ቀላል መፍትሄ | ዘይትን እንደጁስ ቤታችን መጭመቅ እንችላለን | Ethiopia | Oil |

  Рет қаралды 28,356

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

#Ethiopia #Yegna_Tube
ቀላል መፍትሄ | ዘይትን እንደጁስ ቤታችን መጭመቅ እንችላለን | Ethiopia | Oil |
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #gobeze_sisay #ጎበዜ_ሲሳይ #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና #ሸዋ_ሮቢት #shewa_robit #kobo
#woldiya #Raya #Wektawi #ወቅታዊ

Пікірлер: 148
@user-fm9gz2um7h
@user-fm9gz2um7h 16 сағат бұрын
አሪፍ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ያረግሺው ግን አድራሻውን በጽውፍ ብታቀርቢልን የበለጠ ደስ ይለን ነበር ከቻልሽ ስልኩን ላኪልኝ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ እህቴ አድራሻቸውን በፁሁፍ ብታስቀምጡት ጥሩ ነበር ትልቁን ነገር እረሳችሁት 🙄
@tadelechmule7368
@tadelechmule7368 2 жыл бұрын
የዚህን ሰው አድራሻ/ስልክ እንድትሰጡኝ እፈልጋለሁ እባክሽ እህቴ
@bellatube4920
@bellatube4920 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር የቢጃየን አቅም ይች ሀገር በሚገባ አልተጠቀመችበትም ከሚገባው በላይ በሁሉም ነገር በቂ እውቀት ያለው ለነገሮች ሁሉ እስከነ መፍትሄው አስቀማጭ የቴክኖሎጂ ሰው ነው።ጎበዝ ፀሀፊም ነው መንግስት ሊደግፈውና ሊያበረታታው ይገባል እንዳውም የቴክኖሎጂ አማካሪ ቢያደርገው አትራፊ ይሆናል።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
አስተዋይ ልቦና ይስጣቸውና ይሄን አይተው ቢጠቀሙበት መልካም ነበር ።
@mekonnen2384
@mekonnen2384 2 жыл бұрын
በቀላሉ ሀገር ወሰጥ ማምረት ትችላላችሁ የወሰጡን ፓርት ከጠፍጣፋ ብረት በመጠምዘዝ መሰራት ብትሞክሩ ጥሩ ነው ከተቻለ አይነቱን እልክላችኋለሁ
@bejainnerash
@bejainnerash 2 жыл бұрын
Pls
@mekonnen2384
@mekonnen2384 2 жыл бұрын
ከቻልክ ምን ሙያ ወሰጥ እንዳለህ ብት ገልጽልኝ እንዴት እንደሚሰራ ልንነጋገርበት እንችላለን ።
@meklitmaki6232
@meklitmaki6232 2 жыл бұрын
@@mekonnen2384 እሱ ከያዘው የተሻለ በኤሌትሪክ የሚሰራ ካወክ ብትነግረኝ ከነዋጋው
@mekonnen2384
@mekonnen2384 2 жыл бұрын
@@meklitmaki6232 አንተ የፈለከው ሞተር ልትገጥምለት ትችላለህ እሱ አይደለም ዋናው grinding screw ነው ለምሳሌ የሰጋ መፍጫን ማየት ትችላለህ ። አንዳንድ ሰእሎችን ወይንም ዲዛይኖችን ካገኘሁ እልክልሀለሁ።
@mekonenseyuom7949
@mekonenseyuom7949 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ግን አድራሻውን ወይም ስልኩን እዴት ነው የምናገኘው?
@addisrichcom3477
@addisrichcom3477 2 жыл бұрын
ግሩም ስራ ነው በርታ
@asmare5631
@asmare5631 2 жыл бұрын
በእርዳታ መኖር ከውርደቱ ለጤና እጦት ከዛን በመቀጠል ለስንፍና ያጋልጣል ደግሞም አጋልጧል
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 жыл бұрын
እውነት ጠቃሚ ዕቃ ነው በየበቱ ብኖር ዘይት እንዲህ ባልቀለደብን ብቻ ይህን የመሳሰሉ የፈጠራ ባለሞያዎች ልሸለሙ ይገባል ያለ ቀረጥ እቃውን እንዲያስመጡ መታወጅ አለበት
@sada4603
@sada4603 2 жыл бұрын
በጣም ጊዜዉን ያገናዘበ አሪፍ ፈጠራ ነዉ ነገረ ግን እኔ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ትንሽ ከፍ ያለ ማሽን ካለ ቢገለጽ
@jonnigusu9200
@jonnigusu9200 Жыл бұрын
Exemplary young man and an exceptional interviewer. 💕
@bastudio5340
@bastudio5340 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ማሽን ነው ግዜውን ጠብቆ የመጣ ለመግዛት ምን ማድረግ አለብን ድሬዳዋ ነው ያለነው በባንክ ገንዘቡን ልከን ማግኘት ይቻላልን?
@meklitsime7994
@meklitsime7994 2 жыл бұрын
የት ትገናህ እባከ
@sadatabubeker3765
@sadatabubeker3765 2 жыл бұрын
bravo endet magignet ichilalehu Arsi Robe new yalehut ibakachihu betam lemegizat feligalehu tebaberugn.
@tarikawitkena3245
@tarikawitkena3245 2 жыл бұрын
Excellent job engineer keep shining!!
@ethiotube814
@ethiotube814 2 жыл бұрын
Very good!!! it's more flexible if the handle is short
@tadast7771
@tadast7771 2 жыл бұрын
Memokerachu try new leloch kezi ashshlew endemiserut ergetegna negn ahun gen yekerebew wagaw bedenb bisera gebeyalay kale yezeyt waga Lunet yelewm
@jemilajem4343
@jemilajem4343 Жыл бұрын
እድሜህይርዝም
@mahidersolomon811
@mahidersolomon811 Жыл бұрын
Thanks GOD bless you 🙏
@kidistb171
@kidistb171 2 жыл бұрын
Interesting and apperciated . I communicated you and informed me to register by phone to get the machine and did that but still didn't get still.
@kefayashine5720
@kefayashine5720 2 жыл бұрын
Dynamic job well done i also admire your way of explaining things u r v good example 4 z youngsters
@mekonnen2384
@mekonnen2384 2 жыл бұрын
መንግሰት እና የምግብ ወጤቶቸን ለሚያመርቱ ድርጅቶችን ከቻለ በድጋፍ አለበለዚያ ከግብር ነጻ የሚሆኑበትን መንገድ አብራችሁ ተነጋገሩበት !!!! በጣም የሚያበረታታ ነው!!
@tilahunasmamaw1895
@tilahunasmamaw1895 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው እቃውን እንዴት ማግኘት እንችላለን?
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 жыл бұрын
Very interesting and easy to use 👍👌. Frash and healthy oil for food Very owsome. Job well done bro. 👍
@DershayeTesfaye
@DershayeTesfaye 16 күн бұрын
በርታ ጎበዝ አድራሻው ንገሩን
@maruhailu2019
@maruhailu2019 2 жыл бұрын
This is very important 👏
@yesufhassen7422
@yesufhassen7422 2 жыл бұрын
Great work.
@frehiwotemru5417
@frehiwotemru5417 2 жыл бұрын
የት ነው የሚገኘው ለመግዛት
@lambadyna
@lambadyna 2 жыл бұрын
This and such works are vital to us ...this is a mind setting that can help us to progress and win all our problems ....not millions of talks. Such exemplifications and works that can solve our extended problems .............not endless talks to which most assumes the epic level of thinking.
@endaleyimer5751
@endaleyimer5751 2 жыл бұрын
8
@endaleyimer5751
@endaleyimer5751 2 жыл бұрын
8
@user-gs7wz9wn3b
@user-gs7wz9wn3b 2 жыл бұрын
ጎበዝ !!!!
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 4 ай бұрын
ሀሳቡ ጥሩ ነበር ግን የት ብለን እንጠይቅ ብዙ የጥበብ ሙያ የታደሉ ምልተዋል ለህዝብ ጥሩ ጠቃሚ ሰዎች የማያበረታታቸው የለም እንጂ ለሀገር የማጠቕሙ አሉ
@zahraqueen1161
@zahraqueen1161 2 жыл бұрын
Wow wow wow gobezi berita 👍👍👍
@yergachefe
@yergachefe 5 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ፣ ነገር ግን የዘይቱ PH acidity level በምን ይታወቃል ? ለምግብነት ይሚውል ዘይት ከተጨመቀ ብሆላ ተጨማሪ purification , deoderizer and acidity level መታወቅ ያለበት ይመስለኛል ። ፈጠራህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም !
@wildanremzi8344
@wildanremzi8344 2 жыл бұрын
ayyi ych hagr ferng techawtbat enji yet enders nbr allah yatfachew sera yestunal fernjoch ...etihiopianm allah tasadgat
@chilanchilabera9910
@chilanchilabera9910 2 жыл бұрын
Thanks Engineer.
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
የኔ እባክሽ በመሀል ጣልቃ አትግቢ የጋበዝሽውን ሰው ሐሳብ ይሰርቃል ካንተ በላይ አቃለሁ ይመስላል ባይሆን ፅፈሽ ሲጨርስ ትጠይቂዋለሽ ። በተጨማሪ የተመልካቹን ኮሜንት መልስ ብትሰጡ ☎️ ስልኩን ብዙ ሰው ጠይቆ ነበር መልስ የለም🙄
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 2 жыл бұрын
Phone no please where we can get the machine ???
@ruthyosef4404
@ruthyosef4404 2 жыл бұрын
አድራሻውን ብትነግሩን ጥሩ ነው ::
@user-tb3tp3kb7b
@user-tb3tp3kb7b 2 жыл бұрын
በእውነት ለዚህ ማሽን 1500 ብር በቂው ነው
@MrYesuf
@MrYesuf Жыл бұрын
good job brother
@user-nd4ko1pl7q
@user-nd4ko1pl7q 6 ай бұрын
Slkachewun
@abdulhadihamid1782
@abdulhadihamid1782 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ይሄን ማሽን ለመስራት የሚያስፈልጉ ጥሬ እቃወች ምን እንደሆኑ ብታካፍሉን?
@GezahegnAlemayehu-ku6dg
@GezahegnAlemayehu-ku6dg Ай бұрын
p/s i need it for our home purposes may i get the address of the campany.
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል እኔ እፈልጋለሁ የት አገር ነዉ የሚገኘዉ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን👍👍👍
@mekonenseyuom7949
@mekonenseyuom7949 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ነገር ግን አድራሻ አልጻፋችሁልንም
@hailushimeles4857
@hailushimeles4857 2 жыл бұрын
እንዲህ ዓይነት የፈጠራ ባለሙያዎች ብቅ ሲሉ አድራሻቸውን በጽሑፍም ጭምር መቀመጥ አለበት በተባለው መሠረት ምንም አድራሻቸውን ማግኘት አልቻልኩምና የፌስቡክም ሊንኩን ብታጋሩት ጥሩ ነው ይህ የጋዜጠኛዋና የየኛ ቲዩብ ድክመት ነው
@fashionethiotube2734
@fashionethiotube2734 2 жыл бұрын
እንግዛቹ አድራሻ አሥቀምጡ
@robel8126
@robel8126 2 жыл бұрын
Wow
@FikreFikre-bj7sc
@FikreFikre-bj7sc 5 ай бұрын
የኛ ቲቪ እባክሽን ከሁለት አመት አካባቢ ስለዘይት ማምረቻ አስተዋውቀሽ ነበር እባክሽን ባለፈው ካስተዋወቅሽን ከፍ ያለ በኤሌትሪክ የሚሰራ በቤት ውስጥ ለመጠቀም ለአነስተኛ ሱቅ የሚሆን ማሽን እሚያመርት ከሆነ ብትጠቁሚኝ ውለታሽን እከፍላለሁ ዋጋውንም ተመጣጣኝ የሆነ
@user-pd6wb8bl9l
@user-pd6wb8bl9l Жыл бұрын
machine yet new yalew adrashachhun ngerun
@Fatheeyakajidya
@Fatheeyakajidya 25 күн бұрын
ኤትነዉ የምናገኘዉ
@shhshsj5832
@shhshsj5832 2 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ የምጠቅመው ይሄ ነው ወሬ አይጠቅምም ወጣቶች ስርው ድህነትን አጥፍው ፓለትካን ለፓለትከኞች ተው መስራት ያስከብራል
@hanamulugeta7043
@hanamulugeta7043 2 жыл бұрын
silk kutir please
@mezeretmezerer2268
@mezeretmezerer2268 2 жыл бұрын
የሥራውንይሥጠውእግዚአብሔርቀንአለው
@stegazeabmulgeta6675
@stegazeabmulgeta6675 2 жыл бұрын
Mashinun lemagignet adrasha bitekomen
@fikirtv5509
@fikirtv5509 2 жыл бұрын
ባንጨምቅም አያስጨንቀንም እኛ ያስጨነቀን በሰላም መውጣት መግባት ነው ነው
@manebefekadu2498
@manebefekadu2498 2 жыл бұрын
Silkachun lakulegn p/c
@bewketmequanint4771
@bewketmequanint4771 2 жыл бұрын
የት ነዉ የሚገኘዉ ???
@tube1307
@tube1307 2 жыл бұрын
የት ነው እሚገኘው
@dubaledesta5080
@dubaledesta5080 2 жыл бұрын
መግዛት እፈልጋለሁ የት ይገኛል
@tsgebelete4742
@tsgebelete4742 17 күн бұрын
የት ነው የሚሸጠው
@sebleabraham9808
@sebleabraham9808 2 жыл бұрын
እባካችሁ አድራሻውን ማግኘት እንድችል ብትረዱኝ። ለመግዛት ዝግጁ ነኝ። አመሰግናለሁ
@kwkw2678
@kwkw2678 27 күн бұрын
እጂህ ይበረክ ወንድሜ ስልክ ቁጥርህንና አድረሸህን ለክልኝ ወንድሜ ማሽኑን እፈልገለው በበ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
' betiru sychology ' min malet yihon yezendiro anagager Gira yegebaw
@zelekaseyoum9486
@zelekaseyoum9486 2 жыл бұрын
ማሽኑን የት ማግኘት እንችላለን?እባካችሁ ቶሎ ንገሩን፤በየ ክልሉ እንድናገኝ
@zelekaseyoum9486
@zelekaseyoum9486 2 жыл бұрын
፤የህዝቡን ችግር ተመልክታችሁ መፍትሄውን መጠቆማችሁ ፣ሰርታቾሁም ማቅረባቾሁ ከሚገባው በላይ ያስመሰግናችኋል ፤ልዑል እግዚያብሄር ያበርታችሁ፤ሌላም እንጠብቃለን።
@shewangzawuadane8314
@shewangzawuadane8314 2 жыл бұрын
ከአካፉ ሙሉ ፖለቲካ አንድ ማንኪያ ተግባር የህዝቡን ችግር ይፈታል ። በተለይ የተግዳሮት ነገር ቅስም ሰባሪ ነው
@fitsummulugeta9592
@fitsummulugeta9592 Жыл бұрын
ትንሽ ተወደደ
@kidanemariamasnake2246
@kidanemariamasnake2246 2 жыл бұрын
መጠቀም ካለብኝ ሰዉ አንዱ እኔ ነኝ !! በርቱቱቱቱ
@ethiopiankumneger3771
@ethiopiankumneger3771 2 жыл бұрын
Can u write existing his name or business address
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
🤗 👍👍👍🤗
@stegazeabmulgeta6675
@stegazeabmulgeta6675 2 жыл бұрын
Melka bitlkln inwedalen weynem meten legzat botawn adrasha binegeren
@solomenegash8863
@solomenegash8863 2 жыл бұрын
Selek kelel bemen agegneten enegezalen?
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 2 жыл бұрын
እኔም አዝዣለሁ ልገዛት ነው
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
የት አገኝሽው አድራሻቸውን ? ፈቃድሽ ከሆነ ብትጽፊልን 🙏
@belaygaredew4257
@belaygaredew4257 2 жыл бұрын
አድራሻውን እባክሽ
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 2 жыл бұрын
@@belaygaredew4257 አማዞን ነው ወንድሜ የት ነህ አንተ
@mekdesgebretensay6328
@mekdesgebretensay6328 Жыл бұрын
Please send us the address I was looking for such kind of machine !
@bewketmequanint4771
@bewketmequanint4771 2 жыл бұрын
ዋናዉን ነገር ዘነጋሽዉ አድራሻዉን ብትነግሩን ???
@amubetru6805
@amubetru6805 2 жыл бұрын
አጨማመቁንም አሳዬን መሣሪያዉስ የት ልናገኝ እንችላለን?
@lokicrafthelper7362
@lokicrafthelper7362 Жыл бұрын
አድራሻችሁ የት ነው
@tefrisindew9856
@tefrisindew9856 2 жыл бұрын
እባካችሁ የሚገኝበትን አገርና ስልኩን ላኩልኝ
@mekonnen2384
@mekonnen2384 2 жыл бұрын
ጠማማ ፓለቲካና ወሬ ከዩቱብ ከማየት በሚሊየን የሚቆጠሩ የተለያዩ ሰራወችን ብታዩና ብትሞክሩ በቀላሉ ኑሯችሁን መቀየር ትችላላችሁ!
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
ወጣቱ አገሪቱን ሊቀይር መንግሥት ሊያግዘው ይገባል
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 2 жыл бұрын
Phone no for the machine ??
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 жыл бұрын
በአቬረጅ ስንት ነው ይሆናል
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ወይ ስልክ ወይም ዌብ ሳይት ሳይጠቀስ ቃለምልልስ ምን ይጠቅማል? Bjiehio Or bjiethio I have searched no way
@bejainnerash
@bejainnerash 2 жыл бұрын
Bejaiethio
@alemesegedabate146
@alemesegedabate146 2 жыл бұрын
አድራሻቹ ን ንገሩን እባካችሁን ?
@desalegntapano450
@desalegntapano450 Жыл бұрын
እባከችሁ ስልኩን ስጡኝ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 жыл бұрын
ስንት ነው. ዋጋው
@mezenechtarekegn4909
@mezenechtarekegn4909 2 жыл бұрын
Machine endet maggnet yichalal
@hamudseid4461
@hamudseid4461 2 жыл бұрын
እኔ መግዛት እፈልጋለሁ እደት ላግኘዉ
@meseretamara-pt8fn
@meseretamara-pt8fn Ай бұрын
የማሽኑን አድራሻ ትንሽ አወሣሠባችሁት በግልፅ አማረኛ እዚህ ቦታ ይገኛል ብላችሁ ሥልክ አሥቀምጡልን ዶት ኮም ምናምን እያላችሁ አታሥጨንቁን
@AsefaTilahun-i4l
@AsefaTilahun-i4l Күн бұрын
😅😅😅
@lokicrafthelper7362
@lokicrafthelper7362 Жыл бұрын
Link ምንድን ነው
@zeharaseid4334
@zeharaseid4334 2 жыл бұрын
ስንት ነው የሚሸጠው
@mariyahiwi1168
@mariyahiwi1168 2 жыл бұрын
ስልኩን አጋሩን እባካችሁ?
@damtewtelaten7485
@damtewtelaten7485 Жыл бұрын
አ ድራሻ እና ሰልክ ቁጥር እፈልጋለሁ
@amokasrat9410
@amokasrat9410 2 жыл бұрын
የት ይገኛል
@senaitdemessie7629
@senaitdemessie7629 2 жыл бұрын
አድራሻ ለምን አትናገሩም ስልክ ቁጥርም ዝም ብሎ አዉርቶ መተዉ መረጃ ከመስጠት አይቆጠርም
@user-ru7su1wc1q
@user-ru7su1wc1q 2 жыл бұрын
እንድ ነዉ መፍትሄ መፍጠር
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
የረገጡን ሌብነት ሁሉንም ሥደተኛ ያሥለቅሣል
@yalemworkhailu3465
@yalemworkhailu3465 2 жыл бұрын
አንድ ሰው ጥሩ የመሰለውን የመፍትሄ ሀሳብ ሲያቀርብ ማጣጣል አግባብ አይደለም። እናንተ የምታጣጥሉ ሰወች ለራሳችሉ አለመጠቀም ትችላላችሁ። ግን ሰውን ማድነቅ ብንለምድ መልካም ነው።
@seifeselassiealemu7252
@seifeselassiealemu7252 Жыл бұрын
ስልክ እባካችሁ!
@azitamru3721
@azitamru3721 Жыл бұрын
Esete selkune lakilege
@Chalagudeta2726
@Chalagudeta2726 2 жыл бұрын
Aref fetera new bertu gen selk kuter lakulen kerben endenwesed
@miherettsegaye1903
@miherettsegaye1903 2 жыл бұрын
Yet new megzat yemichalw
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 2 жыл бұрын
impressive appreciated his practical show is very precise clear, Natural Lesson is very concrete show expertly show. The very wise cute professional man Thank You Man.but pls put for us ur adress phone #
@bastudio5340
@bastudio5340 2 жыл бұрын
በድስክሪብሽን ላይ ሞባይሉን ብቀመጥል ለመገናኘት ይመቻል
@amanmohammed6990
@amanmohammed6990 2 жыл бұрын
ye leju mobile or Adress text betargegeln
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 1,2 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
ዘይት የማምረት ቢዝነስ
8:43
Addis Eyita
Рет қаралды 6 М.
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 1,2 МЛН