ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ከስልጣን ሲወርዱ የነበሩ ሰዎች ምን ትውስታ አላቸው |

  Рет қаралды 282,695

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 168
@moth44funn16
@moth44funn16 2 жыл бұрын
አንድ አምላክ አንድ ፀሀይ ጃህ ያስተሰርያል
@Mulugeta29
@Mulugeta29 2 жыл бұрын
ይበለን! ብዙ ግፍ ሰርተናል!
@hailehaile9336
@hailehaile9336 2 жыл бұрын
tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
@habeshawit5880
@habeshawit5880 4 жыл бұрын
እድሜ ለደርግ የደርግ ዴግነት መቼ ነው የሚነገረው ; የሀይማኖት እኩልነትን ፣ የሰው እኩልነትን ሀገር የጋራ ያደረገው ጀግና ሰው ። ዝና መፎከር ሳይሆን በተግባር ያደረግ
@ss-jm8se
@ss-jm8se 4 жыл бұрын
አንተም ቁሬማ ነበርክ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
ቆሻሻ ደርግና ወያኔ የንጉሡ እርግማን ነው እስከዛሬ 45 እመትሙሉ ለማኝ
@tarikuabebe1839
@tarikuabebe1839 3 жыл бұрын
ደብተራችሁን ስጠላው ህጽን እያለሁ። የናንተን እንጂ ስለ ሕዝባችን ደንታ አልነበራችሁ 50 አመትም። ወደ ኋላ ያስቀራት መሪ ዋናው እሱ ነበር። ደርግ ለዘላለም ይኑር ባይባልም። ታሪክ ሰራ።
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር የሰጠንን ጸሃዩን ጉሳችንን ገደልንና ዛሬ መግቢያ መውጪያ አጥተን አለም ሁሉ እንዳላየ ሆኖብን እንቅብዘበዛለን።
@yonatan484
@yonatan484 4 жыл бұрын
We are good maybe it's just you
@bkbd5913
@bkbd5913 3 жыл бұрын
Ababa Janehoy Degu Negusachen ♥️
@hailehaile9336
@hailehaile9336 Жыл бұрын
ELEBEGO ASTEYAYETWO E'GZEEABHER YBARKLN:: tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post.html
@mululisanework2095
@mululisanework2095 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ በሳቸው ላይ ለተደረገው ሂሳብ አወራርዶ አልጨረሰም ንስሀ እንግባ
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Жыл бұрын
ከነገሥታት መካከል የማከብራቸው አፄ ቴዎድሮስ እና ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ናቸው
@ermiaswesenseged
@ermiaswesenseged 10 ай бұрын
ማርያምን እውነት እኮ ነው ያው የፖለቲካ ነገር ሆኖ ነው እንጂ ጃንሆይ ለኢትዮጵያ ጥሩ ስራ ሰርተዋል ብዬ አስባለው 🇪🇹🇪🇹🦁🦁🇪🇹🇪🇹
@joijoi9691
@joijoi9691 4 жыл бұрын
የሳቸውም እርግማን ነው እንዲህ የሚጫወትብን
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 жыл бұрын
Agree with u
@hailehaile9336
@hailehaile9336 Жыл бұрын
BEABABALWO BETAM E'SMAMALEHU:: tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post.html
@asrerparistan9076
@asrerparistan9076 11 ай бұрын
አረ ባክህ እሳቸው የሰሩት ግፍስ ማን ላይ ነው የሚደርሰው ? እነሱ የሰሩት ግፍ ነው ያቺን ምድር እያመሳት ያለው
@gabrieltule3020
@gabrieltule3020 2 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ነገር አግኝቻለሁ
@hailehaile9336
@hailehaile9336 2 жыл бұрын
tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 3 жыл бұрын
የያኔው ግፍ ይኸው ዛሬ ተዝቆ እማያልቀውን መከራችንን ይግተናል ይግተናል ይግተናል ።
@hailehaile9336
@hailehaile9336 2 жыл бұрын
ASTEYAYETWO YMARKAL:: tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
@fikrefikre8458
@fikrefikre8458 2 жыл бұрын
ዌንግሐላዊ ቸሬ
@ethiopia3000
@ethiopia3000 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m2ewhHePbqamq6s አዳፍኔ ፍርሀትና መክሸፍ የፕሮፌሠር መስፍንን መፅሀፍ ሙሉውን ያዳምጡ
@dawitberhanu7498
@dawitberhanu7498 4 жыл бұрын
ጃ ጃ ጃ ያስተሰሪያል!!!!!!!!! ያሳዝናል አባባ
@hailehaile9336
@hailehaile9336 2 жыл бұрын
ASTEYAYETWO MARAKI NEWW:: tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
@abriloabrilo4603
@abriloabrilo4603 2 жыл бұрын
ንጉስ ክብር አልተሰጠውም 44 አመት ማገልገል ቀላል አደለም, አፈር ይብላ መንጌ
@Sahlemariam.D
@Sahlemariam.D 11 ай бұрын
ክብር የነፈጉ የተማሩ ማሀይሞች ክብረቢስ ሆነው በማለፋቸው እግዚአብሔር ስራውን ሰርቷል። እስከዛሬ እየደማን ነው።
@aale7494
@aale7494 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ የሚሆነውን አያውቅም ሀይለስላሴን አስበሉት
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 4 жыл бұрын
እንኳን ተበላ!!!
@hailehagos3260
@hailehagos3260 3 жыл бұрын
So interesting ideas 8yers old I like haile selassie
@mohammedseid6709
@mohammedseid6709 4 жыл бұрын
እድሜ ለመንግስት ጃንሆይ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን ጨቁኖ ነበር እሰይ ለኛ ታሪካዊ ድል ነው ሞት ሲያንሰው ነው
@fhdfgjfggf9368
@fhdfgjfggf9368 4 жыл бұрын
ኣንት ለሞተ ሰው ዉይ
@kingsolomonll3521
@kingsolomonll3521 4 жыл бұрын
Mohammed hide ena ye motwew abateh lay ashuf ye wussha lej
@efuyegela5221
@efuyegela5221 4 жыл бұрын
ወረኛ፣... አልቀረብህም ።
@Hmeskelwtsadik
@Hmeskelwtsadik 11 ай бұрын
ንጉሰ ነገስቱ ቀዳማዊ ሃይለስላሴ በቃልም ይሁን በሌላ መርገም አለመርገማቸው ለእኔ ትርጉም የለውም::አማማታቸው ግን ኢት/ያ ክፍል የማትቸርሰው እዳና ፍዳ ነዉ::
@yimer2543
@yimer2543 4 жыл бұрын
የሀገሪቱ የቁልቁለት መንገድ የተከፈተበት እና የዘውገኞች ፍጥረት መጀመሪያ ቀን ነበር
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 2 жыл бұрын
ሰዉ እንዲህ አርጅቶ ስልጣን ላይ ምን ይሰራሉ ይሄ የሚያሳየዉ የሰዉ ልጅ ምድርን የሙጥኝ ለቅቄ መሄድ አልፈልግም የሚል ነው የሚመስለዉ የሰዉ ልጅ ሆይ ስማ ሞት እንዳለ እያሰብክ ኑር መልቀቅ ያለብህን ልቀቅ ይቅር ማለት ልመድ ከሁሉ በላይ የእግዚያብሄር ፍቅር ይብለጥብህ.
@hadasyohanneskafela8939
@hadasyohanneskafela8939 2 жыл бұрын
Empero!
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 4 жыл бұрын
The saddest part is those that came after the king did worse than the king not better.
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 2 жыл бұрын
ሃገር የንጉስ ሃገር ስትሆን ጥሩ ነው በረከት ያለው ንጉስ ሲያስተዳድር ነው
@የመዳምታክሢነኝ
@የመዳምታክሢነኝ 3 жыл бұрын
ሂወት በትዉሥታ 😭😭😭😭ሡብሀን አላህ ግዜ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ 3 жыл бұрын
ምን አገኘን ይሄው በኑሮ ውድነት በእርስ በርስ ተጋለን አለቅን እንጂ ። ንጉሣችን መውረድም መሞትም የለባቸውም ነበር ።
@misbahtemam5275
@misbahtemam5275 4 жыл бұрын
ደርግ ባይኖር ኖሮ ባሪያዎች ሆነን ነበር
@kingsolomonll3521
@kingsolomonll3521 4 жыл бұрын
Ye wusha lej hulem bareya neh
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
ቅማላም የደሀ ደሀ እርዳታስንዴ ለማኝ የአረብና የፈረንጅ ባርያ አይደለህምእንዳ??? መሳቂያ የ45 አመት ለማኝ
@misbahtemam5275
@misbahtemam5275 4 жыл бұрын
እናንተ ከተመቻቹ ሺህ አመት ይንገስላቹ ። እኔ ደግሞ አይመቸኝም ድጋሚ ቢፈጠር ደርግ ሆኜ የማወርደው እኔ ነኝ።
@kingsolomonll3521
@kingsolomonll3521 4 жыл бұрын
@@misbahtemam5275 fair enough ante abatehen yegedelek lalela atemelesem
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 4 жыл бұрын
የሳቸው ግፍ ነው
@እውትያሸንፋልሀገሬ
@እውትያሸንፋልሀገሬ 3 жыл бұрын
ምንዋጋለው ታድያ እደልሆነሆ እ
@mehammedbehare7939
@mehammedbehare7939 3 жыл бұрын
ኢትዬ ጎድ መግሥቱን የሚመሥል መግሥት ጀግና የድሀ አባት ነበር
@ኢትዮብያታሸንፍለች
@ኢትዮብያታሸንፍለች 2 жыл бұрын
ይህው ታድያ ሰውየዘራውን አደለየሚያጭደው እነሱ ዘሩእኛበማናቀው ነገር እያጨድንአደለ😭😭😭😭😭
@sinaypse3791
@sinaypse3791 25 күн бұрын
in diz generation gospel is alive recite poesias e palavras de um rei faça por onde haribol
@seyfudada9641
@seyfudada9641 3 жыл бұрын
ሲያልቅ አያምር አይደለም የሚባለው??
@derejetilahun1846
@derejetilahun1846 4 жыл бұрын
Good
@abelalene1443
@abelalene1443 4 жыл бұрын
I like haile slassie,King of King jah ras tefari
@seenaagedda3740
@seenaagedda3740 2 жыл бұрын
ወደ ቤተመንግስት ከተላኩት 10 የደርጉ ሹማምንቶች መቶ አለቃ በቀለ ደጉ የተባለው ከቤተመንግስት ወርቅ ነው ብሎ ወርቅ ቅብ ማንኪያ አንስቶ ኪሱ መክተቱን አንድ ሰማቸውን መጥቀስ የማያስፈልግ ከፍተኛ የደርግ ባለስልጣን በእስር ቤት አብሯዋቸው ለታሰረ የደርግ ሹም ለሆነ ለአባቴ ወንድም ነግረውት ነበር
@selamawitalemayehu3038
@selamawitalemayehu3038 4 жыл бұрын
ንጉሱ ሰው መሆናቸውን አንርሳ ሲቀጥል እሳቸው ያደረጉት እኛም በሳቸው ቦታ ብንሆን ምናደርገው ነው መልካም ሰርተዋል ለምን ክፋታቸው ብቻ _እንግሊዝ ስትይዘን ማን ነው የተሟገተው ከአቶ አክሊሉ ጋር የተሰራው ለምን ይረሳል የፈረንሳይ መንግስት ጣሊያን ኢትዮጲያን ሲይዝ ሞሶሎኒን የረዳች የደገፈችው የፈረንሳይ መሪ በምርጫ እንዲወድቅ አድርገዋል ዛሬ ድረስ ለማንም አልተገዛንም እያልን ምናወራው እነሱ በሰሩት ስራ ነው ከዚ ሁሉ ጀርባ ግብፅ በተለያይ ግዜ መቶ መመታቱን አንዘንጋ የአባይን ውሀ ግድብ ማን ነው ያስጠናው ሀይለ ስላሴ ናቸው ያጠኑት አሜሪካውያን ነበሩ ያኔ እንግሊዝ እንዴት እኔ ሳልፈቅድ ብላ ተውረግርጋለች ዛሬ ህዋኣት የመለስ የጭንቅላት ስራ ነው እያለ ሲያሞኘን ዝም አልን ለምን እንደማናነብ ያውቃል ንደዛ ስል ሁሉንም አልልልም የአባይ ግድብ ጀማሪ የሀይለስላሴና ከሳቸው ሲሰሩ የነበሩ የነሱ ውጤት ነው
@دانيلدانيل-ش8م
@دانيلدانيل-ش8م 3 жыл бұрын
ሀይለስለሴ ማ ከኣባይ ኣንድ ጠብታ ውሃ ኣንጠቀምም ብለው ፈርመው ነበር።የኛ ጀግና መሌ ነው ሁሉን በሓሳብ አሸንፎ ግድቡን ያስጀመረው።ማስጀመር ብቻ አይደለም የውጪ ጫናም ተቋቁሞ በጠናው የሚገኙ ሀገራት በጎኑ አሰልፎ ነበር።ምን ዋጋ ኣለው ኣሁን ጉዳዩ .....
@esmail5684
@esmail5684 4 жыл бұрын
እንዳው መቸ ነው ኢትዮጵያ ጥሩ መሪ እሚገጥማት
@LuleLule-eh8jz
@LuleLule-eh8jz Жыл бұрын
Brother kemriw aymslgem cegru ke people nw
@jklmnk9596
@jklmnk9596 4 жыл бұрын
Rememer receiving brand new Birr from the king while attending school at Felege yordanos and saw on my own eyes when they brought him in a VW to 4 kefletor at meshualekiya.
@zud559
@zud559 3 жыл бұрын
How did you feel when you saw this?
@tamrugebrehiwotyoutubechan1673
@tamrugebrehiwotyoutubechan1673 4 жыл бұрын
ታሪክን የኃሌት
@ethiopia3000
@ethiopia3000 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iYathImqhqaGg6c ቀዳማይ ሚኒሊክ ታሪክ kzbin.info/www/bejne/hJKbgHunaZ5kh6c መደመርን kzbin.info/www/bejne/h6i3aXaXlL-qetE እርካብና መንበርን የዶ/ር አብይን መፅሀፎች ያዳምጡንንየ
@Bebek-tj9ez
@Bebek-tj9ez Жыл бұрын
ለውጡን ጤና የነሱ የንጉሡ ደጋፍዎች መሬትና ቤት የተወረሰባቸዉ አካሎች ደርግ ከወደቀ በኋላም እሰካሁን ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ መንግሥት ሆኖ በአገር ውስጥና ከውጭ ሆኖ የእነዝ አከሎች ዘር ናቸዉ ዘዉዴን መልሱልኝ የሚልም ዘፈን ተዘፍኖአል
@thshm2938
@thshm2938 4 жыл бұрын
"Out of the frying pan into the fire."
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
ይሄ ቆሻሻው ታሪካችን ይቺ ቀን ኢትዬጵያ የወረደችበት የወደቀችበት የተዋረደችበት ቀን ነው ለኔ።መንግስቱ የሚባል አውሬ እንዲህ ኢትዬጵያን በአፍጢሟ ደፍቶ በከንቱ ትቢዕትና ማን አለብኝነት እዚህ እድርሶናል።ጥፋትም ቢኖር የሠሩት ጥሩ ነገር አለ ።ደርግ ነኝ በትዕቢት የተወጠረበት ህውሃት ኢትዬጵያን ለመገንጠል 17ዓመት አቅዶ ኢትዬጵያን ለዚህ አበቃት። ብልፅግና ነኝ የሚል ከርሳም ሆዳም ሁላ ኢትዬጵያ ገነጣጥሎ የደም መሬት አረጋት።እሳቸውን በግፍ ገላ በሳቸው ላይ የተደረገው ግፍ እየቀጣን ነው!!
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 4 жыл бұрын
ጂል ህዝብ
@legeseguta4062
@legeseguta4062 3 жыл бұрын
ከደርግ የንጉሱ ይሻላል ከወያኔ የደርግ ይሻላል ከወያኔ የብልፅግና ቢሻልም ብልፅግና ዘረኝነትን ድምጥማጥ አባቱን ማጥፋት አለበት
@prisilaakilasbelay5932
@prisilaakilasbelay5932 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ጭካኔ እና መርገም ምክንያቱ አንደኛው ንጉስ ነው ሁለተኛዉ ደግሞ እስራኤላዊ ነዉ ::
@julian_reignbow_asher
@julian_reignbow_asher 3 жыл бұрын
"personally i like Haile Selassie" :D mengist yihun le Ab le Wolde le Menfes kiddus. Iyesus Kristos salamte. misgana yihun Asham tube
@kalhone692
@kalhone692 4 жыл бұрын
በጃንሆይና በታላላቅ ባለስልጣናት ላይ የተፈጸመው አረመኔአዊ ግድያ፣ ኢትዮጵያን አሁን ለምትገኝበት ሁኔታ ያበቃት ይመስለኛል ። ያ የግፍ ድርጊት፣ የማያቋርጥ የትውልድ እልቂትና የሀገር ምስቅልቅል ነው ያስከተለው።
@addis1395
@addis1395 4 жыл бұрын
ቀን አያውቁም የኢትዮጵያ ህዝብ የሶሻሊስት ስርአት ገነት የሚያገባው መስሎት ነበር ። በሁዋላ ሀይለስላሴ ማረኝ ቢልም ካመለጠ የማይመለስ ስቃይ ውስጥ ተገባ ። ወታደሮቹ ከሻለቃ በታች የነበሩ አነስተኛ ሹማምንት ነበሩ። ያ ቀን ኢትዮጵያ የቁልቁለት መንገድ የጀመረችበት ቀን ነው። 46 አመት አለፈ ጥያቄው መሬት ላራሹ ሆነ ወይ? ሌባ እያለ የጮኸው ውሪም ግማሹ ተረሽኖ አልቆአል ግማሹም በብሔራዊ ውትድርና አለቀ ። ሌላው የሚያሳዝነው አረብ ቤት ተብሎ አረብ ደህይቶ ይረዳ የነበረ ህዝብ በእኒህ ንጉስ ላይ በሰራው ግፍ ልጁን ለአረብ ግርድና እየላከ በየትም አገር ተሰዶ በውሻነት ይኖራል ። ንጉሱ ባለውለታ ነበሩ መዋረድም መገደልም አይገባቸውም ነበር ። እርሳቸው ምንም አልተጎዱ ከ80 አመት በላይ በክብር ኖረዋል የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ስንቱን እያለፈ ነው። ያሳዝናል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ። እንደ ህዝብ በድለናል
@badmeeritrea833
@badmeeritrea833 4 жыл бұрын
You're absolutely right...
@ss-jm8se
@ss-jm8se 4 жыл бұрын
የመንግስቱ ታሪክ የውሸት ደሪቶ ነበር ምቀኛ ነው ቦዘኔ ሰካራም ነበር
@addis1395
@addis1395 4 жыл бұрын
@@ot5698 አዎ ችግሩ ሰው ከዚያ በሁዋላ የሚጠብቀውን የማየት ችሎታ የለውም በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል ። ሁሉንም አየነው መኖር ደግ
@keyeroonado5687
@keyeroonado5687 3 жыл бұрын
Ahunim enastewel ande qom bilen enaseb ehem siyalf endayiqocen
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 4 жыл бұрын
እነ መለሰ ጨናዊ የተፈለገሉበት የወያኔ የጫጩቶች ዘመን እዚያው ባለቁ ነበር ። የወያኔ ቡችላዎች
@tigistbirhanu687
@tigistbirhanu687 4 жыл бұрын
ለዚ ሁሉ ድህንት ጉስቁልና ርሃብ መከራ መንስኤው ጃኑሂ ናችዉ ልሃግራችን መርገም ያምጡበት አሳችው ናችዉ
@haithemkal1926
@haithemkal1926 2 жыл бұрын
Why any one doesn't want to talk about Muslims seqay
@hadasyohanneskafela8939
@hadasyohanneskafela8939 4 жыл бұрын
UK
@prisilaakilasbelay5932
@prisilaakilasbelay5932 4 жыл бұрын
የኢትዬጱያ ህዝብ ዉሸታም ለሁሉ ሌባ ሌባ ሌባ ትላላቹ የትግራይ ህዝብና የንጉሱ መርገም አላቹ ንስሀ ግቡ.
@ToosanTV
@ToosanTV 4 жыл бұрын
Viva derg
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 4 жыл бұрын
Viva derg?
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
የመንጌን ጥጋብና ግፍ ያተነፈሱለት ጀግኖቹ ትግራዋይ እና ጀግኖቹ ኤርትራውያን ናቸው 💪ነጭ እውነትን መካድ አይቻልም ግን የኢትዮጲያ መከራ የሚያበቃው መቸ ይሆን እንዳውም ከዚህ ቡሀላ ያለው ዘመን በጣም ያስፈራኛል አላህ ጥሩ የምናስብበትን አንደበት ይስጠን ሁላችንንም
@RuachGatluak-u1i
@RuachGatluak-u1i 7 күн бұрын
Ethiopian should stop revenge killing on the previous leaders. Atse Haile Selassie should never have been killed. Or all his team.that played well into the colonies hand
@samsomtekle6852
@samsomtekle6852 4 жыл бұрын
Hi Mr Kim.. Tek.... Ethio
@samsomtekle6852
@samsomtekle6852 4 жыл бұрын
Unless.... Kim look your chear or world
@yenineshtesfaw1630
@yenineshtesfaw1630 4 жыл бұрын
መጊ ናጁታው ናቸው ለዚህ ሁሉጥፋት ውድቀት ተጠያቄ ተሰዳጅ አርገውን ቁጭአሉ
@kukulu99
@kukulu99 2 ай бұрын
የተረገመ ትውልድ መሬት ላራሹ እያለ በሰላም ይኖር የነበረው ገበሬ ያለውን አስቀማው ጦሱ እስካሁን ለትውልድ ተረፈ
@aminamohamad9551
@aminamohamad9551 4 жыл бұрын
Hi
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 4 жыл бұрын
መቼ። ነው ግን። ኢትዬ መልካም። አስተዳዳሪ። የሚመራት። እና። ሕዝቦቾም። ሰላምን። አግኝተው። የምንኖረው ?????
@ጉዱካሳፍቅርእስከመቃብር
@ጉዱካሳፍቅርእስከመቃብር 4 жыл бұрын
ሕዝቦቿ አንድ ሲሆን ።
@erasgelalcha6149
@erasgelalcha6149 4 жыл бұрын
Even if I'm not born since Emperor Hailesilasie on power, I blame him because of He doesn't believed in equality of Ethiopians in political participation, fair distribution of resources and social responsibilities. But I liked the way he threated and kicked out of his palace!
@erasgelalcha6149
@erasgelalcha6149 3 жыл бұрын
@Simon Biruk, I'm not with nullified mind to discharge you
@haoren7494
@haoren7494 2 жыл бұрын
How do you justify Qey Shibir by Mengistu? Please 🙏 go ahead.
@lemessawakgari4208
@lemessawakgari4208 4 жыл бұрын
This action Will be coming
@חיהסמאי
@חיהסמאי 4 жыл бұрын
ይገደል እያሉ ሸኝተው ደርግ በቀይ ሽብር ሚጨርስ አወረደባቸው ጌታ ለምን ንጉሱ ባሰቃቂ ሁኔታ ስለተጎዳ ተማሪዎች እቅስቃሴ ቢያረጉም ደርግ መጥቶ ጨፈጨፋቸው በቀይ ሽብር ንጉሱ ባሰቃቂ ሁኔታ መቀመጥ መገደል አልነበረባቸውም እና ጌታ ፈረደባቸው ደርግ በቀይ ሽብር ጨፈጨፋቸው ደርግ ሲገባ ንጉሱን ባሰቃቂ ሁኔታ ማስቀመጥ መግደል አልነበረበትም እግዛብሔር ይቀለው እጅ አሜን 👎👎👎
@semansani428
@semansani428 2 жыл бұрын
Dhuga dubadha
@abriloabrilo4603
@abriloabrilo4603 2 жыл бұрын
አይ ሀበሻ ሁሌም እንዳማረረ ይሰቀል🙈🙈🙈
@minassiedejenu6177
@minassiedejenu6177 4 жыл бұрын
ጥንትም፡በፈረስ፡ከርሞም፡በበቅሎ፡ሆነ፡ዘንድሮም፡በውርንጫ፡እንዲህ፡አድርጎም፡የለም፡አቆቁሎ፡እሩጫ። ይህ፡ነው፡አሉ፡የኢትዮጵያ፡ስልጣኔ፡እሩጫ። አስተውል፡ወገን። ብሽቅ፡ዜጋ። ልብ፡ግዛ። ሚልዮን፡ዘመን፡አትንዛዛ።!!! ይህ፡መልዕክት፡ይድረስ፡ለዘመኑ፡ትውልድ። ንቃ፡እወቅ። ሐገር፡አትነቅ።
@jerusalemgebreyesus233
@jerusalemgebreyesus233 4 жыл бұрын
ኒጉሱ ኢንደ ኒጉስ ኢየተወራረሰ የሚኖር ሆኖ ከ ፖሎቲካ ጊን ነጻ መሆን ነበረባቸው።
@samerha4891
@samerha4891 3 жыл бұрын
Ye Ethiopia zega balge new
@buleebaree6618
@buleebaree6618 4 жыл бұрын
Gimataa
@fathimakadheeja8821
@fathimakadheeja8821 4 жыл бұрын
ቁማር ተጫውቼ ያለኝን ተበልቼ ምነው እድሌ ሰምሮ በነበረ ዘውዱን ገልብጨው በነበረ
@HenokT12
@HenokT12 4 жыл бұрын
Tariken Endzii Mastmar Betem Yemidgfna yemitkem naw. Bertulen
@yonatan484
@yonatan484 4 жыл бұрын
Comments blame mengistu but he would be here if the king didn't act like an aristocrat he forgot he lived in Ethiopia he had to go
@kingsolomonll3521
@kingsolomonll3521 4 жыл бұрын
Aye Ethiopia egzeo lela men yebalale
@fathimakadheeja8821
@fathimakadheeja8821 4 жыл бұрын
ተባለና ቆይቶ ቆይቶ ደርግ የወጣቱ የተማረው ሀይል እየተሰበሰበ ሳንጃ በቂጣቸው ሲከትላቸው ሀይሌ ማረን ማረን ደርግ አማረረን ተባለ ይሄ ለምቦጫሙ ሻንቅላ ሀገራችንን ቁልቁል ሰደዳት ታሪካችን ተበላሸ አለም ፊት ግርማ ሞገሳችንን ገፈፈው
@tibebudingamo9949
@tibebudingamo9949 3 жыл бұрын
i think i have no idea.b.c.king hayla slsa..work long age.killing.not good...life is eduction.so ethiopia passed we learn more.god help up to now .
@qwertyuiop23916
@qwertyuiop23916 4 жыл бұрын
እዉነትም ተፈሪ ለባ
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 4 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ እውነትም ጃንዌ እረግመውሻል 😭😭😭😭
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 4 жыл бұрын
ይህ። የእውነት። ታሪክ። ነው
@km-ps5cl
@km-ps5cl 4 жыл бұрын
Baksh ye minilik ergman new eyasun yekeda tekur wesha yewled blew nbr abeka ngru
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 жыл бұрын
አፄ ሀይለ ስላሴ ባንዳ ነበር ተንከሲስ እንኳንም መንጌ አፈር አበላው አፄዎች ሲጀመር ለሀገር ሳይሆን የሚሰሩት ለቤተክርስቲያን ነበር ሌላውን ሀይማኖት ለማጥፋት ቢፍጨረጨሩም እስልምናም በዝቷል በሀገራችንም ከግማሽ በላይ አፄዎች ካሀዲ ባንዳዎች
@misbahtemam5275
@misbahtemam5275 4 жыл бұрын
Thanks
@samarhsaad3809
@samarhsaad3809 4 жыл бұрын
ትክክል
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 4 жыл бұрын
ትክክል ሲቀጥል እሳቸውም እኮ ልጅ እያሱንስ ለስልጣን ብለው ገድለው ነው የጃቸውን ነው ያገኙት
@joijoi9691
@joijoi9691 4 жыл бұрын
ደግ አደረጉ የክርስትያን አገር መሆኑን ትረሱታላችሁ ሲጀመር ኮ ኢትዮጵያ ነች እሽ አሜን ብላ የተቀበለቻችሁ ሄዳችሁ አረብ አገሮች ወይም አውሮፓውያኖች ጋር መኖር ትችላላችሁ እያየን ነው ኮ ሌሎች የነጭ አገር ላይ እንዴት እንደሚያኖሩ ግን ኢትዮጵያ የክርስቲያን አገር እሷ ነች አቀባራ ያኖረቻችሁ ግን አፋችሁን ትከፍታላችሁ ልካችሁን እወቁ መሄድ ይቻላል ሌላ የተመቻችሁ አገር
@امحنونالجابر
@امحنونالجابر 3 жыл бұрын
@@joijoi9691 ማነው ኢትዪጵያ የክርስትያን ሀገር ነው ያለው،😲😲 ክርስትናን ወደ ኢትዮጵያ ያመጣችው ግብፅ እንዃ ዛሬ ሙስሊም ሀገር ሆናለች። ከዛ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ በፀሀይና ጥንቆላ ነበር የሚያምኑት።ታድያ እናንተ ለምን ወደ ግብፅ ወይም ወደ ሮማዊያን ወደ ግሪክ አትሄዱም።ሀገር የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነው እስልምና ኢትዮጵያ የገባው የዛሬ 1442 ነው በነጃሺ ዘመን ግን በአፄዎቹ ተረግጦ ኖረዋል።
@ሁሉበእርሱሆነ-ቘ2አ
@ሁሉበእርሱሆነ-ቘ2አ 4 жыл бұрын
እሳቸው፤ላይ፤የሰራነው፤ግፍ፤100 ዓመት፡ወደኃላ
@km-ps5cl
@km-ps5cl 4 жыл бұрын
Eschew eyasu lay yeserut gefes Teresa ende
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 4 жыл бұрын
ምንም ግፍ አልተሰራም እሳቸውስ ለስልጣን ብለው አይደል ልጅ እያሱን የገደሉት የጃቸውን ነው ያገኙት
@km-ps5cl
@km-ps5cl 4 жыл бұрын
@@bedryaahmed6896 abo afe kuret yebelelsh
@km-ps5cl
@km-ps5cl 4 жыл бұрын
Menilikn enwedalen emil hula weshtam new eyasun yekeda tkur wesha yewled blew nbr eyasu yatfaw tfat alnbrm hailesilasie gn abro adegachewn leseltan silu talian yegeba gize awtetew endayangsut seleferu wede engliz sihedu gedelut yawm be asekaki hunetaw iyasu tardo new ymotew
@zahraliban5714
@zahraliban5714 4 жыл бұрын
Esre bate kytaw bihona ttakew mngst benor tarik naw.mgdal ysaytan sra naw.mngst allha aydlme ytfal yalmal yssatalem.ftsum allha ena allha bcha.naw.lhulume nager allhan askdmo doua madrge tgabina asflagie naw .
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 4 жыл бұрын
እውነት ነውና። ከዛ ቦሀላ የደም ምድር ሆነች አገራችን። እግዚአብሄር ያነገሰውን መግደል የህዝብ ደም ማፍሰስ ተገቢ አይደለም።
@abdiazizdahirloxos4553
@abdiazizdahirloxos4553 4 жыл бұрын
Inshaa allaah itoobiya way isku jabaysaa,dagaalkuna wuu dheeraanayaa,qolo ayaad u kala fakanaysaa.
@Devidalx
@Devidalx Жыл бұрын
Siilkaa hooydaa wasi Caay bad ujadaa
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 Жыл бұрын
100% true story ሀ/ስላሴ እንደተገለበጡ የኡጋንዳው መሪ አዲያሚን ዳዳ ወደ አአ መጡ ጓድ መንግሥቱም ሊቀበሏቸው ቦሌ አይሮፕላን ማረፊያ ድረስ ሄዱ። አቶ ኢዲያሚን ከአይሮፕላን እንደወረዱ መንጌን ቁልቁል አየየ " ከታላቁ አቢዎተኛ የነፃነት አባት ጋር እራት ልበላ መጥቻለሁ " አሏቸው መንጌም ስለሷ የሚያወራ መስሏት " አደለም እራት ቁርም አብረኸው ልትበላ ትችላለህ" አለች ኢዲያሚንም " እሺ በሒልተን ሆቴል ከ/ሀስላሴ ጋር እራት እንድበላ ዘንድ እሪዘርቭ ይያዝልኝ " አለ መንጌም በንዴት ከንፈሩ አብጦ " ሀ/ስላሴ ስለታመመ ባንተ እራት ግብዣ ላይ መገኘት አይችልም አለው" አዲያሚን " የአፍረካ አባት ታመሙ በሉ ጓዶች ወደ ሆስፒታል እንሂድ " አለው መንጌ የባሰ ተናዳ ወደመኪናዋ እያመራች "አባታችሁ ሞተዋል ወደ አገርህ ሂድ " ብላው አየርመንገድ አንደቆመ ዘግታው ሄደች ኢዲያሚንም " እነኚህ ውሾች የአፍሪካን አባት ገድለዋቸው እንዳይሆን" እያለ እንደ እብድ በጠባቂቹ ተጎትቶ ወደ አይሮፕላኑ ገብቶ በ2ሰዐት ውስጥ አገሪቱን ለቆ ወጣ። በዚያው ቀን ሀ/ስላሴ በትራስ ታፍነው ሞቱ!!
@km-ps5cl
@km-ps5cl 4 жыл бұрын
Engedi ye atsew sraat landena le mecheresha gize aketemelet
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 4 жыл бұрын
I have come to realize we the people can be just bitches sometimes. Students movements have not always brought good things. We the people make ourselves to be used and abused by politicians. Derg was worse and brutal than the king was. TPLF was as a dictator as Mengistu was plus TPLF was kleptomaniac as a party. So, we don't always know what we want. We always have common enemies, but never common agendas
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 Жыл бұрын
ሀ/ስላሴ እንደተገለበጡ የኡጋንዳው መሪ አዲያሚን ዳዳ ወደ አአ መጡ ጓድ መንግሥቱም ሊቀበሏቸው ቦሌ አይሮፕላን ማረፊያ ድረስ ሄዱ። አቶ ኢዲያሚን ከአይሮፕላን እንደወረዱ መንጌን ቁልቁል አየየ " ከታላቁ አቢዎተኛ የነፃነት አባት ጋር እራት ልበላ መጥቻለሁ " አሏቸው መንጌም ስለሷ የሚያወራ መስሏት " አደለም እራት ቁርም አብረኸው ልትበላ ትችላለህ" አለች ኢዲያሚንም " እሺ በሒልተን ሆቴል ከ/ሀስላሴ ጋር እራት እንድበላ ዘንድ እሪዘርቭ ይያዝልኝ " አለ መንጌም በንዴት ከንፈሩ አብጦ " ሀ/ስላሴ ስለታመመ ባንተ እራት ግብዣ ላይ መገኘት አይችልም አለው" አዲያሚን " የአፍረካ አባት ታመሙ በሉ ጓዶች ወደ ሆስፒታል እንሂድ " አለው መንጌ የባሰ ተናዳ ወደመኪናዋ እያመራች "አባታችሁ ሞተዋል ወደ አገርህ ሂድ " ብላው አየርመንገድ አንደቆመ ዘግታው ሄደች ኢዲያሚንም " እነኚህ ውሾች የአፍሪካን አባት ገድለዋቸው እንዳይሆን" እያለ እንደ እብድ በጠባቂቹ ተጎትቶ ወደ አይሮፕላኑ ገብቶ በ2ሰዐት ውስጥ አገሪቱን ለቆ ወጣ። በዚያው ቀን ሀ/ስላሴ በትራስ ታፍነው ሞቱ!!
@ToosanTV
@ToosanTV 4 жыл бұрын
Viva TPLF
@habeshawit5880
@habeshawit5880 4 жыл бұрын
ጨካኝ ነበር ። የሰው ባሪያ አደርጎ የበዘበዘ በህዝብ ብር ዘነጠ ሀይሌ ሌባ
@prisilaakilasbelay5932
@prisilaakilasbelay5932 4 жыл бұрын
አሁንም ለትግራይ ህዝብና በለስልጣኖች ልክ ለንጉሱ እንዳሉት ሌባ ሌባ እያሉ ናቸዉ አዲስ ነገር የለም
@ToosanTV
@ToosanTV 4 жыл бұрын
VIVA ኦናግ
@wendwosenhailu5161
@wendwosenhailu5161 2 жыл бұрын
ይሄ ጅል፣ጃ ነፍሶትን ይማረው
@buleebaree6618
@buleebaree6618 4 жыл бұрын
Nafxanya mililik
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 жыл бұрын
Hey Du SUM SUM Thing About Ethiopia. Ha 😃😃😃 Ha ha ha.
@mekdatsega277
@mekdatsega277 4 жыл бұрын
አሁን ደርግ ምን ጥሩ ነገር ነበረው ። ከመረሸን ከመግደል በስተቀር ...!! በቀይ ሽብርና በነጭ ሽብር 60 ሚኒስቴሮችን ጄኔራሎችን ኮሬሌችን ተማሪዎችን...... ወዘተ። ጦርን የሚያነሳ በጦር ይጠፋል እንደሚለው ቅዱስ ቃሉ ጠፋ። ኢትዮ ኤርትራ አንድ አድርጎ ይገዛ ስለ ነበር ፣ ዘረኝነት አልነበረም ፣ኑሮ ርካሽ ነበር ብትሉኝ እቀበላለው ። ካልሆነ የደርግ ትርጉሙ ይህው ። ደ = ድብድብ ር =ርግጥ ግ = ግደል ነበር ሻኛ ባይሰበር ።
@hadyaahmed4879
@hadyaahmed4879 4 жыл бұрын
Derg hakena hagerun yalshete nesanetn yastemare jegnanew bariya shankila gala iyale zare dres yemiyabalan yesu tos new jbuti batshet yet inders neber menge lehagerachin inhun new yalew tegolto iyewate miskinochn iyasgobedede mnu new tru
@siumlebasi4061
@siumlebasi4061 4 жыл бұрын
kela hayleslasse ikua weridu
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 22 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 90 МЛН
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН
ወሬ ወሬ | ኪም ጆንግ ኡን - የአባቱ ልጅ
16:40
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 107 М.
ታሪካዊው የጓድ ሊቀመንበር መንግስቱ ኃ/ማርያም የቃሙ ዕለት: Comedian Mame
4:30
Comedian MAME Official (ኮሜድያን ማሜ)
Рет қаралды 312 М.
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 22 МЛН