"ቅመሽዉ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Gobana New Ethiopian Comady)2023

  Рет қаралды 260,080

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 907
@nebelbalabesha5047
@nebelbalabesha5047 Жыл бұрын
የአበጀች አድናቂ 👍👍 አድርጉ
@hanatlatibalu5054
@hanatlatibalu5054 Жыл бұрын
በጣምነውእመውዳት
@asdgasd3693
@asdgasd3693 Жыл бұрын
😄😄ቻይዉእምዋ ስወድሺ
@AAAA-z5o8s
@AAAA-z5o8s 4 ай бұрын
❤❤❤
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
ዉይ አበጀሽ ችሎታሽ እኮ የሌለ ነው ሁለታችሁም ትችላላችሁ በርቱ ከታደሰ አይነት ባል ይጠብቀን ወስላታ ነው 😄😂
@zuzuali1491
@zuzuali1491 Жыл бұрын
ክክክክ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
ክክክክ እውነትሽን ነው ይጠብቀን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
አቶ ታደሰ እየተረገጡ ነው በዱላ
@eyobyihun77
@eyobyihun77 Жыл бұрын
አባታችንንአባይሗንስንተዉልንአትንኩብንእግዝቤርየሰጠንስጦታችናቸዉእረፉ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ብርቁ የት ሄደ ታደሰን ተይው በሞቴ ይህንን ልክስክስ
@desalegnsisay1709
@desalegnsisay1709 Жыл бұрын
አበጀሸ ምርጥ ተዋናይ ፣የዋህነትሸ አይጎዳም ቀጥይበት ተዋናይ Tv አቤት ስወዳችሁ ኑርልን ❤❤❤❤
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ Жыл бұрын
እረ አደኛ ነኝ ለይኩኝ አምሮኝል የመዳም ቅመሞች አላህ ይጠብቃቹህ 💖💖🌹🌹
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 Жыл бұрын
አሜንን
@fatumaali1668
@fatumaali1668 Жыл бұрын
እኔ ቀድሜሺ
@አሱፍቅር
@አሱፍቅር Жыл бұрын
አሚንን
@ትዝየቢኒ58
@ትዝየቢኒ58 Жыл бұрын
አሜንንንን
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
አሚንንንን
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 Жыл бұрын
የብርቁ እናት ቸርነች 👌👌😘😘😘
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
ከማድነቅ ውጪ ምን ይባላል እንዲህ አይነቱን ያብዛልን
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
የታደሠ መዝዝ አያልቅም😀😀 እምዋ ስወድሽ ደስታዎቼ😘
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
በየሄደበት ይወልዳል😂😂😂
@mariamnogus3567
@mariamnogus3567 Жыл бұрын
የርባታ ፍየል ይመስላ በየኸደበት ይጥላል 🧐🤭🤣🤣🤣🤣
@fgggtrrr6601
@fgggtrrr6601 Жыл бұрын
​@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ 😂ፈታ አረጋችሁኝ
@Fikir7it9so7y
@Fikir7it9so7y Жыл бұрын
ጉበዞች ሳምንቱ በሙሉ ልታረጉልን ትንሽ ነው የቀራችሁ በርቱልኝ❤
@mulu5
@mulu5 Жыл бұрын
ኪኪኪኪ
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ Жыл бұрын
ግን ደቂቃው አነሰ
@ggff6852
@ggff6852 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤💞
@tsegasileshi5299
@tsegasileshi5299 Жыл бұрын
You guys so amazing and brilliant and I am so pleased to tell you what you guys doing on KZbin it is just mind-blowing it is so incredibly awesome drama keep it up ABEJESH I LOVE YOU!!!!!
@tsegasileshi5299
@tsegasileshi5299 Жыл бұрын
Every single character male or female they are so so good
@zelalemendeshaw4101
@zelalemendeshaw4101 Жыл бұрын
እሰይ ሳምንቱን ሙሉት የማንንም ፊልም ተብዬ በአይናችን ሲቀልዱብን በእናንተ ተካስኩ ምርጥ እስክሪፕት፣ካስቲንግ፣መቼት፣የታሪክ ውቅር ተሟልተው ያየሁበት ነው፡፡በርቱ 7ቱንም ቀን ብትለቁ ደስታዬ ነው፡፡
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
በትክክል አደይ ድራማ ለኔ እያቅለሸለሸኝ ማየት ከተውኩ 10ቀን ሆነኝ ዳግም ላላየው በቃ አስጠሉኝ እድሜና ጤና ይስጣቸው እነብርቁዬ አበጀሽዬ ሌሎቹንም ሁሉ ያኑርልኝ
@desalegnsisay1709
@desalegnsisay1709 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ከተዋናይ ፊልም ዉጭ ማየት ከበደኝ ሌሎቹማ ሲቀልዱብን ኖሩ
@ymerlala276
@ymerlala276 Жыл бұрын
እዉነተኛ ተከከለኛ ባህላችን አሉእንጅ በመጠጥ የሚጨብሱ
@بنتمحمد-ل4ذ
@بنتمحمد-ل4ذ Жыл бұрын
ታደሰኮ ያችኛዋ ሴትዮ ደህና አረጋ እየወቀጠችው ነው😂😂😁
@حمدانالغيثي-ل4ل
@حمدانالغيثي-ل4ل Жыл бұрын
Lemn negershat tedebiko eko new😁😁
@بنتمحمد-ل4ذ
@بنتمحمد-ل4ذ Жыл бұрын
@@حمدانالغيثي-ل4ل 😁😂😂😂
@fatumaali1668
@fatumaali1668 Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ ሀሀሀሀ አበጀሺ ድርሺ አላላም ሀሀሀሀ
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
@እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ Жыл бұрын
😁😁😂
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 Жыл бұрын
ምላስ እየተናገርሺበት ነው
@onesecond4186
@onesecond4186 Жыл бұрын
አበጅሽ ጀግና ነሽ፣ ትክክለኛ እና ያልተበረዘ ባህላችንን እያሳችሁን ስለሆነ እናመሰግናለን። በተጨማሪም ጀግንነትን፣ ቀደምትነትን፣ ትክክለኛ ሀይማኖት ያለን በፊልሙ ለዓለም ብታስተዋዉቁ ...
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
እደኔ በጉጉት እሚጠበቃቸው 👏👍👍❤
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
በጉጉት እጥብቅአለን አበጀሽየስወድሽ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
እኔ
@ahmedseid775
@ahmedseid775 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 Жыл бұрын
እመዋ ብርቁ ባአንድ ይሁኑ የሚል ላይክ ግጩ😳
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
እመዋ የታደ መዘዝ አያልቅም ቻይ የእዮብን ትእግስት ይስጥሺ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤ የዛሬው አቀራርብ በጣም ደስ ይላል መደቡ ቡናው ቄጤማው ቀጣም ያምራል በርቱልኘ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
ተይኝ የዛሬው ቡናማ ሆድ ያስብሳል እመዋ አበጀሽ ልዮ ሴት ብርቁዬ ወዴት ገባ ታደሰማ አዲሷሚስቱ ደህና አድርጋ ቀጠቀጠችው የመዋ ግፍ የታባቱ ደስ ነው ያለኝ
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
@@jerryaboye7200 እደው የታደነገር አይወራ የመዋ ጡርነው ደናድርጋ ቀጥቅጣዋለች 😂😂❤❤❤
@alemhi8570
@alemhi8570 Жыл бұрын
እረ ተው ታደሠ ልጅ አታብዛ ንሮ ተወዷል ብርቁ በቂ ነው ደሞ አንድ ይቀራል አበጀሽ ያልሸማሽው ጉድ አለ 💝💝💝😀😀😀😀
@haimanotgeathun4264
@haimanotgeathun4264 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ወሎአምባሰልማርእሸት
@ወሎአምባሰልማርእሸት Жыл бұрын
ጎባኔ ቁጥር 1 ትዝ አለኝ ሁለታችሁ ስሰሩ በጣም ታምራላችሁ ሁሌም አብራችሁ ስሩ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ Жыл бұрын
ምን አለ እደ አበጀሽ ሁላችነም ሴቶች ብንሆን ሁሉን ቻል ጀግና ነሽ አበጀሽ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
የታደስ ጉድ እና የኢትዮጵያ ሚኒስተር ተብየ ጉድ አያልቅም ግን ችሎታችሁ ልዩ ነው በተለይ ያበጀሽ አሁን አረገዝኩኝ ብላ የተቀላቀለችውም ስፈልጋት ነበር አቤት ችሎታዋ ያስደምመኛል አደገኛ ናት አበጀሽ እና እሷ ተገናኝተዋል በቃ ይሞቃል ይደምቃል ያሸበርቃል እኛም ደስ እያለን እድሜ ከሰጠን መሳቅ ነው 😘😘😘
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
አንቺ ደግሞ ስለ ድራማው ብቻ ምናወራው አትቀላቅይው ከሌላ ወሬ ጋር
@yayeshtaye3217
@yayeshtaye3217 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር
@mulualem5719
@mulualem5719 Жыл бұрын
እረ እንኳን ለብርቁ እናት ለሌላ ላይክ ይገጭየል፡ እውነትለመናገር ሁሉም ጀግናናቸው ፡ብርቁግን የተለየነው
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
መረቅነው ያጠጣሺኝ አለች ኧረ በዛ አንድ ብቻ መስላን ነበር አሳረረሺ አይ ታደሰ የስራህን ይስጥክ😂😂😂😂😂አሁን ያገኛት የታችኛውን ሳቆርጠው አቀርም ትገላግልሻለች😂😂😂😂😂😂
@aleti4562
@aleti4562 Жыл бұрын
An amazing performance. This woman "Abejesh" is a real actor and future star. Born to be an actress 🙌
@የማርያምወርቅ
@የማርያምወርቅ Жыл бұрын
exactly 👍
@mheritjesus1564
@mheritjesus1564 Жыл бұрын
Absolutely!!
@birukterefe723
@birukterefe723 Жыл бұрын
ያንድድሽ በሰማይ ተመችቶኛል🤭😂😂 ግን እንደው ሱስ ሁናችሁብኛል😘❤❤😍😘
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
እመዋዬ😘😘አንች እኮ ብቻሽንም መስራት ትችያለሽ ችሎታሽ የእኔ ይሄን ውብ ድራማ የማየቴ ምክንያት እኮ ነሽ እመዋዬ ኑሪልን። ያችኛዋ አዲሷ መጣጣ ሴት ግን ማናት እባካችሁ😃ይሄኔ እኮ መጣጣ አታውቁም ይሆናል መቼም😃
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
😂😂😂
@haykelbintmuhamed
@haykelbintmuhamed Жыл бұрын
ክክክክክ መጣጣ
@yayeshtaye3217
@yayeshtaye3217 Жыл бұрын
መጣጣ ማለት ቀጭን ይመሰለኛል ለማንኛውም ይች ልጀ ባለፎት የጎባን ሰራወች ላይ አብራ ሰትሰራ የነበረች ናት
@yayeshtaye3217
@yayeshtaye3217 Жыл бұрын
መጣጣ ማለት ቀጭን ይመሰለኛል ለማንኛውም ይች ልጀ ባለፎት የጎባን ሰራወች ላይ አብራ ሰትሰራ የነበረች ናት
@meserettesfu85
@meserettesfu85 Жыл бұрын
አበጀሽ እውነት እደምወድሽ በተለይ ከብርቁ ጋርማ ትለያላችሁ ውዶቼ 👌
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@amdewerkytayal7243
@amdewerkytayal7243 Жыл бұрын
ዐበጀሽ ጎበዝ ተዋናይ ብርቁ ታደሠ ዕና ዐሥተማሪዋ ይመቻችሁ በርቱ
@seadafkr5141
@seadafkr5141 Жыл бұрын
እኔ ምንም ቃላት የለኝም እናንተን የምገልፅበት በርቱ ብቻ ነው የምላችሁ ዋውውውውው
@seniyani5881
@seniyani5881 Жыл бұрын
እመዋ የዋህነት አሪፍ ነገር ነው ቀጥይበት ሁሉም ነገር እጅሽ ላይ ይወድቃል ቢዘገይም እወድሻለሁ
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል ውጭ ላይ ቡና መጠጣት እደት እደሚያስደስተኝ
@rometesfaya4387
@rometesfaya4387 Жыл бұрын
ያንቺ ደግነትና ችሎታ ነው ቤተስብ እንደሆን ያደረገኝ በግሌ በጣም ነው የምወድሽ ያንችን የጨረቃን የብርቁን ትወና ሳይ ከልቤ ነው የምደሰተው በዝሁ ቀጥሉ በርቱልን አመሰግናለሁ
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
አይ ታደሰ ያተስ ከፋ አይዞሽ አበጀሽየ 🥰😂😂😂
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ Жыл бұрын
😂😂😂😂እርጉዝ ነኝ እንደምትል ጠርጥሬ ነበር የታደሰ መዘዝ አያልቅ አበጀሽ ትግስቱን ይስጥሽ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@medinatube2080
@medinatube2080 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ጎባኔ ላይ ነበር 11አመት ነው😂
@azmerawabebe8127
@azmerawabebe8127 Жыл бұрын
ምርጥ የሆነ የትወና ጥበብ ነው ያየንበት በርቱልን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@ሳምሪኳስሜዳ
@ሳምሪኳስሜዳ Жыл бұрын
የኔ ቅመም የሀበሻ እናት ተምሳሌት ነሽ
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
አበጀሽየ በጣም አበዛሽዉ የዋህነቱን የኔ ልዩ😂😂😂😂😂😂😂
@lemlemlemi
@lemlemlemi Жыл бұрын
እምዋ እውነት ትችያለሽ እኔ እኮ የእውነት እስኪመስለኝ ነው የምከታተላችሁ። በርቱ!!!
@ethiopialove8692
@ethiopialove8692 Жыл бұрын
ድራማውን የምታሳምረው እመዋ ናትኝ ሁላችሁንም ውድድድ😘😘
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@melatalemyoutube1352
@melatalemyoutube1352 Жыл бұрын
ያበጄሽ ካራክተር አስተማሪ ነው ይቅር ባይ የዋህ ልበ መልካም ነች ውድድድድድድድ
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 Жыл бұрын
አይ እመዋ ምን ላርግሽ ታዴሰ እዴው የመዋ ግፍ እዴት ያረግህ ይሆን 🥺😁😁😁❤️❤️❤️❤️ እመዋ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ 💃
@muluwork5313
@muluwork5313 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወድሽ ጎበዝ አክተር ነሽ የማትሰለቺ ❤️❤️❤️❤️❤️
@Susunu-j1s
@Susunu-j1s Жыл бұрын
እኔም ስወዳት
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Жыл бұрын
አንችን ሳይ እናቴ ትናፍቀኝ አለች የኔውድ እናት 😪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👈
@fisehafanta3760
@fisehafanta3760 Жыл бұрын
ድራማችሁ በጣም ነው የሚማርከኝ አገርኛ ዘይባችሁና ቁዋንቁዋችሁ ትዝታ ላይ ነው የሚጥለው ታዴ በአበጀሽ ላይ የሚፈጽመው በደል ሞልቶ ሲፈስ የአበጀሽ እርምጃ ይጠበቃል ይመስለኛል ።የብርቁ ሞኝ አሞኝ ሆኖ የሚከውነው ነገር በጣም ያስደስተኛል በአጠቃላይ በርቱ ከዚህ በበለጠ እንድትሰሩ እመኛለሁ
@feben8177
@feben8177 Жыл бұрын
ወይ እምዋ ከየ አቅጣጫው ልጅ እየመጣልሽ ነው😂😂😂❤
@lemlemlemi
@lemlemlemi Жыл бұрын
አበጀሽ የኔ ፍቅር የኔ የዋህ መልካምነት ለራስ ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል። ሁሉም ሰው በቀልን ለእግዚአብሔር ትቶ መልካም መሆን አለበት። ክፉ ያደረጋችሁን ሰው መልካም በማድረግ ቅጡት። ሠላማችሁ ይብዛ ።
@عبداللهبطاحين
@عبداللهبطاحين Жыл бұрын
ይች ልጅ ዛሬ ነው ያየሆት እና ሁል ግዜ እንድትመጪ እሽ በጣም እንወድሻለን
@tejealene2386
@tejealene2386 Жыл бұрын
አበጀሽ የኔ ቆንጆ የዋህነትሽ የፊቱን ሚጎዳ ቢመስልሽም መጨረሻሽ ያማረ እንደሚሆን አትጠራጠሪ: እ/ር ካንቺ ጋር ይሁን👍🙏🙏
@nuruabdo747
@nuruabdo747 Жыл бұрын
ሁላችሁም ምርጥ ተዋንያኖች ናችሁ በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት!!! ከ አፋር ነው። ሠላም ብያለሁ።
@نوحالاسمري-خ8ع
@نوحالاسمري-خ8ع Жыл бұрын
አብጁ የኔ ልህል ሰዉ ድሺ የዋህ የዋህ እና ታጋሺ ለግዜዉ ቢጎዳም አሸናፊዉ ኋላ ግን እሱ ነዉ የታደ ሰን አይነት ወድ እዳይሰጠን ዱአ አርጉ እናም ቀጥሉ በት መጣም ደስ የሚል ጥሩ ትምርት ነዉ
@mamilove8700
@mamilove8700 Жыл бұрын
ሁለቱ አንድላይ እንዲሰሩ ስመኝ ነበር።😍😍😍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@ትዝየቢኒ58
@ትዝየቢኒ58 Жыл бұрын
እረ እረ አወ ከአበጀሽ ጋ ደህና ተገናኛችሁ ያምርል ጓባኔ😍
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk Жыл бұрын
ብርቀስ እምዋ ብቻዋንም መተወን የምትችል እምዋ ብቻ ናት ማሪያምን ትችያለሽ 😍😍
@dreadnoughtsoulstealer3679
@dreadnoughtsoulstealer3679 Жыл бұрын
ድንቅ አርቲስት ነሽ ግን እኔ ሳይሽ ድራማ እንኳን አይመስልም የውነት ኑሮ ምትኖሬ ነው ሚመስለው❤
@felegushfelegush3912
@felegushfelegush3912 Жыл бұрын
የእኔ ውዶች ስዎዳችሁ እኮ
@Shewaye991
@Shewaye991 Жыл бұрын
አበጀሽ አሁንስ ትዕግሥትሽ በጣም ከልክ በላይ ሆነ እኔም እንዳያ ጥላዬ ልቤን አተከንሽው ታደሰን ሰባት ጅኔ ሰፍሮበት ይኽው ከቤት ከወጣ ወራት አለፈው አንቺ ደግሞ ደግነትሽ ተትረፍርፎ የጎባን የገንፎ እህል ስታዘጋጅ ባቋራጭ የ11 ዓመት ዲቃላ ብቅ አለብሽ እንዴት ይሻላል እኔንም በሽተኛ አደረግሽኝ እንግዲህ ብርታቱን ይስጥሽ በነገራችን ላይ የሀገሩን ወግ በደንብ ተላብሳችሁታል በርቱ ፓለቲካው እጅ እጅ ብሎናል በናፍቆት ነው የምንጠብቃችሁ
@helehbayu6021
@helehbayu6021 Жыл бұрын
የታደሰሰ መዘዝ መቼም አያልቅ😂😂
@tsigekitchen156
@tsigekitchen156 Жыл бұрын
ስወዳቹህ የኔ ውዶች አንች ትልቅ ትምህርት ነው ምሰጭን የኔ ደግ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ወይ ታደሰ ምን አንችን ብቻ እኔንም አቃጠለኝ 🙆🙆🙆🙆🙆 ምትጥ ትወና ነው እቃዎች ያምራሉ ቤቱ 👏👏👍👍👍 ግን እኔ ቅሬታ አለኝ አሁን ያኛውን ሲዝን እንደጀመራችሁ በዛው ቀጥሉ የዛሬውን አይነት ደግሞ መቀየር አለባችሁ ካለዛ ሲደጋገም ተመልካች ይሰለቻል ። ዋናው ነገር ደግሞ የሀገር ገፅታን ያበላሻል እንደ ድራማ ስናየው እየሳቅን ነው ግን በትክክለኛው ይህ አይደረግም አይን ያወጣ ነገር እንኩዋንስ ቤት ድረስ ሊመጡ አያደርጉትም ። በተጨማሪ ሀገራችሁን ባህሉን ኑሮውን ፣እሴቱን ይበልጥ አስተዋውቁ ባለፈውም ፅፌላችሁአለሁ ።ለምሳሌ ዛሬ የቀረበው ሞሶቡ መጠጫው በጣም የሚያምር ነው ይህን አይነት አሳዬን ማህበሩን ፣ሽምግልናውን ፣ፀብ እንዳለ ሁሉ እርቅስ እንዴት ነው ፣ለምሳሌ እኔን ጨምሮ ብዙዎች አንዲት እናት ስትውልድ ምን ተብሎ ወደቤት ይገባል ሲወጣስ ፣ ስለትምህርት ፣ጋብቻ ፣በገጠር ወጣቶች ቢፍቀሩ እንዴት ነው ቤተሰብ ቢያውቅስ ? ብዙ ነገሮች አሉ ችሎታችሁሁን ተጠቀሙበት በእርግጥ ወጭ ይጠይቃል ግን ስራችሁ እያደገ ሲሄድ እና ጠንከር ያለ ድርሰት ተከታታይ ክፍሎች ይዛችሁ ስትመጡ ከትልቅ ሚዲያዎች በበለጠ የእናንተ ተመራጭ ይሆናል ። 👏👏👏👏 ብዙ ነበረኝ 😀😀😀😀ግን እንዳላበዛባችሁ በሌላ ቀን ይቀጥላል 😀😀😀😀👍👍👍👍 አመሰግናለሁ👏👏
@yegeta1
@yegeta1 Жыл бұрын
እመዋ አበጀሽ ስወድሽ እኮ ድራማውን መስለሽ ሳይሆን ሆነሽው ነው የምትሰሪው ።ተባረኪ
@jhonalemujhonalemu367
@jhonalemujhonalemu367 Жыл бұрын
አበጀሽዬ ስወድሽ እኮ በርችልኝ ቃል የለኝም አንቺን ብርቁ የተለየችሁ ናችሁ
@teruneshray9966
@teruneshray9966 Жыл бұрын
Abejesh , OMG , you are so real so good a such extraordinary beautiful motion picture of you. I Love to see you more acting and you’re the star of the story. Good luck 👍
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Жыл бұрын
እዴት ያምራል ቡና አፈላሉ እሄ ነው የናፍቀኝ በናፍቆት ነው ምጠብቃቸው
@እራዉዳወሎዬዋ
@እራዉዳወሎዬዋ Жыл бұрын
አበጀሽ እወድሻለሁ የታደሰ መዘዝ አያልቅም አትናዴጅብኝ ማክሰኞ እንጠብቃለን ዉዶች አላህ በሰላም ያድርሰን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@netsanetttesfaye1184
@netsanetttesfaye1184 Жыл бұрын
አበጄሽ ጎበዝ ተዋናይ ነሽ ትግስትሺም ትልቅ የለውም በርቺ ❤️❤️
@tadlogoshe1669
@tadlogoshe1669 Жыл бұрын
አበጀሽ የመልካም እናቶች ምሳሌ ነሺ ገር ልብ ያላት ከዘመኑ አመለካከት ወይም በህሪ የወጣች ጥንተ ኢትዩጵያዊ እናት ናት የ11 ዓመት የልጆቿን ወንድም በምን አይነት መንገድ እንደምትቀበለው ማየት እፈልጋለሁ በዛውም ለበጀሺ በሁለም የሚሰጣትን ክብር ባይ ደስ ይለኛል ።
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@yimam4288
@yimam4288 Жыл бұрын
ሰው መሆን ይቀድማን መልካምነት ለራስ ነው አች መልካም ሴት ነሽ ቀጥይበት
@saidarqway5739
@saidarqway5739 Жыл бұрын
አሁን ሙሉ ለሙሉ ደስ አለኝ ይችሴት ስትመጣ በርቱ ምርጥ ናችሁ ይችሴት እዳታኳርጥ አብራ ትቀጥል
@damrweu1794
@damrweu1794 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እኮ
@yayeshtaye3217
@yayeshtaye3217 Жыл бұрын
እሸ እናመሰግናለን
@nuruhussen7654
@nuruhussen7654 Жыл бұрын
ኧረ ማር ነሽ የኔ ማር የድራማው ድምቀት ነሽ ድመቂልኝ የኔ እናት!
@የገጠርልጂ-ቨ1ዀ
@የገጠርልጂ-ቨ1ዀ Жыл бұрын
አበጀሺ የኔ አድማቂ አቺ ያለሺበት አቤት ደስ ስል ልዩ 😍😍😍😍😊😊
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 Жыл бұрын
በበጎነትሽ ቀጥይበት በጎነት ለራስ ነው አስተማሪም ነው ግን ምግብ ላይ የትጠራጠሩትን ነገር ያናድድነኛል
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
እያደግን ነዉ እየለየካችሁ ሰብስክራይቭ እያረጋችሁ እዩዋቸዉ የኛን ባህል ታሪክ የሚያሳይ ድንቅ ባህል ድንቅ አለባበስና የአነጋገር ዘይቤን የምናይበት ነዉ ክበሩልኝ ተዋናዮች ❤❤ሀገር ገብቼ የናንተን አኗኗር አይቼ የኔ አምሀራዬ❤❤የብርቁ እናት ግን ፅናቷ ሱብሀን አላህ ትክክለኛ ባህሪዋም እንዲህ ከሆነ ምንኛ ታደለች❤
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
እውነት ነው😍😍😍
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ Жыл бұрын
ሁለቱ ተገናኙ ጎባን ቁጥር አንድ ላይ በጣም ያስቁ ነበር😃
@jeri3637
@jeri3637 Жыл бұрын
አወ እንኳን ተገናኙ
@susususu7128
@susususu7128 Жыл бұрын
እመዋ❤ የታደሰ መዘዝ ገና አያልቅም🤣🤣 ስወድሽኮ በምክንያት ነው❤እድሜና ጤና ይስጥሽ❤🙏
@yiso2009
@yiso2009 Жыл бұрын
አቤት ወግባህላችን አቅምህን መታደልነው ሃገሬትዝአለኝ ቡናአፈላልሽ እናቴንመሰልሽኝ
@የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
@የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና Жыл бұрын
አይ ታደሰ መዘዝህ አላልቅም አለ 😁ኧረ ተው አታቃጥላት😂😂😂😂 ብርቁ ቢኖር የበለጠ ያምር ነበር 😂😂
@kaliykebed4861
@kaliykebed4861 Жыл бұрын
አይዞሽ እመዋ በርቺ ይሄ የኔም የህይወት ታሪኬ ነው እንደ ታደሰ አይነት ባል ነበረኝ መቻያውን ይስጥሽ ግን የመን !!
@yenesewybekall5144
@yenesewybekall5144 Жыл бұрын
ድሮ ድሮ ይችን ልጅ ያስታወሰ ስወዳት 😍
@atsedaderesew4808
@atsedaderesew4808 Жыл бұрын
ስወድሽ አበጅሽ የመጣውን ሁሉ እንደ አመጣጡ ነው የምታስተናግጅው በአጠቃላይ ጎበዝ ተዋናይ ናችሁ ኑሩልን
@tsehairedda1085
@tsehairedda1085 Жыл бұрын
Abejesh is the best with an amazing talent. Keep up with a good work 👍
@misytube3183
@misytube3183 Жыл бұрын
ወይ ታደሠ እንዴው ያተመጨረሻ ምንይሆን በይሄደክበት መልከስከስ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Queen19901
@Queen19901 Жыл бұрын
አታንጣው ስለው አንጥቶ ቆለለው አለ 😂😂😂😂 ጥናቱን ይስጥሽ እመዋ ታደሰን በትልቅ ዛፍ ምችው🙁😁😁
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 Жыл бұрын
ገና አንቺ ያላየሻቸው ሁለት ሴቶች ይዞልሽ ይመጣል ሀሀሀሀሀሀሀ።።።።።አቦ ይመችሽ በጣም ነው የምወድሽ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ብሮቆስ የት ሄዶ ነው
@worebado6556
@worebado6556 Жыл бұрын
እንኳን ተገናኛችሁ ውዶቸ።መቸም አረሳችሁ።
@addisgulema3748
@addisgulema3748 Жыл бұрын
አይይይ ደጓ፣ ታጋሽ እናቶች የኢትዮጵያ ሴቶች ተባርኩ፣ ክብር እናቶች፣ በእነዙህ ሰዎች ስራ በእውነት ጤና ናቸው እጅግ በጣም ያስቃሉ ፣ እንዲው አያልቅባቸው መቸውም ተባርኩ እጅግ አብው ክክክክ
@helengulilat6486
@helengulilat6486 Жыл бұрын
አበጀሽ የምርጦች ምርጥ ጎበዝ ተዋናይ ነሽ
@የሱዉታማሚነኝ
@የሱዉታማሚነኝ Жыл бұрын
መጣችሁልኝ አቤት ፍጥነቴ እናተንለማዬት
@maryammaryam7694
@maryammaryam7694 Жыл бұрын
ታደስ እየተወቀጠነው አይዞሽ የሰማዩ እየመታውነው ክክክክክ
@habtamdemise7494
@habtamdemise7494 Жыл бұрын
ያድድሽ የሰማዩ😂😂😂 የድሮዋን ጎባንሽ በጣም ነው ምወዳት ❤👍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ Жыл бұрын
እኔኮ ቅጭብጫቢ ታክቶክ ላይ ነዉጅ እማየዉ አልከታተላቸዉም ደስ ሲሉ😁😁😁😁😁
@santosabebe2114
@santosabebe2114 Жыл бұрын
This lady is good , she must be included in all videos . She is very smart enough
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
ዉይይይይይይይ በጣም አብራቹህ እንትሰሩ እፈልግ ነበር ማርያምን ሁለት ጀግና❤❤❤❤❤
@yayeshtaye3217
@yayeshtaye3217 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@selamantachew4170
@selamantachew4170 Жыл бұрын
በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ለምትገኙ ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ በጉጉት እንጠብቅሻለን መልካም የጥምቀት ባህል
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@maranamarana459
@maranamarana459 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@egiwondem5458
@egiwondem5458 Жыл бұрын
አይ ታደሰ ከቶ ምን ይሻለዋል እስኪ ፀበል ውሰጅው ካልሆነ መርፌ አስወጊው😂 እመዋ ነብስ ነሽ ትወና በቃ ተከተተ❤
@ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ
@ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ Жыл бұрын
በጣም ነው እሚያምሩት ሁለቱ ሁሌዬ ም አብረው ቢሰሩ
@mariam_sigma
@mariam_sigma Жыл бұрын
አበጀሽ ድራማውን ነብስ የዘራሽበት አንቺ ነሽ በጣም ነው የምንወድሽ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ደግነትሽን ቀጥይበት ደግነትሽን እዳትቀይሪ ታደሰ እግርሽ ላይ ይወድቃል አበጀሽ ኡነትም አበጀሽ እናቴን ነው እምትመስይው አላህ ይርሀማት ደግነትሽ ብዙሀኑን የሀገራችንን እናቶች ይወክላል በድራማው ላይ ሆነሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@adugnaf442
@adugnaf442 Жыл бұрын
አሜን ሰለምትሰጡን ገንቢ አስተያየት እናመሰግናለን
@ኡሚአይምንነኝ
@ኡሚአይምንነኝ Жыл бұрын
በጣም ደስ ያለኝ ሰለመጣቹ
@fatuma283
@fatuma283 Жыл бұрын
አልመሳቅ አይቻልም ጎበዝ 👍👍🙏
@ema1409
@ema1409 Жыл бұрын
እንድህ ቶሎቶሎ ኑልን እኛ ቅመሞች በናንተ ፈገግ የምንለዉ😊🥰🥰❤️
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል አደይድራማን ከተውኩ ቆየሁ ያገሬን ባህልና ወግ የሚያስታውሱን እነ አበጀሽ ናቸው ምርጦች የነዜና እና ወንድሟክንድዋ አይ ጤናና እድሜ ይስጥልኝ
@באנצינגהמולוגה
@באנצינגהמולוגה Жыл бұрын
እዴ ይህ ነገር ድራማ ነው ወይስ የእውነት ታሪክ?😳😳
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ያማረኝ የገጠር ድባብ እኔ ከብትና እህል ካለ በቃኝ የትም ይመቸኛል በተለይ ገጠር
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ መልካም አውዳመት አትናደጂ የኔ ቅመም ስታምሩ
@ghch53
@ghch53 Жыл бұрын
አደኛነኝ
@ራቢነኝየቦረናዋ-ፐ9መ
@ራቢነኝየቦረናዋ-ፐ9መ Жыл бұрын
እመዋ አበዋኮእጁም እግሩም አያርፍም አልነግርሽብየነበር😂😂😂
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Жыл бұрын
የብርቁን እናት የሚወዳት ማነዉ እደኔ
@seadiyoutube4320
@seadiyoutube4320 Жыл бұрын
ደምሪኝውደ ደምሬሻለሁ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Жыл бұрын
@@seadiyoutube4320 እሽ
ሽፍንፍን ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Shifinfin New Ethiopian Dirama) 2023
32:43
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 15 МЛН
"ወይ ማረሻዉ" አስቂኝ የገጠር ድራማ (Wey Mareshaw New Ethiopian Comady) 2023
40:29
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
10:51
ሲሀም ዩቱዩብ
Рет қаралды 17 М.
አስነካሁት አዲስ የገጠር ድራማ(Asnekahut New Ethiopian Dirama) 2024
30:15
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 25 М.
"አለው ግን" አስቂኝ የገጠር ድራማ (Gin Alew New Ethiopuan Comady) 2022
37:19
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 332 М.
ሮማንቲክ ኮሜዲ ፊልም Ethiopian film 2018
1:17:44
Addis Films
Рет қаралды 2,1 МЛН
ፍልፍሉ ህልሙን ሊያስፈታ…ከእማማ ዝናሽ ጋር _ አዝናኝ ቆይታ
14:48
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 1,2 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН