ቅንጡ መኪና ለመንዳት ህሊናዬ አይፈቅድልኝም! አትሌት ቀነኒሳ በቀለ Ethiopia |Meseret Bezu

  Рет қаралды 68,685

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 266
@TensayGetaneh-u8x
@TensayGetaneh-u8x 10 ай бұрын
ሰው ስትሆን እንደዚህ ነው አባቴ እናመሰግናለን
@seniafeworki1066
@seniafeworki1066 10 ай бұрын
ይሔ ንግግር መታሰቢያነቱ ሰርቀው አቅላቸውን ላጡ ይሁንልኝ የኔ ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@mahletmitiku2635
@mahletmitiku2635 10 ай бұрын
Betkekele hehta
@nonenone3420
@nonenone3420 10 ай бұрын
For Tedros kassahun 😂
@saadaab9355
@saadaab9355 10 ай бұрын
Betikikle
@godislove819
@godislove819 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለሁላችንም ይሄን "ህሊና" የሚባል ነገር ስጠን:: የሰውነት ውሃ ልክ::
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 10 ай бұрын
ድሮስ ለሀገር የለፋ የሀገርን ዋጋ ያቀዋል።❤
@tizekifle7570
@tizekifle7570 10 ай бұрын
እድሜ ይጨምርለት
@almazkiros7734
@almazkiros7734 10 ай бұрын
በፊትም አከብረው ነበር አሁን ደግሞ እጅግ በጣም አክባሪህ ነኝ ብዙዎች ህሊናቸው የተደፈነባቸው ካንተ ይማሩ!!!
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 10 ай бұрын
በስማም የአመቱ ምርጥ አስተሳሰብ በእሩጫ ብቻ ሳይሆን በአስተሳሰብም ጀግና ነህ ይገርማል ማንም ኖሮት የማያደርገው ነገር
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
አይ ስብዕና አይ አስተዳደግ ጨዋ የጨዋ ልጅ ጀግናችን ቀነኒ ኬኛ አይቀይርክ ኑርልን ❤❤❤❤
@samiሳሚ
@samiሳሚ 10 ай бұрын
በዚህ አነጋገሩም ጀግና ነው አምላክ ይባርከው 🥰🥰
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ክብር ይስጥልን ለቀነኒሳም ከአዉሮፓ ቀነኒሳን ፍለጋ በመምጣት ለነሱም ክብር ይስጣቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetdegaga1515
@emebetdegaga1515 10 ай бұрын
ኖርልን የኔ ጌታ የኢትዮጵያ ዕንቁ ዘመን የማይለውጥህ እናትና ልጅ ከፊትም ከኋላም የከተሉህ የኢትዮጵያ ዕንቁ እናትና አባትህ እዴት ታድለዋል
@mimitsige2783
@mimitsige2783 10 ай бұрын
ቀነኒሳ እኮ ይለያል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ አክባሪህ ነኝ በፍቅር ያብዛህ ወንድሜ 🙏🏵🏵🌼🌼🌼🏵🟩🟨🟥🟩🟨🟥
@YaboaseratKassaye
@YaboaseratKassaye 10 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤
@aynalemgaredew3505
@aynalemgaredew3505 10 ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜ ይስጥህ ረጅም እደረሜ
@mesertgirema151
@mesertgirema151 10 ай бұрын
የምረ ከልብህ ሰውነህ ፈጣሪ እረጅም እድሜከጤናጋይስጥህ ልጆችህን የምትወደውን ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናነህ የምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 10 ай бұрын
ስው ስትሆን እንዴዚህ ታስባለህ ቀነኒሳ የኔ ጀግና❤
@SolomonGizaw-h4j
@SolomonGizaw-h4j 10 ай бұрын
ቀነሳ ሚነዳው የ 22 ሚሊዮን ብር መኪና ነው።
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 10 ай бұрын
ይገርማል እውነት ነው ቀነኒሳ ❤ክብር ይገባሀል ደክሞ ያመጣውን ገንዘቡ ነው ግን ህሊና ሲኖርህ እንደ ቀነኒሳ ❤ ትሁት ነው
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 10 ай бұрын
በሃገሩና በባንዲራው የማይደራደር በብሄር ከረጢት ያልተወሸቀ ልታይ ልታይ የማይል my legend ቀነኒሳ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከነቤተሰብህ ይስጥህ።❤❤❤
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በእውነት ህሊና ከሁሉ በላይ ና እባክህን ህሊና ስጠን።
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 10 ай бұрын
በቆጂ ስትወለድ እንዲህ ነው ተባረክ የወንዜ ልጅ ❤❤❤❤❤
@SosinaHaddis-i7w
@SosinaHaddis-i7w 10 ай бұрын
"ቀነኒሳ አንበሳ" ❤❤❤❤ ረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን የኢትዮጵያ አምላክ ❤❤❤
@AlazarAlazarAlazarAlazar
@AlazarAlazarAlazarAlazar Ай бұрын
ቀነኒሳ በሁሉም ጀግናችን ነህ፣ምናለ ሁላችንም ካንተ መማር ብንችል ፣ዕድሜና ጤና ላንተና ለመላው ቤተሰቦችሕ ያድልሕ!!!!
@Searit-rich
@Searit-rich 10 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም ቀነኒሳ እግዚአብሔር ይባርክህ ከፍ ብለህ ዝቅ ያልክ በዝቅታ ልቀህ ከፍ ያልክ እንወድሀለን ባለቤቱ እንዴት ታድለሻል ተባረኩ ከፍ በሉ ❤❤❤❤
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 10 ай бұрын
ቀነኒሳ ሀብታም ነኝ ብሎ ልታይ ልታይ የማይል የምንጊዜም ጀግናችን ነው❤❤
@tsehayshikur3868
@tsehayshikur3868 10 ай бұрын
ቀነኒሳ እውነትም አንበሳ መባል ያንስብሃል ተባረክ ትህትናህ ለሰው ያለህ ክብር ትእባረክ ቡሩክ ሁን!!!
@abebech3154
@abebech3154 10 ай бұрын
ቀነኒሳ እንደገና ጀግንነቱን ደገመዉ እግዛቤር እድሜ ከጤና ይሰጥህ ኢትዮጵያ ብዙ ባሳፈሯት ልጆቿ ባንተ ዛሬም ኮራች ልጆችህን ያሳድግልህ ይባርክህ ቀነኒኬኛ ኢትዮጵያን ኮራንብህ❤❤❤❤❤❤❤
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 10 ай бұрын
ሰላም መስዬ ክብር ላቺና ጀግናው ቀነኒሳ ክብር ሞገስ ለአተም መስዬ የትደረሶ እናዚህ ፍቅር የሆኑት ልጆች ሰለልጆቹ አድቀን ብታሳዊቂን ደስ ይለን ነበረ
@shalomke-l8h
@shalomke-l8h 10 ай бұрын
ጎባዝ ጀግና ጌታ የባረካዉ
@ethio4sweets529
@ethio4sweets529 10 ай бұрын
ክብር ለብርቅዬ ልጃችን ቀነኒሳ🙏🙏🙏
@DagneArega-d5q
@DagneArega-d5q 10 ай бұрын
ድሮም ጀግና ነህ አሁን ደግም የጀግኖች ጀግና ነህ ልቦና ለሌላቸው ጥሩ ተግባር ነው ከእሱ ተማሩ?
@Alem844
@Alem844 10 ай бұрын
መስዬ እናመሰግናለን 🙏ቀነኒሳ ጀግናችን👍
@fentayabebe2893
@fentayabebe2893 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SabaMedhane
@SabaMedhane 10 ай бұрын
ቀነኒሳ በጣም ነው ያከበርኩክ ሁል ግዜ በጣም ሌግጀሪ ሀብታሞች በሚዲያ ሀብታቸውን ሲያስቆጥሩ ሲኩራሩ ይገርሙኝ ነበር ቀኒሳ የአርሲ ዪንቨርስቲ ዶክትሬትህን ሲሰጥ የኢትዬጵያ ህዝብ ደሞ እርግጠኛ ነኝ ፍቅርና ታላቅ ክብር ይሰጥሀል ተባረክልን ሺ አመት ኑር
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ብርቃችን ቃናንሳ እንወድካለን❤❤❤❤❤❤
@tilahunmamo8143
@tilahunmamo8143 10 ай бұрын
ንፁህ የኦሮሞ ልጆች ሁሌም አስተሳሰባቸው እንድህ እንደሆነ እናውቃለን ሰማያዊ ክብር ይስጥህ እግዝአብሔር ❤❤❤
@berran1347
@berran1347 10 ай бұрын
ተባረክ የኔ ወንድሜ😢😢😢😢😢
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 10 ай бұрын
አትሌት ቀነኒሳ ይህ ትእትና ከአንተ አይወሰድብህ እግዚአብሔር ቀሪው ዕድሜህን ይባርክልህ።
@שלום-פ4ג
@שלום-פ4ג 10 ай бұрын
በተረክክል ሰው ሰትሆን እንደዚህ ነው❤❤❤❤❤ኦ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 10 ай бұрын
ተባረክ የኔ ኦረቶዶክስ
@alemtsehayyegezaw1681
@alemtsehayyegezaw1681 10 ай бұрын
ጀግና❤❤❤🙏🙏🙏
@samdan-ie7zn
@samdan-ie7zn 10 ай бұрын
እረ ላይክ ጎበዝ ሰምታችሁ ላሽ አትበሉ ቀነኒሳችን ❤❤❤❤
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 10 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሀለን። አእምሮን ለበጎ አላማ መጠቀም እንዲህ ነው።
@furtunabelay465
@furtunabelay465 10 ай бұрын
ምርጥ ሰዉ ቀነኒክ እርጂም እድሜ ከጤናጋር አንበሳቸን
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 10 ай бұрын
ተባረክ የኛ ኩሩ የተባረከ እንዲህ ይናገራል ከእድሜዬ ቀንሶ ይስጥህ ማርያምን
@kelemuazewde6813
@kelemuazewde6813 10 ай бұрын
ይህ ነው አዋቂ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው እውነትም ጀግና በአንድ ወቅት ሀርመኒ ጅም አግኝቸው በዓይኔ አይቼዋለሁ ።
@asegedechbetru7129
@asegedechbetru7129 2 ай бұрын
እንኳን ተወልድክ የኛ ትሁት ዘበንህ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 10 ай бұрын
እግዚአብሔርይ ባርክህ
@kokebendale8918
@kokebendale8918 10 ай бұрын
በጣም።ደስ።ይላሉ እግዚአብሔር እድሜ።ከጤና ይስጥልን ለቀነኒሳ እስከቤተሰቦቹ
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብረው በእውነት ቃላት የለኝም በቃ ቀነኒሳ ጀግና ነዉ
@gizawbekuretsion1889
@gizawbekuretsion1889 10 ай бұрын
የሚገባህን ያህል ክብር ያልሰጠንህ ቀነኒሳ ጀግናችን እግዚአብሔር ያክብርል።
@yemetaye4622
@yemetaye4622 10 ай бұрын
God blessed you ❤️🙏
@oumahmed965
@oumahmed965 10 ай бұрын
የሀገር ባለውለታ ❤ክበርልን
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 10 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ክብር ይስጥልን
@emebetgetahew7945
@emebetgetahew7945 10 ай бұрын
ተባረክ. እውነት. ነው
@Ebrahim-wt5eu
@Ebrahim-wt5eu 10 ай бұрын
ቀነኒሳ እጅግ በጣም ትሁት ስነስርአት ያለው ጀግና ተወዳጅ አትሌት ነው
@ggvideonow1
@ggvideonow1 10 ай бұрын
This is GOLD !!
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 10 ай бұрын
Very remarkable person 100%right God bless you 🙏
@rahelamare9877
@rahelamare9877 10 ай бұрын
ቀነኒሳ እግዚአብሔር ይባርክህ የተቸገሩ ሰዎችን ደግሞ ስትረዳ ማየት እንሻለን
@AyalewMeshasha
@AyalewMeshasha 10 ай бұрын
ቀነኒሳ ሚነዳው ውድ መኪና ነው የ25 ሚሊዮን ብር land crusier ማጣራት ይቻላል።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 10 ай бұрын
ይገርማል ታዲያ ምንድነው የሚያወሩት
@AyalewMeshasha
@AyalewMeshasha 10 ай бұрын
@@rahelamare9877 ግን መብቱ ነው በላቡ የገዛው ልናቃወመው አይገባም። በርግጥ በአሁን ሰዓት 22 ውድ አይባልም 60 እና 70 አለ ። ግን መብቱ ነው ሁላችንም ብር ቢኖረን አናረገዋለን
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 10 ай бұрын
ቀነኒሳ የሀገር ወርቅ ጀግናችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤
@bedilugossaye477
@bedilugossaye477 10 ай бұрын
በእውነት ጀግና ነህ ተባረክ ትህትናህ ከአይምሮ በላይ ነው ።
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 10 ай бұрын
My all time favorite ❤❤❤❤keneni so proud of you
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 10 ай бұрын
የኛጀግና ቀነኒ ❤❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 10 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ እውነትህን ነው
@AbiyuAbabu
@AbiyuAbabu 3 ай бұрын
Yaa ilma gadaa ! ለነ መንዳት ብርቁ በማስታወሻነት ይቀመጥልን
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 10 ай бұрын
ልቤን ሥርስሮት ገባ እህ ንግግር😢😢😢😢😢😢😢 ሰዉ መሆን እዲህነዉ😢😢😢😢
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 10 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላሉ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@tigist-hm3jt
@tigist-hm3jt 10 ай бұрын
የኔ ጅግና ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@martadamena2506
@martadamena2506 10 ай бұрын
God bless you Keni!
@emebettsegaab8582
@emebettsegaab8582 10 ай бұрын
Our hero stay blessed ❤❤❤
@AkliluBefkadu
@AkliluBefkadu 10 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው ሀገር ስትራቆት የሚያዝን
@yebichayedires1456
@yebichayedires1456 10 ай бұрын
Dear Kenenisa,Your positive attitude and a healthy lifestyle are an inspiration.long life for you and your family !!!
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 10 ай бұрын
ልዩ ስው ጅግናችን ነው ክብር ህገበል❤
@genettesema8908
@genettesema8908 10 ай бұрын
ስንቱ ያለውን ሀብትና ንብረት እንዴት ይታይልን በሚልበት በዚህ ክፉ ዘመን እያለው እንኳ የወገኖቹ ድህነት ከውስጡ ያልወጣው በማጣት ለሚሰቀዩት ወገኖቹን የሚያስብ የሚያዝን ልብ ያለው ቀነኒሳ እጅግ ሊደነቅና ሊከበር ይገባል ቀነኒ ኬኛ እግዚአብሔር እድሜን ጤናውን ይስጥህ እናከብርሀለን ጀግናችን ነህ አሁንም ክበርልን ቀነኒሳ አንበሳ በአንፃሩም ዘርፈው ሰርቀው ዘመናዊ መኪና ዘመናዊ ቤት ሌላም ሌላም ላከካበቱ ያለ እኛ ሰው የለም ብለው ለሚጎርሩ ይሄንን ምግባረ ሰናይ ቀነኒሳን እዩና እፈሩ።
@SolomonGizaw-h4j
@SolomonGizaw-h4j 10 ай бұрын
ቀነኒሰሠ እኮ ሚነዳው የ 22 ሚሊዮን ቡር መኪና ነው።
@SolomonGizaw-h4j
@SolomonGizaw-h4j 10 ай бұрын
የሀይሌገብረስላሴም የቀነጊሳም ቤትም በጣም ቅንጡ ነው ሂጂና አጣሪ ይገባየዋል።
@genettesema8908
@genettesema8908 10 ай бұрын
@@SolomonGizaw-h4j ቢነዳስ ምን ይገርማል ላቡን ጠብ አድርጎ ፈግቶ አገሩንም ወገኑን አኩርቶ ነው የሰውን ላብ የሰውን ደም መጠው የበለፀጉት ሊያፍሩና ሊሸማቀቁ ይገባል ነው ይሄ ለነሱ ትምህርት ነው።
@genettesema8908
@genettesema8908 10 ай бұрын
@@SolomonGizaw-h4j ይገባቸዋል በእርግጥም ነው ግን ዘርፈው በሰው ላብ በሰው ደም የበለፀጉት ሳያፍሩ መኩራራት የሚያሳፍር መሆኑን እንዲረዱት ነው።
@titiyababe9490
@titiyababe9490 10 ай бұрын
I'm so proud of you ✅ God bless you 🙏
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 10 ай бұрын
" ሰው ጥሩ ሰው ጥሩ ሰው ጥሩ አንድ ሰው ከሚመጣው ሁሉ ከሚመላለሰው" ለሁሉም ገንዘብ ላለው ሰው እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ይስጥልን ፈጣሪ ቀነኒሳ አንበሳ ኤ ቴዲ አፍሮ
@tigistuadane-n8t
@tigistuadane-n8t 10 ай бұрын
እግዝሐብሄር ያክብርህ
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 10 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግላሁ❤❤❤❤
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 10 ай бұрын
እኔ እኮ አንደኔ ቀነኒሳን እሚወደዉ የለ አይመስለኝም ስነ ምግባሩ እንዳለዉ አይኮራ ሀለት አመት በሆቴሉ ዉስጥ ሰርቻለሁኝ ሰው አክባሪ የተረጋጋ ሰው ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዉ ከነቤተሰቡ እንወድሃለን ጀግናው
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 10 ай бұрын
የጀግና ጀግና ነዉ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 10 ай бұрын
ለፍቶ አዳሪ ትክክለኛ መልሱ ይሄ ነው እነ ዘርፈሽዋል ይንዱት 😂😂😂😂
@SolomonGizaw-h4j
@SolomonGizaw-h4j 10 ай бұрын
ቀነኒሳ በቀለ የ 22 ሚሊዮን ብር መኪና ነው ሚነዳው አሁን ላይ
@SolomonGizaw-h4j
@SolomonGizaw-h4j 10 ай бұрын
ሁሉም ሰርቆ አይደለም ሚነዳው
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 10 ай бұрын
ሰው ስሜት የተረዳ ወንድማችን!!!
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ዎዉተባረክ
@samira9231
@samira9231 10 ай бұрын
እወነት ነውውውውውውውው😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@atakeltabrham4451
@atakeltabrham4451 10 ай бұрын
ደስ ይላል !
@zeritutube
@zeritutube 10 ай бұрын
አበሳ ቀነኒሳ ዱሮም አበሳነህ አሁንም እደዛዉ ከልብ ሰዉ ❤
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 10 ай бұрын
The legend is real legend Thanks qananii kenya
@BrightTube1
@BrightTube1 10 ай бұрын
ምርጥ አስተዋይ ጨዋ ሰው
@Moges-vw6yp
@Moges-vw6yp 10 ай бұрын
Kenenissa Bekele!! You are Blessed Great mind Human being. God bless you
@fruitlife3922
@fruitlife3922 10 ай бұрын
Big respect our hero ❤❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 10 ай бұрын
እንደ ቀነኒሳ በቀለ እይነቱን ይብዛልን ፈጣሪ የምትሉ
@RRuth8852
@RRuth8852 10 ай бұрын
Our hero ❤❤❤
@netsanet866
@netsanet866 5 ай бұрын
ቀነኒሳ ከልቤ እወድሀለሁ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ።
@kababushnuguse
@kababushnuguse 10 ай бұрын
Wowow dhuga jirtu kan kananisa 👍👍👍💯
@ابوابو-ض7ص
@ابوابو-ض7ص 10 ай бұрын
መሻአላህ❤❤❤❤❤
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 10 ай бұрын
Kenenisa Anbesa!!! Respect Man from 🇪🇷🇪🇷
@SiragademSirag
@SiragademSirag 10 ай бұрын
የኢትዮጽያ።ጀግና
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 10 ай бұрын
የእውነት ቀና ሃሳቢ ጀግና ሃቀኛ ነህ ስንቶች ህልናቸው እየሸጡ ከድሃ ምስኪኑን ቀምቶ ስንቱ የእለት ጉርስ የጡ የነጡ ስንቶች በሞሉበት ደሃ ሀገር የሃምሳና ስልሳ ሚልዮን ብር መኪና ይነዳል።
@SolomonGizaw-h4j
@SolomonGizaw-h4j 10 ай бұрын
ቀነኒሳ የ 22 ሚሊዮን ብር መኪናው ሚነዳው ሂድና አጣራ አቶ ሳሙኤል ሰንሻይ ባለቤት ብዙ ደሀ ይረዳል ግን ጥሩ መኪና ይዳል
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 10 ай бұрын
የኔ ወንድም ምናለ እንደ አንተ ቢያስቡ በድሀ ላይ የሚጫወቱት😢😢
@EYOBEYOB-v3v
@EYOBEYOB-v3v 10 ай бұрын
ቀነኒሳ ምርጡ❤❤❤
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 10 ай бұрын
ክብር ይገባካል የአገር ኩራት
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 481 М.
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 9 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН