የባልነት አቅም ያለው ወንድ

  Рет қаралды 24,240

Wintana Yilma

Wintana Yilma

Күн бұрын

Пікірлер: 89
@مريمسلطان-ل8غ
@مريمسلطان-ل8غ 11 ай бұрын
ፈጣረ ዕድመና ጠና ይሰጥሺ❤❤❤ ቃላት ያለኝም ሰለ እነት መውራተሺ
@liya7521
@liya7521 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ እንቁ አቤ በስም ብቻ ወንድ የሆኑ ወንዶች ጉድ ፈላባችሁ ክክክክክክ
@ribkazeneberibkazenebe5078
@ribkazeneberibkazenebe5078 Жыл бұрын
በዉነት በጣም ጥሩ ምክር ነዉ እናመሰግናለን
@LidetWerku-rr1ht
@LidetWerku-rr1ht 11 ай бұрын
አንቺ ምርጥ የምርጣች ምርጥ ነሽ ተባረኪ
@mergiyadagemawi6470
@mergiyadagemawi6470 2 жыл бұрын
የሂይዋት ዋና መሰረቱው ለሰው ልጅ ሁሌም መልካም ነገር ማሰብ ነው በርቺልን እህታችን ዊንታ
@meretewerkamare1431
@meretewerkamare1431 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምገልፅልሽ አላውቅም የልቤን ነው የገለፅሽው አገላለፅሽ እራሱ እንዴት እንደሚያምር አንደበትሽ እራሱ ይጣፍጣል !!!!
@sebleworkaddisu1866
@sebleworkaddisu1866 2 жыл бұрын
ከመሸ ገባኝ😔
@kifleyesusandemariam309
@kifleyesusandemariam309 2 жыл бұрын
Great! I like it. God bless you!
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 8 ай бұрын
በርች እህት እውነት ነው
@bekureteshome3056
@bekureteshome3056 2 жыл бұрын
Thanks, pastor for teachining. god bless me and you.
@nuramohamed9226
@nuramohamed9226 2 жыл бұрын
Wow this is Absolutely right thank you so much 🙏
@oumahmed965
@oumahmed965 2 жыл бұрын
የዛሬው ተመችቶኛል
@IbrahimRahma-e1x
@IbrahimRahma-e1x 26 күн бұрын
እውነትብለሻል የደረሰበትያቀዋሌ
@edrakonjo2260
@edrakonjo2260 2 жыл бұрын
💯💯💯 thank you my love 😍
@yub5398
@yub5398 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ማማይ
@هاجرابنتسعيد
@هاجرابنتسعيد Жыл бұрын
አይይይ ሣላገባ ሠምቸሽ በነበር😁😁
@NBGTUBE1995
@NBGTUBE1995 Жыл бұрын
Aboo egzabhar yebarksgu eshi jangna sat nashi
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤️🙏እውነት ነው በእርአዩ በህልሙ ላይ ማገዝ እንጂ በገንዘብ ሳይሆን በአስተሳሰብ በሞራን በመጥፎም በደጉም ግዜ አብሮን ሊሆን ልሆን የሚችል አለበት እግዚአብሔር የኛ የሆነውን አዳም ይስጠን
@hjjj8740
@hjjj8740 2 жыл бұрын
ስወድሽ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Wyyaa
@Wyyaa 2 жыл бұрын
ወድድድድድድ ነው ማደርግሽ 🙏🏽🥰🥰🥰🥰🥰🌹
@ሰውእንዳረግእግዚአብሔርአ
@ሰውእንዳረግእግዚአብሔርአ 2 жыл бұрын
ተባረክ 🙏🙏❤ምርጥ ምክር ❤
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሁን በርቀት ብንሆንም ምርጥ ፍቅረኛ አለኝ ያልሽውን ሁሉ ያደርጋል በርቺ ጎበዝ ነሽ👍
@tgsttadele8627
@tgsttadele8627 2 жыл бұрын
ደስ ይላል እኔ እንዳች ነኝ ግን ይለያል
@mestawotseyouum6869
@mestawotseyouum6869 2 жыл бұрын
Thanks from my heart!
@gizawithaile1499
@gizawithaile1499 Жыл бұрын
Wintana❤❤❤💎💎💎👑👑👑🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@እማትዝታዬነሽሁሌም
@እማትዝታዬነሽሁሌም 2 жыл бұрын
የኔ መልካም እህት ስወድሽ
@mayday2525
@mayday2525 2 жыл бұрын
Konjo , thank goodness 😍
@helinatesfaye2367
@helinatesfaye2367 2 жыл бұрын
እኔምእንደዚህነኝየኔማርበርችልኝ!!!!!!!
@mahletnegash30
@mahletnegash30 Жыл бұрын
Yes my sweet wentaye❤❤❤❤
@maryalem1890
@maryalem1890 2 жыл бұрын
Betam enamsegenalen konjo ❤🙏
@هاجرابنتسعيد
@هاجرابنتسعيد Жыл бұрын
ትክክል ኢ ወላህ የኔን ዝም ይሻላል
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ Жыл бұрын
ኣብሽሪ ለበጓ ነው ሁላችንም ናን
@husenhebesi9676
@husenhebesi9676 2 жыл бұрын
ልይነሺ ይመቺሺ
@selamaduegan7639
@selamaduegan7639 Жыл бұрын
Betmm❤
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 2 жыл бұрын
Thank you so much 😃
@mdvip8961
@mdvip8961 2 жыл бұрын
በርች
@hawiduguma8284
@hawiduguma8284 2 жыл бұрын
Endew menlargesh yene konjo yesentun leb felagot new yetenagershew bless u!!
@iloveyoumamailoveyoumama2084
@iloveyoumamailoveyoumama2084 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ማሬ ♥️🙏
@metsnanatasheber2172
@metsnanatasheber2172 2 жыл бұрын
Baleche yimehonw wende kilibech merdat mitflge nw Minem raeye kelewlw menunm meredat ayechalm😍👍
@rahwagebremicaal3670
@rahwagebremicaal3670 2 жыл бұрын
Thanks
@7eyahh399
@7eyahh399 2 жыл бұрын
ትክክል
@mesimes3427
@mesimes3427 Жыл бұрын
Yene konjoo sewdishi
@asterminalu4850
@asterminalu4850 2 жыл бұрын
Oooooooo oooooo winta Kuch yelban hula yemamnbetn new yaskemetshwu abet swedsh fetari ytebksh....
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 жыл бұрын
Wentaya Mert ewnt newe kuch Ena Bate 🙄💕💕💕
@sebleteklu5881
@sebleteklu5881 2 жыл бұрын
የኔ ሴት
@warkatube4098
@warkatube4098 2 жыл бұрын
wellcome
@selusis7163
@selusis7163 2 жыл бұрын
Yn wde tebarkilgn
@Miko-bg9ct
@Miko-bg9ct Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ፒራይቨት ጉዳይ ልታማክርኝ ፈሊገ ነበረርኩ በምን ላገኚሽ፡፡
@Adisse-j5m
@Adisse-j5m 2 жыл бұрын
Yena konjo ewenetshin new
@menbereabreha5786
@menbereabreha5786 2 жыл бұрын
💯💯💯
@sarabegala6057
@sarabegala6057 Жыл бұрын
👍👌🙏🏻
@TgestDesale
@TgestDesale 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@addiszemen1637
@addiszemen1637 Жыл бұрын
ዊንታዬ በየት በኩል ነው ጥያቄ መጠየቅ የሚቻለው
@ፅጌሮማንኣረፉይነ
@ፅጌሮማንኣረፉይነ Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@raheltekle568
@raheltekle568 2 жыл бұрын
Wintiyee huluu...
@semirnasri5274
@semirnasri5274 2 жыл бұрын
ባል ለሚስቱ ሚገባትም ሁሉ እያደረገ እየተንከባከበ ግዴታውን እየተወጣ ባል ማድረግ ያከበትን ሁሉ እያደረገ ሚስት ምን አድርገህልኝ ታውቃለህ ካንተ ምንም አይቼ አላውቅም ሚሉት ነገር ደም ያፈላል በዙ ዙሪያ ስርቤት
@haraghh2356
@haraghh2356 2 жыл бұрын
ሥወድሽ ማር እኮነሽ
@mymamismylife3311
@mymamismylife3311 2 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ አውን ያልሽውን ሁሉ አግቻለው ስለስህ የካብቻ ጥያቄውን ልቀበለው ነው
@aneshamood6033
@aneshamood6033 2 жыл бұрын
በጣም ሰለ አንቺ ምን ብዬ ላውራ የዚች ልጅ ብሮግራም ቢታይ ቢታይ አይጠገብም ልክ እንደሷ ሁሉ ነገር ቁም ነገር ሸ ትምህርትሸ ሁሉ የሃገራችንን በዓለ የጠበቀ ነው መ ማር ከአንቺ ነው በጣም የማከብርሸ አድናቂሸ ነኝ በርቺ አንቺ የጨዋ ልጅ ነሸ የአንቺ አይነት ለትዳር የምትሆን የትም አትገኝም
@hhpp1525
@hhpp1525 2 жыл бұрын
🍇👍👍
@ወዶኛልእናአዳነኝአሜን
@ወዶኛልእናአዳነኝአሜን 2 жыл бұрын
እስኪ ባሌ የሚሆነውን ላረጋግጥ
@ኣላህወኪልነኝእናቴናፋቂት
@ኣላህወኪልነኝእናቴናፋቂት 2 жыл бұрын
እዲ ያለ ባል አለ ማለት ነው
@yeshimelaku1193
@yeshimelaku1193 2 жыл бұрын
betam lik Ena dink miker new
@IbrahimRahma-e1x
@IbrahimRahma-e1x 26 күн бұрын
?she's right
@kamalkalam3062
@kamalkalam3062 2 жыл бұрын
❤❤
@adanulove7902
@adanulove7902 Жыл бұрын
❤❤ wwwww
@asrat9974
@asrat9974 2 жыл бұрын
በልክክል
@hhpp1525
@hhpp1525 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍🌷
@papihase4608
@papihase4608 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍🙏🙏
@hayatabdelkadir4101
@hayatabdelkadir4101 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰👌
@ወዶኛልእናአዳነኝአሜን
@ወዶኛልእናአዳነኝአሜን 2 жыл бұрын
አንድ ወንድ እንደሚወደኝ በምን ላቅ እችላለሁ እወድሻለሁ ካለ እንዴት ላምን እችላለሁ
@kiyekiue7954
@kiyekiue7954 Жыл бұрын
Ahun lay tedar ayifelgm gn endineleyay ayifelgm yetdar ekdu rejim nw tedarn be habt yemimeznn sew mit teyiwalesh wde
@sindumolla3021
@sindumolla3021 Жыл бұрын
Betame gera new yegebagne mene marege endalebegne wechi new minorew ke 7 amet belaye honotale Yefeker guadegnaye kehone 6 month hononale gen menem yemiredagne neger yelem menamen bezu neger bezu wechi alebegne yakale le2were neber Efi yemerawe ke 4were befit ena ezi bekoyebet gezi bezu neger neber milegen sehide elekeleshalew menamene bebezu neger kegone endemihon neber neger gen kehide buhala menem yelem,enqan lileke kerto yememetabeten eyaterakemeku new alegen, genezeb becha ayedelem yesew leje ,wanaewe feker new eskahun yemisetege feker alekensem neger gen kalagezegne endet endemihon gera gebetognal wintayeeeee lemewesen teneshe kebedongnal ebakeshe meles sechigne 😘 🙏 thanks
@alifchopele
@alifchopele 2 жыл бұрын
......ምነው ተውረገረግሽ እኮ!!!
@alifchopele
@alifchopele 2 жыл бұрын
👎👎👎 ገናድሮ አስቀድመን ነግረንሻል, በጣም ከመጠን ያለፈ ታዳያለሽ!!! ሲንግሩሽ ደሞ ኮመንቶቻችንን ድሌት ታደርጊብናለሽ:: ለምትናገሪው ነገር የእየሱስ / የጴንጤ መፅሐፍ ማስረጃ የለሽም ወይም አትጠቅሺም :: ለሴቶች ደግ አዛኝ መስለሽ ወንዶችን ታንቁአሺሻለሽ, ትወረውርያለሽ, just ወንዶች ስለሆኑ ብቻ ያለምንም ምክንያት ትበቀያለሽ!! ምን ያህል ወንድ በሂወትሽ አስተናደሻል?? ሁሉም ክፉ ነበሩ?? ወይስ ቀን ከቀን ከመጥፎ ወንዶችና ከምስኪን ሴቶች ጋር ብቻ ነው የምታመሺው??? ውሎሽን/አዳርሽን ቀይሪ :: 🙏🙏🙏 በደንብ ለባነነ ሰዉ 90% ቪዴዎችሽ ያስደነግጣሉ: የድሮ አማኞችኮ ፌምንስት ነበሩ:
@peacelily3339
@peacelily3339 2 жыл бұрын
Balge👎👎👎👎👎👎
@alifchopele
@alifchopele 2 жыл бұрын
በስመ አብ ወልደ መንፈስ ሉኩስኩስ አሉ!!! ምነው ነጠላዬን አቀብሉኝ አልሽ, አንቺ እድሜልክሽን ተመኝተሽ ፈልገሽ ያላገኘሽውን ባል እነሱ ከዬት ያግኙት??? በናትሽ እንደዚህ አይነቱን ወንድ ለኔም ፈልጊልኝ, እኔም አገባዋለሁ, ከምር 😂😝!!! ምን አልሽ, አላማ ያለው, ብር ያለው, ራእይ ያለው, sex ያለው, የሚመክር, የሚያበረታታ, ምናምን የሚሰጥ, እንትን የሚያደርግ,......! ይሄ ሁሉ ነገር እየሱስም እራሱም እንኩአን የለውም እኮ!!! አባቷን ካጣችና ከጠላች, ባሏን ከወረወረች ሴት, ስለ ወንድ ምን ትላለች ተብሎ የጠበቃል??? እንዴ, በጠዋቱ እንደዚህ ያዙኝ ልቀቁኝ መውረግረግ......? 🤔 ለምን ሴቶቹ ላይ ልክ እንደዚህ ቅንቅናችንን ማራገፍ ተሳነን 😊??? ለመሆኑ ይሄን ሁሉ ከሱ ስታገኝ, ምኗን ልትሰጠው በምኗ ልታካክሰው ነው??? ሴተኝ አዳሪ ምንም ይደረግላት ምንም ምላሿ አንድ ነገር ነው! የሚስቶች ባህሪ ከዚህ በምን ይለያል??? ፍቅር ትሰጠዋለች አልሽ 😂😝? ወይ ታምር......:: ላንቺ, ወይ ጀግና ወንድ, ወይ ዱቄት ወንድ ነው የሚታይሽ :: ሴት ግን ሁሌም ምስኪን ብቻ አይደል??? እስቲ ይሄንኑ ቪዴዎ በሴቶች ላይ, በተመሳሳይ ቃላት, imotional ሆነሽ ሴቶች ላይ ውረጅባቸው :: አታደርጊውም!!! ምክንያቱም አላማሽ, የአባትሽንና የኤክስ ባልሽን ቂም በወንዶች ላይ ሁሉ መበቀል ሥለምትፈልጊ !!!
@wintanayilma
@wintanayilma 2 жыл бұрын
የጨለመ ሀሳብ ካንተ የተለመደ ነው እግዚአብሔር ልብህን ያብራልህ!
@alifchopele
@alifchopele 2 жыл бұрын
@@wintanayilma አዎ ሁልግዜ መልስ ስታጪ እንደተለመደው እኔላይ ውረጅብኝ:: ሁልጊዜ የአንዶች ጥፋት, ስህተት,.....: እውነት ድነሻል???
@alimoh9576
@alimoh9576 2 жыл бұрын
ውሻ ውም ይጮሀል ግመሎቹም መንገዳቸውን ይሔዳሉ።
@alimoh9576
@alimoh9576 2 жыл бұрын
አንተ ወንድ አገረድ ነገር ነህ። አሁንስ ከረፋክ እንደ አሳ ከጭንቅላትህ መግማትጀመርክ ማፈሪያ ዊንታና አትመጥንክም በጣም የወረድክ ዝቃጭ ለዛ ነው መልስ የማትመልስልክ ቦታህን እወቅ ኮተታም ፖርኮ
@asmayimam5081
@asmayimam5081 2 жыл бұрын
ምነው ተቃጠልክ
@alifchopele
@alifchopele 2 жыл бұрын
👎👎👎 ሚዛናዊ video በሴቶች ላይ ስሪ!!!
@ethiopiaethiopia7686
@ethiopiaethiopia7686 2 жыл бұрын
😏😏😏😏😏😏😏😏
@alifchopele
@alifchopele 2 жыл бұрын
@@ethiopiaethiopia7686 😂😝😝 እንዴ, አንቺ ደሞ ስንት አፍ ነው ያለሽ??
@evongirma8771
@evongirma8771 2 жыл бұрын
How can we contact you privately ??
@sindumolla3021
@sindumolla3021 Жыл бұрын
Betame gera new yegebagne mene marege endalebegne wechi new minorew ke 7 amet belaye honotale Yefeker guadegnaye kehone 6 month hononale gen menem yemiredagne neger yelem menamen bezu neger bezu wechi alebegne yakale le2were neber Efi yemerawe ke 4were befit ena ezi bekoyebet gezi bezu neger neber milegen sehide elekeleshalew menamene bebezu neger kegone endemihon neber neger gen kehide buhala menem yelem,enqan lileke kerto yememetabeten eyaterakemeku new alegen, genezeb becha ayedelem yesew leje ,wanaewe feker new eskahun yemisetege feker alekensem neger gen kalagezegne endet endemihon gera gebetognal wintayeeeee lemewesen teneshe kebedongnal ebakeshe meles sechigne 😘 🙏 thanks
@sindumolla3021
@sindumolla3021 Жыл бұрын
Betame gera new yegebagne mene marege endalebegne wechi new minorew ke 7 amet belaye honotale Yefeker guadegnaye kehone 6 month hononale gen menem yemiredagne neger yelem menamen bezu neger bezu wechi alebegne yakale le2were neber Efi yemerawe ke 4were befit ena ezi bekoyebet gezi bezu neger neber milegen sehide elekeleshalew menamene bebezu neger kegone endemihon neber neger gen kehide buhala menem yelem,enqan lileke kerto yememetabeten eyaterakemeku new alegen, genezeb becha ayedelem yesew leje ,wanaewe feker new eskahun yemisetege feker alekensem neger gen kalagezegne endet endemihon gera gebetognal wintayeeeee lemewesen teneshe kebedongnal ebakeshe meles sechigne 😘 🙏 thanks
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Как не носить с собой вещи
00:31
Miracle
Рет қаралды 1,8 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34