ጴጥሮስ ወንድሜ ይመስለኛል! ለሱ ብዬ ከጅማ መጣሁ Ethiopia EthioInfo

  Рет қаралды 244,689

EthioInfo

EthioInfo

Жыл бұрын

Follow us also on
Subscribe @OfficialEthioInfo
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 551
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
የዚህ ልጅ ታሪክ አንጀት ይባላል 😭😭የሱ ደስታ ለማየት እንደጋጋን አለን ፈጣሪ ይርዳው 🙏🙏🙏
@elhamelham4917
@elhamelham4917 Жыл бұрын
እውነትነው ማሬ
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b Жыл бұрын
እንግዲህ እውነት መሆኑን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ግን ጴጥሮስ ሆነ እየሩሰ የሚፈልጓቸውን እግዚአብሔር ያገናኛቸው ሁለቱ እህትና ወንድም በዲአኤን ተመርምረው ውጤቱን ቢያውቁ ጥሩ ነው ብየ አምናለሁ
@Roman-jn5mx
@Roman-jn5mx Жыл бұрын
Rabbi dhuga isinii hagodhu inshallah ani yero bayyen hasaba wahii phexiros tasfadhuman egaa 😢😢😢
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
ዲኤን፤ምርመራ፤yዲርጉ
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Жыл бұрын
😢😢እኔምም
@mielatesfu309
@mielatesfu309 Жыл бұрын
ሲስቁ ይመሳሰላሉ ልቤ ወንድምሽነው ይለኛል ፈጣሪ ያግዛቹ
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Enem 😢
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
እኔ፣ወላሂ፣ስትስቅተመሳሰሉብኝ
@great-full3612
@great-full3612 Жыл бұрын
Enem siseku betam temesaselubeg Egziabhere yerdachew
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
በጣም ጥርሳቸው እና ቅንድባቸው ስትስቅ ይመሳሰላሉ አላህ ያግዛቸው
@madinamd3860
@madinamd3860 Жыл бұрын
ትክክል
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
አቦ እውነት ያድርግላችሁ። ከአንድ ቤት ውስጥ ጠይምና ቀይ ሆኖ መወለድ እኮ አዲስ ነገር አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ።
@user-zb1nd3eh5t
@user-zb1nd3eh5t Жыл бұрын
እነ ከእህቶቼ አይንመሳሰልም❤
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
እኛቤት ወንዶቹ እንደእናቴ ጠይም ናቸው ሴቶቹ ደግሞ እንደአባቴ በጣም ቀያይ ነን ግን ሁላችንንም እህትናወንድም መሆናችንን ያየን ሁሉ ያውቃል
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
እኔ እራሱ😂 ቀይ እናቴ አባቴ ፀይም
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 Жыл бұрын
​@@suzansuzan2700 kkkkkkk anche kewede eitale neshe denen temeremere😂😂😂
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
@@meseretseifu3810 kkkk
@user-hq6cs7fk5h
@user-hq6cs7fk5h Жыл бұрын
አላህ እህትና ወድም ያድርጋችሁ አሳዝኖኛል ልጅ😥😥
@meazagenet4428
@meazagenet4428 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ። ስታምሪ ቆንጅዬ ነሽ። ልብሽ የሚያምር ብሩህ የሆነ ፈገግታሽ የሚያምር ለልጆችሽ ያለሽ መሣሣት እግዚአብሔር ይርዳሽ። እመብርሐን ትርዳሽ የእኔ እናት የልጅነት ዓይኖች ያዩት ነገር አይረሳም። ❤ ስለ እናትሽ የተናገርሽው የሚሰማሽን እውነት ማንም እንደዚህ ፊት ለፊት አይናገርም።
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ የጴጥሮስን ደስታ ማየት ናፈቅኝ በጣም ያሳዝናል ሰማይና መድርን የፈጠረ አምላክ እናቱን ያገናኘው 🙏🙏🙏
@aregashaschenaki1309
@aregashaschenaki1309 Жыл бұрын
😊😊
@enyishayehu8501
@enyishayehu8501 Жыл бұрын
አንተ ልጅ አንዳተ ከቤተሰቡ ሲገናኝ የጓጓሁለት ልጅ የለም፤ አላህ ይች ልጅ እህትህ ትሁን። አንተን ደስ ሲልህ አላህ ያሳየኝ።❤❤
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh Жыл бұрын
እግዛቢሄር ደግ አምላክ ነዉ ፈጣሪ ወንድምና እህት በሆናቺሁና ደሰታቺሁን በተካፈልን በጣም ያሳዘነኝ ወጣት ነዉ ፔጥሮሰ
@almaz3155
@almaz3155 Жыл бұрын
ምንም አልጠራጠርም እህትና ወንድም ናቸው እልልልልልል እሠይ ተመስገን❤🙏🙏🙏
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 Жыл бұрын
እረ ቀስስስ😄
@senaitadugna8425
@senaitadugna8425 Жыл бұрын
Endasabish yargilachew
@rihanajemal9031
@rihanajemal9031 Жыл бұрын
@@fettiahalbreadi5575 😂😂
@elutibebu983
@elutibebu983 Жыл бұрын
@@fettiahalbreadi5575 😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ለጴጥሮስ መልካሙን ያሰ ማው ❤
@rahelmekete9941
@rahelmekete9941 Жыл бұрын
የጴጥሮስ ነገር ምን ላይ ደረሰ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ውይ ስታምር ፈጣሪ ቸር ያሰማሽ ለምን አልጋበዝከውም ልጅን ጠያቂወ ግን ተባረክ ስለእናቷ የተረዳኸው መንገድ ደስ ይላል አይታወቅም አደጋም ሊሆን ይችላል ብቻ ያሳዝናል 😭😭😭
@Nicolas27821
@Nicolas27821 Жыл бұрын
ወንድሟ ባይሆን እንኳ ባላቸው የታሪክ አንድነት ወንድማማች ቢሆኑ እጅግ ደስ ይላል
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ፔጥሮስ የሚሳዝን ልጅ ነው እግዚአብሔር ይርዳው
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
አላህ ከወንድምሺም ከናትሺም ጋር እንዲያገናኝሺ ዱአየ ነው መልካሙን ይግጠምሺ
@betelbekele7103
@betelbekele7103 Жыл бұрын
ደማችሁ በጣም ነው የሚመሳሰለው። wishing you two good luck!
@abebina4362
@abebina4362 Жыл бұрын
የዚልጅ ነገር ፈጣሪየ የእውነት የድርገው እህት ማለት እናት ማለት ናት❤
@madina0955
@madina0955 Жыл бұрын
ይማሰላሉ የምትሉ ላይክአድርጉ
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 Жыл бұрын
አይዞሽ ወንድምሽ ይገኛል! ጴጥሮስም ወንድምሽ ልሆን ይችላል::
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ሆይ የዚህ ልጅ ደስታ ናፈቀኝ 😭😭😭😭😭😭እህቱ ግን አትመስለኝም የእድሜ ልዩነታቸው ሠፍ
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Жыл бұрын
በጣም እግዚያአብሔር ይርዳው በጣም ነው እሚያሳዝነኝ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
ወንድሜ ነው ያለቹ እንጂ እናቱ አላለችም
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Isu tanesh wondimuwa new isuwa talki wondimuwa new allah andi yarigilecho
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እህት ለአችም ይቅናሽ የቤጥሮስ መጨረሻ ተሳክቶ ያሳየኝ ምስክን ነው 🥺🥺🥺#😢😢😢😢
@ashebirejigu-wl6qf
@ashebirejigu-wl6qf Жыл бұрын
አንቺ ትለያለሽ ስነስርዓትሽ እና እርጋታሽ ቀልብን ይስባል ። ፈጣሪ ከወንድምሽም ከወላጅ እናትሽም ያገናኝሽ ። ያሳደጉሽ ሰዎችም ፈጣሪ ይባርካቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው።
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara Жыл бұрын
የኔ ምስጊን ወንድም ጴጥሮስዬ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏 እፍፍፍፍ ልቤን ስፍስፍፍ ያደረገኝ ልጅ😢 ቤተሰቦችህን አጊተህ ስትደሰት ማዬት ምኞተም ጸሎቴም ነው።
@hanasolomon104
@hanasolomon104 Жыл бұрын
የቺ ልጅ በትክክል እህቱ ነች ፊታቸው ላይ ያለው እንቅስቃሴ ይመሳሰላል
@queenfatoma2554
@queenfatoma2554 Жыл бұрын
እህቱ በሆንሽ ፈጣሪ ይርዳው በጣም ነው የሚያሳዝነኝ
@yourdanos8624
@yourdanos8624 Жыл бұрын
የእኔ ወንድም ደስታህን ያሰማን እግዚአብሔር ❤❤😢
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
እውነት ያድርገው እጅግ በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው የሐዋርያው የጴጥሮስ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ልቡን ያሳርፈው እናቶች DNA ሲለያቸው ልቡ እንዴት እንዳዘነ ያሳዝናል
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
የሃዋርያው የጴጥሮስ አምላክ መልአክቶቹን ስለ ዚኛው ጴጥሮስ ሲል ልኮ ቤተሰቦቹ ከተሰወሩበት ፈልፍሎ ያስገኝለት 🙏🙏🙏🙏
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Жыл бұрын
😢😢😢
@fikirteyohannes9401
@fikirteyohannes9401 Жыл бұрын
እረ ዼጥሮስ እዬ የኔ ልጅ እግዚያብሔር አምላክ የድረስልህ እፀልይለሁ ቤተሰብህን ታገኛለህ አይዞህ
@weynshetchewaka2078
@weynshetchewaka2078 Жыл бұрын
ኡፍ የዚህ ልጅ ነገር አምላክ ቤተሰቦቹን ያገናኘው ውይ እህቱ በሆንሽ
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እውነት አንተ ብቻ ነህ እና እባክህን የዚን ከርታታ ቤተሰብ አገናኘው! እህቴ መድሃኒአለም የአለም ብርሃን እውነት ወንድምሽ ያድርገው❤
@meyesawdage1156
@meyesawdage1156 Жыл бұрын
የአነጋገር ለዛ፣ብስለት፣የእውቀት ደረጃ እና በሃላፊነት ስመት ወንድሞን በሃላፊነት ፈልጎ ለማግኘት የወጣችው ውጣ ውረድ በጣም የሚገርም ነውበእውነት ቸሩ መድሃኒአለም አግዞሽ የኔ የምትይውን ወንድምሽን ያገናኝሽ።
@21istehiwet
@21istehiwet Жыл бұрын
በነገራችን ላይ እሷ ቀይ ትሁን እንጂ ፊተ ገጻቸው በተለይ አይናቸው አካባቢ ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር አምላክ እውነት አድርጎት ቀሪው ዘመናችሁን በፍቅር ለማሳላፍ ያብቃችሁ
@getatubegeta9122
@getatubegeta9122 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ጨዋነትሽ አሳዳጊ ቤተሰቦችን ያሳያል ጨዋ ያሳደገሽ ስርሀትሽ የጉድ ነው እመቤቴ ታግዝሽ
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
እመቤቴ የእውነተኛ ቤተሰብ ታገናኝው 😢😢 የሚያሳዝንልጅ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Жыл бұрын
ደስ የምትል ድርብብ ያለች ቆንጆ:: እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን::
@fikirmarew7044
@fikirmarew7044 Жыл бұрын
በጣም ይመሣሰላሉ የከለር ነዉ እንጅ ፈገግታቸዉ አንድ አይነት ናቸዉ እመቤቴ ትርዳችሁ😊
@bravebravebravebrave9623
@bravebravebravebrave9623 Жыл бұрын
Tikikil egziabeher ewenet yaregelachew
@kibrulemma9183
@kibrulemma9183 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ከለር(መልክ)ከአንድ ቤት ውሰጥ ቀይ፣ ፀይምና ጠቆር ያለ ልጆች ይወለዳሉ፤ በእኔ እምነት መልክ ልዮነት አያመጣም። ለምሳሌ ለእኔ ሁለት ልጆች አሉኝ፤ አንዱ እናቱን ሁለተኛው እኔን ይመስላል።
@fikirmarew7044
@fikirmarew7044 Жыл бұрын
@@kibrulemma9183 ትክክል ቢሆንም ግን በተለይ ሲስቁ ተመሳስለዉብኛል
@user-nt2gz5rk5h
@user-nt2gz5rk5h Жыл бұрын
የአላህ እውነት ያድርገው በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ሀገሩንም ይወዳል ቤተሰብንም ይፈልጋል አላህ እውነት ያድርገው
@shalomshalom2344
@shalomshalom2344 Жыл бұрын
አንች ቆንጆ እናትሽንም ወንድምሽንም እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ❤❤
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
እመቤቴ መርያም ትርዳሺ የኔ እህት ደማችሁ አንድነው ይለኛን ወድሜ ፔጥሮስ ልቡ ርፍ ባለለት ቤተሰቦቹን አግቶ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🙏🙏🙏
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 Жыл бұрын
ትክክል ብለሃል እግዚአብሔር ይባርክኸ የኔ ቆንጆ እናት ጨክና ልጆቿን ጥላ አትሄድም ካልተቸገረች በስተቀር
@fazex3385
@fazex3385 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እህቱ ኣፋቸዉ ጠርሳቸዉ ሲሲቁ ኣንድ ናቸዉ ወንድሚሽ ነዉ መቸ ነዉ የሚገናኙ።❤🎉 ይህንን ለማየት ጓጓሁ እዉነት ይሁን የዚህ ዼጥሮስ ደካምና ፈለጋ ያብቃ ኣምላኽ ይረዳቹ
@winterwolf5510
@winterwolf5510 Жыл бұрын
ትገርማለህ ቀላል መረመርካት አሳከኝ! ግን ጎበዝ ነህ መረጃን ለማግኘትና ለማገጣጠም የምታደርገው ጥረት ያስደንቃል በርታ!!!!
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Жыл бұрын
አላህ ይርዳው የኔ ፍልቅልቅ ወንድም በጣም ነው እሜያሳዝነኝ ወላሂ😢
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
የዚህ የልጅ ታሪክ በጣምነው በጉጉት የምጠብቀው ፈጣሪ ቤተሰቦችህን ያገናኝህ
@Hanna_W
@Hanna_W Жыл бұрын
አንቺንም ይመስላል የኔ ቆንጆ ስትስቁ ሁሉ ትመሳሰላላችሁ። እግዚአብሔር አንቺንም ጴጥሮስንም ይርዳችሁ
@asnakechbeyene8026
@asnakechbeyene8026 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናትሽ በይሕይወት ካለች ይህን ታራክ ካየች ልትገኝ ትችላለች መልካም እድል
@Pain21153
@Pain21153 Жыл бұрын
ፈገግታቸዉ ይመሳሰላል እግዚአብሔር ይርዳችሁ🫶🏾
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 Жыл бұрын
ይህ ልጅ በጣም ነዉ እሚአሳዝነዉ ደስታዉን አሰማኝ !
@elsabetduressa5467
@elsabetduressa5467 Жыл бұрын
ሲስቁ ፈግግታቸው ይመሳሰላሉ እግዚአብሄር ይርዳሽ 🙏
@danatytewodros1148
@danatytewodros1148 Жыл бұрын
የኔ እናት ቸግሯት ብሆንስ እናት ልጅዋ አትጥልም እና ልብሽ ክፋት አታስተምርው
@milcahlemamilcah
@milcahlemamilcah Жыл бұрын
Betam nw memesaselew
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ባደረገው የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@martaeyasu9956
@martaeyasu9956 Жыл бұрын
ግን ፈገግታቸው ይመሳሰላል ማነው እንደኔ ያስተዋለ?
@bravebravebravebrave9623
@bravebravebravebrave9623 Жыл бұрын
Ene 👌👍
@letinaabraham1004
@letinaabraham1004 Жыл бұрын
Eniem
@abemarkos7777
@abemarkos7777 Жыл бұрын
በትክክል
@sabalule7915
@sabalule7915 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ወንድምሽን ያገናኝሽ
@saron20
@saron20 Жыл бұрын
😮😮ወይኔ ኮመንት ምትሰጡት ሰዎች ግን ምንድናቹ ኣጨብጫቢ ሁላ ኢቢኤስ የቀረበችው ፀይሟ እናቱ ነች በርግጠኝነት ይመሳሰላሉ ስትሉ ነበር ለዝች ደሞ ሳቋ ኣፍ ኣከፋፈታቸው ይመሳሰላሉ ትላላቹ ሰውን ሁሉ ኣመሳስላቹ ትዘልቃላቹ እውነተኞቹን ቤተሰብ ፈጣሪ ያገናኘው
@zeynebhanuna3791
@zeynebhanuna3791 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Жыл бұрын
ሰው በክፍት አደለም በመጎጎት ነው
@edenedo3424
@edenedo3424 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tewodrosdesta9235
@tewodrosdesta9235 Жыл бұрын
መልካም ሰው ነሽ። እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ያአላህ አላህ ይርደቹሁ የረብ በጣም ነው ልጁ አጀት ምበላው አላህ የስደስታው
@zemzem9136
@zemzem9136 Жыл бұрын
አሚን ያረብ ።
@user-ii2wx6zr5p
@user-ii2wx6zr5p Жыл бұрын
በፈገግታዋ እህቱ ትመስለኛለች አላህ ያስገኝለት ልጁ በጣም ያሳዝናል
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x Жыл бұрын
ፈጣሪ በቃህ ይበለው❤
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 Жыл бұрын
አፋቸው አካባቢ በጣም ይመሣሠላሉ
@zdayoutub3287
@zdayoutub3287 Жыл бұрын
"DNA ያድርጉ
@salamss5506
@salamss5506 Жыл бұрын
ፈገግታቸው በጣም ይመሳሰላል የኔ ከርታታ ልቡ ባረፈለት ቤተሰቡን አግኝቶ
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 Жыл бұрын
አላሕ ይርዳው በጣም ነው ያሣዘነኝ ደሥታውን ማየት ናፉቃለሑ
@cedarscell6342
@cedarscell6342 Жыл бұрын
ይመሳሰላሉ
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 Жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ❤
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr Жыл бұрын
አይዞሽ በዚህ አጋጣሚ እናትሽንም እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@tgzeleke2150
@tgzeleke2150 Жыл бұрын
አፍንጫቸዉ ይመሳሰላል በእናታቸዉ ወጥተዉ ይሆናል አግዛብሔር እዉን ባረገዉ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አይዞሽ ልጄ❤🤔 እዚህ ያደረሰሽ አምላክ እርሱ ያዉቃል🤝 አትጨነቂ ግን ተስፋም አትቁረጭ።
@abiyot7517
@abiyot7517 Жыл бұрын
ቢሆን ጥሩ ነበር እሷ የምትለው ታሪክ እሱ ካለው መረጃ ጋር አይመሳሰልም ልጁን ግራ አታጋቡት
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 Жыл бұрын
የጴጥሮስ ነገር ሁሌም ያመኛል ፈጣሪ ተደስተህ ያሳየኝ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
አቦ አላህ እህትና ወንድም ያድርጋችሁና የዝህን ልጅ ዴስታ ያሳየን ያረብ
@user-zp3os8zq5j
@user-zp3os8zq5j Жыл бұрын
😢😢 የእኔ እናት እግዚአብሔር ያድርግልሽ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
አላህ እህት እና ወንድም ያርጋችሁ ያረብ በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው ደስ ብሎህ ያሳየኝ
@user-ox9vw3wq5s
@user-ox9vw3wq5s Жыл бұрын
የኔ ማር ስታምር ግን የሆነ ነገራችሁ ይመሳሰላን በሰላም ያገናኛችሁ💞👏👏👏👏
@alexmario1097
@alexmario1097 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርደችሁ
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Жыл бұрын
ወይኔ በመቤቴ የእውነት ባረገለት የኔጌታ እስኪ ላዳምጥ
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 Жыл бұрын
እይሩስ ጎበዝ ነሽ ያጣሽውን ውንድም እናትም እባትም ያገናሽ እምላክ ግን በእናትሽ ውላጅሽ እትጨክኚ እናት እይደለም የሰው የእንስሳት እናት እንኳን በልጃ የሚጨክን ነገር ካመጣ በስተቀረ ልጃን ለምናም ታበላልች ስረቃም ። እሁን እናታችሁንም ያገናኛቹሁ እምላክ ጴጥሮስ ውድምሽም ክሆነ እስይው ካልሆነም ይመጣል ውንድምሽ ደስታችሁን ለማይት ያብቃን እሜን ።
@mariamawitgetiye8838
@mariamawitgetiye8838 Жыл бұрын
ውይ በጌታ በጣም ይመሳሰላሉ በጣም እ ባካችው የዘረ መል ምርመራ ይደረግ
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v Жыл бұрын
ፈጣሪ እውነት ያድርገው
@zinettube7811
@zinettube7811 Жыл бұрын
ግን ተንሺ ይመሳሰላሉ ግንባራቸው አፍጫቸውን ምነው እውነት በሆነ
@egkonjo3625
@egkonjo3625 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ እህት እና ወንድም ናቸው በጣም ይመሳሰላሉ በተለይ ሲስቁ
@TaaYaa-bx7ny
@TaaYaa-bx7ny Жыл бұрын
እግዚአብሔር እውነት ያድርግላችሁ
@brkti_tube
@brkti_tube Жыл бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ ወንድሟ ሳይሆን ኣይቀርም❤
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g Жыл бұрын
ሱባሀን ሀላህ ህኔና ወንድሞቼ ሁላችንም የተለያየን ነን የሀላህ ስራ ። ሀላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ያገሬ ልጂ።
@emaoslinigerh8019
@emaoslinigerh8019 Жыл бұрын
የእኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ
@user-ri6vl3mh9v
@user-ri6vl3mh9v Жыл бұрын
ግን እውነት ለመናገር በቅድባቸው ይመሳሰላሉ 👍
@selamb2850
@selamb2850 Жыл бұрын
ያሳደረቻቸው ሴትዮ የህፃኑ ፎቶ ስታይ ልጁ ትዝ ካላት ብትጠየቅ
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኛችው 💜🤲🤲🤲
@amarechkonjo3205
@amarechkonjo3205 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይርዳቹሁ 😢😢😢😢
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h Жыл бұрын
እናት ካልተቸገረች ልጇን ለሰው አትሰጥም ቢያንስ በረሃብ ከሚሞቱብኝ እህል ያግኙልኝ ብላ ትሰጣለች የኔ ቆንጆ እንደዚ አስቢ
@Lulagezu952
@Lulagezu952 Жыл бұрын
🎉ይሁንለት አሜን🎉
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@shewayemengistu1321
@shewayemengistu1321 Жыл бұрын
ደስታህን ያሳማኝ እናት በድሎት ሆና ልጇን ጥላ በፍጹም አትሄድም ደስታህን ያሰማኝ
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳው የማንነት ጥያቄ እኮ ከባድ ነው 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹
@salemtegen8077
@salemtegen8077 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሜገናኝ አምላክ ያገናኛቸው
@kidistasefa8138
@kidistasefa8138 Жыл бұрын
ፈጣሪ ወንድምሽ ባደረገው ለሱም ፈተናው ይበቃዋል ላንቺም እንደዛው ግን በመልክ ባትመሳሰሉም ስትስቁ ግን በጣም ትመሳሰላላችሁ ፈጣሪ የውነት ያድርገው።
@halemahalema2696
@halemahalema2696 Жыл бұрын
የጴጥሮስ ህልም የሚፍታበትን ቀን ቅርብ አድርግለት ያረህማን
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s Жыл бұрын
ባረገላችሁ🙏🙏🙏
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Жыл бұрын
😢 እቲክቶክም ላይ እናቴን አፋልጉኝ እያለ ሲል የነበረ ልጅ ጋር ትመሳሰላለች ታሪኩ በደብ አልተናገረም ጅማ ምናምን ብሏል እናቲቱን ማግኘት ይቀድም ነበረ ኽይር ኢንሻ አላህ
@rabiyarabiya6872
@rabiyarabiya6872 Жыл бұрын
እሱንኮነው ምትፈልገው
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Жыл бұрын
@@rabiyarabiya6872 መሰለኝ ታሪኩ ከኔ ጋር አለች ያሳዝናል የሱም ድካም. እናቲቱን ብትፈልግ ትገኝ ነበር ስም ስለምታቅ ያሳዝናሉ. አላህ ይርዳቸዉ
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
ፈገግታቸው ግን ይመሳሰላል ልበል እግዚአብሔር ይርዳሽ
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
awesome info! 💪
@shewayemengistu1321
@shewayemengistu1321 Жыл бұрын
ጴጥሮስ እመብርሃን ትርዳህ::በጣም ጏጉቻለሁ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
ፈጣሪየ ለዚህልጂ ድረስለት በጣምነው የሚያሳዝነው ኡፍ😢
@HA-kd2rz
@HA-kd2rz Жыл бұрын
I hope so 🙏🏿
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 24 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 111 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31