ቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን የ1000 ዓመት ታላቅ ምስጢር | Yemrehan Kirestos Church [Arts TV World]

  Рет қаралды 16,196

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 5 жыл бұрын
ኦሮቶዶክስ ባትኖር ኢትዮጵያ አትገኝም ነበረ አመሰግናለሁ መደኃኔያለም ኦሮቶዶክስ ስላርከኝ አቅራቢውም ተባረክ
@al-aha
@al-aha Жыл бұрын
tishh
@genetzewdu6084
@genetzewdu6084 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀማኖቴ የጥንቷ ቅድመ አለም የነበርች አለምን አሳልፍም የምትኖር መሰርታችን የተጠሩት ብዙ ናቸው የተመርጡት ግን ጥቂቶች ናቸው እንዳለን ቅዱስ መጽሐፍ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ መሆንም መመርጥ ነው ቅዱስ ኢምረሃነ ክርስቶስ ደጅህን ለመርገጥ በርከትህን ለመካፈል ያብቃን 🙏✝️⛪️🤲
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን የቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ በረከቱ ይደርብን . በፀሎቱ ይማረን .
@nejatsalah2743
@nejatsalah2743 5 жыл бұрын
Wey Ethiopia Hagarie! I wish you well for ever. I don't know why I live abroad hope to return one day. You are enough for all of us eko.
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም የቅዱሳኑ በረከት ይለመነን ኢቶጲያን ንላም ያርግልን አሜን
@tsinat982
@tsinat982 5 жыл бұрын
እነኚህን የመሳሰሉ ቅዱሳን ያበቀለች አገር የሃላ ሃላ ይኸው እኛን የመሰሉ አረሞችን አበቀለች እግዚአብሔር ትንሳኤዋን ያሳየን🙏🙏🙏
@ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ
@ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተጠበበብሽ አች ድንቅ ሀገር እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ እስከ አለም ፍፃሜ የቅዱሳን ምልጃ አይለይሽ አሜን አሜን አሜን ለአቀርክልን ወድማችን ቃለ ሄወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@addisalametube2147
@addisalametube2147 4 жыл бұрын
ፃድቁ አባታችን ቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ በረከቱ ይድረሰን 🙏🙏🙏በጣም መንፈሳዊ ሰላም ያለው ቦታ ነው ለአላያችሁ ለደጁ ያብቃችሁ 🙏🙏🙏
@Et-cb7gx
@Et-cb7gx 4 жыл бұрын
ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ። 💚💛❤🙏
@chekoletazebew5135
@chekoletazebew5135 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ዓለምበር
@ዓለምበር 5 жыл бұрын
ይገርማል ።ቃል ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስል። አሜን
@seki1508
@seki1508 5 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን የአባቶችና እናቶች ፀሎት ልመናቸው አ ገራችንን ይባርክልን ሠላም ያውርድልን!!!
@tiruedilgetinet5961
@tiruedilgetinet5961 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@እትጌጣይቱ
@እትጌጣይቱ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን
@Lifeeee72
@Lifeeee72 5 жыл бұрын
Megermn enze nechoche gedell yegealu lemayet ena maweek ena endenesu benhon neber yet bedereseen indeed feet less people leahulum Amlack tebareku endemedrachu yebeleen Amen 🙏
@businessgemstoneethiopia2922
@businessgemstoneethiopia2922 3 жыл бұрын
This is one of the reasons why Ethiopia as a country is so mysterious, especially the Ethiopia Orthodox Tewahido Church. Even today by applying the current advanced building technologies, I believe, it would be difficult to construct such an exquisite artful church building at the top of a mountain. Many thanks Arts Tv World
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ያስጐበኛችሁን ተባረኩ ወደ ራማ ኪዳነምህረትም ደረስ በሉና አስቃኙን
@abrehamfeleke9565
@abrehamfeleke9565 5 жыл бұрын
ድንቅ ነው የቅዱሳን ስራ
@fantayefrew420
@fantayefrew420 5 жыл бұрын
ቃለሄዎት ያሰማልን ደጁንም ለመርግጥ ያብቃን በጣም ደስ ይላል
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
የቅዱሳኑ በርከት ይደርብን እግዚአብሄር ይስጥልን ይህን ቅዱስ ቦታ እንድናይ ያድርጋችሁን ታሪክ ባንሰራ እንኳን አባቶች የሰሩልን ታሪክ እንዳይፈርስ ማድርግ ያለብንን እናድርግ
@Yeሀገር
@Yeሀገር 5 жыл бұрын
Our Amazing Ethiopia 💕
@ማራናታየድንግልልጅነኝ
@ማራናታየድንግልልጅነኝ 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መታደልም መመረጥም ነው ስለሆንኩም አምላኬ እና መድኃኒቴ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን🙏🙏
@emebetmelesa5183
@emebetmelesa5183 5 жыл бұрын
አምላከ ይምርሀነ ክርስቶስ ይለመንነን
@yektiewubalem
@yektiewubalem Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እኛንስደተኞችን አስበን ለሀገራችን አብቃን 🙏🙏🙏
@እህተገብርኤልእህተገብርኤ
@እህተገብርኤልእህተገብርኤ 5 жыл бұрын
የጻድቁ የአባታችን የምርሀነ ክርስቶስ አምላክ ሆይ እኛን ልጆችህን በቅዱሡ ፀሎት ተለመነን ሀገራችን ኢትዮጲያን ከዘረኞች ታደጋት አሜን፫
@BelayTesfaye-is6tl
@BelayTesfaye-is6tl 9 ай бұрын
ይህን ታምር ላሳዬን እግዚብሄርይመስገን
@sarakiros8629
@sarakiros8629 5 жыл бұрын
እግዚሃብሄር ኢትዮጵያን ባርክልን
@ediegeb4051
@ediegeb4051 5 жыл бұрын
Thank you for putting the information here.
@MesfinAyanaw-g8u
@MesfinAyanaw-g8u 26 күн бұрын
ዋዉ የኔ መመኪያየ።
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሥማልን
@merkiyatube7408
@merkiyatube7408 5 жыл бұрын
ያምራል!
@kassechmulugeta4481
@kassechmulugeta4481 5 жыл бұрын
በነላሊበላ በነአኩሱም ስንገረም ሌላ የሚያስደንቅ ነገር ደሞ አየን መድሃኒአለም ክብር ምስገና ይግባው
@medanbelelabemanmyelm1236
@medanbelelabemanmyelm1236 5 жыл бұрын
Abet tibebi yeftare sira
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያችን ጠገብት የታሪክ መፍለቂያ ናት የዚህ ዘመን ትውልድ ልንከባከበው ሊያስቀጥልም ልንጠብቀውም ይገባል
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ4ፈ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ4ፈ 5 жыл бұрын
Betam des yelan
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 Жыл бұрын
Eigiziaabiher Yibarikachihu
@thomastakele9539
@thomastakele9539 5 жыл бұрын
Good job camera man!!
@yishakdegu488
@yishakdegu488 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ገና ያልተነበበች መጽሐፍ ናት ።አርት እናመሰግናለን!!!
@TesfayeGosha
@TesfayeGosha Жыл бұрын
ታሪክና ሃይማኖታዊ ትዉፊታዊዉ ለዘመኑ ሀሣዊ መልስ ይሆናልና በርቱ
@ካቡ
@ካቡ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 2 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ታአምር የሀይማኖታችን ፍጽም እውነተኛነት ያሳያል ።
@omadeedworko9078
@omadeedworko9078 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያረገኝ ምንም እንኳን መልካም ስራ ባይኖረንም ዋው።
@Yigzawbelay7108
@Yigzawbelay7108 9 ай бұрын
ይምርሀነ ክርስቶስ ካህን ንጉስ ወቅዱስ
@Ibex-w9w
@Ibex-w9w 4 ай бұрын
It's sad how we depend on outside forces for help today. Our fathers father were very sophisticated
@habtem9773
@habtem9773 5 жыл бұрын
azegajoch yekidusu kalkidan yidresachhu
@federaljobcreation7074
@federaljobcreation7074 5 жыл бұрын
በኦርቶዶክስነቴ እኮራለሁ፡፡
@mrphone823
@mrphone823 5 жыл бұрын
ETSUB GIRU DENK YE EGZABHER SERA YEKIDUS YEMREHAN KIRSETOS YEKIDUSAN AMLAK YAMAREN YEKER YEBEL ENAMSGENALEN
@RoseLyrics-mz7mm
@RoseLyrics-mz7mm 6 ай бұрын
It is not important to register by UNESCO rather exposed for stealing. Still, nothing was gained by registration monuments. Look at Lalibela church's cracking. if we stand together we will make history like our earlier saint fathers.
@genetAsmarew
@genetAsmarew Жыл бұрын
ላስታኮገናያልተነገረላትሀገርናት
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 5 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ!
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
ከሚካኤል ታምሬ ጋር | Michael Tamire
1:08:44
Dejaf TV
Рет қаралды 151 М.