የዳግማዊ ላልይበላ ውቅር ህንፃዎች አስደናቂ ግንባታ - ልዩ ቃለመጠይቅ ከመምህር ገብረመስቀል ጋር - ንድራ S02E03

  Рет қаралды 110,015

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 229
@ወለተሰንበት-ዘ2ቸ
@ወለተሰንበት-ዘ2ቸ 2 жыл бұрын
እውነት ከተገለጠው የተሰወረው ኃይል ይበልጣል።ቃለሕይወት ያሰማልን ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን።
@KalkidanMamo-x4g
@KalkidanMamo-x4g 2 ай бұрын
ተመስገን የአብርሀሙ ስላሴ እሄን በዚዘመን ስላሳየኸኝ
@SaraSara-kv9vn
@SaraSara-kv9vn 2 жыл бұрын
መሪጌታ አባ ገብረመስቀል እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ይህንን የጠፋ ትውልድ የአብርሀም የይስሀቅ የያይቆብ አምላክአይነ ልቦናችንን ያብራል ለይኩን ለይኩን ለይኩን
@kehaliw2296
@kehaliw2296 2 жыл бұрын
Arts Tv ለእኔ ሁሌም አንደኛ ምርጫየ ነው። ትክክለኛ የሃገሬ ልጅ Arts አመሰግናለሁ
@tube-rv5fr
@tube-rv5fr 2 жыл бұрын
አሏህ ይባርክወት
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 жыл бұрын
ዘጸ23:13✝️
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን አባታችን በ አውነት የሚገርም አውቀት ነው የመገቡን ይህን ዓለም አንዴት በ አርኩስ መንፈስ አየተጠመደ አንደሆነ ግልጽ ነው ብቻ ፈጣሪ ምሕረቱን ያውርድልን 🙏🙏😭😭
@armonkassa9969
@armonkassa9969 2 жыл бұрын
የቅዱሣን በረከት ይደርብን
@abelteame1221
@abelteame1221 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅህ ይህንን እውነታ የሚደግም ትውልድ እንደሚፈጠር እርግጠኛ ነኝ🙏❤
@askaletesema2978
@askaletesema2978 2 жыл бұрын
አባታችን የሚሉት በሙሉ እውነት ነው ቀደም ብሎ ሌሎች አባቶችም ደጋግመው የተናገሩትና የሚረዳና የኢትዮጵያን የሚስጢር አገር መሆንዋን የተረዱ ነጫች የሚያንጃብቡት ለዚህ ነው አብዝተን እንጸልይ ይችን ቅድስት አገራችንን እንዳይመዘብርዋት እኛ በዘር ፓለቲካ ስንፋጅ ሰላምና መልካም መሪ እንዲሰጠን።
@behappy6830
@behappy6830 2 жыл бұрын
ነጮች ኢትዮጽያን እንደማይመዘብሯት ለማድረግ በጸሎት ሳይሆን ቀትምህርትና Nuclear ነው
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 2 жыл бұрын
በታሪክ የቅዱስ ላሊበላን ስንሰማ በኛ እድሜ በአይናችን በማየታችን እግዜ አብሔር ይመስገን እጂሁ ይባረክ እረጅም እድሜ ይስጥሁ
@SolomonTesfaye-p6m
@SolomonTesfaye-p6m 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን።
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ ማቱሳላ ያኑርልን ፀጋ እና በረከቱን ያብዛሎት ውድ አባት አባ ገብረመስቀል::
@razakmaster1798
@razakmaster1798 2 жыл бұрын
እረጂም እድሜዎትን ይስጥልን አባታችን
@ኤደንነኝከቢቸና
@ኤደንነኝከቢቸና 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጋዜጠኛው የእርጋታውና የጥያቄ አቀራረቡ ትህትና በጣም ደስ የሚል ነው በዚሁ ቀጥል እንደነ አባ አይነት አባትችን እያቀረባችሁ ትውልዱ እራሱን እንዲውቅና እንዲመረምር አድርጉ ከእዚች ቅድስት ሀገር እንደመፈጠረ ምን የሚስደስት ነገር አለና እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አሜን
@tejetegene9948
@tejetegene9948 2 жыл бұрын
ዋው በረከቶ ይድረሰን አበታችን ምርጥ አገላለፅ ነው
@AcliluTelahun-j3e
@AcliluTelahun-j3e 5 ай бұрын
Deep knowledge thank you aba
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 2 жыл бұрын
አባታች ን እድሜ ይስጥልን:: ያለ ምክኒያት አይደለም እርሱን እና የእርሶን አጋሮች በዚህ ክፉ የትውልድ ዘመን አምላክ የፈጠራችሁ:: ትዉልዱ ልክ እንደ ኖህ ዘመን ከፈጣሪዉ ይልቅ ምዕራቡን እያመለከ ስለሆነ እነሱን ከኢትዮጵያ ምድር ያርቅልን እኛም ያጣነዉን ልቦና ይመልስልን. እንኳን ሊቆፍሩ ይቅርና ሲሪመዱ ምድሪቱ ታቃጥላቸዉ:: በነሱ ሴራ እኛ ስንባላ እነሱ ሊበሉ:: የአባቶቻችን አምላክ ለነሱ ብሎ አልሰወረዉም:: ለእኛ ነበር እኛ ግን እንኳን የተሰወረዉን የምንየዉን በአግባቡ መያዝ አቅቶናል:: እርግጠኛ ነኝ እርኩሶች ስንጠፋ የበቁት ይሰየሙበታል::አሜን ጋዜጠኛናዉ የእንግሊዘኛ ቃላቶችህን ወደ እሳቸዉ ቌንቌ አዛምደህ ብታዋያቸዉ ለብቁነትህ አስተዋፆ ይኖረዋል:: ስለጋበዝካቸዉ አመሰግናለሁ::
@habari9063
@habari9063 2 жыл бұрын
ዎንድማችን ራፋቶኤል፡ ይህን የመሰለ ዘገባ ከተከበሩ አባታችን ከመምህር ገብረመስቀል ጋር ሆናችሁ ስላቀረባችሁልን እጅግ በጣም እናመሰግናችዋለን! በርቱ፡ ቀትሉበት!
@zomaneshtiruneh4084
@zomaneshtiruneh4084 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይስጥልን አባታችን!
@tube-mb4ll
@tube-mb4ll 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና 2 жыл бұрын
አባ እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@st.michael2444
@st.michael2444 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን።
@Dinktube456
@Dinktube456 3 ай бұрын
wow nice
@yohanneshaileselassie7284
@yohanneshaileselassie7284 Жыл бұрын
ለአባታችን ለአባ ገብረመስቀል ዕድሜና ጤንነት ይስጣቸው ድንቅ ቃል ነው የሰማነውና ቃለ ሕይወት ያሰማቸው!!!
@ምንይልክሳራ
@ምንይልክሳራ 8 ай бұрын
ዘጋቢዉ እጅግ በጣም እድለኛ ነህ በእዉነት ለእኔ እኝህ አባት መሬት ላይ የተከሰቱ መልአከ እንጅ እንደሰዉ ለማየት ይከብደኛል ብቻ እግዚያብሄር አምላክ ከክፉ አዉሬዎች ጠብቆልን ትዉልድ የሚድንበት እዉቀት የሚቀሰምበትን ጊዜ እግዚያብሄር ያቅርብልን ምንም ቃላት የለኝም እድሜ እና ገና አብዝቶ ይሰጥልን !!!
@tadetade-jp2zp
@tadetade-jp2zp 3 ай бұрын
እራሳችንን አናታልል ባልተገለጠ ነገር የስልጣኔ ጥግ በመስራት በመማር ነው ኢትዮጵያ የተለያዩ ማድናት አላት ይሄንን የምንጠቀመው በመማር ነው እንደሌሎች አገር እንጂ ባልጠጨበጠ ተስፋ የጠፋ ከተማ አል ብዙ ማድን ያለው እያሉ እራስን ማኮፈስ ሳይሆን በስራ እንመን
@Non-e8j
@Non-e8j 4 ай бұрын
May the lord give more wisdom & knowledge to Amharas. May the Orthodox Church takes back its glorious place in the world not only in Ethiopia! God’s wisdom & blessing. Stay true to your faith. 🙏🏼
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@MawekAbiyot
@MawekAbiyot 6 ай бұрын
በእወነቱ ሀገራችን የብዙ ሲሳይና ጸጋ በረከት እምብርት ናት አባታችን እድሜና ጤጋ ያድልልን
@miri5414
@miri5414 2 жыл бұрын
I am delighted and happy about this Ethiopian priest.
@yidh5226
@yidh5226 2 жыл бұрын
ራፋ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ ድንቅ የእግዚአብሔርን አገልጋይ ስላቀረብክልን
@keedaw6764
@keedaw6764 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን አባ ልዑል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጦት!!!
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድህም አስተዋይ ዩተበር መኖሩ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ስላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በረከተዎት ይድረሰን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን
@teferihailemariam4540
@teferihailemariam4540 Жыл бұрын
አባታችን እንደእናንተ ያሉ ልበ ብርሀንአባቶችን የሰጠን ፈጣሪ ስሙ የተመሠገነ ይሁን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ::
@haimanotlemma4274
@haimanotlemma4274 2 жыл бұрын
አባታችን ይኸንን የመሰለ ድንቅ ትምህርት ስለሰጡን እጅጉን አድርገን እናመሰግንዎታለን ::እግዚያብሔር ፀጋዎትን እጥፍ ድርብ ያድርግልዎት!
@dagmawimussie8764
@dagmawimussie8764 Ай бұрын
Abatachin lik nachew Kakehiwot yasemabil, mengiste semayatin yawarsilin
@Solomonkoster
@Solomonkoster 2 жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም የምታዘጋጁ ሁሌም አከብራቸዋለሁ
@abigailandom1148
@abigailandom1148 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ።እንድህ ያለ አባትችንን ምንም ችግር እንደይገጥማችሁ በፀሎት እጠበቃችው
@tfisseha
@tfisseha Жыл бұрын
Excellent lessons to learn from our history please more of this kind history we need to learn I enjoy it this program ❤❤
@sisayfisiha3070
@sisayfisiha3070 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ዛሬም ጥበቡ አልተለየንም🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ጥበብ እኮ እቁ ድቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@lehabeshatube1517
@lehabeshatube1517 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተማሩን በረከቶት ይደርብን 🙏🏽
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብር ይስፋ ፣፣፣ አባ፣ቃለሕወት ዪሰማልን,,,
@samsam-z3s4r
@samsam-z3s4r 3 ай бұрын
Egzaber ye ethiopian mechershan yasemeru
@tigistwoldemichael1425
@tigistwoldemichael1425 2 жыл бұрын
Abatachin Bereketot Yiderbin 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@torahara938
@torahara938 2 жыл бұрын
አባ መቼም ሰው ነን ። እኔ በደንብ አውቅዎታለሁ በደንብ ። ከዛ ቅዱስ ቦታም ብዙ ስራዎችን ሰርተናል ። አሁን ያሉበት ቦታ ግን የሚገባዎት ቦታ አይደለም እና እባክዎ አምላከ አበው አምላከ ኢትዮጵያ ልብ ሰጥቶዎት እንዲመለሱ እና የተሰጠዎትን ጥበብ እንዲያስፋፉት እጠይቅዎታለሁ ። እና እባክዎ ይንቁ ። ኢትዮጵያን አምላካችን ያስብልን።
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
መስቀለ ክርስቶስ ገዳምን ብታውቀው ይህን ከንቱ ነገር አትፅፍም ነበር
@TheArt181
@TheArt181 8 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት ቅድስና ነው። ይሄ ተኩላ የሆነ ትውልድ ያልፋል ሁሉም በኢትዮጵያዊነት የሚኮሩና የሚናፍቁ ይኖሯታል። እኚህ አባት እውነትን ተናግረዋል። ኢትዮጵያውያኖች እራሳቸው ምስጢር ናቸው። ይህን ትውልድ በዓለሙ ሁሉ ኢትዮጵያ እየተፋረደች ነው፤ ይህ ትውልድ ቢነቃ ይጠቀማል።
@mamemome8341
@mamemome8341 8 ай бұрын
ፋኖና ህወአት የሚታገሉት የድብቅ አላማቸው በሙሰና በመበልጸግ የሀገራችንን ሀብት ወደ አውሮፓና አሜሪካ ሀገራት አሸሸተው የምቾት ኑሮ ለማሳለፍ ነው። በተለይ የዋሁ የአማራ ህዝባችን ከእንቅልፉ መንቃት አለበት። የፋኖ ትግል የህወአትን የቀድሞ አምባ ገነን ተግባራትን ለመድገም ነው።
@keyayekeyay7736
@keyayekeyay7736 2 жыл бұрын
አባታችን እረዠም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖት በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 8 ай бұрын
በእምነት እንጅ ስለተነገረ አይገባንም ሳይንስ አይደለም በንጹህ ልቦና እና በቅንነት እግዚአብሔርን ፈጣሪን በማመን ነው ::
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ብዙ መፀሐፍ ስለጠፋ ያሳዝናል አንድም ጠንክሮ የያዘው የለም በተጨባጭ ቢሆን ጥሩ ነበር
@salemdesta5248
@salemdesta5248 2 жыл бұрын
ውይ ምነው አጉል ቦታ ላይ ቆረጥከው🥲 በSuspense 1 ሳምንት ሙሉ ልታስቆየን? በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን በርታ🙏👌🏾👏👏👏
@GashawGashaw-h3j
@GashawGashaw-h3j Жыл бұрын
እ/ግ አመላክ ጨመሮ ጥብቡን ይገለፅሎውት አባታችን
@kingman7945
@kingman7945 2 жыл бұрын
proud
@getnetsahilu
@getnetsahilu 2 жыл бұрын
በፈጠረህ ሃሰውየው የሚያመልኩት አምላካቸው እህተ ማርያም የምትባለው ነች እና ምን ነክቷቸው ነው ጠይቅልኝ
@keyayekeyay7736
@keyayekeyay7736 2 жыл бұрын
በረከቶት ይደርብን አባታችን
@originsethiopiatourtravels4615
@originsethiopiatourtravels4615 2 жыл бұрын
If possible ,tale us about your relation with Where Marian?
@abunbasore2169
@abunbasore2169 Ай бұрын
Entn mindnew abba.
@ashenafigetanehbe27
@ashenafigetanehbe27 9 ай бұрын
እንደተረዳሁት የተሰወሩትን ቅርሶች ወይም መንፈሳዊ ስራዎች የሚመጥን ስራና ዕውቀት ስለሌለን ተሰውረዋል ልናያቸው አንችልም። አንድም እግዚእአብሔር ምሥጢሩን የሚገልጥበት ጊዜ አልደረሰም ብዬ አምናለሁ። አንድም አዳምና ሔዋን በክብር እያሉ እንደተባለው ለመላዕክትና ለፈጣሪ እግዚእአብሔር አምላካቸው ቅርብ ነበሩ ነገር ግን ክብራቸው ሲገፈፍ ፅድቃቸው በመገፈፉ ልጅነታቸውን በገዛ ግብራቸው ስላቃለሏት ሁሉም ነገር ተሰወረባቸው፤ ምሥጢር ሆነባቸው። እኛም እንዲህ ነው። አገር የሚሸጥ ትውልድ፣ ነጭነት ጽድቅ መስሎ ለሚታየው ትውልድ፣ በዋዛ ፈዛዛ ግዜያችንን ለምናጠፋ እንዴት በሩ፥ ምሥጢሩ ይከፈትልን? ቅርስ የሚሸጥ፣ የመነኮሳትን ክብር የሚያቆሽሽ፣ ቤተ ክርስቲያን እንድትዘረፍና እንድትቃጠል አልፎ ለአገልጋዮቿ ክብር የማይሰጥ፣ ካህናትን ከነቤተሰቦቻቸው ገድሎ እዚያው ቅጥሯ ውስጥ የሚቀብርና የጦርነት አውድማ የሚያደርግ ትውልድ እንዴትና በምን ብቃት ምሥጢር ይገለጥለት? እንደውም ገና የምንከፍለው ብዙ ዕዳና በደል አለንና.... አቤቱ ጌታ ሆይ፦ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን ብዛት አይሁን... ኦ! እግዚኦ! በከመ ምኅረትከ ወአኮ በከመ አበሳነ...እያልን ዘወትር ጧት ማታ ስለበደላችን ልናለቅስና ልናዝን ይገባል...? ይቆየን!
@semereberhanegetachew
@semereberhanegetachew Жыл бұрын
እስቲ ወገኖች እንደዚህ አይነት ቻናሎችን ሼር እንደራረግ
@mollamekonnen4755
@mollamekonnen4755 2 жыл бұрын
እንትን ...እንትን...እንትን...እንትን...እንትን...
@dimvidpro
@dimvidpro 2 жыл бұрын
እንደዚ ያሉ አባቶችንና ንፁህ ሚዲያ ያብዛልን።
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 8 ай бұрын
አዉሮፓና አሜሪካ ዮንቨርስቲዎች ግዕዝን ለምን ማስተማር ፈለጉ ካልን ማወቅና መድረክ የፈለጉት ሚስጥር ስላለ ነው
@sarahsmile362
@sarahsmile362 Жыл бұрын
❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@haileas6395
@haileas6395 2 жыл бұрын
ለማያምኑትማ ላልይበላን አያምኑም እኮ ስለዚህ የምታዩትን ተዓምር ማታምኑ ከሀዲወች ኮሜንት ምን አፃፃፋችሁ መቸም የታየውን ክዳችሁ የተሰወረውን ልታምኑ አትችሉም ትክክል ነዎት አባታችን ለማያምኑት ረቂቅ ነው
@asdgghjk6748
@asdgghjk6748 2 жыл бұрын
ተመስገን በኛ ግዜ ደስ ብሎኛን
@abunbasore2169
@abunbasore2169 Ай бұрын
Bibrara ershw begbwt metnina ketarikm amtar yekerta abba.
@haileas6395
@haileas6395 2 жыл бұрын
ሁሉም ልክ ነው ላስተዋለ
@rodashaftom3693
@rodashaftom3693 2 жыл бұрын
ልጅነታችን እንስታወስ።
@DaniLaliba-hv3pn
@DaniLaliba-hv3pn Жыл бұрын
ከሐዲኖች እግዚኀብሔር ወደምድርም ቢመጣም አታምኑም አባታችን የሚያሥተምሩ መንፈሥ ቅዱሥ ነው እናተ አምላካችሑ ገዘብ ነው እርኩሥ መንፈስ ያለባችሑ አባታችን መነፈሥ ቅዱሥ ተሠቶአቸዋ
@wubemk1733
@wubemk1733 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይህን ታምር እዲሰርሰን ስላደረጋችሁ፡፡ ዳግማዊ ላል ይበላ የት አገር ነው፡፡እዚያው ላል ይበላ ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው?
@samuelmesfin4882
@samuelmesfin4882 2 жыл бұрын
Raftuel esti ye melka asab balbet ena yeneger wisdom temeramari tenente setegn gabezelen esti kesu bezu enmaralen kechalk
@asmaremeshesha9886
@asmaremeshesha9886 7 ай бұрын
በዚያን ዘመን ንጉሡና የወቅቱ ምዕምን የወደፊቱን የሰው አለመታዘዝ ቀድመው ስላወቁ ነው የሰወሩት እና ይህንን ይናገሩ መምህሩ።
@እግዚአብሔርይመስገን-ረ1ፈ
@እግዚአብሔርይመስገን-ረ1ፈ 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው የሚመስለኝ ዘመናዊ CIA ነው የሚመስለኝ ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን ስውር ቦታው የሚል ሒዶ የሚያወጣው መሰለው
@elsaengash8360
@elsaengash8360 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Arayapodcast
@Arayapodcast 2 жыл бұрын
ጥያቄ እና መልሱ፣ አራምባና ቆቦ ሆነሳ?
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 2 жыл бұрын
እኒህን የመሰሉ ድንቅ አባት ነው ያጣናቸው፡፡ ከእግዚአብሔር ቤት ባይወጡ መልካም ነበር፡፡ ሰይጣን የሚጋልባት እህተ ማርያምን አምነው መሄዳቸው አሳዛኝም አሳፋሪም ነው፤ በትልቁ ነው የተሰናከሉት🙃
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
መስቀለክርስቶስን ብታውቂው ይህን አትይም ነበር፠
@lovegod8859
@lovegod8859 2 жыл бұрын
ምን አለ ዘሪ ፈጣሪ ሀገሪን ከጠላቶቻ ቢሰወራት ይህ ሁሉ ግፍ ከምናይ
@betmariam3696
@betmariam3696 2 жыл бұрын
Egeziabeher yakeberlen wedeme rafatuele botawe gen yete newe yehen yeserute
@hailemelekotchane8040
@hailemelekotchane8040 8 ай бұрын
ቅርፁ መንፈሱን ቀይሮታል።አዘምነውታል።የአባ ዕጀ ጥበበዎት ይደነቃል።
@danielzerga99
@danielzerga99 2 жыл бұрын
መፅሃፊ ራፋኤል ዘአዶናይ፥
@ሰላምለሁሉPEACEFORALL
@ሰላምለሁሉPEACEFORALL 2 жыл бұрын
Megabi Addis Doctor Rodas interview betadergew.
@SayfadinMohamad-dh4tk
@SayfadinMohamad-dh4tk 8 ай бұрын
እነዛ የተሰወሩት ሀገራት ስማቸው ማነው የትገቡ ጉድኮ ነው ጭራሽ ተሰወሩ😂😂😂😂
@marcelllyewsang5485
@marcelllyewsang5485 Жыл бұрын
"ድንጋይን የምቀልጥ መሣሪያ ዛሬም በድብቅ ሆኖ እንደምኖር ሥራው ራሱ ምስክር ነው: እንደ ጽላተ ሙሴ በመንክር እየተነገረ ነው"!!
@hamidus86
@hamidus86 8 ай бұрын
YourliyYou liyer keep
@firstethiopia6688
@firstethiopia6688 2 жыл бұрын
What a wonderful interview Please one thing I will like to comment is the back ground light it is not the right choice instead you can put the Ethiopian Orthodox Church picture or anything related to Ethiopia God bless
@berhanululseged6038
@berhanululseged6038 Жыл бұрын
ትንሽ ማብራሪያ ቢሰጡበት። ቅዱስ ላሊበላ ድንጋዩን የሚቆርጥበት የተከበረ ማእድን ነበረው ብለው ሲያበቁ ዳግማዊ ላሊበላን ስትፈለፍሉ የተጠቀማችሁት ላሊበላ በተሰራበት መንገድ በመጥረቢያና ሹል ነገር ነው ብለዋል። ከባዱን ድንጋይ በምን ቆረጡት?
@enochenoch524
@enochenoch524 2 жыл бұрын
የኝህ አባት እውቀትና ስራ በሌላው ላይ መተበይ እንዴት ሊሆን ይችላል? ኢትዮጵያ ችግር ላይ ነች ወይ ጥያቄ ነው ከጅ ወዳፍ ተርዚና ወጣሪ ፈራሽ ትውልድ ካይምሮአችሁ በላይ ለሆነው ነገራችሁ ለተመረጡት ተዉላቸው ምንም ጣጣየለውም የሁለት ገመዶች ጫፍና ጫፍን ልትነጥለው እንደማይሁን ሁላ ያዳምና የዳዊት ዘር እዚጋ ቡናማ እዛጋ ቢጫማ ሊሆን አይችልምም የሰባት ሺ ዓመት ካራክተሩም በፍጹም እንዳለው ነው
@desalegnteklehaimanot2683
@desalegnteklehaimanot2683 2 жыл бұрын
የላሊበላ ትውልድ ቦታ የት ነው?
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም 2 жыл бұрын
ራፍቶኤል ምን ማለት ነው የመላእክት ስም ነው ወይስ አስረዱኝ
@አምሀራኢትዮጵያኢትዮጵያዊ
@አምሀራኢትዮጵያኢትዮጵያዊ 2 жыл бұрын
መርጌታ እርሰወ ጋ ያለው ጥበብ እጅግ የሚደነቅ ነበር:: ነገር ግን ከቤተክርስቲያን ቀኖና ወጥተው በእንግሊዟ ሰላይ እህተ ማርያም ተጠልፈው ...
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 2 жыл бұрын
ቆይ እኒህ ከባት ተመለሱ ወይ እህተ ማሪያም አሳስታቸዋለችኮ ወደ ማንነታቸው ተመልሰው ከሆነ ደስ ይላል
@laeticiaaboujaoude8137
@laeticiaaboujaoude8137 2 жыл бұрын
እረ አልተመለሱም
@adamu16
@adamu16 2 жыл бұрын
Min bilanewu yasasatechachewu,metsihafin atakumina tisitalachuhu.
@phun4379
@phun4379 2 жыл бұрын
የዓለምን ሃብት የያዙ?
@akelebelay8220
@akelebelay8220 2 жыл бұрын
የአለምን ሀብት ሁሉ ድብቀው የያዙ🤣
@Daniel-c3j9e
@Daniel-c3j9e 3 күн бұрын
ህግንም መንግስትም ምትመራበትም የለላት ሀገርም ታሪክዋንም መያዝም ስለማትችልም ሊገለጥም የተሰወረዉም በፍፅዉም አይቻልም በዘርንም በቢሄርንም መናቆርም ያለሽም ሀገርንም መዉደቅያዋንም ማታዉቅም ህዝብንም ያላትም ህግንም አታም ምታዋልልም እርስንም በርስዋም እየተጋደለሽንም ያልፕሽም ስለተሰወረም ሚገለጥበትም እምነትም ከየትም የለም ህግንም ያላስቀመጠሽም ሀገርንም መርይዋንም ፖሊስዋንም ህግንም መንግስትንም ፅፋም ማታስጠብቅም በፖሊስዋም በጠባቂዋም ጦርዋንም በትክክልም ህዝብንም ሀገርንም ሚጠብቅም እንደመንፈስም ሁንዎም ለዘላለም ካላስቀመጠሽንም በህግም መንግስትም ለህዝብዋንም ለታሪክዋንም ፖሊስዋም ጦርዋም አይገላጥም የተሰወራዉም የመንግስትነትም ማጣትም ያሰራርም ጥብቃም የለለዉም ሀገርንም በርንም የለለዉም ቢትም ዘሎም ሚገባበትም አንበሳም ጅብንም ማለትም ናትም ኢትዮጵያዊ ህዝብዋንም ሚጠብቅም ፖሊስንም. ለዘላለም ሚጠብቅም በህገንም መንግስትንም ተመዝግቦም ለፖሊስዉም ሀገርዉም ሚጠብቅንም ተፅፎም ሚቀመጥም ህግንም መንግስትም ላይም መፃፍ መመርያም ለህዝብንም ለፃድቃንም ህግንም መንግስትም ያስፈልጋልም ለህዝብንም ኢትዮጵያ ህዝብንም ለመላእክትም ለፃድዋንም ለእንሰሳትም ህግንም ሚኖርበትም መሪይም ታሪክዉም ይገለጣልም ለስራም ለተግባራትም እንዲዉልም መተማመኛንም ጥበቃም ፖሊስንም ሚቀመጥብፕትም ህግንም መንግስትንም ነዉም ይህንም ሳይንስም ጥበብንም ማስገኛም ህግንም ጥበቃም ላገሪትዉም መወታደራዊይም ጥበቃም ለህዝብንም ለሀገርም በህገም መንግስትም መቀመጥ መመርያም ፖሊስንም በእኩልነትም ለህዝብንም አበርክቶም ሚሰጥም ህግንም ተፅፎንም ይቀመጣልም በህግንም ይህንም መመርያም ህግንም ካለም ይገለጣልም ለህብንም ለፃድቃንም ለሀልዉም ኢትዮጵያዊ ጥሩነትም መደረትም ተፅፎም ለህግም ሲዉልም አብሮም ይገለጣልም በንጉስንም ቶድሮስም መንጫም ያማራም ህዝብንም መንግስትም ሲመጣም ምንገድዉም ሚጠርግለትም ህዝብንም ነዉም ሚገለጥበትም ግዝየም ህግንም ሚቀመጥላትም ሀገሪትዉም በግልፅንም ተፅፍዋልም
@lumumbadelone198
@lumumbadelone198 2 жыл бұрын
ለመሰወር ነጮቹ የሚጠቀሙት ሳይንንስ በምንለው አይደለም በስነመለኮት እንጂ እራሱ ሳይንንስ የምንለው ምንድነው ። there is no exact meaning .እኛ ሳይንስ እንድንል ሰለሚፈልጉ እነሱ ብቻ ብቻ ናቸው any thing is stil existe as visible or invisible we are who can make it visible or invisible its all about Darkeness and lightness any thing can be exist with out visiblity ሳይንሱ የምንለው የመጨረሻ ግቡ መንፈሳዊነት ለመድረስ ነው ሩጫው እኛ ከነሱ ቀድመናል
@hooqubaatube
@hooqubaatube 2 жыл бұрын
እውነት ቢሆን መልካም ነው፣ ግን የተለመደው ተረት ተረት እንጂ አውነት አይመስልም።
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
አንተ ጥቁር ጀርመን ነህ መናፍቅ፠ ኢትዮጵያዊነትን መያዝም መግለፅም አትችልም፠
@hooqubaatube
@hooqubaatube 2 жыл бұрын
@@Eyob797 ነጭ አማራ ከመሆን አይሻልም ብለህ ነው?
@genanawlegs2851
@genanawlegs2851 2 жыл бұрын
Abbaa oduu dha attii
@truthmes5360
@truthmes5360 2 жыл бұрын
ወይ መንፈሳዊውን አታውቁ እውሮች አልያም ቁሳዊውን አታውቁ ጠፍታችሁ ደንቆሮውን ሕዝብ የምታጠፉ እንከፎች.::
@misrakgebre4047
@misrakgebre4047 2 жыл бұрын
It’s not time for history now pray
@jovatube326
@jovatube326 2 жыл бұрын
አዳም ፈጣሪን ማየት ይችል ነበር
@teameking9365
@teameking9365 2 жыл бұрын
Mn anet deftera new wshetam ,,😌😉😂😂😂
@Kans-ih4eb
@Kans-ih4eb 2 жыл бұрын
Enkan tsewra bllsekn oneķe ykatllewy neber
እስከዛሬ ያልታየው የኃይለሥላሴ መቃብር ላይ ያአየሁት ነገር
1:08:39
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 429 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
Aba Tesfasilassie Moges`` The Lost Books ``
1:09:02
Birhanesilassie Tube
Рет қаралды 76 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН