Рет қаралды 19,527
melly spice tv
ፈጣን የምጣድ ሽሮ ያለ ምጣድ በልምድ ምጣድ ሽሮ አሰራር በምጣድ ሲሆን ቲማቲም አይገባም ለዛ ሽሮው ደረቅና ፍርፍር የሚል ነው የህ የኔ አሰራር በመጥበሻ ሁሉ ሰው ሊያገኝው የሚችል ሲሆን ቲማቲም መደረጒ በእንጀራ በቀላሉ መያዝ የሚችል ነው