የበላይ ይሁንልህ ጉሩምዬዬዬ ወንድሜ መታደል ነው እኮ አሁንም ባሉበት ሆኖ መልካሙን ገድል መጋደል እና ሩጫን መጨረስ ዘመንህ ይባረክ፡፡፡፡፡
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ግሩምዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የጌታ ኢየሱስ ፍቅር በዚያን ጊዜ የነበረው አሁን ተራብኩት ጌታ ኢየሱስ ይመልስልን
@mastashamas4524
@mastashamas4524 6 ай бұрын
ምን አይነት ደግነት ምህረት ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ምን ልበል
@ChernetB.
@ChernetB. 7 ай бұрын
እነዚህን ድንቅ መዝሙሮች እወዳቸዋለው። ግሩሜ፣ፓስተር አንተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@user-ve4gl3hm6l
@user-ve4gl3hm6l 7 ай бұрын
ዉይ: በጣም: ነዉ: የምወደዉ: መዳኒቴ: ለኔ: ልዬ: ነዉ: የሚለዉን: ዝማሬ: ነብሴም: አይቀርልኘም: ሰሰማዉ: ሰባረክበት: ዘመንህ: ይለምልም: አቦ: አባቴ: ጴንጤ: ይወድምና: አባቴ: የለም: ብዬ: ዝማሬዉን: ከፍቼ: ሰዘምር: የተገረፍኩት: መገረፍ: በአፍንጫዬ: ደም: እሰኪወጣ: የተገረፍኩበት: መዝሙር: በጣም: ደሰ: የሚል: ዝማሬ: ተባረክልኘ።
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 6 ай бұрын
እሚገርም ነው ይህን የመሰለ ድንቅ ዘማሪ እዩኝ እዩኝ ሳይል እንዲህ በፀጋ ኖሮ እንደ ዳንኪራ እሚጨፍሩ እሚዘሉ በበዙበት ዘመን ሀይየሚል በጠፋበት ይህን በረከት በማየታቸን እግዚአብሔር ይባርክህ :;
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 6 ай бұрын
❤❤❤ዋውውው ድንቅ ምስክርነት ነው ምስክርነትህ ራሱ ህይወትን የሚቀይር ነው ሃሌሉያ ጌታ አሁንም በብዙ ይጠቀምብህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይጨምርልህ እድመህ ከዚህ በላይ ያለምልመው እንወድሃለን ለምልምልም ግሩም ታደሰ አሁንም ለትውልድ ታስፈልጋለህ በእጥፍ ፀጋ ተገለጥ ፓስተር ካሳሁን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@astergetamesay2442
@astergetamesay2442 6 ай бұрын
ግሩሜ እንኳን ዝማሬህ ንግግርህ 😄ሳቅህ እራሱ መንፈስ አለው እናም እባክህ እንደገና ዘምርልን
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 5 ай бұрын
ግሩሜ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ;; መዝሙርህን እየዘመርን ነዉ ያደግነዉ ❤❤❤
@edenbirhanu1133
@edenbirhanu1133 4 ай бұрын
ብርሀኑ ቢረዳ አባቴ ነው ሚገርም ምስክርነት......ሙዝሙሮችህን በጣም ነው ምወዳቸው...❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@girumtadesseoffical6233
@girumtadesseoffical6233 4 ай бұрын
እባከህ አገኛኘኝ ተባረክ
@user-cw7bt2vr3u
@user-cw7bt2vr3u 6 ай бұрын
ተባረክ ግሩሜ ጌታ ሁሉን ነገር እንደለ አቆይቶልሀል።ጸጋህን ድምጽህን ትህትና ሁሉንም።
@asterhabte7069
@asterhabte7069 7 ай бұрын
እሚገርም ምስክርነት ነው በልጅነታችን ዘመን የተባረክንብህ በዝማሬዎችህ ጌታን በጣም አምልከናል እትጥፍ እባክህ ድምፅህ እንደድሮው ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ ግሩሜ ተባረክ ፓስተር::❤❤❤❤❤❤❤
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 7 ай бұрын
ዋአ ምንአይነት ነፍስን የሚነካ ምስክርነት ነው ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመንህ ይባርክ እባክህን ከመድረኮች አትጥፍብን እንወድሀለን ❤ፖስተር ካሳሁን እንወድሀለን ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክህእንዲህ ያሉትን አቅርብልን
@Mub351
@Mub351 7 ай бұрын
❤❤🙏
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 6 ай бұрын
Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen❤❤❤❤❤woooooooooooow ድንቅ የህይወት ምስክርነት ነው ታባረክልኝ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ በብዙ በረከት በብዙ ፀጋው ይባርክ ዘመን ይላምልምልህ ዘማሪ ግሩም
@user-vp2jf6lg7h
@user-vp2jf6lg7h 6 ай бұрын
ድንቅ ህይወት እኔ ብዙ አትርፌብሀለው ጌታ ቤትህን ህይወትህን አገልግሎትህን ይባርከው ብዙ አትርፌአለሁ ሰምቼ❤❤❤❤
@jerusalem7050
@jerusalem7050 6 ай бұрын
በጣም ልጅ ሆኜ ከቴፕ ውስጥ እያጥነጠንኩ በጣም በጣም የሰማሁት መዝሙር ቢኖር ያንተ መዝሙር ነው ቁጥሮቹን በሙሉ ነው የማውቃቸው በጣም ከመስማቴ ትዝ ይለኛል በሀይል ከፍቼው ጎረቤት እስኪሰማ: ብርክ በል ግሩሜ::
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 7 ай бұрын
ግሩሜ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል በመዝሙሮችህ በብዙ ተባርኬበት ነዉ የኖርኩት ፓስተርዬ እንግዳህ አድርገህ ስላቀረብከዉ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ ሁላችሁም ❤❤❤
@Protestantmezmur93r
@Protestantmezmur93r 7 ай бұрын
❤❤❤❤ጌታን ማመን ነው ያቃተኝ ምክኒያቱም ከሰውየው ይልቅ የአልበሙ እድሜ የሚበልጥ ነው ሚመስለው ጌታ ግን ያከበሩትን ማክበር ያውቅበታል በጣም የምውደው ዘማሪ ነው መዝሙሮች በልጅነቴ ነው የሠማኋቸው ልጅነቴን አስታወሰኝ 😭😭😭😭
@smiles96
@smiles96 6 ай бұрын
ዘማሪ ግሩም እንወድሃለን!!!!!! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!!! መዝሙሮችህ እስካሁን ትኩስ ናቸው ።
@elsagebra7374
@elsagebra7374 6 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ሙዝሙሮች በጣም ተባረኲ ደጋሜ ነዉ የሰማሁት 🙏🙏🙏❤️👍
@user-fo2jz9oh2i
@user-fo2jz9oh2i 4 ай бұрын
ግሩም ታደሰ በጣም በጣም እንወድሃለን
@tamratbusho8875
@tamratbusho8875 6 ай бұрын
ግሩሜ ተባረክ ዝማሬህ የሚገርም ነው በዘመኔ ሁሉ ተባርኬበታለሁ ደግሞ ምስክርነትህ ህይወት ያድሳል ተባረክልኝ ድመቅልኝ እወድሃለሁ አከብርሃለሁ❤❤❤
@ethiopianewtewoledku1429
@ethiopianewtewoledku1429 5 ай бұрын
ግሩም የሕይወት ምስክርነት
@ayalk_ddy
@ayalk_ddy 7 ай бұрын
❤ግሩሜ🥰 ብሩክ ነክ ጌታ ያንተን አይነቱን ያስነሳልን በዚ ዘመን 🙌🙏🙏
@samrawit671
@samrawit671 6 ай бұрын
ጌታ ይመስገን አንተ ለምድራችን በረከት ነክ በዝማሬዎችህ በጣም ተባርኬአለው በመልክ ግን አሁን ነው ያወኩህ ጌታ ድንቅ ነው እንኳንም አሳደገህ ለክብሩ መጠቀሚያ እቃ አደረገህ ❤❤❤❤ ዘመንህ እልፍ ይሁን በቤቱ በሰላም በጤና ኑር የእድሜህ ማብቂያ ቤቱ እግሩ ስር ይለክ ተባረክ ቅንነትህ አይወሰድብህ ዝም ብለህ ለንጉሱ ለክብሩ ላተረፈህ ዘምርለት ቤትህ በገና አይሰቀል❤❤❤❤❤❤ ስለሁሉ ታማኝ የሆነው እግዚአብሔር ይመስገን
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 6 ай бұрын
የልጅነት ትዝታዬ የእዉነት መዝሙሮችህ ከላይ ናቸዉ ከሰማይ።
@teferadagnewanoro7163
@teferadagnewanoro7163 7 ай бұрын
የተወደዳችሁ የጌታ ባሪያዎች ተባረኩ።ዕድሜ ይስጥልን!
@abdefer3986
@abdefer3986 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጉሩሜ
@tecnopova1384
@tecnopova1384 6 ай бұрын
Lesewu Yemaychal Le E/r yichalili😢❤❤❤🎉
@dawitdesta0331
@dawitdesta0331 6 ай бұрын
የሚገርም ነው የልጅነቴን መዝሙር አስታወሰኝ ተባረክ ፓስተር
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 7 ай бұрын
ግሩም ጌታ ይባርክህ መዝሙሮችህ ባርከውኛል ይብዛልህ እውነትም ግሩም ነህ በረከታችን ነህ አያትህ ጌታ ይባርካቸው
@FevTesfu
@FevTesfu 6 ай бұрын
Grume ante bereketachn neh bante mezmur bzu tebarkalew❤❤ tebarekln
@yemisrachs.7
@yemisrachs.7 6 ай бұрын
ግሩሜ ጌታ ዘመንህ ይባርከው ኸረ ኸረ ፓስተር ማነው ተጠያቂው!!!
@TsegaAbebe-vp5hl
@TsegaAbebe-vp5hl 7 ай бұрын
መዝሙሩን እየዘመርነው ነው ያደግነው። ይገርማል ገና ህፃን አቤት ጌታ ሲያለመልም ተባረኩ
@jesusislordmysavior2213
@jesusislordmysavior2213 6 ай бұрын
ግሩም እባክህ መዝሙሮችህን ሰርተህልን ልቀቅልን እንታደስ እንጽናና እንበርታ
@user-fq4qb1iu8i
@user-fq4qb1iu8i 6 ай бұрын
መዝሙሮችህን እንዴት እንደምወድ መልክት ነው! ተባረክ••ዘምር•••
@mastashamas4524
@mastashamas4524 6 ай бұрын
በጣም እምነት ጨመረብኝ
@hanahana1575
@hanahana1575 6 ай бұрын
Wowww kibr lgeta yihun lgeta min yisanewale tsgawe yibezaleh
@jesusislordmysavior2213
@jesusislordmysavior2213 6 ай бұрын
ግሩሜ የተባረክ ቅን ሰው መርካቶ አዳራሽ አካባቢ አግኝተንህ እንዴት ሰላም እንዳልከን አልረሳውም እኔ ሳውቀው ጎባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ስድስት ኪሎ እስከአሁን በቅባት አለህ ግሩም የተባረክክ ሁለታቹም ብሩካን ናቹ
@yordanosfeleke145
@yordanosfeleke145 6 ай бұрын
Yeteregagak yetebarek
@helengetnet5363
@helengetnet5363 6 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ዘማሪ ይብዛልን ተባረክ ❤❤
@jesusislordmysavior2213
@jesusislordmysavior2213 6 ай бұрын
መለሳችሁን ይሄን ቃለምልልሱን በጠዋቱ ነው የሠማሁት
@serkmeles8649
@serkmeles8649 7 ай бұрын
ከድሬዳዋ መልካም ነገር ይወጣል!!እንወድሃለን ግሩምዬ ብሩክ ሁን🙏❤ ፓስተር እንዲህ ህይወት የሚያካፍል መልካም የሚገኝበትን ሠው ማቅረብህ ይቀጥል 🙏🙏
@MaranathaGetachewOfficial
@MaranathaGetachewOfficial 7 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም🙆🙆😭 አይ ጌታ ኢየሱስ ✋
@Helen-uz5wk
@Helen-uz5wk 7 ай бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን ግሩም ውድ ወንድማችን በአገልግሎትህ በብዙ ተባርከን ነው ያደግነው ጌታ እየሱስ ከዚህ በላይ ያለምልምህ ይብዛልህ ተባረክ እራስህን ሳይሆን በዝምታ ጌታህን የምታስተዋውቅ እውነትም ጌታ ያሳደገህ ጨዋ እንደገና በክብር ውጣ ተባረክ !!
@user-pv6gn4cp7x
@user-pv6gn4cp7x 6 ай бұрын
Abet min ayinet taamir new eg/r ahunim zemenuhn abizto yibark
@user-um2sd3kq1x
@user-um2sd3kq1x 6 ай бұрын
ጌታ ምስክሬነው 27 አመት ወጣት እኮ ነው የሚመስለው ጌታ ዘመንህን ይባረክ እውነት ባንተ መዝሙር በጌታ ሳልሆን ታላቅ እህቴ በጌታ ናታ ከእኛ ቤተሰብ ሳይሆን ከዘራችን እንኳን እስዋ ብቻ ናት በጌታ የሆነችው መፀሐፍ ቅዱስ እንኳን ተደብቃ ነበር ምታነበው እና ይሄን መዝሙር በስዋ ነው የማውቀው አባባ አባ አባባ የልጅህን ጭሆት ስማ የሚለው መዝሙር ልጅ ሆኜ ድንገት 7 አመት ቢሞላኝ ነው በጣም ነበር የማለቀሰው ማን እንደሆነ እንኳን አላውቅም ነበር ማን ነው ዘማሪው ስሙን ንገሩኝ ብዬ በቲክቶክ ኮመንት ነው የንተ መሆኑን ያወኩት
@amanhembaofficial
@amanhembaofficial 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@canon2829
@canon2829 6 ай бұрын
በጣም በጣም ይገርማል ግሩሜ ያማረው ዳጎን በሚለው መዝሙር እኔም ገጠመኝ አለኝ አንድ አደስ አበባ ውስጥ የታወቀ ባለሀብት ቤት ልጃቸው በጌታ ነበረች ቤተሰቦቿ የማያምኑ ነበሩ ለሰርግ ቤቷ ሄደን የማረው ዳጎን ተሰባበረ እየልን ስንዘምር የለጅቷ ቤተሰቦች እነዚህ ልጀች እቃ ሊሰብሩ ስለሆነ ከዚህ በት አባሩልኝ ብለው በዘበኛ መባረራችን አስታወስከኝ
@girumtadesseoffical6233
@girumtadesseoffical6233 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@aberashigute9399
@aberashigute9399 7 ай бұрын
ግሩሜ በህይወት ኑር ተብሎ ሰማይ ያፀናለት የተባረክ ልጅ(ወንድማችን ነው) በጊዜው የሚዘምራቸው ዝማሬዎች በዛ ዕድሜው መንፈስ ቅዱስ ስለነካው አየሩ ላይ የሚገዛ ዝማሬ ጠረኑ የማይጠፋ የጌታ ስም ገኖ የታወጀበት ጊዜ ሲሆን ጴንጤዎች ደግሞ የሚፈላለጉበት:ፍቅራቸው: ንግግራቸው :ይማርክሃል ። ዝማሬውን ሰምቼ ብቻ አልቀረውም ይኸው ጌታ ይባረክ እላለሁ አሜን ተባረኩ።።።።።።ዋው ። ካስሽ ተባረክልኝ
@AshenafiAbera-wx1cd
@AshenafiAbera-wx1cd 6 ай бұрын
በጣም ይገርማል ግሩምዬ አለህ? ድሮ አሰቦት ድረደዋ አዲስ አበባ ሆኜ እሰማህ ነበር ጠፍተኸብኝ ነበር ስላገኘሁህ እጅግ ሀሴት አደረኩኝ ጌታ ይባረክ።
@mogesbalcha891
@mogesbalcha891 6 ай бұрын
መቼውም ዘምሬው የማልጠግበው, ዝማሬ መካከል አንዱ የግሩሜ ዝማሬ ነው :: በተለይ ስለ አመንዝራዋ ሴት በድራማ መልክ አድርጎ የዘመረው ዛሬም ልቤን ይነካዋል::
@selamawitbehailu9138
@selamawitbehailu9138 6 ай бұрын
አባባ አባ የልጅህን ጬህት ሰማ ይሄ መዝሙር High school time መሻገሪያዬ ነው::😊😊😊😊
@user-su4ws5wz4t
@user-su4ws5wz4t 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር መንፈስ በመካከላችሁ ስላለ እሁን እንኳ እየተነካሁ ንው ጌታአብዝቶ ይባርካችሁ
@jesusislordmysavior2213
@jesusislordmysavior2213 6 ай бұрын
pastor ሱዳን ካሴትህን ፈልጌ ገዝቼ በእንባ እየታጠብኩ እሰማ ነበር ❤❤❤❤❤ 😭😭😭😭
@MahiHeyab
@MahiHeyab 20 күн бұрын
Ye Megerm nwe beka denke nwe ulunem zemarawochi eko nwe yemewedachwe ❤❤❤❤❤❤
@lovejrusi
@lovejrusi 6 ай бұрын
Betam yemiwedewna emibarekbet zemari grum yegeta menfes yemolabet xega ybzalk
@yotse1193
@yotse1193 6 ай бұрын
❤❤O!ጌታ ሆይ እንዴት ደስ ይላል ተባራኩ
@bekalshife
@bekalshife 6 ай бұрын
WOw girum ❤❤❤
@Azeb535
@Azeb535 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል interview የግሩሜ መዝሙሮች ልጅነቴን ያስታውሰኛል ተባረኩ ወንድሞች ❤❤❤
@jesusislordmysavior2213
@jesusislordmysavior2213 6 ай бұрын
me too
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘማሪ ግሩም ታሪክህ እውንትም እንደ ስምህ የሚገርምና የሚደንቅ ነው ከሁሉ የገረምኝ ስትናገር የጥንት ስው ታሪክ ነው ግን ደግሞ ሳይህ ገና ልጅ ብዙ ያልሮጥክ ነዉ የምትመስለው ምን አይነት መባርክ ነዉ። ጌታ የበለጠ አገልግሎት ይጨምርልህ።
@hannatesfaye1749
@hannatesfaye1749 6 ай бұрын
ተባረክ ይገርማል
@jesusislordmysavior2213
@jesusislordmysavior2213 6 ай бұрын
መልካም አይኖቹ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@sisayketema1144
@sisayketema1144 6 ай бұрын
መዝሙእማ በእናንተ ጊዜ ቀረ ጌታ ዘመናቹን ይባርከው ያንን ዘመን ጌታ ይመልስልን
@woizertesfaye61
@woizertesfaye61 21 күн бұрын
My God i remember your song before 25 years God bless you
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 7 ай бұрын
WOW.
@abebech3154
@abebech3154 6 ай бұрын
ግሩም በጣም የምወደህ ዘማሪ ነህ የሚገርም የህይወት ምስክርነት ተባረክ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤
@sametaf1
@sametaf1 6 ай бұрын
ግሩሜ ወንድሜ በዚህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። ብርሃኑ ቢረዳ እግዚአብሔር የቀባው ባለበት ሥፍራ ለጌታ ታማኝ የነበረ ሰው ነውና ለሰዎች ብስክሌት እያከራየ ስለ ጌታ የሚናገር ድንቅ የእግዚአብሔር ልጅ ነው። በጣም የሚገርመኝ ከብርሃኑ ጋር ይህንን ያህል ጥልቅ እንደነበራችሁ አላውቅም። ልጆች ሆነን በአድቬንቲስት ቤ/ክ ጌታር እየተጫወትህልን የምንዘምረውን አልረሣውም። ግሩሜ ለጌታ የተሰጠ ድንቅ ልጅ ነው። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ። በድንቅ ተወልደህ በድንቅ ኖረሃል። አህንም ኑርልን። ተባረክልኝ ውድ ወንድሜ
@girumtadesseoffical6233
@girumtadesseoffical6233 6 ай бұрын
Amen samie tebarek berhanun bakeh felgelgn same ante geb dehena neh?
@girumtadesseoffical6233
@girumtadesseoffical6233 6 ай бұрын
@sametaf1
@sametaf1 6 ай бұрын
@@girumtadesseoffical6233 አሜን ግሩሜ ጌታ ይባርክህ ።
@user-nl9wq1tx7t
@user-nl9wq1tx7t 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚልሰው ቅን ነው ተባርከክ ለበረከት ሁን
@elagym5723
@elagym5723 6 ай бұрын
ግሩም ዋውውውውውው ዝማሬህ እንደ ስምህ ግሩም ዘመንህ ይባረክ ተነስ keep it up Please ❤❤❤
@MesBaba-nb5dk
@MesBaba-nb5dk 5 ай бұрын
Be ewnet geta yebarekeh! Yehe kenanet ayewesedebeh
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 6 ай бұрын
ተባረኩ!!!ዘመናቹሁ በዝማሬ ይለቅ!!!ከዚህ በበለጠ ለምልሙ!!!
@selamuyigezu9203
@selamuyigezu9203 6 ай бұрын
አይቼው❤
@zebibtesfagiorgis
@zebibtesfagiorgis 7 ай бұрын
For God nothing impossible praises God !!
@sabamesfun898
@sabamesfun898 6 ай бұрын
Wawwwwww what an amazing day ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ you are so blessed
@user-wo6it6xl9l
@user-wo6it6xl9l 7 ай бұрын
በየሱስም ምን አይነት መባረክ ነዉ !!
@sabawoldu5831
@sabawoldu5831 7 ай бұрын
ዋው ጌታ እንዲት ድንቅ ነው ጌታ ይባረክህ ወንድማችን
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 7 ай бұрын
ተባረኩ ለብዙ ዓመታት በመዝሙሮቻችሁ ትባርኪያለው።ካሳሁን ጌታ ያብዛልህ
@jesusislordmysavior2213
@jesusislordmysavior2213 6 ай бұрын
ቃልአብ የተባረከ ዘማሪ ነው
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 21 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
ታዋቂው ቲክቶከር ብዙ ሚስጥር አጋለጠ
1:16:18
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 28 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
Вся страна в очередях, а ты без очереди...
0:52
МиRRные Чувства
Рет қаралды 7 МЛН
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 8 МЛН
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 11 МЛН
Утро начинается не с кофе
0:41
Онлайн-кинотеатр PREMIER
Рет қаралды 4,3 МЛН
Каха заблудился в горах
0:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН