KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ተበልቶ የማይጠገብ የግብጦ ወጥ እና የጎመን በተልባ አዘገጃጀት መልካም እለተ ሰንበት|Ethio Lal|
13:15
በደቂቃ ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ 3 አይነት የፆም ተወዳጅ ምግብ | Ethiopian Delicious Food recipe
13:11
How to whistle ?? 😱😱
00:31
美味しい食べ物のASMR ASMR FOOD 🍜🍝🍜🥓🥢🍗#asmr #美味しい食べ物#食べ物#vlog
00:58
Human vs Jet Engine
00:19
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮💨 LeoNata family #shorts
00:37
የፆም ካሮት ፍርፍርና የፆም እንቁላል ለምኔ /ቶፉ/ ፍርፍር አዘገጃጀት መልካም እለተ ሰንበት|How to make Fasting FIRFIR||ETHIO LAL|
Рет қаралды 41,955
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 53 М.
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Күн бұрын
Пікірлер: 127
@weynikitchen
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ፍርፍር አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ምሳዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@yemiten
3 жыл бұрын
ምሳዬ ዋዉ በጣም ልዩ ፍርፍር ያስጎመጃል ቶፉዉም በጣም ልዩ ነው ከለሩ ልዩ ነዉ በአዋዜ እሞክራለሁ አቀራረቡም ልዩ ነው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሼር 💯👌👍
@sara-ethiopianfood
3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ❤❤👍👍👍👏👏👏🙏🙏🙏
@kebebushtube9618
3 жыл бұрын
ምሳየ ❤ሁሉሙ በጣም በጣም የተለየ ነው እንዲት እንሚያስጎመጅ እጅግ በጣም ሲበዛ ባለሙያ ነሽ እጆችሽ ይባረኩ👍❤❤🙏
@EthioGeneral
3 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ ነው ወጣ ያለ ስራ በርቺ ሼር ❤️like 😍
@tsiontube4174
3 жыл бұрын
በጣም ልዩ አሰራር ነው ሁሉም ምርጥ ነው 😋👌
@bethelinfo1966
3 жыл бұрын
ምርጥ አሰራር ነው👍👏ተባርኪልኝ
@asterabebe5991
3 жыл бұрын
ይምትለው ሁሉ በጣም ተስማምቶኛል ብርቺ እህቴ!!!
@lulitlula4290
3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አስራርና አቀራረብ ነው ልዩ ነው ላይክ ሼር👍🏽👍🏽❤️❤️
@lovehelinarecipe9932
3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው ከለሩ ብቻ ይበቃል አቀራረብሽ እንደሁልግዜው ያምራል ❤️like 😍👏
@addisashenafi5843
2 жыл бұрын
It's simply magnificent. I like your methods also your explanation. Be blessed !
@ElsiGojo
3 жыл бұрын
በጣም ልዩ የሆነ ነው ፍርፍሩም ቶፉውም ሁሉም በጣም ነው የሚያምረው ምሳየዋ እጅሽ ይባረክ 👌🥰🙏 ሼር
@LuliLemma
3 жыл бұрын
ምሳዬ እንደተለመደው በጣም ቆንጆ የሰንበት ቁርስ ነው አቀራረቡም ልዩ ነው👌💗 ሼር
@kelem-ethiopianfood
3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ልዩ የሚያስጎመጅ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ብርክ ይበል እህቴ 👌👌😋❤️❤️❤️🥰ሼር
@almazderesse3287
3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ሲያዩት የሚያምር ጤናማ የምግብ አስራር ተባረኪልን እናቴ እንደዚህ ባለሙያ ነበረች እሷን ታስታውሽኛለሽ አንችን ሳይ አሁን በህይወት የለችም የእናቴ ምትክ ብዬሻለሁ ተባረኪልን ቶሎ ቶሎ ነይልን ምሳዬ
@tseddyethiopiawit1171
3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ የሰንበት ቁርስ አቀራረብሽም በጣም ያምራል እጅ ይባርክ 🥰🥰🥰👌👌👌
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
ዋዉ ምሳዬ ልዩ ነው ሁሉም ምራቅ ያስውጣል እጅሽ ይባረክ👍👍❤️🥰❤️
@hiwitube5781
3 жыл бұрын
ምሳዬ የኔ ባለሙያ ሁሉም ቆንጆ ነው እንደወትሮው ልዩ ነው አቀራረብም ያምራል ተመችቶኛል ያሚ👌👍🥰❤❤❤
@bezakulutube2642
3 жыл бұрын
Wow it's looks yummy and healthy 😋 thank you for sharing 👍👌
@ሐናሐና-ቘ3ከ
3 жыл бұрын
ምሳዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው አመሰግናለሁ መልካም ሠንበት💕👍👏
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ ሐንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ ኑሪልኝ🙏🥰
@yordykitchen6631
3 жыл бұрын
በጣ ቆንጆ ምርጥ ነው በርችልኝ ምሳየ 🙏🙏🙏❤️💕♥️
@meseretmengistu1499
3 жыл бұрын
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ቁርስ እጅሺ ይባረክ.
@sewunetyimer4079
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው. thank you for sharing.
@bettytube2366
3 жыл бұрын
ምሳዬ እጅሽ ይባረክ !!! እንቁላል ነው የሚመስለው። ያም ለሁሉም።
@MessisCookingChannel
3 жыл бұрын
Wow betam konjo yesenbet kurs new yeserashen ejesh yebarek Mesay 😍😍👏🙏share
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
3 жыл бұрын
ሰላም ምሳዬ በሚያምር ሁኔታ ልዩ ፍርፍር ነው የሠራሽዉ ቶፉን በተለያየ አሠራር መስራት እንደሚቻል ተምሬያለዉ ተባረኪ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልሽ
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰
@fakrtamaryma1909
3 жыл бұрын
ቶፍ ምንድነው ገና ዛሬ አንች ስታወራ ሰማው ከምንስ ነው የሚሰራው
@Habibahabiba1990.
3 жыл бұрын
ቶፉን እንደ እንቁላል መጠቀም እንችላለን ማለት ነው ? በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@selamawitabebe5634
3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው።
@liyumead-2345
3 жыл бұрын
ምሳዬ ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው👍🙏
@yemiten
3 жыл бұрын
Watching misayeee 👌👌👌👍👍👍
@negatuajija3282
3 жыл бұрын
ሰላምዬ ምነው ጎረቤትሽ በሆንኩኝ ቡና አጣጣሽ ነበር እንቴ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ
@Hara-tube12
3 жыл бұрын
ቆንጆ ምሳዬ ካሮቱ ልድልድ ያረገዋል ቁሌቱን በጣም ቆንጆ
@IT_4class
3 жыл бұрын
Yene konjo liyu new sewdsh share
@selamlalem2062
3 жыл бұрын
Tebareki
@ኤማ-ጠ3ሐ
2 жыл бұрын
Yummy thank you for sharing 😋 😇👌🌺🌹
@ወርቅነሽምትኩ
3 жыл бұрын
የኔድ ጎበዝ በርችልኝ
@serkaddistube8417
3 жыл бұрын
በርቺ መሳዬ👍👍👍
@geniw5645
3 жыл бұрын
ባልሙያ በጣም አሪፍ ነው❤️
@rahelpaulospaulos1349
3 жыл бұрын
Looks yummy . Thank you for sharing.
@tenegnechemire4222
3 жыл бұрын
በርች እታችን አሪፍ ነው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ6ዠ
3 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቺ ቶፉ ምድነው
@yordykitchen6631
3 жыл бұрын
በርችልኝ የኔ ውድ 🙏❤️💕♥️👌
@mihretbewota2986
3 жыл бұрын
ቶፉ ልገዛ ወጥቻለሁ 😁ሌላው ሞልቶኛል። በምን ቀን ነው ተማሪ የሆንኩት😁😁በመብላት ልፈነዳ ነው♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹እጅሽ ይባረክ ።
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ ሞትኩ እምወድሽዋ ቶፉ ሸጋ ነው ጎግል አርጊውማ ደሞ ይጣፍጣል ከላሊበላ በመጣችው ድቁስማ አቤት ሲስማሙ አሜን አሜን የሁላችንም እጅ ይባርከው ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰
@mihretbewota2986
3 жыл бұрын
@@ethiolal2148 ለዛሬ ነው የሌለኝ እንጂ ሌላ ጊዜ እንበላለን። እንወደዋለን።
@hilinazewdie6728
3 жыл бұрын
ቶፍ ምንድን ነው በናትሽ
@mihretbewota2986
3 жыл бұрын
@@hilinazewdie6728 ቶፉ ከሶይ ቢንስ የሚዘጋጅ ስጋን የሚተካ ወይም ስጋ ለማይበሉ ሰውች ከስጋን የሚተካ ገንቢ ምግብ በውስጡ የያዘ ነው። ብዙ አይነት አሰራር አለው ። KZbin ላይ መማር ትችያለሽ ።
@ዜድነኝዜዶ
3 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው እህቴ
@asterfeleke6126
2 жыл бұрын
ቆንጆ ሞያ ወድጄዋለው ነገር ግን ኦሊቫ እያልን ማን ጠርሽን አልወደድኩትም
@hanaretta9428
3 жыл бұрын
Loved it Misaye🥰 Thank you for sharing! Lanchim Melkam elete senbet🙏
@maazatadese2779
Жыл бұрын
Mind new tuf
@merymery9427
3 жыл бұрын
በጣሞ አሪፋ ነወ እናመሰግናለን እህቲ ቶፉ ባማረኛ ነወ ወይ በእንግሊዝኛ ነወ ሰሙ አለገበኝም
@mariyambekele9600
3 жыл бұрын
በቀይስር ፍርፍር ደስ ይላል
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
3 жыл бұрын
ባለሙያነሺ
@rozinaweldegergissahle8074
2 жыл бұрын
Gobez gn lehulet yekefelchiw mn mehonu alawekutm ena bakchi be tru asayn
@bezinayoutubechannelbybeza2591
3 жыл бұрын
Looks so yummy thank you for sharing
@rebeccasolomon4846
3 жыл бұрын
Thank for sharing Gbu
@yotamerat420
3 жыл бұрын
ምነው እሙ አታይውም ኮመንትሽን እስቲ እይውና መልሱን አሳውቂን እባክሽ?
@yotamerat420
3 жыл бұрын
እዴት ነሽ ግን ቶፋ ምንድን ነው ዲክሽነሪላይ ባየውም የለም ወይስ ሌላ ስም አለው በተረፈ በርቺ ሁሉ ምርጥ ነው ።
@haregtsega8800
3 жыл бұрын
አውነት ቶፉ ምንድነው እንጉዳይ ይሆን በተረፈ ሁሉ ነገር ምርጥ ነው ባይኔ ባየሁት ብቻ እረክቻለው ተባረኪ!!
@rahelashagre2757
3 жыл бұрын
Yemtakut lemn atnegrunm
@Gg35114
Жыл бұрын
ቶፋ ከሶያ ወተት የሚገኝ ነው የፃም ነው
@wubanchtesfaw5522
3 жыл бұрын
wow betam yasjomjale misaye thank you
@EasyMixlemlem
3 жыл бұрын
Watching
@kelem-ethiopianfood
3 жыл бұрын
Watching 😍
@asterabebe5991
3 жыл бұрын
የምትለው/ የምትሰሪው ለማለት ነው
@mariyambekele9600
3 жыл бұрын
እህት ምሳዬ ቱፎ ምንድነው?????ገለፅ አርጊልኝ ይቅርታ ሥራሽ ደስ ይላል በርቺልን አመሰግናለው
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
በዋነኛነት ከአኩሪ አተር ነው እሚሰራው ለፆም ጥሩ አማራጭ ነው ለጤናም ቆንጆ ነው ሀኪሞች እንድንመገበው ይመክራሉ ጣሙም ልዩ ነው ኢትዮጵያ ይኑር አይኑር አላውቅም ከኢትዮጵያ ውጭ ከሆንሽ የተለያዩ ሱቆች ይሸጣል ፍሪጅ ውስጥ ነው እሚያስቀምጡት የኔ ውድ🙏
@mariyambekele9600
3 жыл бұрын
አዎ ኢትዮጵያ አይደለሁም ዶባይ ስሙ ቱፎ በእንግሊዘኛ ነው ወፍራም ምስጋና አቀራረብሽ አፕታይዘርር ነው እጅሽ ይባረክ አመሰግናለው እህቲ መልካም ሥራ
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
@@mariyambekele9600 እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት አዎ በእንግሊዝኛ ነው(TOFU) ቪድዮው ላይ ፎቶ አንሽውና ሱቅ ስትሄጅ (grocery ) ሱቅ አሳያቸው እኔ እማላውቀውን እንደዛ ነው እማደርገው🥰❤️
@abyssiniama7555
3 жыл бұрын
Thank you! Ye Agere ye Ethiopia 🇲🇱🇲🇱🇲🇱leje!! Berchi !!
@freytube2731
3 жыл бұрын
Looks so good ❤️
@hanaretta9428
3 жыл бұрын
Watching...
@hanakelelaw3053
3 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ። ቤተሰብ ሆኛለሁ ግን ኖትፌኬሽን አይደርሰኝም ወዲያው።
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
all emilewn ye dewol milikituan mirechat haniye.ameseginalehu
@bezakulutube2642
3 жыл бұрын
Watching 👀
@פלקהפלקה-ש6ד
3 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር ቶፍ ምትይዉ ተገር ስላላወኩት ግልፅ አድርጊልኝ የአበባ ጎመን መስሎኝ ነበር አደለም
@menab8092
3 жыл бұрын
ቶፎ ምድነዉ ወይም ሰአሉን አሳይን አላወኩትም ከይቅርታ ጋር
@Yeharitube
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጅ ነው 👌🏽😘
@orlyashata4976
3 жыл бұрын
እመስግናለን ግን ቶፉ ምንድነው አልገባኝም
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
3 жыл бұрын
መግቢያ ላይ የፔጤ ሙዚቃ መሰለኝ ቀይሪው እማየ
@ethiopia7544
3 жыл бұрын
አባትሽ ወለተ ቂረቆስ የሚባለው ጣዖት ነው የጴንጤ ሙዚቃ ነው ያለሽ አንቺ ኮተት
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
3 жыл бұрын
@@ethiopia7544 ነውኮታዳ የጣወቱ ምልክቱ መሳዴብህ ነው ወይም መሳዴብሺነው ፔጤ እሚያመልኩት አጋንት ነው አተም ከሆንክ ወዴተዋህዶ ና ስድብ የሼይጣን ልጅ ብቻነው እሚሳዴበው
@ethiopia7544
3 жыл бұрын
@@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ እውነትም ተዋህዶ ከሰይጣን ተዋህደሽ
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332
3 жыл бұрын
ቶፍ ምንድነው አልገባኝም እህቴ በአማርኛ ግልጽ አድርጊልኝ
@tesgaengeda957
3 жыл бұрын
ቶፍ ማለት ምን መለት ነወ
@ኦንላይንስራ
3 жыл бұрын
Tofu mndnw amargna ylewm ende?
@WowEthiopianfood2018
3 жыл бұрын
Watching mesaye ❤️
@EmutinaserNaser
3 жыл бұрын
Yemtcmrewen qemam Hule atngrem lemendnew?
@yilmasemu5294
2 жыл бұрын
ድምፁ፡ትንሽ፡ነውጨምሪበት
@እረብቃወለየዋ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ቶፉ ምንድን ነው ሌላ ስም የለውም?
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
ሌላ ስም አላገኘሁለትም በዋነኛነት ከአኩሪ አተር ነው እሚሰራው ኢትዮጵያ ይኑር አይኑር አላውቅም ከኢትዮጵያ ውጭ ከሆንሽ የተለያዩ ሱቆች ይሸጣል ፍሪጅ ውስጥ ነው እሚያስቀምጡት የኔ ውድ🙏🥰
@martaabate1486
3 жыл бұрын
Ethio lal thank you ቶፎ ምን እንደሆነ አላውቅም ነበር በየአገሩ ቶፎ ነው ይሚባለው Ethio?
@zighatekiemusgun3196
3 жыл бұрын
berche
@workneshteferi7381
3 жыл бұрын
👀👍👍
@sabagebrehiwot4433
3 жыл бұрын
ሁሉ ግልፅ ነው ቶፋ የሚባለውን ነገር እኔ ዛሬ ነው የሰማሁት ይቅርታ
@selamhabesha
3 жыл бұрын
Des yemil aserar
@meseretberhanu6042
3 жыл бұрын
ቶፉ ማለት ቴስቴቱያ ነው እንዴ አላወኩትም
@ወሎአምባሰልማርእሸት
3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌
@asratwmariyam1450
2 жыл бұрын
ቶፋ ማለት በሀበሻ ምን ማለት ነው? ኢትዮጵያኖች ስለምንከታተለው
@tseddyethiopiawit1171
3 жыл бұрын
👀🥰
@mulubelay6818
3 жыл бұрын
ቶፉ ምንድን ነው አላወኩትም
@tenumok7061
Жыл бұрын
ቶፋ ምንድነው?
@ሜላትአዳነ
2 жыл бұрын
እህቴ ምንድነው ቶፉ
@enyshengedaw1656
3 жыл бұрын
ቶፍምንድነው
@wesenyebelay6809
3 жыл бұрын
ፍርፍሩ በጣም እንደሚያቃጥል ነው
@hawasamanin1762
Жыл бұрын
ምንድነው ቶፍ አላቅም እኔ
@kebebushtube9618
3 жыл бұрын
👁👁
@jerytubeEthiopianfood
3 жыл бұрын
ዋው👏👏❤👌👍👍🙏
@hiwitube5781
3 жыл бұрын
😍👁👁
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ
3 жыл бұрын
ቶፍ ምንድነዉ
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
በዋነኛነት ከአኩሪ አተር ነው እሚሰራው ለፆም ጥሩ አማራጭ ነው ለጤናም ቆንጆ ነው ሀኪሞች እንድንመገበው ይመክራሉ ጣሙም ልዩ ነው ኢትዮጵያ ይኑር አይኑር አላውቅም ከኢትዮጵያ ውጭ ከሆንሽ የተለያዩ ሱቆች ይሸጣል ፍሪጅ ውስጥ ነው እሚያስቀምጡት የኔ ውድ🙏
@hilinahailu7136
3 жыл бұрын
Gobaz balmoya
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
3 жыл бұрын
ቶፍ ምድነው በአማረኛ
@tiruneshabdi348
3 жыл бұрын
Wanwa. BALMoya. Nashe
@sifantadesse5381
3 жыл бұрын
ይቅርታ ቶፉ ምንድነው??????
@ayelenigussiegedlu5854
3 жыл бұрын
የፆም እንቁላል የለም ። እንቁላል ለምኔ የፆም /የቶፉ ፍርፍር ማለቱ ይመረጣል።
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አየለ ወንድሜ እውነት ነው የፆም እንቁላል የለም ጥሩ ስም ነው የነገርከኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰
13:15
ተበልቶ የማይጠገብ የግብጦ ወጥ እና የጎመን በተልባ አዘገጃጀት መልካም እለተ ሰንበት|Ethio Lal|
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 48 М.
13:11
በደቂቃ ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ 3 አይነት የፆም ተወዳጅ ምግብ | Ethiopian Delicious Food recipe
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 139 М.
00:31
How to whistle ?? 😱😱
Tibo InShape
Рет қаралды 22 МЛН
00:58
美味しい食べ物のASMR ASMR FOOD 🍜🍝🍜🥓🥢🍗#asmr #美味しい食べ物#食べ物#vlog
ASMR FOOD
Рет қаралды 29 МЛН
00:19
Human vs Jet Engine
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
00:37
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮💨 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 35 МЛН
8:19
ቆቀር|ጮርናቄ|ፓስቲ የልጅነት ትዝታ የምወደው ቁርስ
melat tube
Рет қаралды 79 М.
11:53
ልዩ የሰንበት ቁርስ የፆም ቅንጨ በአትክልትና በቶፉ የፆም የአተር ፍርፍር አዘገጃጀት|ETHIO LAL|
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 79 М.
12:02
የፆም የአትክልትፒዛ አዘገጃጀት |How to make fasting vegetable pizza|Ethio lal
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 99 М.
9:23
📌የፆም እንቁላል ፍርፍር ❗️Ethiopian food❗️how to make fasting egg spice
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 16 М.
7:15
መስቀልን በክትፎ ፏ ብላችሁ ዋሉ ከ ማማዬ ኬተሪንግ እዘዙ ማማዬ ኬተሪንግ ትለያላችሁ❤😍🇱🇷@MameyeCatering
FioritaTube
Рет қаралды 4,5 М.
10:53
እርጢጦ ቁ.3 ተወዳጅና ጤናማ ባህላዊ ምግብ
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 9 М.
9:18
ለየት ያለ የቲማቲም ፍትፍት በስፒናች ፡ Tomato and Spinach 'Fitfit' | Ethiopian Food
TAEM ጣዕም Kitchen
Рет қаралды 714 М.
6:40
በጣም ቀላል ኬክ ካለእንቁላልና ወተት / የፆም No egg No milk spong cake / ኬክ አሰራር / ebs / seifu / cake
Hidaya's kitchen🍽
Рет қаралды 755 М.
7:20
ቅቤ ለምኔ ለፆም ለፍስግ ሁሌም ተመራጭ|ETHIO-LAL| | HOW TO USE OIL INSTEAD OF BUTTER SPECIFICALLY FOR FASTING |
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 22 М.
9:45
በ5 ደቂቃ የሚደርስ ከአትክልት የተሰራ ፈጣን ቆንጆና ጤናማ የፆም እንቁላል ፍርፍር አሰራር ||Ethiopian Food || Vegan Breakfast recipe
Sara - Ethiopian Food
Рет қаралды 355 М.
00:31
How to whistle ?? 😱😱
Tibo InShape
Рет қаралды 22 МЛН