ቅናተኛው ባሏ ወንድ እንዳታይ አይኗን አጠፋባት

  Рет қаралды 212,236

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

8 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 344
@ZahraAdem
@ZahraAdem 8 ай бұрын
ሴቶች በመጀመሪያ ክብራችሁን ጠብቁ ብትቸገሩም ዘው ብሏችሁ ወንድ ቤት አትግቡ ቤተሠብ የሚላችሁን ምክር ስሙ ከእንደዚህ አይነት ወንድ አላህ ይሠውራችሁ
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 8 ай бұрын
ወንድሟ አስለቀሰኝ😢😢😢😢😢እንዲ አይነት ባል ከማግባት ቆሞ መቅረት ይሻላል😌😌😌😌😌😌😌
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 8 ай бұрын
ከንደዚህ አይነት ወንድ እግዚአብሔር ይሰዉራቹ😢
@sefan696
@sefan696 8 ай бұрын
እሄ ፍቅር ሰይሆን በሽታ ነው
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 8 ай бұрын
አባት ሆይ እስኪ ደግ ደጉን አስማን አሳየን 😢😢 የወንድ ቅናተኛ አይጣልባችሁ ወንድ ልጅ ከቀና ትዳራችሁ ይፍርሳል ሴት ልጅ ብተቀና መቶ ይሻላል
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 8 ай бұрын
ቅናት እንደዚህ አይደለም,ይሄ በራስ አለመተማመን ነው።
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 8 ай бұрын
የፈጣሪ ያለህ ይሄ የምን ፍቅር ነው 😢😢 ፈጣሪ ከንደዚህ ያለ ትዳር ይጠብቀን
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ahyuyaahllahbareya
@ahyuyaahllahbareya 8 ай бұрын
Ameniiiiiiiiiiiiiiiiiiiii ameniiiiiiiiiiiiiiii ameniiiiiiiiiiiiiiiiiiiii wahllha
@tibebuzeleke4531
@tibebuzeleke4531 3 ай бұрын
He is mentally ill
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 8 ай бұрын
የቅናት መፈስ የተወጋ ይሁን
@user-id1zw7hg1u
@user-id1zw7hg1u 2 ай бұрын
amen😂😂
@user-lu3ye8wh4n
@user-lu3ye8wh4n 8 ай бұрын
ይሄ ፍቅር ሳይሆን በሽታ ነው😢😢😢እግዚአብሔር ይሰውረን ከቅናተኛ ባል😢ወንድም መከታ እኮ ነው🥰🥰
@adaecnh5992
@adaecnh5992 8 ай бұрын
እህቶቼ እግዚአብሔር ክፉ ባል አይስጣችሁ እውነት ድራማ ብሆንም አያሳዝንም😢😢😢😢
@fouziam4628
@fouziam4628 8 ай бұрын
እዉነተኛ ታሪክ ነው በድራማ መልከ ተሰራ እንጂ፡
@adaecnh5992
@adaecnh5992 8 ай бұрын
@@fouziam4628 ይሆነል እውነት
@SumayaSumaya-dp3dv
@SumayaSumaya-dp3dv 8 ай бұрын
በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢😢😢😢
@zed8332
@zed8332 8 ай бұрын
እዉነት በጣም ከባድነዉ
@user-qw1sl8re7s
@user-qw1sl8re7s 7 ай бұрын
አሜን በእዉነት 😢😢😢😢
@user-ex5je9pg3t
@user-ex5je9pg3t 8 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ የማይቀና እና የተባረከ ባል ስለሰጠከኝ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 ай бұрын
እኔምእኳንመማታትቀርቱመገላመጥአይወደም
@selamissak5726
@selamissak5726 8 ай бұрын
ሲቀናብን የተፈቀርን ይመስለናል የሀበሻ ሴቶች ወደ ኋላ የቀረን።ስንደበደብ ጸጥ ሲሰድቡን ጸጥ ሲያዋርዱን ሲማግጡብን ጸጥ ኮንትሮል ሲያደርጉን ጸጥ።ባውንደሪያችንን ማስጠበቅ ስንችል ።እራሳችንን ማስከበር ካልተረዳዳን መለያየት እያለ።ስለሚወደኝ ስለሚቀናብኝ እኮ ነው ማለት ኋላቀርነት ነው።ከሰውም የሚለዩን የሚጨቃጨቁት የሚጠራጠሩት አብዩዝ የሚያደርጉት መጀመር እራሳቸው የሚሰሩትን ስለሚያውቁ ከሰው ለይተው ያጠቃሉ።በቃ እናቁም እንለያይ ማለት ስንችል ።እራሳችንን ስለማናከብር አያከብሩንም።ህክምና ይፈልጋሉ እንደዚህ አይነት ሰዎች
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 8 ай бұрын
በትክክል ልክ ብለሻል😢
@user-ok3fr1fb5g
@user-ok3fr1fb5g 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን የኔም ባል እደዚህ ነው ትግስት የሚባልም ነገር የለም
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 8 ай бұрын
እኔ ግን የምፈራው ለናቴ እና ላባቴነው አባቴ ቢላዋ ድረስ ይይዝባታል መሳሪያም ያዞርባታል እንክሰሰው ይፍታሽ ስላት ቡሀላ ሲለቀቅ ይገለኛል ትላለች ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም
@selamissak5726
@selamissak5726 8 ай бұрын
​@@user-pe3id6bb3rእሳቸው ምናልባት ብዙ ይደግፏቸው ቤቱን ያስተዳድሩ ከሆነ የድሮ እናቶች ብዙ ሆነውልን ነው ያሳደጉን።እባክሽ እናንተ አቅም ካላችሁ ሸሽጓቸው ካጣችኋቸው አታገኛኟቸውም መልሰው እኮ ።ሲለቀቅ የሚለው ሳይሆን ላይለቀቁም ይችላሉ ብሎ ማሰብ አለብሽ ።አማካሪ ጋር ሂጅ።እናት መተኪያ የላትም
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 8 ай бұрын
@@selamissak5726 እናቴን እለምናታለሁ ለዚሁ ብየ ብገባ ሀገር መላቤተሰቷ ምናገባን ወዳ ነው በሚል ትተዋታል እኔ አሁን ላይ እችላለሁ ሁሉን ማድረግ ስለምናት ግን ትፈራለች ቤተሰቦቸ ደካማ ናቸው ይገልብኛል ትላለች
@zed8332
@zed8332 8 ай бұрын
ቅናት የሰጣን መንፈሰነዉ ይባል የለ 😢😢አምላኬ ከደዝህ አይነት ባል ይጠብቀን😢😢😢
@Ttt-sh8tb
@Ttt-sh8tb 8 ай бұрын
ምናለ ተሥፋ የሚሠጥ ነገር ብትለቁ
@mediyerayawa8145
@mediyerayawa8145 8 ай бұрын
ወድምኮ😢❤ ወድሞቸ የኔ መከታወች እታችሁ ትወዳችሀለች ኑሩልኝ ❤❤
@Fatima-ei4gx
@Fatima-ei4gx 8 ай бұрын
😢😢😢 በጣም ከባድ ነዉ አንዳደዬ የቤተሰብ ምክር አለመስማት ያማል
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 8 ай бұрын
የሱን አይን አውጥቶ ለእሷ መተካት ነበር
@abdullah12qq73
@abdullah12qq73 8 ай бұрын
Tkiklll❤
@fatemafatema1375
@fatemafatema1375 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ ቅናት ያስገድላል እንድህም ዋጋ ያስከፋላል የሚቀና ሴትም ሆነች ወንድ መጨረሻዉአያምርም ቆንጆ ትምህርት አለዉ❤❤❤❤
@ellahamshow
@ellahamshow 8 ай бұрын
ፍቅር እንደዚህ ከሆነ ይጥፋ 😢😢
@user-ck2zz6it4v
@user-ck2zz6it4v 8 ай бұрын
የኔ ባል ልክ እንደዚ ነበር በስመአብ ከበሽታ ሁሉ ቅናት በጣም መጥፎ በሽታ ነው ፈጣሪ ይጠብቀን 😢😢😢😢
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 8 ай бұрын
የኔምእድህነውአድቀንጉሮሮየንአቆሰውአስጣለኝከዚያምከፍታንአላሀምዱሊላሂዛሪእደትእርፊብየተቀምጫለሁሌላውድያውመስሎኝአላገባም
@LilaLila-jv2bt
@LilaLila-jv2bt 8 ай бұрын
ሴት ልጅ ስትቀና እራሷን ትጎዳለች ወንድ ሲቀና ሴትን ነው የሚጎዳው ከድህ አይነት ባል ፈጣሪ ይሰውረን
@bateablneha5887
@bateablneha5887 8 ай бұрын
የኔ ባል እደዚህ ነው አቃጥሎ ሌደፋኝ ነው በሰው አገር 😢😢😢
@user-sv7je3py1i
@user-sv7je3py1i 8 ай бұрын
😢😢😢😢 አይዞሽ የኔ እህት
@lylaurgesa3506
@lylaurgesa3506 8 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ነው
@hayath3029
@hayath3029 8 ай бұрын
ወይእኔብቻ መስሎኚነበር ጨጓራየ የረረው
@bateablneha5887
@bateablneha5887 8 ай бұрын
@@hayath3029 ማርያምን ነው እምልሽ የጨጓራ ቁስለት ታምሚ አለሁ ያሰቃየኝን እዳልተወዉ ጡሩ ሰው ነው ግን ቅናቱ ደፍቶ ሊጥለኝ ነው 🥺🥺🥺
@RukyaYesuf
@RukyaYesuf 8 ай бұрын
ኧረ የኔ በጣም ይቀናል ግን አይሰዲበኝም ምንም አይል ግን ቴክስት ሳልመልስ ትንሺ ስቆይ ያብዳል ከዛም ወላሂ ዝም አለዋለሁ የብስ እልህ ይይዘኛል ከዞ አስጨራሰዋለሁ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 8 ай бұрын
ቅናት ክፉ በሽታ ነው😢😢😢
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm 8 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ወንድ ይስውራን😢😢😢😢
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 8 ай бұрын
እንዲህ አይነቱን ሩህሩህ ወንድም ያብዛልን😢
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
@@hageraethiopia513 አሚንንን
@user-qr3lp6or2e
@user-qr3lp6or2e 8 ай бұрын
አሚንንንን🥺🥺🥺🥺
@mekiyaabdu9608
@mekiyaabdu9608 2 ай бұрын
አሚንንንን
@safeyimam7731
@safeyimam7731 7 ай бұрын
አይይይ እኔሜ ቁሜ መቅረቴነዉ በዚህ አይነት ወድም እድሜናጤና ይስጥህ😢😢😢😢
@Rozashife
@Rozashife 8 ай бұрын
ወይኔ ወላሂ እኔም ደርሶብኛል ግን እኔም ልጅ ሥለነበርኩ ወዳው ነው የተውኩትኝ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 8 ай бұрын
ቅናት በጣም ከባድ በሽታነው እንኳን ተገላገልሽ
@madinamohamed3972
@madinamohamed3972 8 ай бұрын
እካንም እህት
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 8 ай бұрын
እኔአሁንአልሀምዱሊላህተለይየሁ
@NuuBar-uj7zk
@NuuBar-uj7zk 8 ай бұрын
ያሳዝናል
@SumayaSumaya-dp3dv
@SumayaSumaya-dp3dv 8 ай бұрын
አልገባኝም ድራማ ነው በሉኝ ሲያሰፈራ😢😢😢😢
@qamariyanasir9492
@qamariyanasir9492 8 ай бұрын
Subahanal 😢
@madinaadam8520
@madinaadam8520 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቅን😢😢😢😢
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 8 ай бұрын
አይዞሽ ❤❤
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 8 ай бұрын
እንደንዴ ቤተሰብ ያሚለውን መስማት ጥሩ ነዉ እህቶቼ ከዛህ ትምህርት መውሰድ ይችላል ደሞ በሽማግሌ ልኮ ከለገባ ይሂ ደባልናት ነው እንጂ ትደር አይባልም የብዙ ሰዎች ችግር ነው ይሂ ለሁለችንንም ጥሩ የትደር አገር የድለን
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 8 ай бұрын
ይህ ፍቅር ሳይሆን ቅንቅን ነው ቅናት እደ ባለ ሁለት እራስ እባብ ነው አንድ የቆምክለትን አላማ ሲገል ሌላው አጠገብ ያለውን ሰው ይገላል በሱ ጭፍን ፍቅር 3 ሰው ዋጋ ከፈለ 😢
@teumayimen5881
@teumayimen5881 8 ай бұрын
ብዙ ግዜ ቤተሰቦቻቺንን ብንሰማ ጥሩ ነው አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
@hibaawel6298
@hibaawel6298 8 ай бұрын
መልክቱ ምክር ለማይሰሙት እና ሳይጋቡ አብረዉ ለሚኖሩት ሴቶች ይድረስ ወዶችም ብትሆኑ ልትማሩበት ይገባል ቅናት የፍቅር መገለጫ አይደለም 😠😠😠😠😠
@3esaabbadi239
@3esaabbadi239 8 ай бұрын
ምንአይነትወንድነዉ፣ከዚህአይነትበልፈጣሪይጠብቀን
@user-ve7mh6tl8g
@user-ve7mh6tl8g 8 ай бұрын
ወይኔባሌይቅርበለኝ እደውካልቀናአይወደኝምስል😢
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 8 ай бұрын
ወንድምሸ በህይወት የሌለው ወንድሜን አሰታወሰኝ😂😂😂😂😂
@lenateshome3896
@lenateshome3896 8 ай бұрын
😔😔😔አረ. ወዮኦ.
@zdwtube44
@zdwtube44 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢 አውሬ
@user-jw9qe9kl9r
@user-jw9qe9kl9r 8 ай бұрын
ይሄ ድንግልናየን ወስዶታል ሌላ ወንድ መቅረብ አልችልም እሱን እንዳመሉ ማለት ዋጋ ያስከፍላል, የሚወደን ብንፈልግ አናጣም , ችግር እንደሚፈጠር ትንሽ እንኩዋን ከተሰማ ለሚረዳን እና ለሚረዳን ማሳወቅ, የሚሆን ካልሆነ ሀገር ለቆ መጥፋት, ክርስቲያን ከሆኑ ደግሞ ገዳም ሞልቷል ,, እህቶቼ የበታችነት ስሜት አይስማችሁ ቤተሰብ ደግሞ እኛ ብንደርቅም ምናልባት ትንሽ ሊቆጡ ይችሉ ይሆናል እንጂ አይጨክንም, የእነሱ ቁጣ ይሻላል 😢😢😢😢
@yonman9437
@yonman9437 8 ай бұрын
ይህ መልዕክት ለሴቶች ነው በፍቅር ስም አቢዩዘር ወንድ ወደድን እያላችሁ አትጃጃሉ አካላዊ ጥቃት የማድረስ መነሻ ምልክት ካያችሁ ጥላችሁ ውጡ ትዳርም ቢሆን ፍቅር የሚኖረው እናንተ ስትኖሩ ነው መጀመሪያ ደህንነት ይቀድማል።
@madinamohamed3972
@madinamohamed3972 8 ай бұрын
አዉነት ነወ ወላሂ🙏
@ethioaddis1906
@ethioaddis1906 8 ай бұрын
አሁን ከዚ ምን እንማር ? ዩቲበሮች ምናለበት ለሰዋች የሚያስተምር የሚያንፅ ነገር ብታሳዩ 😞
@user-sz3ph6hv7d
@user-sz3ph6hv7d 8 ай бұрын
betam timhrt alew
@sintayehutefera731
@sintayehutefera731 8 ай бұрын
እውነት ነው የቅናት መንፈስ ይሄ ነው 24:32
@ktube8920
@ktube8920 8 ай бұрын
ግን አንዳንዴ ሰዎችን ንዴታቸውን ለማብረድ እሱ ሲናገር ሴቷ ግትር ማለት የለባትም ሲናደድ በተለሳለሰ አንደበት አናግሪው ሀይማኖት አለው መቸም ከመፅሀፋችሁ የተለያዩ አንቀፆችን እየጠራችሁ ወደ ሰውነት እንዲመለሡ ለማድረግ ሞክሩ ግትር ለግትር ከሆነ ነፃ አትወጡም በስርአት አውሩ
@user-oc6zk4fl5o
@user-oc6zk4fl5o 8 ай бұрын
እግኦ 😭😭
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 8 ай бұрын
ጂል ምን ይመስላል,ወሸላህን ነበር መቁረጥ።
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 8 ай бұрын
😅😅😅
@hhdhh6802
@hhdhh6802 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ktube8920
@ktube8920 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@bestebeste448
@bestebeste448 8 ай бұрын
ክክክክክክ በሰቅ
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 8 ай бұрын
በጣም ያሠዘናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@abrahamleikun
@abrahamleikun 8 ай бұрын
ቅናተኛ ወንድ አታግቡ መዘዙ በጣም የእድሜ ልክ ነው ገና ፍቅር ስጀምሩ ትንሽ ቅናት ካሣያችሁ መራቅ ነው ። እህቶቺ ከደዜህ አይነት ወንድ ፈጣሪ አርቆ ይጠብቃችሁ የሜከባከባችሁ እንጂ የሜያሠቃያችሁ ወንድ በአይናችሁ እንኳን አያሣያችሁ
@user-eh5kf5in7j
@user-eh5kf5in7j 8 ай бұрын
ይሄ የኔ ህይወት ነው
@workuadola2965
@workuadola2965 8 ай бұрын
😢ayezoshi ihete
@tamramahmmad4425
@tamramahmmad4425 8 ай бұрын
እ😢😢
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 8 ай бұрын
Kenat das yeLal
@user-eh5kf5in7j
@user-eh5kf5in7j 8 ай бұрын
@@zwz-dq2qe ምን
@user-eh5kf5in7j
@user-eh5kf5in7j 8 ай бұрын
ቀናት ፍቅር አይደለም
@peace3791
@peace3791 8 ай бұрын
በራስዋ ጥፋት የሁለቱንም ህይወት እበላሸች:: ይህች ደንቄሮ
@Raymamhammed
@Raymamhammed 8 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ የኔ ውድ በል አለህ ይጠብቅልኝ
@semiraseid8590
@semiraseid8590 8 ай бұрын
አላህአደዚህአይነት ይጠብቀን😢😢😢😢😢😢
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 8 ай бұрын
አምላኬ ኬድሀይነት ሠው ጠብቀን የቅናት መፈሰ ነው ይሔሁሉ😢😢😢😮
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@romangedeye9684
@romangedeye9684 8 ай бұрын
አንተ ባል አትሆንም ሴት ልጅ ስርታ መግባት አለበት ሲጀመር እሚወድሽ ወንድ ቅናተኛ አይሆንም ቅናተኛ ወንድ ይገደልሻል ወይም ከሁለቱም አንድ ነው ድራማ ቢሆንም ከሁሉም ቅናተኛ ስው መቸም በራሱ መርዝ መርጨት
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 8 ай бұрын
አምላኬ ተዚህ አይነት ባል ይሰውረን ይሃ ባል አደለም በሽታ ነው እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ውይ አንድቀንም አላር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-fy6ki6mm2l
@user-fy6ki6mm2l 8 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ😢😢😢😢😢አዉንትነዉ ቅናተኝወድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-pk8ly6lv5u
@user-pk8ly6lv5u 8 ай бұрын
አይ የጀል ብትር ሆዲ ይገትር አሉ ዝጋችሁኝ ለሀገራችን ብፅልዩ መልካም ነበር
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 8 ай бұрын
አምላኬሆይ ከደዚህ አይነት ሰውረን
@user-ng6rw2lx8z
@user-ng6rw2lx8z 7 ай бұрын
Yihes Fikir sayhon Medhanit yelele beshita new Kedezih aynetu AMLAK yisewuren
@ganit1132
@ganit1132 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 8 ай бұрын
አሏህ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢😢
@user-tq8qd4bm6z
@user-tq8qd4bm6z 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ 😢😢😢😢
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem 8 ай бұрын
እህቴቸ በቅንነት ኑእንዘያየር
@bezalove558
@bezalove558 8 ай бұрын
gobez wendm👍👍👍👍
@ikrammuhammad678
@ikrammuhammad678 8 ай бұрын
😥😥❤
@hanaall29
@hanaall29 8 ай бұрын
😢😢😢😭😭😭😭
@user-lg4rg1rl8v
@user-lg4rg1rl8v 8 ай бұрын
😢😢😢 😢😢😢
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 8 ай бұрын
ቅናት መጥፎ ነዉ አምላኬ አደራህን ቀናተኛ እዳሰጠኝ
@rabiajemal4295
@rabiajemal4295 8 ай бұрын
💔💔😭😭😭
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 8 ай бұрын
ወይኔ ጭካኔ እንዲህ ያለ አውሬ ወንድ ሲያጋጥማችሁ ሴቶች እህቶቼ ማታ ላይ ከተመታችሁ ጥዋት ላይ ሁሉ ነገራችሁን ይዛችሁ ወደ ቤተሰብ መሄድ ይሻላል 😭🥺
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 8 ай бұрын
ገንለደራማወንወይምርንወማወቀሰለምፈልገ
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 8 ай бұрын
@@fatimanigus3261 በድራማ መልክ ቢሰራም ግን እውነተኛ ታሪክ ነው
@user-nr7jn7hy1s
@user-nr7jn7hy1s 7 ай бұрын
​@@fatimanigus3261እውነተኛታሪክ ላይ የተመሰረተነው እነዝህተዋናይናቸው
@noornoor3552
@noornoor3552 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ከዲሀለ ጉድ
@tsiyontsi1313
@tsiyontsi1313 8 ай бұрын
😢😢😢
@user-pk1jy7sp3n
@user-pk1jy7sp3n 8 ай бұрын
እንደት እደዝህ አይነት ድራማ ይሰራል ሲደብሩይሄ ደንቆሮ ህዝብ እንኮን ይሄን አይቶ እደውም እንደው ናቸው
@user-ku3wp6db2v
@user-ku3wp6db2v 8 ай бұрын
ሆ አሁን ይን የዋህ ህዝብ የምትሣደቢው በድራማ በምታይውነገር ነው እንደ
@ktube8920
@ktube8920 8 ай бұрын
በጣም
@user-pk1jy7sp3n
@user-pk1jy7sp3n 8 ай бұрын
@@user-ku3wp6db2v ማማየ የኛ ሀገር ወንድች ይተገብሩታል ይሄን ያየ
@fhxh2270
@fhxh2270 8 ай бұрын
በጣም
@hanajppe-zv3bb
@hanajppe-zv3bb 8 ай бұрын
Ketathu eshume ayenhu yetefa
@merikonjo798
@merikonjo798 8 ай бұрын
ዋዉደስይላልወድሚመመካነዉ😢😢😢
@etyety7760
@etyety7760 8 ай бұрын
በስማም
@kidanabera5960
@kidanabera5960 8 ай бұрын
😥😥😥
@user-hf2jx6fr5o
@user-hf2jx6fr5o 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😭
@sefan696
@sefan696 8 ай бұрын
አረ ሚን ጉድ ነው 😅😅😅
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 8 ай бұрын
ፈጣሪ ከደነዚህ አይነት ሰው ይሰውረን ቤተሰብን አለማክበር ይሄውነው መጨረሻው
@user-ws4vl4rc8e
@user-ws4vl4rc8e 8 ай бұрын
በስመአብ ይሰውረነ 😭😭😭😭😭
@user-bw3sg7ol1c
@user-bw3sg7ol1c 8 ай бұрын
አምላክ ሆይ መጪረሻዬን አሳምርልኝ😭🙏
@madinamohamed3972
@madinamohamed3972 8 ай бұрын
አሚን
@makidasi
@makidasi 3 ай бұрын
😭😭😭
@sarabokuna5996
@sarabokuna5996 8 ай бұрын
😭😭😭😭
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu 8 ай бұрын
መቼም ይሻላል ከሌላቸው
@romangedeye9684
@romangedeye9684 8 ай бұрын
ምን እርኩስ እህት የለውም እግዚአብሔር ይፉረድበት
@user-ok5su7zc4f
@user-ok5su7zc4f 8 ай бұрын
ጉድ ፈላ😮😮😮
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 8 ай бұрын
ጀግና ወንድም ነው ደግ አደረገ
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 8 ай бұрын
😜😜😜😜😝😝😝😝😛🤐
@FikadeFikade-bh2nx
@FikadeFikade-bh2nx 8 ай бұрын
Anta gan jazba nah
@CmAbouhaidar-xv2dd
@CmAbouhaidar-xv2dd 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ
@abrhagebremeskel6416
@abrhagebremeskel6416 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@temesgenamlakkristiss6567
@temesgenamlakkristiss6567 8 ай бұрын
Please ye artistwan name?
@aminaamena6874
@aminaamena6874 8 ай бұрын
🎉
@NihnaNewegena
@NihnaNewegena 8 ай бұрын
አቤት ከእንደዝህ ዓይት ፍቅር ጠብቀን ጌታ ሆይ ከዛ ዶሞ እኛ ሴቶች መጀመርያ ምክር የወላዲት የቤተሰብ መሰማት ጥሩ ነዉምክንያት የእነሱ መረግም ከባድ ነዉ
@martasila5996
@martasila5996 8 ай бұрын
What a tragedy! Ladies please listen to the advice of your family and friends.
@user-co8gz9xf3s
@user-co8gz9xf3s 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@fatoumouhamed8237
@fatoumouhamed8237 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😊
@kamila3172
@kamila3172 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢💔❤
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 8 ай бұрын
አደኛድራማነው ፍቅርሳይሆን እብደትብየዋለሁ
Balloon Stepping Challenge: Barry Policeman Vs  Herobrine and His Friends
00:28
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 54 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 4,8 МЛН
የት ናት? | Yet Nat
24:48
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 1,6 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 564 М.
БАТЯ ПЛАКИ-ПЛАКИ
0:47
LavrenSem
Рет қаралды 3,7 МЛН
Разрезанный Человек 🤯
0:31
MovieLuvsky
Рет қаралды 9 МЛН
Как спастись от злобной собаки?  😨
1:00
BitesFrome
Рет қаралды 4,8 МЛН
Meri kya galti the part~2 #comedy #funny #youtubeshorts #shorts #cutebaby
0:16
Theekuchi Prank 🤣#shorts
0:16
Amayra ki Masti
Рет қаралды 42 МЛН