ቀኑን ሙሉ ዘግቻት ዋልኩ አለቀሰች 😥

  Рет қаралды 114,618

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZbin channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#yoeemy #couple #new#ethiopian #bestpranks #prank #ethiopianprank #seifuonebs #coupleprank #viral #video #habesha #ethiopia #prank #prankvideo #ethiopianmusic #ethiopianews #trending #habeshaprank #cute couple#eregnaye #besintu_sitcom #besintu #life #love #love-life

Пікірлер: 544
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 11 ай бұрын
ፍትህ እጠይቃለን አታስከፋብ ግን ብድር መመለስ አለብሽ ከጎንሽ ነን 😅😅😅
@Aynalove3382
@Aynalove3382 11 ай бұрын
ነብሰጡር ፕራንክ አይደረግም በድንጋጤ ብዙነገር ይፈጠራል😢❤❤
@gdgs8276
@gdgs8276 11 ай бұрын
ግን እናተ ጥንዶች በጣም ነዉ እምወዳችሁ እርጋታችሁ ❤❤❤❤ እመቤቴ ማርያም ይበልጥ ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ❤❤❤❤❤
@fahedali632
@fahedali632 11 ай бұрын
እኔማቤቱንሰራብኝቅነት
@gdgs8276
@gdgs8276 11 ай бұрын
@@fahedali632 አይዞን ቅናት ለማንም አይበጂም እንደነሡ የመፈሣዉይ የተሞላ ፍቅር ይሥጥሺ እዉ እዉንተኛ 🥰🥰
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
አረሳስተሽ ቆይተሽ ብድርሽን ባትመልሺ ካንቺ ጎን አንቆምም😂😂❤
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 11 ай бұрын
ትክክል😊
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
@@SaleemaSalee-kg1qu አቤት ቲፎዞ ሃሃ ትዕግስቷ ግን ታድላ እኔ ብሆን ስንቱን ለፍልፌ ነበር በንዴት
@ሰላም-ዐ8ቀ
@ሰላም-ዐ8ቀ 9 ай бұрын
ወይኔ ትግስትዋ ታድላ❤እናስ ትግስቴ ኣልቀዋል በመዳም ልጆች😢😢
@AbozenZenebe
@AbozenZenebe 2 ай бұрын
በርቺየኔቆንጆ❤❤
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 11 ай бұрын
ትግስትሽን አለማድነቅ አይቻልም በፍፁም ፈጣሪ ይጨምርልሽ❤❤❤❤ ደስ ሚል ፕራንክ😂😂😂
@እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
@እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ 11 ай бұрын
የእዉነት ሙቼ ነዉ የምወዳችሁ እመብዙሐን ከክፉ ነገረ ትጠብቃችሁ❤
@HayaytTube
@HayaytTube 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በሰፊዉ ተበቀይዉ ከጎንሽ ነን እኛ የመዳም ቅመሞች ❤❤❤ አታበሳጫት yoE
@ነኝየፍኖምርኮኛ
@ነኝየፍኖምርኮኛ 10 ай бұрын
😢
@maryammohamed418
@maryammohamed418 11 ай бұрын
እኔም እያናገርኩት ዝም የሚለኝ ሰው በጣም ነው የሚያበሳጨኝ በጥዋት ጀመርካት አረ ግፍ አትስራ ዩኒ
@rahelwondimu5352
@rahelwondimu5352 11 ай бұрын
እውነት በጣምነው የሳዘነችኝ አውነት እደኩርፌያ ያሚስጠላ የለም እውነት ይጨንቃል ❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍
@Masrt-o3s
@Masrt-o3s 8 ай бұрын
የኔ ቆጆ ትግስት ተምሬበታለሁ በርቱ እመቤታችንን ተትጠብቃቹህ ❤❤❤❤❤
@weyni7527
@weyni7527 11 ай бұрын
ለካ ርጉዝ ሆነሽ ነው የወፈርሽው እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ❤❤❤🎉
@fasikawande3558
@fasikawande3558 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@naaammmm225
@naaammmm225 11 ай бұрын
😂😂😂😂መገን ትግስት እኔአለሁ እጁ ሰልክ አላነሳ ብየ የምቆጣ የኔሴት ሴትነሽ ከልብሽ 🎉🎉ወላሂ ቃላት አጣሁልሽ ❤❤አተግን ቱየተመታህ ዝምአስቅም እኮን😂😂
@MadiMadi-j6s
@MadiMadi-j6s 11 ай бұрын
ፕራክ መሆኑንኮ ታውቃለቺ የዋሂት😂
@hykelali8549
@hykelali8549 11 ай бұрын
​@@MadiMadi-j6sኬፋታቃለች
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 ай бұрын
ከሜራውን እያዬች አይዳል ምስኪን ነፈር 😂😂😂😂​@@hykelali8549
@yabalebachew2683
@yabalebachew2683 11 ай бұрын
የኔ ጨዋ ❤❤❤ 100% የኔ ናት ኡፍ እመብርን ትጠብቃችሁ
@ቲጅወልድያቻናል
@ቲጅወልድያቻናል 11 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ🎉
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
የኔ እናት አሳዘነችኝ😅😊የስራህን ይስጥህ😂😂❤❤❤❤
@እሙሱለይማንYouTube-z2x
@እሙሱለይማንYouTube-z2x 11 ай бұрын
ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ኡኡኡኡኡ እኔ ብሆን ታየኝ የምሆነዉ
@hani8649
@hani8649 11 ай бұрын
አቤት ትግዕስትሽ የኔ ማር ያንተስ ከፋ በእውነት ስትለማመጥህ አንጀት ነው የምትበላው በአንድ ቤት ውስጥ እየኖሩ መዝጋት ምን ያክል ይከብዳል በጣም አታርዝምባት ፕራንክ ስታደርጋት ፍቅራችሁን ያብዛው ውለዱ ክበዱ ❤
@حبيبههانم
@حبيبههانم 11 ай бұрын
ውዶችየ በጣምነው የምወዳችሁ ከሁሉም እረጋታችሁ ተመችቶኛል❤❤❤❤
@GereBerhe-q1g
@GereBerhe-q1g 9 ай бұрын
ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ፍቅራቹ ይጠብቅላቹ ❤❤
@bizuayele1871
@bizuayele1871 11 ай бұрын
ስታምሩ እናቴ ኪዳምህረት አባቴ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቋችሁ❤❤❤❤❤
@FhffgFfgchg
@FhffgFfgchg 11 ай бұрын
ወይኔ. ሰወዳችሁ. ፈጣሪይጠብቃችሁ. ፍቅራችሁን. የበለጥ. ይጨምርላችሁ
@Habiba-m9k
@Habiba-m9k Ай бұрын
😂😂😂ወይኔ እደት አሥቻለህ የኔቆጆ አይዞሽ አችም ትሠሪለታለሽ
@የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
@የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 11 ай бұрын
የኔ ፍቅሮች ❤ልብሽን ስወድልሽ የኔ ቅመም 😢አንጀቴን ነው ምትበይውኮ😢ግን ደሞ አንቺምኮ አትተናኮይ😂ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ውለዱ ክበዱ እሱን አሁን ካልፈለጋቹት ደሞ ቱርክ እረጅም ቱር ሂዱ❤❤❤አልቀለድኩም ፈገግታቹን አቁሙ❤አሜን ውድድድድ ነው ማደርጋቹ❤
@AyatMensur
@AyatMensur 11 ай бұрын
እንዴት እንዳዛዘነች አይን አይኑ ሥታየው አይዞሽ የኔ ውድ ቻዩ ያንቺውን እንጠብቃለን
@ቲጅወልድያቻናል
@ቲጅወልድያቻናል 11 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤
@hikmahikma5133
@hikmahikma5133 11 ай бұрын
ከትንሽ ደቂቃ በፊት አዲስ እንደለቃቀቹ ገብቼ አይቼ አጥቼ ስወጣ ከለይ መጣልኝ😢🎉❤
@Smerah-cn9ww
@Smerah-cn9ww 11 ай бұрын
እኔ ራሱ እየገባሁ ቸክ የማረጋቸው ነገርስ 😅😅
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 11 ай бұрын
😢sra fet nachuwa🤷‍♀️🙏🤷‍♀️🤷‍♀️
@hikmahikma5133
@hikmahikma5133 11 ай бұрын
@@meseretrefera2664 😂😂😂
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 11 ай бұрын
በቃ ፍቅር ያዛችሁ አይይ ተበላችሁ ሀሀሀ
@ሳራ-ሐ8ቀ
@ሳራ-ሐ8ቀ 3 ай бұрын
ፈጣሪ ታድለሸ ትግስትሽ 🎉❤
@astedehana5892
@astedehana5892 11 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በጣም ደስ ትላላችሁ እወዳችዋለሁ ❤❤❤❤❤❤
@ቲጅወልድያቻናል
@ቲጅወልድያቻናል 11 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤
@MohKh-t7h
@MohKh-t7h 11 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሴት እኔ ብሆን ውጭ እኳን ተናዶ መቶ ዝም ቢል በጣም ነው ምበሳጨው እን ኳን ማር ውድ ልለው ይናፍቀዋል
@gfkki4040
@gfkki4040 11 ай бұрын
እኔም ደሜነው የሚፈላው ከፈቅር በላይ አልሄ ያሸንፈኛል የምወደ ሰው በልሄ ምክንያትትቸዋለሁ😢
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@ፈትያ-ለ1ዠ
@ፈትያ-ለ1ዠ 9 ай бұрын
አረ እደዚህ ዘግቶኝማ ማሬ ቆጆ ወለ ፊቅር አልላዉም አንተ ሰዉየ ነበር የምለዉ ሆ 😂😂😂😂😂😂😂
@deeddeed2583
@deeddeed2583 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mesifkr-or
@mesifkr-or 11 ай бұрын
You tube በደብስሩ ምርጦች በዚህን ሰአት ባጭር ግዜ የሚቀይረው እሱ ነው ሰው ይወዳችሁል ደሞ ❤
@mitselalabera
@mitselalabera 9 ай бұрын
ፕራንክ እያረገሽ ነው የኔ ዓመለወርቅ አትናደጂ
@eteneshabay2956
@eteneshabay2956 7 ай бұрын
በቅርብ ጊዜ ነው ስራችሁን ያየሁት ። በጣም ነው ደስ የምትሉት ።በተለይ ለወጣቱ ትልቅ አርአያ ናቹህ ። ችግር ሳያጋጥማቹህ ቀርቶ አይደለም ፣ ግን በዚያ ለጋ እድሜ ተቋቁማቹህ ለዚህ መብቃታቹህ የፅናት ተምሳሌት ናቹህ ።አብሯቹህ በሠላም ኑሩ ፣እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ ።
@Rahmetwolloyewa
@Rahmetwolloyewa 6 ай бұрын
የዛሬን አይበለዉና እኔ ባሌ ሢዘጋኝ ደሥ ይለኝ ነበረ በስበቡ በሬን ዘግቸ ስራ የተባለን ነገር ያለ ሀሣብ ትቸ ትኝት ብየ እዉላለሁኝ አድራለሁኝ ከዛ አማራጭ ሲያጣ ከጎኔ መቶ ይተኛል መኝታ ያሥታርቀናል 🙊🙊🙊😂😂😂😂
@yaracell969
@yaracell969 11 ай бұрын
ውይ እንዴት እንደ አዛዘነችን ❤ የስራህን ይስጥ😂
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 11 ай бұрын
ድምፃ ሁሉ ደከመ እኮ ስታሳዝን😢❤የኔ እናት
@Aynalove3382
@Aynalove3382 11 ай бұрын
ገና 7/8/9 ወር ሲሆናትማ እጃ ከባድ ነው ተረታችኮ
@astedehana5892
@astedehana5892 11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም አሳዠነችኝ😢😢😢😢 አቤት ትግስት እርጋታ ሴትነት ሰቶሻል አንተግን😅😅😅 የተመታህ 😂😂😂😂😅
@ቲጅወልድያቻናል
@ቲጅወልድያቻናል 11 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@ser-ml3ju5dd3x
@ser-ml3ju5dd3x 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ቪዲዮ እስከ ምጨርስ ድረስ በሳቅ ሞትኩ ውዶች በርቱ ጥሩ ሚሰት አለክ ፍቅር እኮ ነው አሳዘነችኝ የምር❤❤
@makdesyoutube7287
@makdesyoutube7287 11 ай бұрын
እኳን ደህና መጣቹህ ተናፍቃቹሃል ❤❤❤ ፍቅር የለም ብየ እወስንና እናተን ሣይ እለወያለሁ የማዳም ቅመሞች የምንመኘውን ትዳር ይስጠን ❤❤
@AlmazMmam
@AlmazMmam 9 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@zainabuhassan3180
@zainabuhassan3180 7 ай бұрын
አይዞሽ እስከምወልጅነው የምትቸገሪው ከልጅሽ ጋ ፈታ ትያለሽ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 9 ай бұрын
እንዴት የምትገላመጠዉ አላለችም😂😂 የኔ ማር ትዕግስትሽን አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤❤
@rabiyat8832
@rabiyat8832 11 ай бұрын
ኡፉፉፉ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤እናንተን ሳይ ባሌ ይናፍቀኛል😢
@leylayemamm-ui4th
@leylayemamm-ui4th 10 ай бұрын
ሳህ
@yasintahir77
@yasintahir77 9 ай бұрын
خلط
@YouTub-nq6ek
@YouTub-nq6ek 9 ай бұрын
😂 ሂጂ አ ክክክ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 7 ай бұрын
ሂጅ የሠው ፍቅር አትመልከች ውደ❤
@mdmahj5492
@mdmahj5492 11 ай бұрын
ቆጆ አባቴ የምትሏት ነገር😂😂😂 በተረፈ በጣም የምወዳችሁ ምርጥ ጥጆች😊😊😊
@etenesh8056
@etenesh8056 11 ай бұрын
ትእግስትሽ ደርባባነትሽ ሁሌም አይጠገብም❤❤❤❤እወዳሽኋኀሁ❤❤❤❤❤
@HayatHassen-y2v
@HayatHassen-y2v 21 күн бұрын
አታሳዝንህም ስወዳት
@Sነኝወሎየዋ-c9f
@Sነኝወሎየዋ-c9f 9 ай бұрын
እኔ ብሆ ኤርፎኑን በመቀስ ቆራረጨለት ነበር የማርፈው😅😅😅😅
@HawaAhmed-gh7gz
@HawaAhmed-gh7gz 11 ай бұрын
እኔ ብሆን ጥየው እተኛለሁ ወይም እወጣለሁ ወይም የሆነ ስራ እሰራለሁጅ የዚህን ያክል አለምነውም
@betelehimababa6487
@betelehimababa6487 11 ай бұрын
ኡፍፍፍ የኔ ውዶች ናፍቀቹን ነበር በጣም ነው ምወዳችሁ ዳሞ በጣም ነው ምታምሩት አይለያችሁ በርቱ ዮንዬ ተሰክቶልሃል 😂❤ይመቻችሁ ❤እናተን ስይያ ትደረ ይምሬናል እስት ፀልዩልኝ ፍጣረ ፍቅር የሞላ ትዳረ እንድሰጣን🤲🤲🤲🤲💔🥰
@salamebito7678
@salamebito7678 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 አቺንም አጠብቃልን በፕራንክ
@ሱሱወሎዮዋ
@ሱሱወሎዮዋ 11 ай бұрын
ወላሂ አሳዘነችኝ ደም ትግስቷ እኔ ብሆን ትግስት የለኝም ወላሂ እኔጃ እደት እደምሆን ባላቅም ከባድ ነዉ 😢😢😢😢የኔ ቅመም ሰራህላት😂😂😂😂
@merkebetube1342
@merkebetube1342 11 ай бұрын
ስታሳዝን ምን አጥፍቸ ነው ስትል የኔ እናት
@EeEe-sl9ey
@EeEe-sl9ey 11 ай бұрын
ወላሂ እኔ ባሌ ለአንድ ዴቂቃ ዘግቶኝ ነበር ግን ስጮህበት እሱ እራሱ ዴግጦ አናገረኝ😅😅😅
@የራያዋ-ሐ5ኘ
@የራያዋ-ሐ5ኘ 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@shebrstotaw126
@shebrstotaw126 11 ай бұрын
😂😂😂
@kalokalo750
@kalokalo750 11 ай бұрын
እኔደሞተዘጋሁት ዱላይከተለኛል
@kebramsalman953
@kebramsalman953 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayuhabesha9467
@hayuhabesha9467 9 ай бұрын
😂እኮ
@zainabuhassan3180
@zainabuhassan3180 7 ай бұрын
የኔ ውድ ብድረሽን መልሽ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 11 ай бұрын
የኔዉዶች እወዳችሁየ ማርያምን በጣም ናፉቃችሁን ነበር😢
@Feruyey
@Feruyey 5 ай бұрын
Akurfuwat enkuan Mtteqemachew kaloch
@meseretmeseret2102
@meseretmeseret2102 11 ай бұрын
ዬኔ ውዶ ትግስትሽ። እርጋታሽ ስወዳቹህ በርቱልኝ❤❤❤❤
@S-jf8mx
@S-jf8mx 11 ай бұрын
I came across your channel and a very innocent couples May god keep you both safe this messed up world to see really love is great
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 10 ай бұрын
ለነብሰ ጡር ጥሩ ጥሩ ነገር እንጂ እስትሬስ ለልጁ ለጤና መጥፎ ነው እስትሬስ እንዳይቆጭህ አንቺ ደሞ ብእጥፍ መልሽለት እደራ🙏🏾🙏🏽👍🏽👍♥️♥️
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 11 ай бұрын
ባላህ ቡና አፍልታቹ ፋብላቹ ቢድዮ ስሩ❤❤❤❤❤❤ስወዳቹ
@Jkeesum
@Jkeesum 11 ай бұрын
ብድርሽ ካልመለስሽ አኮርፋለሁ እሙዬ የኔ ልዕልት❤❤❤
@ekrammohamad-lm6iq
@ekrammohamad-lm6iq 11 ай бұрын
የኔ ውድ አሣዘነችኝ ግን ብድሯን አትችላትም የመልሥ ምት አለህ ጠብቅ አታበሣጭብኝ የኔ እህት እኔ ልናደድሽልሽ ❤❤❤❤❤❤
@komaistekle4512
@komaistekle4512 11 ай бұрын
እምወዳቹ እንኳን ሰላም መጣቹ የመቤቴ ስአሊ አድህኖ ከመንደቅ አውርዱት የፀሎት ቦታ ቢኖራቹ እና ቦታ ብትለዩለት ስእሊ አድህኖ ለፀሎት ብቻ እንጂ ለቤት ጌጥ አደለም እና አውርዱት ይቅርታ እህታቹ ነኝ ከትግራይ❤
@Shc-d9z
@Shc-d9z 8 ай бұрын
ኡፉፉፉፉ❤❤❤ በጣም ነው የሚወዳቹ❤❤❤
@fafe8072
@fafe8072 11 ай бұрын
እኔማ መች ያሥችለኛል ለደቂቃ ዝም ካለኝ እቀውጠዋለሁ ትግሥትሽን ወደድኩት😂😂😂😂😂 ብድርሽን መልሽ
@LaubabAdem-dy2nn
@LaubabAdem-dy2nn 9 ай бұрын
ፈጣሪ ከክፋነገር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ
@SeBintBaba
@SeBintBaba 11 ай бұрын
በሚገርም ፕራንክ ብድርሽን መልሽ😅
@bintnur44
@bintnur44 9 ай бұрын
ውይ በጣም ትዕግስተኛ ነሽ እኔ ብሆን አጋጭቸው ከዚያ በኋላ ቢመታኝም ይምታኝ ይለይልናል😂😂🤣🤣😂😂
@አርሴማቅድስትእነቴ-ወ5ጨ
@አርሴማቅድስትእነቴ-ወ5ጨ 11 ай бұрын
የኔ ሱሶች አንድቀን ላይቪ ግቡና እኛም ሀሪፍ ሀሪፍ ጥያቄ እንጠይቅ የኛም ተራ ይድርስ
@ElsiyeGirma
@ElsiyeGirma 11 ай бұрын
በጣም ናፋቃቹኝ ነበር እንዴት እንደምወዳቹሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@seblaberket6735
@seblaberket6735 10 ай бұрын
ዮእ ተድለሃል ክክ ስንት ስምነው ያለህ ማር ውድ ቆንጆ ፍቅር etc የስራህን ይስጥህ አስጨነከት ሴቶች መጨከን አንችልም ስዎደቹ❤❤❤
@KubraTofke
@KubraTofke 11 ай бұрын
❤❤❤❤እንኳን ደና መጣቹልኝ ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ሆደ ባሻ አታስከፍብኝ 😢😢😢😢
@SelmSelm-zq4pq
@SelmSelm-zq4pq 11 ай бұрын
እቃዉን ጨረሽዉ እኮ በንደት😂😂😂
@user-hv5pz8
@user-hv5pz8 11 ай бұрын
እወነት ተበቀይው አይዞሽ የኔ አልቃሻ
@GiGh-pc4df
@GiGh-pc4df Ай бұрын
ስታሳዝንእኮ😢😂የፍቅር ምሳሌዎች❤❤❤❤
@Smerah-cn9ww
@Smerah-cn9ww 11 ай бұрын
እኔ ራሱ አልወድም በጣም ነው የምናደደው 😅😅 ነገር ግን እኔ መዝጋት ደስስ ይለኛል 😉😁😁😁
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 11 ай бұрын
ወላሂ እኔም 😊😊😊
@Maqdas-n7k
@Maqdas-n7k 11 ай бұрын
ደስ ስትሉ ወይ የኔነት ተጨነቀይ❤❤❤❤❤❤❤
@seadaawol8455
@seadaawol8455 11 ай бұрын
የኔ ባል እንደዚህ ያደርገኛል ግን ለትንሽ ደቂቃ ነዉ አይጨክንብኝም የኔ አባት ሳፈቅርዉ ወላሂ
@Habiba-m9k
@Habiba-m9k Ай бұрын
የኔናት በጣም አሣዘሽኝ ሚሥኪን❤❤❤❤
@sayedahmada3617
@sayedahmada3617 11 ай бұрын
ማርያምን ስወዳችሁ እኮ ሞትት ብየ ነው 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 11 ай бұрын
የኔ ውድአትሙችብኝ❤❤😢
@EteneshEtenesh-d2y
@EteneshEtenesh-d2y 9 ай бұрын
Yihi fikir esktijaju yakoyachihu emebet titebikachihu😂😂😂❤❤❤wudoch🎉🎉🎉
@እህተ
@እህተ 11 ай бұрын
መጣችሁልኝ።የኔ ውዶች ግን እየቀናሁኝ አላያችሁም ነበር። የናተን ፍቅር ሳይ የኔ ባዶነት ይሰማኛል
@EteneshEtenesh-d2y
@EteneshEtenesh-d2y 9 ай бұрын
Ergatash betam des yilal huletachihum tebareku❤❤❤❤
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 11 ай бұрын
እኔ ብሆን በሩን ዘግቸ ለጥ ነው የምለው ዝም ካለኝ😂
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 11 ай бұрын
ያንችስ ከፋ😂
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 11 ай бұрын
@@nlegmskts9007 እስቲበቃው ዝምታው 🤳እያየሁ ሲለቀው ይመጣል
@ቃልየድንግልማርያምል-ጠ3ጨ
@ቃልየድንግልማርያምል-ጠ3ጨ 11 ай бұрын
እኔ አለቅሳለሁ 😔
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 11 ай бұрын
@@ቃልየድንግልማርያምል-ጠ3ጨ እረ ለማን ብየ በለቅሶ የሚያዝኑት ቤተሰብ ናቸው ለወንድማ ጠንካራ መሆን ነው
@bilileenugusee146
@bilileenugusee146 11 ай бұрын
የኔ ማሬ ስታዛዝን ❤❤❤😢😢
@Hዬነኝጎጃሜዋ
@Hዬነኝጎጃሜዋ 10 ай бұрын
በቃ የኔሥራ እናተን እደቃና ፊልም መጠባበቅ ሆነ ሥራየ😮😅😅😅❤❤❤❤❤
@FgCgh-h7t
@FgCgh-h7t 11 ай бұрын
ሰታምሩ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤😂😂😂
@etenesh8056
@etenesh8056 11 ай бұрын
ብድርሽን በአስቸኳይ❤❤❤❤
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 11 ай бұрын
ማርያምን መታደል ነው ሳወራው ኮስተር ታለ እብድ እብድነው የሚያጫውተኚ እንኳን ልለምነው
@semutasew2244
@semutasew2244 11 ай бұрын
ትግስት ተማሪ የኔቢጤ😅😅😅
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 11 ай бұрын
@@semutasew2244 አይ ያልፈጠረብኚን ትግስት😥😥
@memomemorial2758
@memomemorial2758 11 ай бұрын
የኔ እናት 😢በጣም አሳዘነቺኝ 😂
@TigistDire-x6m
@TigistDire-x6m 9 ай бұрын
እቺስ የኔ ብጤ ናት ኩሪፍያ አትችልም❤❤❤❤
@Sነኝወሎየዋ-c9f
@Sነኝወሎየዋ-c9f 9 ай бұрын
እደው ስወዳችሁኮ ደስ ስትሉ አይለያችሁ ❤❤❤እናተን ሳይ ባሌ ይናፍቀኛል አይ ስደት አድቀንም ቀን ተለይቸው የምውል አይመስለኝም ነበረ ግን አሁን ይሄው እየኖረኩ ነው መኖር አይሁንጅ 😢😢
@betelhemworku2976
@betelhemworku2976 9 ай бұрын
ወይኔ ይቺ ልጅ የምትጠቀመው ቃል ሳይቀር 😂 እራሴን ማዳምጥ ነው የሚመስለኝ ከዘጋሁህ ግን አላወራህም 😂😂😂
@asagedtegenu5898
@asagedtegenu5898 Ай бұрын
ደሞ ተናዲም ማር ፍቅር ትላለቺ😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@BertukanHailu-my3so
@BertukanHailu-my3so 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ
@adigutatarek3955
@adigutatarek3955 11 ай бұрын
abet tigistwa. wiyyy. sitazazin.❤❤😢 yesirakin. yisxik. wiyy. yemir. tenkebakebat. tileyalech. kifu kafwa. aywexam
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 11 ай бұрын
ሳቅህ ሰውገዳይነውስለእውነት🎉ሁለትቅመሞችትእግስትሽንአለማድነቅ አልችልምእኔብሆንምድሪቷምአትበቃኝ😂😂
@ፀይማወሎየ
@ፀይማወሎየ 11 ай бұрын
አወ ውነቶን ነው አያምርብህም ሠላም ብያለሁ ከባክነው አድቤት ሆኖ ዝምሲል ያስጠላል አይዞኝ
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 11 ай бұрын
❤❤❤❤ምርጦች በርቱ አላህ አይለያቹሁ
@Sada-d5g
@Sada-d5g 9 ай бұрын
የኔ ማር እኔም ገጥሞኛል ይኸ ነገር ባሌ እዴዚህ አርጎኚ ያቃል
@deeddeed2583
@deeddeed2583 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@lidiyayrgalm8495
@lidiyayrgalm8495 11 ай бұрын
ተው ግን መልስ ምቱን አትችለውም
@Yewegneshi
@Yewegneshi Ай бұрын
ወይ ትግስትሽ የኔ ውድ እኔም ትግስትን ካአች ተማርኩኝ የምር❤❤
🦋ብሩክና ሀይሚ ተጣሉ ላስከፋቹ አልፈልግም😱😱
20:41
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 156 М.
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 10 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,2 МЛН
ከባድ ነገር ተፈጠረ #yoeemy #couple #yoeemy
19:51
YOE & EMY
Рет қаралды 167 М.
የዳኒን መኪና ደበኩበት (ክፍል 1)
28:07
Emy አለቀሰች 😭 #yoeemy #habesha #yoeemy
19:00
YOE & EMY
Рет қаралды 25 М.
የመከራው ቻሌንጅ part2
22:01
Friday90s
Рет қаралды 124 М.
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 10 МЛН