No video

“ቅንዓት” በ ፓ/ር ቸሬ

  Рет қаралды 80,224

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Күн бұрын

አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
|| EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
አይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

Пікірлер: 147
@hanahana4519
@hanahana4519 5 ай бұрын
አሜንንንንንን
@fikiruasefa2583
@fikiruasefa2583 Жыл бұрын
ወንጌል ማስተማር ማለት እንደ ፓስተር ቸሬ ተባረክ
@alemayele8572
@alemayele8572 6 ай бұрын
🙏❤ thank you
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 Жыл бұрын
ቸሬኤ እግዚአብሔር ይስ ጥ ሀመሰግናለዉ ህይወቴኤን ህየቀየርከው ነው
@GdfgYgrg
@GdfgYgrg 3 ай бұрын
Amen amen amen
@ashenafimastewal8834
@ashenafimastewal8834 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሥራ ነው
@enkuterefe-lf3si
@enkuterefe-lf3si 6 ай бұрын
ተባረክ
@rahelbezbih3984
@rahelbezbih3984 Жыл бұрын
ፓስተር ዘመንህ ይለምልም
@Grandas7358
@Grandas7358 Жыл бұрын
Befestum Yenen Neger Sewu Mabelashet Aychelem. [ Pr Chere]
@mariymola4921
@mariymola4921 Жыл бұрын
❤Amen eshi
@tare-jg8fc
@tare-jg8fc Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ታባረክ
@tigisttefera7451
@tigisttefera7451 Жыл бұрын
Yes ,tebarki pastoryi
@RahelZeregzi-dt7vc
@RahelZeregzi-dt7vc Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ መልካም ከስተማሪ ተባረክ
@TinaTina-fh1fl
@TinaTina-fh1fl Жыл бұрын
ያስተማረን የመከረን ጌታየሱስ ይባረክ በሰማንበት መሰረት መኖር እንድንችል እሱ ይርዳን ተባረክ ፓስተርዬ ጌታየሱስ ይባርክህ ተባረክ
@lidiatelahun9451
@lidiatelahun9451 3 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊1
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
አሜን
@user-qv2be6je2z
@user-qv2be6je2z Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ታባረክ ፀጋ ይብዘልህ ከዚህ በሽታ ፈጣሪ ይፈዉሰን
@hirutbekele3741
@hirutbekele3741 Жыл бұрын
ዘመንክ ሁሉ ይባረክ ስብከትክ ሁሉ በጣም ያፅናናኛል
@selamamare9571
@selamamare9571 Жыл бұрын
ኣንተን የሰጠን አግዜኣብሄር ይመስገን። ጌታ ይባርክህ ፓስተር።
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክ.ትክክለኛ ትምህርት ነው.
@rahwayohannes2014
@rahwayohannes2014 Жыл бұрын
Pastor chrreye geta Jesus abzto abzto yebrkh.selntem Jesus betfu yebrk
@hirutbekele3741
@hirutbekele3741 Жыл бұрын
አኔ ያንተን ስብከት ባዳመጥኩኝ ቁጥር በጣም ነው ውስጤ ደስተኛ የሚሆነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክክ
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@magartuuwaddajoobadhishuu565
@magartuuwaddajoobadhishuu565 Жыл бұрын
Amene Amene Amene Eebbifami ❤️📖❤️🤲🤲🤲🤲🤲
@mekdeszewdie4901
@mekdeszewdie4901 Жыл бұрын
You said rigt. God bless you,🙏🙏
@andualemasefa9218
@andualemasefa9218 Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 Жыл бұрын
Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰማነው በሕያው ቃሉ መኖር እድንችል ይርዳን ፖስተር ጌታ የሱስ ይባርክክ
@ayantuayu3319
@ayantuayu3319 Жыл бұрын
ያንተን ትምርት ስሰማ የእውነት እግዝያብሔር እራሱ እያስተካከለ እንደገና እየቀረፀኝ ነው ተባረክ🙏
@addiskassa5165
@addiskassa5165 Жыл бұрын
Gobez! I wish every ethiopian men have appetite for God's word like you instead of this so called politics! 👍👏🙏🤲💪
@Leeds527
@Leeds527 Жыл бұрын
እኔንም እንደ አዲስ እየተቀየረኩኝ ነው
@luchiahaile7178
@luchiahaile7178 Жыл бұрын
@@Leeds527 is a good thing that. But... It It And I don't .
@almazhilu979
@almazhilu979 Жыл бұрын
Ameen ameen ameen getaa iyesus ye berak mirxee pestar tebrak🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yuotub-
@yuotub- Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ በብዙ ተባክ
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ምርጥ ርእስ
@Sewasew123
@Sewasew123 Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር 🙏
@wayessaolkaba249
@wayessaolkaba249 Жыл бұрын
ከዚህ በሽታ ጌታ ያድነን። ተባረክ ቸርዬ❤
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
yes የሚፈራ እየሱስ ብቻ ነው 🙏🙏🙏🙏
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN gata YIBRARKH ❤❤❤🙏🙏🙏
@tsehaybelete5592
@tsehaybelete5592 Жыл бұрын
Ameniam Ameniam Ameniam tabreki pastrye
@wearenothingwithoutlove5337
@wearenothingwithoutlove5337 Жыл бұрын
የሰማነውን በልባችን ያኑርልን
@jj.kidushabte9241
@jj.kidushabte9241 Жыл бұрын
Tebarek plaster
@bt3738
@bt3738 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ምርጥ ሰዉ ተባረክ❤🙏
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 Жыл бұрын
Thanks pastor
@edomalex7297
@edomalex7297 Жыл бұрын
ደስ ይላል ትምርትህ ግልፅ ነዉ ተባረክልን ❤️❤️❤️
@genettasewu4001
@genettasewu4001 Жыл бұрын
Gata ibarkh paster
@shegasuloro5443
@shegasuloro5443 Жыл бұрын
Ameeeeeennn ameeeeeeeennnnn ameeeeeeeennnnn ameeeeeeeennnnn Ameeeeeennn ameeeeeeeennnnn Tabrakii Tabrakii
@deborajemal2100
@deborajemal2100 Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ሚገርም ትምህርት
@tinsae655
@tinsae655 Жыл бұрын
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
@josyman4714
@josyman4714 Жыл бұрын
Tebark p.chernet betam migerm ye geta tsega bestolihal
@user-oe2gk7ov1d
@user-oe2gk7ov1d 20 күн бұрын
❤❤❤
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰውረን በማስተዋል እራሳችንን ከዚህ መርዝ ተቀፅላ ማንነት ያንፃን ያስጥለን። አዎ ከባድ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይፈውስ።
@fithumfithum4790
@fithumfithum4790 Жыл бұрын
አቤት አምላኬ አንፀኝ ከአልጋዬ ላይ ለንሰሃ አንበርከከኝ ተባረክ
@menitube-3685
@menitube-3685 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ፓስተር😍🙌🙏
@eyobtesfaye8979
@eyobtesfaye8979 Жыл бұрын
Anchim.tebarki
@selamamare9571
@selamamare9571 Жыл бұрын
የዚህ ዘመን ምልእክት ነው፡እግዚኣብሄር ይባርክህ።
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ውዴ ስላገኘሁህ ዳግም ደስ ብሎኛል ጌታ ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 Жыл бұрын
paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️
@diboratameru3213
@diboratameru3213 Жыл бұрын
ፓስተርዬ ጌታየሱስ ይባርክህ
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘር ማንዘርህን ይባርክ ይሄ መልክት ከእራሱ ከእግዚአብሔር ነው ስሙ ይባረክ ከዚህ በሽታ ጌታ ኢየሱስ ያድነን መጥፎ በሽታ ነው ይሄን መልክት ሰምቶ በእግዚአብሔር ፊት ንስሃ አለመግባት አይቻልም ይሄ በሽታ እንኳን ባይኖርብን ይሄ በሽታ እንዳያገኘን እና ምናልባት እኛ ካላወቅነው እንዳለብን እራሱ ንሰሃ ገብተን ጌታ እንዲረዳን መፀለይ አለብን ብዬ አስባለሁ እኔም የዚህ የቅንአት በሽታ ተጠቂ ነበርኩ ግን ቅናት እንዳለብኝ አላውቅም ነበር አንድ ቀን ግን ጋደኛዬ አንድ ነገር ተሳክቶላት ነገረችን ስትነግረኝ እሷ ደስስስ እያላት ነበር ከዛ እኔ ግን ደስተኛ አልነበርኩም እንዴት ተሳካለት ብዬ አገር ይያዝ ብዬ በቃ አጥላላሁባት ትክክል አይደለሽም አልኳት ልገልፀው የማልችለው ንዴት ውስጤን ሞላው ከዛ ወደ ቤቴ ሄድኩ ነገሩ ውስጤን ከነከነኝ ለምን እኔን እንዳበሳጨኝ እራሴን ጠየኩት መልሱን የልቤ ጌታ ለራሴው ነገረኝ እሷ ስለበለጠችኝ ቀንቼ እንደሆነ የነገረኝ ሰአት በጣም አዘንኩ በራሴ ወዲያውኑ እቤቴ እንደደረስኩ በጌታ ፊት ተንበርክኬ ንሰሃ ገባሁ ከዛ ደወልኩላትና ለጋደኛዬ ይቅርታ ጠየኳት የተሰማኝን ሁሉ ነገርኳት ቀንቼባት እንደነበረ ነገርኳት ይቅርታ ጠይቄ ይቅርታዬን ተቀበለች ውስጤ ሰላም ሆነ ልገልፀው የማልችለው የጌታ ህልውና ሁለንተናዬን ተቆጣጠረው በጣም እያለቀስኩ ነበር ደስታዬን የገለፅኩላት ከዛ በሃላ ብዙ ነገር ነግራኝ ታውቃለች ደስ ሲላት ደስስስ ይለኛል ስታዝንም አብሬ አዝናለሁ በቃ ሁሉን ነገሬን አስተካከለው ጌታ በፊት ግን ይሄ ቅንአት እንዳለብኝ አላውቅም ነበር እና ፓስተር ቸሬ አንተ ስትናገር ምልክቱ እኔጋር ስለነበረ በፊት በጣም እየገረመኝ ነው የሠማሁት ለሁላችንም መልክት ነው ተባረኩልኝ እወዳችሃለሁ የአባቴ ብሩካኖች ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@addiskassa5165
@addiskassa5165 Жыл бұрын
Wow! What a great testimony!!! Egzbher kefelgenew hulgeze kega gar new, He can shape us, chegeru We are Ethiopians, We don't accept that we always trying to look perfect infront of others beshetawn yedebek medhanetu ayegegem" Egezybhet Mastewal Yesten!!!🙏🙏🙏
@saraashebir1788
@saraashebir1788 Жыл бұрын
Pastor thank you thank you yes this is true my Lord bless you more and more
@rosemare8314
@rosemare8314 Жыл бұрын
Pastor chere tebark
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤Geta Yibark Tsagawun yabzalik Pasteriye ❤❤️🙏
@GdfgYgrg
@GdfgYgrg 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 Жыл бұрын
Egzbiher behulu yibark paster chere
@ayantuayu3319
@ayantuayu3319 Жыл бұрын
ተባረክ ❤
@kukishnashok478
@kukishnashok478 Жыл бұрын
God bless you chere.
@msrajm6899
@msrajm6899 Жыл бұрын
በዚህ ዘሜን እንዴ አንተ ብርቅ የሆንክ ስው እግዚአብሔር በምድራችን ስለአነሳን ክብር ለእነርሱ ይሁን
@addiskassa5165
@addiskassa5165 Жыл бұрын
Pastor Chere, Keber Yestelen! Betam Dess yemel neber! Egzybher kale hiwot Yasemalen!!! Selemayengerew Setotaw Egezybher Yemesgen!!! 🙏🙏🙏
@hldanabenyam8313
@hldanabenyam8313 Жыл бұрын
ፓስተር ማንም እያሰብክ ወይም ለማን መልስ እየሰጠክ ይሁን በቅንነት ይሁን ያስተማርከው ጌታ ነው የሚያውቀው እኔ ግን ትምህርቱ በጣም ጠቅሞኛል ትሃንቅ you
@hayatjemal9939
@hayatjemal9939 Жыл бұрын
Great lesson God bless you paster
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
አይ ፓሰተር ቸሬ ወደኛ ሰፈር መተህ ብታሰተምር ብዬ ተመኘሁ ለምን ሰዉ ልብሰ ቀየረ ብሎ የሚነሳ እርኩሰ መንፈሰ እግዛብሄር ይገሰፅልን እኔ በሀይማኖት አንድ ባልሆንም ትምህርትህ ግን ትክክለኛ ሰለሆነ እከታተላለሁ
@mercysabir8424
@mercysabir8424 Жыл бұрын
ፓስር ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@meheretaraya7940
@meheretaraya7940 Жыл бұрын
Bereke Bale🙏
@bezaoumer1626
@bezaoumer1626 Жыл бұрын
Thank you pastor
@user-hw2qs2lo1p
@user-hw2qs2lo1p 5 ай бұрын
Tabareke❤❤
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 Жыл бұрын
Amen tebarek
@astershifraw2574
@astershifraw2574 Жыл бұрын
Tise message for yony and. Gegy
@maheletfanta2579
@maheletfanta2579 Жыл бұрын
ተባረክ🙏🙏🙏
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 Жыл бұрын
አሜንንንን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፓስተር ቸሬ።❤❤👏
@eyobtesfaye8979
@eyobtesfaye8979 Жыл бұрын
Amn tebarklgne
@ashusuufaa5887
@ashusuufaa5887 Жыл бұрын
GETA Yibarkih pastor ! gn and hasab neberegn yemecereshawun tselot abren bintseliy des yilegnal again GETA Yibarkih love u so much !!!!!!
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 Жыл бұрын
ቸርዩ መጣ ገባ ገባ በሉ
@saradalma9089
@saradalma9089 Жыл бұрын
God bless you mor and mor Man of God
@solianahailu4074
@solianahailu4074 Жыл бұрын
amene amen Godvis God 😍😍😍
@tekuret
@tekuret Жыл бұрын
Menale yagerachen meriwoch yehen qale semetew belewexu beye temeghew geta beqalu endenenor yerdan p there tebarek
@tigestamenamenamenyouareth382
@tigestamenamenamenyouareth382 Жыл бұрын
🥰🥰
@zaincell6175
@zaincell6175 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeen
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
የልብህ ይድረስ ዘርህ ይባረክ ምንግዜም ራስህን ሁነህ የምትኖር 😭😭😭😭😭 ትክክል ነቃይ ኤሎሄ
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s Жыл бұрын
Ameeeen oh oh GOD Blasse
@joinesamel6103
@joinesamel6103 Жыл бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@bethlehemkidane8097
@bethlehemkidane8097 Жыл бұрын
👍😘
@maheletethio1154
@maheletethio1154 Жыл бұрын
Pa I have no words to say
@user-eh9lw2yz8w
@user-eh9lw2yz8w Жыл бұрын
ተባረክልኝ ለኔ ነው የተሰበከልኝ😢
@kiyaadunya3002
@kiyaadunya3002 Жыл бұрын
Ameeeeen, 🙏🙏🙏🙏
@Tgtde-jk8mm
@Tgtde-jk8mm Жыл бұрын
እኔ የዚ በሽታ ተጠቂ ነኝ ጌታ ይርዳኝ እድድን
@bitnayaya6367
@bitnayaya6367 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ቤት አለ
@kefenishikefenishi3331
@kefenishikefenishi3331 Жыл бұрын
Ameeeen ameeen
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Жыл бұрын
ፓሰተሪዬ ጌታ ይባርክህ ሁሌ በታማኝነት ኣዳዲስ ትምህርተቶችን ስለሚታቀረበልን እንወድሃለን ።❤🙄😂ውድድድድ
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Жыл бұрын
u.paster!❤😭 if God be to you !!you can against you continued your lovely service than before
@fasilasmamaw4900
@fasilasmamaw4900 Жыл бұрын
kinat new kinyahat aybalem
@firstnamelastname6548
@firstnamelastname6548 Жыл бұрын
በየለይ እዛ ያሉ ያልከዉን ማስተካከያ ያስፈልገዋል ያለምክንያት ሰዎች ስለማይተቹ ! !
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
ከበሽታህ ጋር ቁጭአትበል' ህ ቅኔው ያማል በስጋም
@meron7439
@meron7439 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግን ለምን ፀሎቱ ላይ ትዘጉታላችሁ ።
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
ህህህህ
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
አሜን አሜን አይቁሙ
@aidaestifanos5768
@aidaestifanos5768 Жыл бұрын
በተለይ ስደት ላይ ያሉት ምቀኞች 😭😭😭😭
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 23 күн бұрын
እናንተ ደካሞች ሸክም የከበደባቹ ሁሉ ወደ ኔ ኑ እኔ ደሞ ኣሳርፋችሃሎህ። ሰዉ ትእቢት ይዞት ነው እንጂ ወደ እግዚ ኣብሄር ቀርቦ የከበደውን ሸክም ኣራግፎ እረፍት ያገኝ ነበር። እኔ መፅሓፍ ቅዱስ ማንበብ ደካማ ነኝ በኣሁኑ ሰአት ግን ኣንተንና እንዳንተ ኣይነት የእግዚኣብሄርን ቃል በትክክል የሚያስተምሩ በ KZbin የሚለቀቀው ማዳመጥ ነው የጠቀመኝ። 🙏❤🙏
"አታሳዝኑት"___በፓ/ር ቸሬ
41:52
Epaphras Christ church
Рет қаралды 14 М.
"ከዝሙት ራቁ" በፓ/ር ቸሬ
37:31
Epaphras Christ church
Рет қаралды 48 М.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН
ሽቶ ፣ሴት እና ወሲብ  ፓ/ር ቸሬ@Bego Tube
30:10
"የልጅነትን ጠባይ ሻር" በፓ/ር ቸሬ
35:32
Epaphras Christ church
Рет қаралды 42 М.
የእግዚአብሄር ደስታ Pastor Henok Mengistu (singele)
42:24
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 104 М.
ስውሩ ሃጢያት | በፓስተር ቸሬ | The Secret Sin By Pastor Chere
51:46