ቅርቤ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Qirbe - Yishak Sedik

  Рет қаралды 924,375

Yishak Sedik Official

Yishak Sedik Official

Күн бұрын

ቅርቤ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Qirbe - Yishak Sedik
''ቅርቤ''
• ቅርቤ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Qirb...
የሚያስጨንቀኝን ሁሉ ባንተ ላይ ጥዬ
ሸክሜ ተራግፏል
ስጋት አይገባኝም
ልቤም በፊትህ እርፍ ብሏል
ከአይምሮዬ በላይ እጅግ ትልቅ ነህ
ዘልቀህ ታየኛለህ
ካንተ አልሰወርም ውስጤን በርብረህ ሁሉዬን ታውቃለህ
ሊጮህ ሳልይነሳ ምኞቴን ምትሰማው
የውስጤንም ሀሳብ ቀድመህ ምትረዳው
ቅርቤ አንተ ብቻ ነህ ከእስትንፋሴ ይልቅ
ምን እንዲያስፈልገኝ ስለ እኔ የምታውቅ
እግዚአብሔር አምላኬ አንተ አባቴ ነህ
በቅዱስ ማደሪያህ በመቅደስህ ያለህ
ዙፋንህ ሰማይ ነው አላማህ ግን በእኔ
እኔም ወደ ሌላ አላነሳም አይኔን
መላ ሃሳቤን ገና ከሩቅ ሳይደረጅ ነው የምታስተውለው
መቀመጥ መነሳቴም ቢሆን ሁሌም ባንተ የታወቀ ነው
መንገዶቼን ሁሉ ቀድመህ ጎዳናዬን የምታቀና
አይኖችህ በእኔ ላይ ናቸው ሳይሰጋ ይኸው ልቤ ባንተ ፀና
የሚያስጨንቀኝን ሁሉ ባንተ ላይ ጥዬ
ሸክሜ ተራግፏል
ስጋት አይገባኝም
ልቤም በፊትህ እርፍ ብሏል
ከአይምሮዬ በላይ እጅግ ትልቅ ነህ
ዘልቀህ ታየኛለህ
ካንተ አልሰወርም ውስጤን መርምረህ ሁሉዬን ታውቃለህ
ከአይምሮዬ በላይ እጅግ ትልቅ ነህ
ዘልቀህ ታየኛለህ
ካንተ አልሰወርም ውስጤን በርብረህ ሁሉዬን ታውቃለህ
አካሄድን በፊትህ አድርጌ መንገዴን ያቀናህልኝ ጌታ
የእርሱ የሆንኩለት አለ ብዬ በዛ ምድረበዳ ያልተውከኝ ላፍታ
በሄድኩበት መንገድ ሁሉ ከኔ ጋራ የነበርከው
እግዚአብሔር አንተ ብቻ ነህ ሳላይህ እስከዛሬ ስታየኝ የኖርከው 😭😭😭😭
ሊጮህ ሳልይነሳ ምኞቴን የምትሰማው
የውስጤንም ሀሳብ ቀድመህ ምትረዳው
ቅርቤ አንተ ብቻ ነህ ከእስትንፋሴ ይልቅ
ምን እንዲያስፈልገኝ ስለ እኔ የምታውቅ
እግዚአብሔር አምላኬ አንተ አባቴ ነህ
በቅድስ ማደሪያህ በመቅደስህ ያለህ
ዙፋንህ ሰማይ ነው አላማህ ግን በእኔ
እኔም ወደ ሌላ አላነሳም አይኔን
መዝሙረ ዳዊት - ምዕራፍ 139
1 አቤቱ፥ መረመርኸኝ፥ አወቅኸኝም።
2 አንተ መቀመጤንና መነሣቴን አወቅህ፤ አሳቤን ሁሉ ከሩቅ አስተዋልህ።
3 ፍለጋዬንና ዕረፍቴን አንተ መረመርህ፤ መንገዶቼን ሁሉ ቀድመህ አወቅህ፥
4 የዓመፃ ቃል በአንደበቴ እንደሌለ።
5 አቤቱ፥ አንተ እነሆ የቀድሞውንና የኋላውን አወቅህ፤ አንተ ፈጠርኸኝ፥ እጅህንም በላዬ አደረግህ።
6 እውቀትህ ከእኔ ይልቅ ተደነቀች፤ በረታች፥ ወደ እርስዋም ለመድረስ አልችልም።
7 ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ?
8 ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ አለህ። ወደ ሲኦልም ብወርድ፥ በዚያ አለህ።
9 እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥
10 በዚያ እጅህ ትመራኛለች፥ ቀኝህም ትይዘኛለች።
11 በውኑ ጨለማ ትሸፍነኛለች ብል፥ ሌሊት በዙሪያዬ ብርሃን ትሆናለች፤
12 ጨለማ በአንተ ዘንድ አይጨልምምና፥ ሌሊትም እንደ ቀን ታበራለችና፤ እንደ ጨለማዋ እንዲሁ ብርሃንዋ ነው።
13 አቤቱ፥ አንተ ኵላሊቴን ፈጥረሃልና፥ በእናቴም ሆድ ሰውረኸኛል።
14 ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።
15 እኔ በስውር በተሠራሁ ጊዜ፥ አካሌም በምድር ታች በተሠራ ጊዜ አጥንቶቼ ከአንተ አልተሰወሩም።
16 ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችህ አዩኝ፤ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ።
17 አቤቱ፥ አሳቦችህ በእኔ ዘንድ እንደ ምን እጅግ የተከበሩ ናቸው! ቍጥራቸውም እንደ ምን በዛ!
18 ብቈጥራቸው ከአሸዋ ይልቅ ይበዛሉ፤ ተነሣሁም፥ እኔም ገና ከአንተ ጋር ነኝ።
19 አቤቱ፥ አንተ ኃጢአተኞችን የምትገድል ከሆንህስ፥ የደም ሰዎች ሆይ፥ ከእኔ ፈቀቅ በሉ።
20 በክፋት ይናገሩብሃልና፤ ጠላቶችህም በከንቱ ያምፁብሃል።
21 አቤቱ፥ የሚጠሉህን እኔ የጠላሁ አይደለሁምን? ስለ ጠላቶችህም አልተሰቀቅሁምን?
22 ፍጹም ጥል ጠላኋቸው፥ ጠላቶችም ሆኑኝ።
23 አቤቱ፥ መርምረኝ ልቤንም እወቅ፤ ፍተነኝ መንገዴንም እወቅ፤
24 በደልንም በእኔ ውስጥ ብታገኝ እይ፤ የዘላለምንም መንገድ ምራኝ።

Пікірлер: 981
@elimjesus8920
@elimjesus8920 2 жыл бұрын
ልጮህ ሳልነሳ ምኞቴን የምትሰማ የውስጤንም ሀሳብ ቀድመህ የምትፈዳ ቅርቤ አንተ ብቻ ነህ ከስትፍሴ ይልቅ ምን እንዲያስፈልገኝ ስለኔ የምታቅ 🙌🙌🙌ውይ ጌታዬ ተመስገን በፀጋህ ስለምታበረታኝ ወንድሜ ጌታዬ አሁንም በፀጋ ላይ ፀጋ ይደርብልህ ያረስርስህ🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@yishaksedik
@yishaksedik 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@bekiararsa6884
@bekiararsa6884 Ай бұрын
ቅርቤ 🔥
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር አንተ ተባረክ የሁሉ ምንጭ ..!!!!! #የሚያስጨንቀኝን ሁሉ ባንተ ላይ ጥዬ ........🙏🙏🙏🙏 ይስዬ ተባረክልኝ 🎹🎼✨🎺💎🎻🙌🎷🎧👐👐👐🎤🎤👏👏👏
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Suraye beloved brother thank you tebarekilign
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iqK8o6iXd71orM0
@emebetsaji4623
@emebetsaji4623 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ አሜን
@sarinayaradu2190
@sarinayaradu2190 3 жыл бұрын
@@yishaksedikphoto
@Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn 3 жыл бұрын
@@yishaksedik pmm
@zelalemlukasofficial7912
@zelalemlukasofficial7912 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ🙏 ሁሌ ስለ ምታ በረታን ስለ ምታፅናናን ሁሌ በዝማሬዎች ፊቱ እንድንቀርብ ስለምታደገን እወድሃለሁ ከፍ በል
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you zo tebarekilign antem
@biruktifantu7261
@biruktifantu7261 3 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ
@robsanamanuel9241
@robsanamanuel9241 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭 ከአንተ አልሰወርም ❤❤
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow Жыл бұрын
ይስዬ ለምልምልኝ
@lemmichala1759
@lemmichala1759 3 жыл бұрын
Who else thinks this song is soooo underrated? God bless you brother. What a wonderful song! THE ULTIMATE THERAPY SESSION!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen biyalehu 🙏
@user-qo6mj2lr5x
@user-qo6mj2lr5x 3 жыл бұрын
ቅርቤ አንተ ብቻ ነህ ከእስትንፋሴ ይልቅ ምን እደስፈለገኝ ስለኔ የምታውቅ እግዚአብሔር አምላኬ አንተ አባቴ ነህ በቅዱስ ማደርያ በመቅደስ ያለህ ዘፉን ሰማይ ነው አላማህምክም በኔ እኔም ወደሌላ አላነሳም አይኔን........ ጌታ እየሱስ ይባርክ ፀጋው ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@yohanstsegay7975
@yohanstsegay7975 3 жыл бұрын
ውድ ወንድም በውድ ደም የተገዛ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ። ክብር ሁሉ ለጸጋው ባለቤት ይሁን !!!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@etsubdinkgetachew6500
@etsubdinkgetachew6500 3 жыл бұрын
Amen
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
''ቅርቤ'' kzbin.info/www/bejne/q3jPh3hsocqio7c የሚያስጨንቀኝን ሁሉ ባንተ ላይ ጥዬ ሸክሜ ተራግፏል ስጋት አይገባኝም ልቤም በፊትህ እርፍ ብሏል ከአይምሮዬ በላይ እጅግ ትልቅ ነህ ዘልቀህ ታየኛለህ ካንተ አልሰወርም ውስጤን በርብረህ ሁሉዬን ታውቃለህ ሊጮህ ሳልይነሳ ምኞቴን ምትሰማው የውስጤንም ሀሳብ ቀድመህ ምትረዳው ቅርቤ አንተ ብቻ ነህ ከእስትንፋሴ ይልቅ ምን እንዲያስፈልገኝ ስለ እኔ የምታውቅ እግዚአብሔር አምላኬ አንተ አባቴ ነህ በቅዱስ ማደሪያህ በመቅደስህ ያለህ ዙፋንህ ሰማይ ነው አላማህ ግን በእኔ እኔም ወደ ሌላ አላነሳም አይኔን መላ ሃሳቤን ገና ከሩቅ ሳይደረጅ ነው የምታስተውለው መቀመጥ መነሳቴም ቢሆን ሁሌም ባንተ የታወቀ ነው መንገዶቼን ሁሉ ቀድመህ ጎዳናዬን የምታቀና አይኖችህ በእኔ ላይ ናቸው ሳይሰጋ ይኸው ልቤ ባንተ ፀና የሚያስጨንቀኝን ሁሉ ባንተ ላይ ጥዬ ሸክሜ ተራግፏል ስጋት አይገባኝም ልቤም በፊትህ እርፍ ብሏል ከአይምሮዬ በላይ እጅግ ትልቅ ነህ ዘልቀህ ታየኛለህ ካንተ አልሰወርም ውስጤን መርምረህ ሁሉዬን ታውቃለህ ከአይምሮዬ በላይ እጅግ ትልቅ ነህ ዘልቀህ ታየኛለህ ካንተ አልሰወርም ውስጤን በርብረህ ሁሉዬን ታውቃለህ አካሄደን በፊትህ አድርጌ መንገዴን ያቀናህልኝ ጌታ የእርሱ የሆንኩለት አለ ብዬ በዛ ምድረበዳ ያልተውከኝ ላፍታ በሄድኩበት መንገድ ሁሉ ከኔ ጋራ የነበርከው እግዚአብሔር አንተ ብቻ ነህ ሳላይህ እስከዛሬ ስታየኝ የኖርከው 😭😭😭😭 ሊጮህ ሳልይነሳ ምኞቴን የምትሰማው የውስጤንም ሀሳብ ቀድመህ ምትረዳው ቅርቤ አንተ ብቻ ነህ ከእስትንፋሴ ይልቅ ምን እንዲያስፈልገኝ ስለ እኔ የምታውቅ እግዚአብሔር አምላኬ አንተ አባቴ ነህ በቅድስ ማደሪያህ በመቅደስህ ያለህ ዙፋንህ ሰማይ ነው አላማህ ግን በእኔ እኔም ወደ ሌላ አላነሳም አይኔን
@fffff72-l2e
@fffff72-l2e 3 жыл бұрын
Thank you for this amazing song. May God Bless you!
@tibebafrica7550
@tibebafrica7550 3 жыл бұрын
የተሰጠህ የግጥም አደራደር ፀጋና በሀሳቦችህ ጥልቀትና ጥንካሬ እገረምና ደግሞ እድሜህን አይና ግርም ይለኛል ::ብሩክ እንደሆንክ ስትዘምር ኑር
@tigistashenafi1628
@tigistashenafi1628 3 жыл бұрын
Very powerful message, I love ❤️ it
@yabushaberaabera3589
@yabushaberaabera3589 3 жыл бұрын
thank u endaxi bagixe sitakarbane wow
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
@@tibebafrica7550 amen biyalehu thank you
@AbenezerAtaklti-po4ke
@AbenezerAtaklti-po4ke 7 күн бұрын
በጣም የምወደዉ መዝሙር የእግዚኣብሄር ህልዉና ሚጋብዝ ብሩክ ነህ ይሴ ወንድሜ ከመቀሌ ነኝ እንዳንተ ያሉ ዘማሪዎች እንድንነሳ ፀልይልን
@YehiwotMinchEyesus
@YehiwotMinchEyesus 5 ай бұрын
ዘልቀህ ታየኛለህ ኢየሱስ 😥♥
@lijcaleb2775
@lijcaleb2775 3 жыл бұрын
እዉነት ባላለቀ እያልኩ የሰማሁት መዝሙር ነው መዝሙረኛው Yishak Sedik ዝም ብለህ ዘምር በብዙ ተባረክል💙💙💙
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen calisha tebarekilign wendme
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እውነት ነው ተባረክ የተባረክ ሰው
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@woinshetteklemariam2926
@woinshetteklemariam2926 3 жыл бұрын
Amen
@YeneYene-hz5js
@YeneYene-hz5js 2 ай бұрын
Ene bicha negn mezmurochun miwodachew tebarekilign ❤
@emutiyyegeta1541
@emutiyyegeta1541 9 ай бұрын
በኢየሱስ ስም እንዴት የሚያረሰርስ መዝሙር ነው አምላኬ ብየ አባተ ደግሞ የምልህ ብቸኛው ጌታየ የኔ ኢየሱስ ። ዘመንህ ይለምልም ይሴ በብዙ በመዝሙሮችህ እፅናናለህ አንዱን ስል ሌላይ ደግሞ ይበልጥ ይነካኛል ይብዛልህ በብዙ ።
@user-it8ut8fj3s
@user-it8ut8fj3s 3 жыл бұрын
ማቆም አልቻልኩም ከመስማት ይሄን መዝሙር በውነት እንዴት እሚገርም መልክት ያለው መንፈስ ውስጥ የሚገባ ለምስጋና እሚያነሳሳ መዝሙር ነው የሙዚቃው ፍሰት የድምፁ ከሙዚቃው ከፍ ብሎ መሰማት የክሊፑ ስርአትና ውበት ብቻ ገራሚ ነው እግዚአብሔር ይባረክ ስላንተ ይስሀቅ ዘመንህ ይባረክ። ለጌታ የተሰጡ በሂወታቸው ከሙዚቃውና ከነሱ ጩከት ሰውን ለማስደሰት አያጨፋፍሩም እውነተኛውን ክርስትና የሚኖሩ ባይዘምሩም እንኳን ማይኩን ይዘው ብቻ ቢቆሙ ምንም ባይናገሩ እርግጠኛነኝ መንፈስ ይነካናል ለምን ከውስጥ ያለው የሚኖሩለት ጌታ ሲቆሙ ገና ህዝቡን ይጎበኛል ኡፍ ብቻቻቻቻ ውድድድድድድ አርጌዋለው መዝሙሩን ከዚ በላይ ጌታን እንድትገልጠው በሂወትም በመዝሙርም ጌታ ይርዳህ ለ አለም በረከት ሁን ትውልድ ባንተ ይዳን❤❤❤
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 thank you so much dear sis
@naifiteshale4124
@naifiteshale4124 3 жыл бұрын
Oh my lord jesus ..... ur our blessing yiseyee this song is deep kayemeroye belay ejig telke neh Zelke tayegnale kante alasewerem Westen meremer huluyen tawekale 🙌🙌🙌🙌😭😭
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you naifye
@bethlehemlegessse1551
@bethlehemlegessse1551 3 жыл бұрын
ይሶ የምር አንተ #1 ነክ!! ከጌታ ምትቀበላቸዉ መዝሙሮች በጣም ያፅናኑኛል, ይገርማል እኮ, አንተ ዘምረክ ምንም ሚጣል or ሚመረጥ የለዉም!! ጌታ እየሱስ ይባርክህ, ፍፃሜክ የክብር ይሁን!!love u as christ love us!!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Betam new mameseginew akbary yistikignim amenim biyalehu 🙏
@bibleview5958
@bibleview5958 3 жыл бұрын
ወደ ዕብራውያን 4፥13 "እኛን በሚቆጣጠር በእርሱ ዓይኖቹ ፊት ሁሉ ነገር የተራቆተና የተገለጠ ነው እንጂ፥ በእርሱ ፊት የተሰወረ ፍጥረት የለም።" ይሴ ስላንተ አብ አባታችን ይክበር!! በዘመንህ ሁሉ ከጎንህ የሚሆን ሰው አትጣ!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen amen amennnnnn🙏
@simegngirma3128
@simegngirma3128 2 жыл бұрын
ይህን ዚማሪ ስሰማ ሰላም ይሰማኛል ። እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።🙏🙏🙏🙏🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 3 жыл бұрын
በስደት ነው እመኖረው በጀርመን እና በብዞ ውጣ ውረድ ነው እዚ የገባሁት እና ዝማሬህ ዞር ብይ ወደጏላ እዳይ ነው የረዳኚ ኦኦኦኦኦኦ አባብይ ጌታይ እየሱስይ የኔ የራሴ አባቴ ኦኦኦኦኦኦ
@hulubegetaabinet
@hulubegetaabinet 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ አንተ ልብንና ኩላሊትን ትመረምራለህ... ቅርቤ ነህ .....ysye u r blessed
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@nigatubirhanu5233
@nigatubirhanu5233 3 жыл бұрын
ere men lebel endet yale yegeta tsega new ! hulu kersu newna kebrun yewsed ! yise tebarek
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen kibru legeta bicha 🙏
@meklityeeyesus1161
@meklityeeyesus1161 3 жыл бұрын
በሄድኩበት መንገድ ሁሉ ከኔ ጋር የነበርከው እግዚያብሔር አንተ ብቻ ነህ ሳላይህ እስከ ዛሬ የኖርከው 😭😭😭😭 ይሶዬዬ የተባረክ እንወድሐለን ከፍ በልልን
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@arfasayoseph5659
@arfasayoseph5659 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አንተ ብቻ ነህ ሳላይህ እስከዛሬ ስታየኝ የኖርከው። 🙏🙏🙏 እኔም ወደሌላ አላነሳም አይኔን!!! 🙏🙏🙏 ወንድሜ ተባርከሃል!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@user-vl4hv1ji4e
@user-vl4hv1ji4e 3 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ዋው ሀሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን እዴት እደተባረኩ ባንተ ቆሞ ጌታዬ ኢሄንን ዝማሬ በጭቀቴ አሰማኚ አሜን ተባረክ ፀጋ ያብዛልህ ውድ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@zowielias6845
@zowielias6845 3 жыл бұрын
የመዝሙሮችህ ጉልበት በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ መሆናቸው ሁሌም ስሰማቸው እበረታለሁ፣ እፅናናለሁ፣ እርፍ እላለሁ! ብሩክ ሁንልኝ። እፀልይልሃለው!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏
@abatewende9287
@abatewende9287 Жыл бұрын
ውይ ይሱ እግዚአብሄር የሚጠቀምብህ እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው
@kibromhaile5296
@kibromhaile5296 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ኣምላኬ ኣንተ ኣባቴ ነህ በቅዱስ ማደርያህ በመቅደስህ ያለህ፣ ዙፋን ሰማይ ነው ኣላማህም በኔ እኔም ወደ ሌላ ኣላነሳም ኣይኔ።(፪)
@henoktewdros8871
@henoktewdros8871 2 жыл бұрын
መስማት ማቆም ያቃተን መዝሙር it sends me to comfort zone bless u more yisuye
@born2Bekind
@born2Bekind 3 жыл бұрын
Life maybe tough, but I have got a God that's tougher!!! ሁሌም ብርታት የሚሰጠኝ መዝሙር ነው ይስሃቅ በበለጠ በብዙ ይባርክህ ።።
@yishaksedik
@yishaksedik 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@kurabachwneg6757
@kurabachwneg6757 2 жыл бұрын
ምን አይነት ፀጋ ነው የፈሰሰብህ ወንድሜ ይስሀቅ ከተወሰኑ አመታቶች በፊት መድረክ ላይ ስታገለግል የመጀመሪያ ጊዜ ነበረ ያየሁ በዛ ቀን የተካፈልነውን መንፈስ አይቼ ገና እረጅም መንገድ የአገልግሎት የዝማሬ ፀጋ ውስጥህ እንዳለ ተሰምቶኛል። 🔥🔥🔥 ተባረክልኝ የባረከህ ስሙ ይባረክ።😇😇 አደራ ከዚ የመገለጥ ከፍታ እንዳትወርድ ❤️
@amanuelasefa7378
@amanuelasefa7378 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን ልቤን የልቤን😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏 ታውቃዋለ ይስዬ ጌታ ይባርክ ዘመን ብርክ ይሁን እወድሃለሁ 💝💝
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 amen biyalehu
@lidyaabebe9550
@lidyaabebe9550 Жыл бұрын
ካንተ በላይ ማን ቅርቤ ነው ሁሌ ቅርቤ አባቴ በመቅደስህ ከብረህ ያለህ🙏🙏 ክብር ይሁንልህ ይሴ ተባረክ❤❤❤❤
@abenezerderiba9761
@abenezerderiba9761 3 жыл бұрын
የ እግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ያዘነችን ነፍስ የሚያፅናና ድንቅ መዝሙር ... ዪሶዬ አባቴ ባንተ ሊገለጥ ያለው ገና ብዙ ነው 😍
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 abenu
@kasutulu4687
@kasutulu4687 Ай бұрын
ልብን የሚያረሰርስ❤❤❤❤😌😌😌
@beteabo8507
@beteabo8507 2 жыл бұрын
አሜንንን ጌታ ይባርክህ ብዙልን አሜን♥♥
@felekechbirhanu6227
@felekechbirhanu6227 9 ай бұрын
ጌታ አምላከ ይባረክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 жыл бұрын
ዋው ድምፅህ ይንቆረቆራል !! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኢስዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ እንወድሀለን ፀጋውን ያብዛልህ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏 thank you
@selambekele6977
@selambekele6977 2 жыл бұрын
geta iyesus zemenihn yibarklh hulem be mezmurochih estinanalehu, eberetalehu tebarek ewedihalehu!!!!
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 3 жыл бұрын
እርግት ፍስስ ኩልል ያለ መዝሙር በመረዋ ድምፅ 6th😍
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Dagiwa wendimalem tebarekilign
@rahelgebre9028
@rahelgebre9028 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላኬ አንተ አባቴ ነህ ከእስትንፋሴ ይልቅ ቅርብ የሆንክ አባቴ ሁሌ ሉያ
@godislove1474
@godislove1474 2 жыл бұрын
ሠላም ላንተ የብዛ ውድ ወንድሜ ሕይወትን የሚይረሠርሱ ዝማሬዎች ለሠጠህ ፀጋን ላበዛልህ ጌታ ክብር ይሁን አንተም ለመታዘዝህና የተሠጠህን ዋጋን በመክፈል በመትጋት ሰለሠጠህን አመሠግናለው
@lillysamuale4001
@lillysamuale4001 9 ай бұрын
ሊጮህ ሳይነሳ ምኞቴን የምትሰማኝ የውስጤንም ሀሳብ ቀድመህ የምትረዳ ቅርቤ አንተ ብቻ ነህ ከ እስትንፋሴ ይልቅ❤❤❤ አባት ሆይ ተመስገን ልጅህ ስላረከኝ ተመስገን 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@andebetmersha
@andebetmersha 3 жыл бұрын
Daddy you are blessing for nation 💙🙏 proud and lucky to having you alongside
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you Andye you’re also our blessing
@ayadawit390
@ayadawit390 Жыл бұрын
ማበረትቱ ጥሩ ነው daddy ማለት የአፍሪካውያን ፖስተሮች የሚጠሩበትብዙ መዘዝ ያለው እንደሆነ አይዘንጋ
@user-sn3lr2hz6p
@user-sn3lr2hz6p 2 ай бұрын
Mibarekbet mezmur🙌😇😍😍❤🙏
@marcosmumasha4532
@marcosmumasha4532 3 жыл бұрын
It is such a blessing song. It's my 10th time this night only listening to it. Love and blessing, from UAE
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you bro n I said amen 🙏
@lilymolla6358
@lilymolla6358 Жыл бұрын
ሰምቼ ሰምቼ የማልጠበው መዝሙር :: ጌታ ብርክ ያርግህ ይሳቅዬ
@gracejohn2047
@gracejohn2047 3 жыл бұрын
I don't understand the language but I feel blessed 🥰🥰🙌🙌
@ferealemtemesgen1132
@ferealemtemesgen1132 Жыл бұрын
ብርክ ብርክ በል ጌታ አሁን ይጨምርልህ
@mekdesdaniel3963
@mekdesdaniel3963 3 жыл бұрын
ሀሹ የሚያፅናና መዝሙር ነው አረ በብዙ ተባረክ ተባርኬበታለው በዚህ ዝማሬ ♥♥
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen thank you 🙏
@user-vv5ht4tu1n
@user-vv5ht4tu1n 3 жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልልል
@bereketaynalem8388
@bereketaynalem8388 3 жыл бұрын
i coudn't stop listening to this Song......and reading Psalms 139....God Bless you bro.
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@gospelsingermarkosadule2308
@gospelsingermarkosadule2308 3 жыл бұрын
Ahunm chemrobihal gena ychemirbihal gena yketilal entebikalen.egzabher ybarikh wendme.
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@netsihornbilltravel
@netsihornbilltravel 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@burtaye-eyesus1428
@burtaye-eyesus1428 2 жыл бұрын
ይስሐቄ ተባረክ በቃ ከፍ ያርግህ መንፈስ ቅዱስ በክብር
@user-xt1ls9tg1s
@user-xt1ls9tg1s 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ይሳቅዬ ❤ፀጋ ይብዛልህ ልቤ በፊትህ እርፍ ብሏል ጌታ ሆይ እረፍታችን ነህ ለዘላለም 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@user-oh7hz2kx8v
@user-oh7hz2kx8v 8 ай бұрын
Yiseeee fetarii yibark hule new misemaw much love for u
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 3 жыл бұрын
የመጀመርያያው ነኝ ይስዓቅ እግዚአብሔር ይባርክህ ዝምብለህ ዘምር ስንወድህ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Hahah miste kedmahalech 😂
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 3 жыл бұрын
@@yishaksedik ye mistih ayiqoxerim hahah biruk hunulin
@bekiyqueenyoutube5060
@bekiyqueenyoutube5060 3 жыл бұрын
Amennnn god blessd u yisuye
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen bekiye🙏
@mesi4676
@mesi4676 3 жыл бұрын
ይሰ አግዚአብሔር ይባርክህ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@saratamirat3995
@saratamirat3995 3 жыл бұрын
Amen amen amen "ከእይምሮዬ በላይ እጅግ ትልቅ ነህ ዘልቀ ታየኛለህ ካንተ አልሰወርም ውስጤን መርምረህ ሁሉዬን ታውቃለህ......." leben ena menfesn yemineka nw...tebarkebetalew.....yese keep shining....zemenh yelemlem
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@diribeteshome5376
@diribeteshome5376 3 жыл бұрын
Ufff besmam des sel tbark andegna nh beka god bless you
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏thank you
@farahcell4526
@farahcell4526 3 жыл бұрын
Eseeyyyy geta abizito abizito bemaylkhwu barkotu yibarhki 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@amanuelmelese9730
@amanuelmelese9730 3 жыл бұрын
Wendime......beyegizew madegihn , beyemezmuroche bisletihin iredalew
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Tebarekilign 🙏
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 3 жыл бұрын
Ameen yene geta yekirbe new tabarkilgn 🙏🙏😗😗
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 3 жыл бұрын
ደግሚ ደግሚ ደግሚ ደግሚ ደግሚ ብሰማው ብሰማው እማይጠገብ በቃ በበረሃ እደሚገኚ ውሃ መልሶ መልሶ እሚጠማ ልክ እደዛ ነው እሚጠማው ዝማሬው እጃግ ውስጥ ይገባል ዝማሪው ተባረክልኚ አንተ ያባቴ ልጂ ዘመንህ ሁሉ ብርክ ይበል ወድሜ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@naomiestewey4384
@naomiestewey4384 3 жыл бұрын
This is a song truly inspired by the holy spirit. Such a wonderful ,very unique and touching song. May the God of David bless you more and more to lead the people of God into true worship!
@liyaliya2883
@liyaliya2883 3 жыл бұрын
Tebarek geta ybafkh bebzu
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@malefiamamo6638
@malefiamamo6638 3 жыл бұрын
Yan geta eyesus zemnkena yebarkaw wuda wondema enda barekan E/r yebarki tebarkilgn yecmerleka degmo betam ewodkalewa ante le medrachena berkat nah geta yabzak 😍❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏 thank you
@kiyyaada4249
@kiyyaada4249 3 жыл бұрын
Ebbifami dachaa ani yoo dhagefadhuu naraa hikaamaa uuuuuuuffffff gofataa koo
@blenadmassu3314
@blenadmassu3314 3 жыл бұрын
U were my Sunday school teacher and choir team coach.... Seeing you blessed like this makes me feel lucky to be part of that team. May God bless the rest of your life.
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you blen I wish I remember u anyways good to hear that
@addisdabale7466
@addisdabale7466 2 жыл бұрын
Geta eyesusi zemenihin yibarik
@pastorermiasbehailuofficia9048
@pastorermiasbehailuofficia9048 3 жыл бұрын
What a blessing full of sprit thank God , dear Singer Yesak you are so anointed for the kingdom of God keep shining in Jesus name .
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen pastorye thank you 🙏
@yeshua3058
@yeshua3058 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ መዝሙሩ ድንቅ ነው
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you
@selameyob8177
@selameyob8177 3 жыл бұрын
Uffff i cant stop hearing this blessed song, may God bless u richly bro 🇪🇷
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@EndalkTube
@EndalkTube 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Z2XRma2Zo6-gsLc
@fikrtabekele4013
@fikrtabekele4013 3 жыл бұрын
ይስ ቡሩክ ነህ ተባረክ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@natanaelt8543
@natanaelt8543 3 жыл бұрын
Simply one of the best gospel singer of his generation. Keep the hard work, Blessings from 🇺🇸
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏 thank you
@mulumelaku5631
@mulumelaku5631 3 жыл бұрын
Kirbe anite bicha neh kesitinfase yilik tebarek
@yabejesus77
@yabejesus77 5 ай бұрын
Amen Yisuye Zelalmih Yiberak Endet Yemineka Mezmur Naw Bageta😢😢Batewatu Mn yahil Endeteberakubat Yemir I can't stop listening this song Be blessed Yisuye♥️♥️
@mekdimekdi8410
@mekdimekdi8410 3 жыл бұрын
bruk neh tebarek bebizu ❤❤❤
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 3 жыл бұрын
God bless you Brother this is Holy Spirit filled song this is from above 14 ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች። 16 ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችህ አዩኝ፤ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ።
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@mehalyesolomon5054
@mehalyesolomon5054 3 жыл бұрын
I can't stop listening to this song! Oh my God! It is so powerful! Bless u endlessly!!💪💪🙏🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@biruktawitmandefro3389
@biruktawitmandefro3389 3 жыл бұрын
I have been through in tough time. I feel sad and depressed. I need to hear this kind of songs. Thanks now I feel better every thing going be better and amazing because his eyes are on me.
@birukabte9810
@birukabte9810 Жыл бұрын
God bless you
@robeltadesse8370
@robeltadesse8370 3 жыл бұрын
Hallelujah! There is no one like our God. You are a blessing to our generation brother. We thank God for you!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you n amen 🙏
@betabekele4920
@betabekele4920 3 жыл бұрын
Ayinoch Bene Layi Nachw Sayisega Yihew Lebe Bante Tsna... Haleluya Yisuye Beyesus Sim Zemenehen Mulu Betsgaw Eyezemerek Nur....Thank You 🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@amharicrecap5553
@amharicrecap5553 3 жыл бұрын
Be blessed 🙏🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@sirajtesfaye
@sirajtesfaye 3 жыл бұрын
Eyesus Geta new ! Egziabiher abizito yibarikihi Yise
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@jms3504
@jms3504 Жыл бұрын
I love your songs Dear brother Yishak you are blessed. You are one of the blessing of today’s church and we really expect more because you have the grace and potential. You are loved!
@user-go2rn3lf4k
@user-go2rn3lf4k Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድ ይሶ ታውቃለህ እኔ ምረዳው ከእየሱስ ጋር እንደምትውል ነው
@sheba9627
@sheba9627 3 жыл бұрын
So serine and peaceful may the peace of the Lord himself keep being upon you my dearest brother in Lord Jesus ❤️🙏🏽
@user-ke9jb2wm7y
@user-ke9jb2wm7y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ !! ሁሌም ረገ ያልክ ዘማሪ ።
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@haymanotgetachew9377
@haymanotgetachew9377 3 жыл бұрын
I can't stop lising my beloved brother bless u & u'r family 🙏🙏🙌❤❤
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 3 жыл бұрын
ይሴ ተባረክ ሌላ ምን እላለሁ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@melodybalcha3769
@melodybalcha3769 3 жыл бұрын
What a Timely message! This's what I need to hear😇😇 our Blessing!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@jopa2012
@jopa2012 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ!!! ለካ ያጀበም መበተኑ አይቀርና ይበተናል ግን ቅርቤ ምለው እሱን ብቻ ነው። ፀልዩልኝ ወንድሞች
@helinaeblu727
@helinaeblu727 3 жыл бұрын
No word. Amazing song.blessed you yisu
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@officialdarik6414
@officialdarik6414 2 жыл бұрын
Abata betam betam amazing singer nek and amazing Mezmur nw bless you more singer yishak🙏❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bettybekele5290
@bettybekele5290 3 жыл бұрын
stay blessed yise keep shining❤
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@samuelbekele1711
@samuelbekele1711 3 жыл бұрын
Amen
@ephrembekele6507
@ephrembekele6507 3 жыл бұрын
Woooow yisa samiche samiche aletagabem uko batam tabarekbatalew yane wude tsaga yibezale God bless you all family
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen n thank you 🙏
@tesfalemdemissie5135
@tesfalemdemissie5135 3 жыл бұрын
I can't stop listening and sharing to friends, families, fb..... I wanna others blessed with this song as I do. እግዚአብሔር ከእኔ ይልቅ ለእኔ ቅርቤ ነው ።
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
10:58
ምስጢር//mistir//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
10:30
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 417 М.
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 36 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 36 МЛН
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 293 М.
ነፍሴ ተጠማች//Nefise Tetemach//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
11:41
ትቼዋለሁ Yisak Sadik Worship on  Evangelical TV
11:21
Yibea mezmur plus
Рет қаралды 120 М.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 867 М.
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 36 МЛН