ፍቅር እና ሸር | ከ ቤቱ በታች ... ድብቁ | ምዕራፍ 1

  Рет қаралды 60,392

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Жыл бұрын

ምዕራፍ 2 👉 • ፍቅር እና ሸር | ከ ቤቱ በታች ....
#fikirenasher #1 #ethiopia #tsegayeaberar #tilahuntesfaye #kebetubetach
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 306
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 11 ай бұрын
ምዕራፍ 2 👉 kzbin.info/www/bejne/jYvFeIGEaJmrmbc
@maragfasil4916
@maragfasil4916 Жыл бұрын
ፀግሽየ ምናለ በዝሕ ድምፅሕ መንፈሳውይ መፅሐፍቶችንም ብታቀርብልን 😍😍😍😍
@user-jr9gp5lp6l
@user-jr9gp5lp6l Жыл бұрын
100 % ትክክለኛው ጥያቄ ነውና እባክህ ወንድማችን ፀግሽ መልስ ንገረን።
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ይገርማል የኔ ልብ ከሰኒ እኩል ልቤ ቀጥ እያለች ሰማሁት ይህ ትረካ ብቻ ሳይሆን በአሁኑ ሰዓት በሀገራችን ተተግብሮ ያየነው ግፍ ነው የሳጥናኤል 10 ቱ ትዕዛዝ የሚለው የአሁኑ መሪ ተብየ እየተገበረ ያየነው ነው
@sofiad782
@sofiad782 Жыл бұрын
ቤተሰብ እንዴት ናችሁ የሁለት ሀይማኖት ምምን ፆም እንዴት ይዟችኃል በየ ምነታችሁ ለምየ ኢትዮ ልጆች ቤታቸው እየፈረሰ ላሉ ሰወች ዱአ / ፆለት እያደረግን ፀግሻችን እናመሰግናለን ገና ታሪኩን አልጀመርኩትም ሆኖም በድምፁህ አምላክ ብርቅ ርቅታር እባክህ አባርቅብን እባክህህህህህ
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 Жыл бұрын
ቀጣይ ሰዉ እዲህ ጩሉጥ ይላል ሰዉ ደበኛ አታከብርም እዴ ቁ:_2የታለ ግን ታሪኩ የእዉነት ነዉ ልብ ወለድ አረ በጣም የሚያስጨንቅ ታሪክ 😢
@user-ff4mt8ro3x
@user-ff4mt8ro3x 12 сағат бұрын
ዋው ይሄ ታሪክ ይለያል❤❤❤
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 Жыл бұрын
የኛ ተናፋቂ እንኳን ደህና መጣህ አህ 😢 በጣም ያሳቅቃል ሆረር ፊልም በጆሮዬ መሰለኝ ሆኖም አስደሳች ነው ያለና የነበረ እውነት ነው በጣም ምርጥ ነው ቀጣዩን ቶሎ እ?
@user-hn6uk4bx4r
@user-hn6uk4bx4r 22 күн бұрын
በረቢ. ሲያሥጨንቅ እህህህህህ. ሢያሥፈራ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 6 ай бұрын
ፈጣሬ ሆይ ከዚህ የተረገመ አምልኮ ህዝባችን ጠብቅልን ይህ ፁሑፍ ከእውነቱ ዓለም የተቀዳ ነው ትምህርት ሰጭ ነው
@user-hl9nz5cx1i
@user-hl9nz5cx1i Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እንድህ አይነት ነገር እየተካሄ መሆኑን ማመን ይከብዳል ግን እውነት መሆኑን በወሬም ሰምቻለሁ እግዚያብሔር ኢትዮጵያንን ይጠብቅልን
@hdjd7849
@hdjd7849 Жыл бұрын
ወይኔ ፀግሽ በነፍሴ ነው የደረስከው የምሰማው ጠፍቶብኝ ስራ መስራት እንዴት ስልችት ብሎኝ ነበር እና አመሰግናለሁ አትጥፋብኝ እባክህ 🥰🥰🥰😘
@mistersayed6624
@mistersayed6624 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ እረ በጣም እየጠፋህ ነው በጌታ ድብርቱ ሊገለኝ ነበር አመሰግናለው ❤
@user-zz1in8lg7i
@user-zz1in8lg7i Жыл бұрын
እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ እዉነት ይሄ ሁሉ ታሪክ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሆነ ነው አምላኬ ሆይ አድነኝ በስም ስላሴ ኢትዮጵያ ሀገሬን ከዚህ እርኩስ መንፈስ ጠብቃት ህዝቦችን አድን የእውነት ይህ መንፈስ ነው የገባብን ሀገራቺን ወንድም በወድሙ ወገን በወገኑ ለይ እድጭክን እደረገዉ አቤቱ አምላካቺን ሆይ ለዚህ እርኩስ መንፈስ አሳልፈህ አጥስትብን ሀገራችንን እደበላቺን ሳይሆን እደቸርነትህ አስበል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 Жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው?
@memeg3293
@memeg3293 Жыл бұрын
❤🎉እግዚአብሔር ይስጥህ you tube ፓለቲካ ብቻ ሆኖብኝ ነበር አእምሮዬን አሳረፍክልኝ❤🎉🎉🎉🎉
@fekeryene213
@fekeryene213 Жыл бұрын
ምርጥ ትረካ 😊ሰኒዬ የኔ ምስኪን መሀል ላይ ታስቀኛለች ግን ሲያስፈራ እውነት ነው እንደዚህ አይነት ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ሀገሬ ስንት ጉድ ይዛለች ኢትዮጵያዬ 😢
@rosakassa6947
@rosakassa6947 Жыл бұрын
አሁን ዶክተር አሸብርን ለመቶ ምናምነኛ ግዜ እያደመጥኩ ነበር 😂 እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ
@dustabashir6177
@dustabashir6177 Жыл бұрын
እኔም እሱንና ከፍሪስኮ ዱባይን ኬብሮንን እየደጋገምኩ😂😂😂
@rosakassa6947
@rosakassa6947 Жыл бұрын
​@@dustabashir6177 😂 ዶክተር አሸብር አሁንማ አጠገቤ ተቀምጦ የሚያወራ ያህል ዛሬም እንደ አዲስ የሚያስቀኝም የሚያስለቅሰኝም ነገር ይገርመኛል ደጋግሞ ሲደመጥም እንዴት አንደ አዲስ ይሆናል የፒያሳዋ ወፍ ፣ከፍሪስኮ ዱባይ ፣ጥቁር ደም፣ ተአምራተ ኬድሮን ፣ ከሰሀራ በታች .....
@beth-ow9lf
@beth-ow9lf Жыл бұрын
እውነትሽንኮ ነው እኔማ ሁሉንም ከመደጋገሜ የተነሳ እኩል ነው የምተርከው 😂😂😂
@rosakassa6947
@rosakassa6947 Жыл бұрын
@@beth-ow9lf ደሞ ለስንተኛ ግዜ ደጋግሜ ቀጣዩ ምን እንደሆነ እያወኩ በጉጉት የማዳምጠው ነገር 😂😂😂
@beth-ow9lf
@beth-ow9lf Жыл бұрын
@@rosakassa6947 😂😂😂
@maedotethiopia1883
@maedotethiopia1883 Жыл бұрын
Wow wow wow ❤❤❤ እጅግ በጣም ድንቅ ድርሰት; በሚገርም ድምፅ 🙏🙏🙏 ክፍል 2 አፍጥነው
@ellianayohannes3886
@ellianayohannes3886 Жыл бұрын
😅
@ellianayohannes3886
@ellianayohannes3886 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅 30:16 😅😅😅
@ellianayohannes3886
@ellianayohannes3886 Жыл бұрын
30:47 😅
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Жыл бұрын
ፀግሽዬ አንተ የጥበብ ሰው ይሄን የመሰለ መሳጭ የጥበብ ስራ እንዲሁ በነፃ ስለ አደልከን ምስጋናችን ይድረስህ የሚደንቅ ብቃት ያይንበት ተሰምጠን ፈታ ዘና ያንበት ምርጥ ምርጥ ስራ ነው ረመዳን ቢያዘገየኝም አላመለጠኝም በተመስጦ እየጠፈጠ እያጓጓ ቀጣዩን እንድጠብቅ ግድ ሆኖብኛል የ ሰኒዬ😘ገፀ ባህሪ ይለያል😅 እኔም በማዳም ቤት ሳቄን በሆዴ እያስጨረሰችኝ ነው ያለቀው ብቻ ገራሚ ነው ፀግሽዬ ትልለያለህ እንዚህን ሁሉ ገፃ ባህሪ ተላብሶ በአንድ ጊዜ መጫወት የሚድንቅ ጥበብ ነው እኛ ኢትዮጵያዊያን የሚጠቅመን ነገር ላይ የለንም የአንተን ቻናል ማሳደግ አቃተን😢በዚህ ብቃትህ ሚሊዮን ሲያንስህ ነበር እኛ ግን 50k እንኳን ማስገባት አቃተን ይመኛል ይሄን ሳይ😢😢
@afromedia3945
@afromedia3945 Жыл бұрын
ፀግሽዬ የኔ ተናፋቂ ነፍሴ ተንጠለጠለችሳ ቀጧይዋይ ወዲህ በልማ😂
@afromedia3945
@afromedia3945 Жыл бұрын
Come on tsegsh part 2 please!
@MuluHabta-wb9np
@MuluHabta-wb9np Жыл бұрын
Skefagn des yemiyasegeg program yesgdet Masresha byewalew🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@GsjsjTusjss-px5wl
@GsjsjTusjss-px5wl Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጰግሺየ መስለሕ ሳይሆን ሆነሕ የምትተውን አንደኛነሕኮ!!
@emaema2263
@emaema2263 11 ай бұрын
ፀግሽ ተባረክ
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 Жыл бұрын
ፀግሽ የኔ ወርቅ ድምፅ እናመሰግናለን🎉🎉🎉
@tinashuna4038
@tinashuna4038 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤🎉
@semiramuhammed4343
@semiramuhammed4343 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ፀግሽ የአንተን ትርክት ስሰማ የምኖረው ያህል ነው የሚሰማኝ በርታልን bro
@seadamuhemmeda7398
@seadamuhemmeda7398 Жыл бұрын
ፀግሺ ከኩሪፍቱ ዱባይ የሚለውን ትረካህ አጥቸው ነውልቀቅልን❤❤
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar Жыл бұрын
አረ ከፍሪስኮ ነው .. haha kzbin.info/www/bejne/nnTRg56nob6so8k
@hanabegie7154
@hanabegie7154 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ሰናይት ጀግና ነች ሰሚራ 😮 ልቤ ቀጥ አለ .. አረ ቶሎ ልቀቅልን ቀጣይ ክፍል
@selitekeste6034
@selitekeste6034 Жыл бұрын
እንኳን ደግና መጣህ ፀግሻችን❤
@Batyjo-ub2of
@Batyjo-ub2of Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው ክፍል2 ብዙ አታስጠብቀን
@saratekle9598
@saratekle9598 Жыл бұрын
ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው ጸግሽ❤❤
@fekertafekerta5604
@fekertafekerta5604 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ 🎉🎉🎉❤❤❤❤እናመሰግናለን ግን ብዙ እትቆይ❤❤❤❤
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሸ ሰጠብቅህ ነበር በጉጉት❤
@hayatquin2249
@hayatquin2249 6 ай бұрын
ኡፍፍ እየሳኩ እየተሳቀቁ ጨረስኩት ሰግሽ በጣም ሳፈላልግህ በብዙ ፍለጋ አገኘሁክ በጣም ነበር በፌት ምከታተልክ አሁንም ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል በጣም ት ች ላ ለ ህ ❤
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 Жыл бұрын
ተባረክልኝ ፀግሽ
@mimitsehaye1051
@mimitsehaye1051 Жыл бұрын
ዋው ፣👏👏👏👏👏👏👏👏 በጣም ግሩም ነው
@selamegetachew594
@selamegetachew594 Жыл бұрын
ይሄ ነገር ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ ይኖራል በጣም ያስፈራል የኔ ምስኪን ሰንዬ
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 Жыл бұрын
ተባረክ እውቀትን ጥበብን ይጨምርክልህ ፈጣሪ
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 Жыл бұрын
አረ ፀግሽዬ ክፍል ሁለትን አፍጥነው ደሞ ባአገባክ ከፈጣሪ በታች እድሜ የምትጨምርልኝ ይመስለኛል።።❤❤
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 Жыл бұрын
Thanks bro for sharing ❤❤❤❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ፀግሽ መልካም ፋሲካ!! እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግህ!❤
@merondejene1579
@merondejene1579 Жыл бұрын
በጣም ቅንና የተዋጣልህ ተራኪ ነህ ጸግሽ በርቴ
@seadamuhemmeda7398
@seadamuhemmeda7398 Жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል ወላሂ ግን ሁለተኚውን እጠብቃለሁ
@Ethiopia31news
@Ethiopia31news Жыл бұрын
እሚገርም ታሪክ ነው ።ይህ ታሪክ እደማንኛዎም ታሪክ ልብ ወለድ ነው ብለን ሰምተን የምንጥለው ሳይሆን በርግጥም ያለንበትን ወቅት እና ከምን አይነት ሰው መሰል ሰዎች ጋር እየኖርን እደሆነ ማሳያ ነው ።ያለቀሰ ሁሉ አዝኖ አይደለም የለገሰ ሁሉ ደግ አይደለም የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም የወፈረ ሁሊ ሀብታም አይደለም ሀቁ ይሄ ሆኖ እኛ ሰዎች እንሸወዳለን በውጪ በምናየው ነገር መዝለፍም ማድነቅም ስንጀምር ንፋስ እራሱ አይቀድመንም። ክፍል ሁለትን ፈጠን ጸግሽ 💉💉💉 ሳይመጣ በፊት መርፌውን ከትዬ ሰርቄ ነው።ኸኸኸ
@dustabashir6177
@dustabashir6177 Жыл бұрын
ብዙ አመለጠኝ ኡኡኡ እንኳን ደና መጣህ አክባሪያችን በቃልህ ከተፍ ብለሀል እኔም ትንሽ አምልጦኛል ግን ከች ብያለሁ
@user-ef5wh1ty8f
@user-ef5wh1ty8f Жыл бұрын
ትረካው ዋው ግን ያስፈራል ለሊት ስባንን ማደሬ ነው
@tewodroszerihun1945
@tewodroszerihun1945 Жыл бұрын
BEST Novel! Please I am eagerly waiting for part 2!
@user-wc5ur9xr7l
@user-wc5ur9xr7l Жыл бұрын
ፀግሺየ ደግሞካመትጨርሰህ ታነባለህ የኔመልካም❤
@mahaletasfaw8384
@mahaletasfaw8384 Жыл бұрын
ፀግሽ በርታ 👍
@rahwa138
@rahwa138 Жыл бұрын
I wish I have found your channel earlier because I work from home due to health issues and I love reading and listening to stories. I can listen for 5/ 6 hours while working so far I enjoyed the stories I listened to except "Teamerate Kedrone" didn't even finished it. Anyway berta
@emuemu9129
@emuemu9129 Жыл бұрын
ፀግሽ አንተ ትለየለክ እናመሠግናለን ወይ ግን ሲያስፈራ ውይ ሰንያ ግን ጀግናት ቀጣዩን አታቆይበብን 😘😍😍😍
@siyamtube2500
@siyamtube2500 Жыл бұрын
ፀግሽ በርታ ያንተ አይነቱን ያብዛልን
@user-fk5pk9wx8k
@user-fk5pk9wx8k 11 ай бұрын
ዋው ዋው በጣም ምርጥ ሥራ ነው 😅😅
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ይሄ ትረካ አሁን ያለውን አገዛዝ ነው የሚያሳየው
@mahabubaadem9173
@mahabubaadem9173 Жыл бұрын
I can't wait next chapter 😊
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 Жыл бұрын
Betam harif new besmiam
@helenkidane4616
@helenkidane4616 Жыл бұрын
የአተራረክ ለዛ ሚደነቅ ነው ተባረክ
@taibahmohammed5356
@taibahmohammed5356 Жыл бұрын
ሰላም ዉድ ያገሬ ልጆቺ አክሩ ኪታማቺን ያሳምርልን ጠግሽ ስራህን በተመለከተ በጣም ነዉ እምከታተለዉ አሪፍ ሰራነዉ እናመስግናለን ግን በጣም ፈርቻለህ በዚህ ታሪክ ግን መጨረሻዉ
@emusofi4554
@emusofi4554 11 ай бұрын
ፀግሽ በጣም ጎበዝ ነህ እውነት በርታ ግን ሁሉንም ፓርት አንተው ነህ እምተርከው ማለቴ የሴቶቹንም የወንዶቹንም የሴቶቹንም? እውነት ጀግና ነህ ስችልበት ዋው ድሮም ትረካ በጣም እወድ ነበር ይባስ የትረካ ሱሰኛ አረከኝ አመሰግናለሁ ግን አዳዲሱን ትረካህን እንዴት ልወቅ አሁን የምትለቀውን የግዜውን እንድከታተልህ ፈልጌ ነው
@fekeryene213
@fekeryene213 Жыл бұрын
ፀግሽዬ የጠፋ ሰው አረ ናፈከን 🥰
@tarikmisganaw4226
@tarikmisganaw4226 Жыл бұрын
እናመስግናለን ፀግሽ
@sabamesgun1077
@sabamesgun1077 Жыл бұрын
Thank you my beautiful brother at. The first I was angry about it but when I listen about sante kindness and touching me more l hope well good news and about samir thank Mr T❤❤
@SalamSalam-ou1ut
@SalamSalam-ou1ut Жыл бұрын
❤❤❤ፀግሽዬ እናመሰግናለን
@teddyman1426
@teddyman1426 Жыл бұрын
I can’t wait for part two 🙏🏽❤️
@Beznetihnebsenadera
@Beznetihnebsenadera Ай бұрын
wow😍😍😍🎉
@EFREMTESFA-iq4ku
@EFREMTESFA-iq4ku Жыл бұрын
አሪፍ ነበር
@hayatab5501
@hayatab5501 Жыл бұрын
ይህ ነገር ምዕራፍ ሁለት የለውም እንዴ እስካሁን ብጠብቅ ወፍ የለም ፀግሽ ❤😮
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y Жыл бұрын
It's very nice keep it up !!!
@user-hy2ry3tn1p
@user-hy2ry3tn1p Жыл бұрын
ወይኔ ፀግሽ የቀረውን ቶሎ ልቀቅልን እባክህ ሰምራ የት ህዳ ይሆን ፈራሁ ግን እውነተኛ ታርክ ይሆን ያስፈራል
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 Жыл бұрын
ልቤ ቀጥ እዳለ ነው ትክክለኛ የሆነ ነገር እዬሆነ የነበረ አሁንም ያለ ነገር ነው ይሆ ፈጣሪ ከሥት ጉድ እደጠበቀኝ ሣሥብ አመሠገንኩት 🙏🙏🙏
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 Жыл бұрын
የሚገርም ስራ!!
@metimaranata1940
@metimaranata1940 Жыл бұрын
😂😂እኔን ግን ምን ድነው ሚያስቀኝ ሆረር የሆነ ትርካ እየሰማው ወቸ ጉድ አለ ጣሰው 😂ፀግሽ ሁሌም አንደኛ❤የሀገራችን ፓለቲክስ ግርፍ ማድርጉ ደስ ይላል
@gifftiasres2427
@gifftiasres2427 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ፀግሽ ምስጋናዬ ይድረስህ❤
@bayushnk6344
@bayushnk6344 Жыл бұрын
enamsegenalen Kifel Hultn Begugut Entebkaln
@almaalma4741
@almaalma4741 Жыл бұрын
የፍከራዉ ነገር አዝናንቶኛል ባገራችን ላይ እየሆነ ያለዉ ነገር እግዞዞዞዞ
@geromeabebe9463
@geromeabebe9463 Жыл бұрын
Welcome segeshe enamesegenalen konjo kuyeta neber yderekut❤
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 Жыл бұрын
Thank you ሁለተኛውን ምዕራፍ በጉጉት እጠብቃለሁ
@marthaaashanafi6959
@marthaaashanafi6959 Жыл бұрын
Well come tsegsh
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ
@DanK-fi4bk
@DanK-fi4bk Жыл бұрын
Mr Golden Voice, please upload part two 🙏🏽 💛 ❤️
@mediahmd9487
@mediahmd9487 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጸግሽዬ ተናፍቀህ ነበር❤❤❤
@salikedir9022
@salikedir9022 Жыл бұрын
Tegeshye tebarklng p 2 plss❤
@amindavid7123
@amindavid7123 11 ай бұрын
Waw brother Zena aderkgal
@user-qs7cz5ug9c
@user-qs7cz5ug9c Жыл бұрын
ደራሲውን በጣም አድንቄዋለሁ ፀግሽ ስለውብ ትረካህ አመሰግንሀለሁ አድናቂህ ነኚ
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ጸግሽ በስመአም እንዴት ያስፈራል
@Fetiya224
@Fetiya224 Жыл бұрын
ፀግሽ
@rabiamkubi
@rabiamkubi Жыл бұрын
መጨረሻዉ ያመረ እንደሚሖን ተስፋ አረጋለሑኝ❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህ ተናፋቂየ🙏😍😍ስምቸ እመለሳለሁ😘
@mihretababu8915
@mihretababu8915 Жыл бұрын
Tsegsh wow beyalw dnke sera new kefl 2 begugut entbkal adr endatkoy 😍😍😍😍
@ewnetuzuria925
@ewnetuzuria925 Жыл бұрын
ፀግሽ ክፍል 2 መቼ ነው ? 🙏🏽 በናትህ አፈጥ ነው😊 እግዚአብሂር ይባርክህ አቦ !😘 አይ አተራረክ ይገርማል ምን አይነት ጥበብ ነው ያለህ👏🏼👏🏼👏🏼👍🏾
@YeabsraAndualem
@YeabsraAndualem Жыл бұрын
Ere kfl 2
@shirtunuredin7865
@shirtunuredin7865 9 ай бұрын
አናመሠግናለን
@mesrettaye1679
@mesrettaye1679 Жыл бұрын
Tegesh kefel 2 Afetenw 😍😍
@menensinke3472
@menensinke3472 Жыл бұрын
ሀይ ፀግሽ በጣም ደስ የሚልና ልብ አንጠልጣይ ነው ግን ክፍል 2 ዘገየ please ልቀቀው 🙏
@Lyu858
@Lyu858 Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ❤❤❤❤
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 Жыл бұрын
ሰላም ፀግሽ
@tube1578
@tube1578 Жыл бұрын
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ
@sarawndmu6077
@sarawndmu6077 Жыл бұрын
ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል አለ ያብዋ ጎረቤት ጠጊሽ በጣም ረስተነሃል 🥹🥹
@user-ud1xl9bf9g
@user-ud1xl9bf9g Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ ፀግሺ 👍👍👍👍👍👍
@meskimama2486
@meskimama2486 Жыл бұрын
Amesgenalew tsegeshi serayen nw metakelelegni🙏
@rehimasherefasaliya2957
@rehimasherefasaliya2957 Жыл бұрын
❤❤ sgshe yetfa sew
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀእንቅ፡ያርጎወት
ፍቅር እና ሸር | ከ ቤቱ በታች ... ድብቁ | ምዕራፍ 2
3:50:54
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 51 М.
መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 1
2:56:31
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 10 М.
Китайка и Хеликоптер😂😆
00:18
KITAYKA
Рет қаралды 1,2 МЛН
PILIHLAH PASANGAN KAUS KAKI 🧦 MEMBERSIHKAN KAKI
00:17
One More Indonesia
Рет қаралды 107 МЛН
КАКАЯ ХИТРАЯ КОШКА! #cat #funny #pets
00:50
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 16 МЛН
ሁለቴ ሳፈቅር ... | hulete safeqir
1:00:45
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 53 М.
New Ethiopian | ፍቅር ከፈላስፋ | Fikir Ke felasfa |  ክፍል ሁለት | Part 2
1:39:29
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 50 М.
በጨዋታ መሃል ...
42:42
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 18 М.
ማነች??
27:34
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 25 М.
እናቴን ለምን ደበቅኳት__ ያልተሰማው ገመናዬ ..
44:44
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 15 М.
"ይነዝረኛል!"
1:01:03
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 51 М.
ማሙሽ ( ሙሉ መፅሀፍ )
4:51:20
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 32 М.
ኬላ የጣሰ ፍቅር | ክፍል 2
1:58:43
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 26 М.
Влад А4 ВРУНИШКА 😱 ПОБЕДУ МАРКУ
0:39
РЕБРО
Рет қаралды 1,8 МЛН
Acts of Kindness 😭💔 | Emotional Story | in frog costume
0:19
Smile /재미있는
Рет қаралды 16 МЛН
真是两个老妖婆啊!
0:58
香菜思思
Рет қаралды 13 МЛН