ቀላል ማርጋሪታ ፒዛ margherita pizza

  Рет қаралды 11,809

ምግብ ቤትmy restaurant

ምግብ ቤትmy restaurant

Күн бұрын

Created by VideoShow:videoshowglobal...

Пікірлер: 37
@habibachannel4117
@habibachannel4117 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ለአሰራር በጣም ቀላል የሆነ ምርጥ ፒዛ ነዉ አንሞክረዋለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@NaniNani-sz4fo
@NaniNani-sz4fo 5 жыл бұрын
Smart eko nashe barch konjo tafetashe nabre well come
@ሚስኪኗየአላህባሪያነብያት
@ሚስኪኗየአላህባሪያነብያት 5 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ ቀለል ያለአሠራር ነው እስኪእሞክረውአለሁ እጅሽ ይባረክ የኔማር
@medinamohammedtube4231
@medinamohammedtube4231 5 жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ ማሻአላህ በጣም ባለሙያ ልጂ ነሺ ብዙ ተማርኩብሺ💋💋💋💋💋💋💋👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ፈ4ዸ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ፈ4ዸ 5 жыл бұрын
Wow yameral 😍😘
@ሰላምእግዚአብሔርፍቅርነዉ
@ሰላምእግዚአብሔርፍቅርነዉ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ እጅሽን ይባርከዉ እድሜና ጤና ያድልሽ በማዳሜ ያቺን ሞያ እያየዉ አደኛ ተብያለዉ አመሰግናለዉ ከልብ
@Roza-eid2pd1j
@Roza-eid2pd1j 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም የምረል እኔ ከንቺ ቡዙ ተምራለው ከቸልሽ የምትሰረቻው ነገሮ መጣነቻውን በኩበያ ወይም በመንኪ ብትነገሪን የበለጣ አሪፍ ነው
@sosimaronjo2169
@sosimaronjo2169 4 жыл бұрын
Ok
@zemzem1239
@zemzem1239 5 жыл бұрын
በጣም ያምራን እናመሰግናለን
@tibebeethiopia7892
@tibebeethiopia7892 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@munahassen6761
@munahassen6761 5 жыл бұрын
እንካን ደህናመጣሽ ማሬ ጠፍተሻል እናመሰግናለን
@hijerak5737
@hijerak5737 3 жыл бұрын
Btuna pizza aserar asayegn
@እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም
@እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ውደ በርችልን
@trsit4794
@trsit4794 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ የኔ እህት ! እህት በጌታ ጥያቄ አለኝ ኤሽ መንዲ ሩዝ ስንሰራ ዶሮዉን ፎርን ካስገባነዉ በዃላ ከላይ ነዉ ወይስ ከታች ነዉ የምንለኩሰዉ ??እኔ ሩዙን የምሰራዉ ለብቻዉ ድስት ላይ ነዉ ምክንያቱም አብሮ ለመስራት ፈራሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለሆነ !ስለዚህ ዶሮዉን ብቻ ፎርን ላስገባዉ ብዬ ከላይ ወይስ ከታች ለኩሼ እንደማበስለዉ ግራ ገባኝ ! ሌሎች እህቶቼ የምታቁ ከህነ ተባበሩኝ !!
@lubabayeallahbariyayerasul4830
@lubabayeallahbariyayerasul4830 5 жыл бұрын
ዋው ይጀንን
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አሪፍ ነው
@ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ
@ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ 5 жыл бұрын
መሻላነዉእሞክረዉአለሁ
@ethiolove5855
@ethiolove5855 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@hayaalmazrooei8527
@hayaalmazrooei8527 5 жыл бұрын
እኳን ደና መጣሽ ቆጂት
@alemalem7864
@alemalem7864 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@lubabayeallahbariyayerasul4830
@lubabayeallahbariyayerasul4830 5 жыл бұрын
ሪሃን ማለት ምንድነው እህቴ
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 5 жыл бұрын
በሶብላ
@rehmetnejat8638
@rehmetnejat8638 5 жыл бұрын
በናትሽ እኔ ይደርቅብኛል ከኦቨን ሲወጣ ምን ላድርግ? መልሽልኝ
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 5 жыл бұрын
ሊጡ በደንብ ይቡካ እና ለስለስ አርገሽ አቡኪው
@ነጅማ
@ነጅማ 5 жыл бұрын
አረኔም ድርቅነውሚልብኝ
@lubabaimam7060
@lubabaimam7060 5 жыл бұрын
ኦቨን የለለን እንዴት መሥራት እንችላለን ቢዛ
@sarawiet5371
@sarawiet5371 5 жыл бұрын
Be metibhsa wym be mitad
@yusratube2929
@yusratube2929 5 жыл бұрын
ሪሃን ምድነው እህት መልሽልኝ እጠብቅሻለው
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 5 жыл бұрын
በሶብላ
@ከልብየተቀበረሀዘንእማእዴ
@ከልብየተቀበረሀዘንእማእዴ 5 жыл бұрын
@@myrestaurant9560 አረቦች ሪሀን የሚሉት ዳማከሤ ነዉ
@fafitube1828
@fafitube1828 5 жыл бұрын
@@ከልብየተቀበረሀዘንእማእዴ በሶብላ ነዉ ሪሃን የሚሉት
@sosimaronjo2169
@sosimaronjo2169 4 жыл бұрын
Do not spike engish i dot aderstad
@rahmamahammed9644
@rahmamahammed9644 5 жыл бұрын
በጣም ትፈጥኛለሽ ቀሥ ብለሽ ተናገሪ
Italian pizza At home የፒዛ አዘገጃጀት
11:07
MARE & MARU
Рет қаралды 1,5 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 120 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 40 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 32 МЛН
ልዩ የምጣድ ፒዛ ለካ እንደዚህም ይጋገራል ‼️
8:35
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 118 М.
Throw Away Your Ramen Packets And Make This Instead
10:34
ThatDudeCanCook
Рет қаралды 8 МЛН
10 Easy Pasta Recipes
12:52
The Cooking Foodie
Рет қаралды 1 МЛН
How to Make Processed Cheese at Home | Homemade Cheese Recipe ! No Rennet
13:43
የፒዛ ሳልሳ አሰራር | pizza sauce recipe
8:54
Melly spice tv
Рет қаралды 61 М.
Make Butter in 10 Minutes or Less! | Chef Jean-Pierre
10:36
Chef Jean-Pierre
Рет қаралды 5 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 120 МЛН