ፍቅራችሁ ሲበላሽ ይህንን አድርጉ። Kesis Ashenafi G.mariam

  Рет қаралды 90,885

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

Күн бұрын

Пікірлер: 364
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 5 жыл бұрын
ሁሉ ጊዜ ፍቅር ሚሰጠን ክርስቶስ ቢቻ ነዉ ሁላችንም ፈጣሪዉን ሚፈራ ፍቅረኛ ይስጠን
@azebazeb2112
@azebazeb2112 3 жыл бұрын
ፈጣር በድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅል ዘበንሂን ሁሉ ይባር ኪልን
@doctorsaba2977
@doctorsaba2977 3 жыл бұрын
አሜን ፫ 🙏
@helinabezuayehu1218
@helinabezuayehu1218 3 жыл бұрын
Ayyyy ehite ene demo betammm betammm fetarin yemifera yemakebire sew neberiku gin libe tesbere....
@አበባቤተሰብናፍቂ
@አበባቤተሰብናፍቂ 3 жыл бұрын
አሜንንን
@hiwotalemu2752
@hiwotalemu2752 3 жыл бұрын
አሜን!!
@እማየእማየእወድሻላሁ
@እማየእማየእወድሻላሁ 5 жыл бұрын
እህት ወንድሞቸ እንኳን ለአመቱ ለቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ያመት ሰው ይበለን
@صوفانادماسو
@صوفانادماسو 5 жыл бұрын
እና መሰግን ሀለን ትምርትህ ሀሪፍ ነው
@yeshifantaun172
@yeshifantaun172 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀለሂዉትያሠማልን።
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 4 жыл бұрын
Amennnn
@habtamdejenu7874
@habtamdejenu7874 Жыл бұрын
Amen
@msc501
@msc501 10 ай бұрын
ውይ እንዴት ልብን የሚነካ ትምህርት ነው። ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በዚህ ግዜ አስፈላጊ የሆነ ቃል ነው። ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል።
@tsigeredameha215
@tsigeredameha215 5 жыл бұрын
በእውነት እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ ሌላውን ከመውቀስ እራስን ማየት እንዳለብን አሁንም መልካም ልብ ይስጠን ፍቅርን ያድለን
@saraalma2945
@saraalma2945 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ዝምታወርቅነውዝምታወርቅነ
@ዝምታወርቅነውዝምታወርቅነ 5 жыл бұрын
አሜን
@ቀራኒዮነውልቤያለው
@ቀራኒዮነውልቤያለው 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ennaenna5317
@ennaenna5317 4 жыл бұрын
Anen🙏amen⛪amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪💚💚💛💛❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👂👂
@abrahth5460
@abrahth5460 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ
@እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ 27 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እውነተኛ ፍቅር እግዚአብሔር ይስጠን ለስደተኖች🙏
@lassddf2180
@lassddf2180 5 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆየለን❤❤❤❤❤ ማስተዋል ልቦና ይስጠን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት😢😊
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🥰አባቴ
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ቀሲስ አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሠማልን
@moyakegorabet3022
@moyakegorabet3022 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እኔ ብዙ ግዜ የምታስተላልፉትን መልእክትች እከታተላለሁ ተጠቅሜበታለሁም ግን ብዙ ኮሜንት አልሰጥም ሆኖም ብዙን ግዜ እግዚአብሔርን አመስግነን እመቤታችንንም መርሳት የለብንም ለእሷም በተሰጣት የክብር መጠን ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን በላይ ክብር ይገባታል❕
@ኦረቶዶክስነውእምነቴ
@ኦረቶዶክስነውእምነቴ 4 жыл бұрын
መናፍቅ ነውኮ እህቴ
@moyakegorabet3022
@moyakegorabet3022 4 жыл бұрын
@@ኦረቶዶክስነውእምነቴ እንዴ ታድያ ለምን በኦርቶዶክስ ስም ይነገዳል?!?!
@ኦረቶዶክስነውእምነቴ
@ኦረቶዶክስነውእምነቴ 4 жыл бұрын
@@moyakegorabet3022 ለሆዱ የሚያድረው
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሐ9ቀ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሐ9ቀ 4 жыл бұрын
@@moyakegorabet3022 በተዋህዶ መነገድ መች እንደሚያቆሙ እንጃ
@እግዚኦተሰሃላለፅዮን
@እግዚኦተሰሃላለፅዮን 4 жыл бұрын
እኔም ግራ ገብቼኘ ነበር
@እማየየመኖሬሚስጥርአችነሽ
@እማየየመኖሬሚስጥርአችነሽ 3 жыл бұрын
በዉነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዉነት በጣም ብዙ ነገረ ተምሬበታለሁ
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@زهراءزهراء-ط2ش6ن
@زهراءزهراء-ط2ش6ن 3 жыл бұрын
እህህህህህህህ የኔ ነገር መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Meklle0707
@Meklle0707 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤መንፈሴን እሚያበረታኝ ስበከት ነዉ ሁሌ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 Жыл бұрын
አሜን፫ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
አሜን 🙏 ወንድሜ በጣም ጥሩ ምክር ነው የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር ይሁን
@ተዋህዶሀይማኖት
@ተዋህዶሀይማኖት 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@Henoka369
@Henoka369 5 жыл бұрын
አሜን(3)ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ይቅርታ አባታችን ሀሳቤት ሰምተው ይምከሩኝ እባከወት ሀሳቤ በሀሪየ ግልፅ እና ፍቅር በጣም የሚትልያጠቃኝ ነኝ እናም ሰወች በራሳቸው ይቀርቡኝ እና የዋህነቴን ግልፅእነቴን ካወቁ ቡሀላ ያለምንም ሰበብ ይሸሹኛል እኔ ለፍርቅ ስል ሁሉንም እስከጥፋታቸው ነው እምቀበላቸው ግን እንደ የዋህ በቃ ምንም እማላቅ አይነት አድርገው ያዩኛል እናም ሰው ስለሆንሁ ጥፋት ሊኖረኝ ይችላል ግን እግዚአብሄር በሚያቀው አውቄ ሰውን ልጎዳ ቀርቶ አስቤም አላቅም እግዚአቤር ይመስገን ቢበዱሉኝ እራሱ በራሴ አዝኘ ነው ዝም እምለው እና አሁን ግን ሁሉን ነገር ካቅሜ በላይ ሆኖብኛል በቃኝ ጠተውኛል ብየ ወደራሴ መመለስ ስጀምር ይቀርቡኛል ልቤን ሠጣቸው ደሞ ይርቁኛል አባየ ምን ላድርግ ልቤስ እንዴት ልዝጋው አቃተኝ
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማርዬ የሰው ልጅ ቢጎዳሽ ሁሌም የማይተውሽ እና የማይጎዳሽ እግዚአብሔር አምላክ መቼም አይተውሽም አቺ ብቻ በንፅ ልብ ፀሎይ እህቴ የሰው ልጅ የዘራውን ነው የሚያጭዳው እና
@Henoka369
@Henoka369 5 жыл бұрын
@@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ እሽ እህት አመሰግናለሁ
@የማርያምብቸኛዋየድንግልል
@የማርያምብቸኛዋየድንግልል 5 жыл бұрын
0911401380 በዋትሰፕ ላክለት የኔ ቆንጆ
@Henoka369
@Henoka369 5 жыл бұрын
@@የማርያምብቸኛዋየድንግልል እሽ የመምህራችን ነው
@የማርያምብቸኛዋየድንግልል
@የማርያምብቸኛዋየድንግልል 5 жыл бұрын
@@Henoka369 አዎ ግሮፕ ውስጥ ባለፈው ገብተሻል እንዴ በቃ በራሱ አማክርው
@እግዚኦተሰሃላለፅዮን
@እግዚኦተሰሃላለፅዮን 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያበዛለው እግዚአብሔር አምላክ
@medhanitb9389
@medhanitb9389 3 жыл бұрын
ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ልባችን ላይ እንድንሰራ ይፍቀድልን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን::
@sabiyaiaff5856
@sabiyaiaff5856 2 жыл бұрын
አሜን//3//🙏🥰
@soonata670
@soonata670 10 ай бұрын
ስወድህ መምህርየ የኛ እንቁ❤ አባት እግዚአብሔር ይመስገን❤
@selamethioselamethio3168
@selamethioselamethio3168 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ትምርታቹን ሲሰማ ልቤ ይስቤራር አዉነት ነው !!ቃልዎት ያሰማልን አግዚአብሔር ይስጣችሁ
@tihgetadese6134
@tihgetadese6134 3 жыл бұрын
ወድሜትምህርት አንጀቴገባህ ዘመንይባረክ
@ለሁሉምጌዜአለው
@ለሁሉምጌዜአለው 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልን በእውነት ልኡል እግዚአብሔርማስተዋሉን ያድለን አሜን
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 6 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር ቃለ ሂዎትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Salam-ci2pw
@Salam-ci2pw 4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እደሜና ጤና ይሰጥልን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 жыл бұрын
Ba ewnete memehrachin Amen kale hiwote yasmalen memehrachin
@BlenBlen-oh6ov
@BlenBlen-oh6ov 7 ай бұрын
በእውነት ቃ ህይወት ያሰማልን❤😊😊
@bisrabisra6783
@bisrabisra6783 3 жыл бұрын
🥀🌹🌹🌹በዉነት ፈጣሪ ቃለህይወት ያሰማልን~ፀጋዉንም ያብዛልህ ወድማችን?
@alemshet3057
@alemshet3057 3 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 3 жыл бұрын
semeh yebarek yene GETA kal hiwot yasemalen kesis
@hanamulgeta5623
@hanamulgeta5623 3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalen Amen
@sabla5202
@sabla5202 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን ❤❤❤
@assiassi9863
@assiassi9863 5 жыл бұрын
ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ አሽናፊ አሜን እንኮን አብሮ አደረስን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን።
@saratsg8533
@saratsg8533 3 жыл бұрын
Amen egzhabire yestleni
@ራሔልየክርስቶስባሪያ
@ራሔልየክርስቶስባሪያ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ስላም መጣህ መምህራችን ስላም ለናተይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብር በአል ዋዜማ አድራሳችሁ
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 5 жыл бұрын
ራሔል የክርስቶስ ባሪያ AmenAmenAmen💖💖👍👍👍
@sarabirhanu1041
@sarabirhanu1041 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን !!!
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ 5 жыл бұрын
አሜን ፫
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ
@መቅዲአባቴክርስቶስእናቴማ 5 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
አሜን
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 5 жыл бұрын
ውይ ቀሲስ በጣም ልቤን ነው የነካው የዛሬው ደግሞ እኔም ልቤ በተሰበረበት ሰዓት ይህንን ስብከት ስሰማ መፅናኛ ሆኖኛል በጣም ተምሬበታለሁ ለሰዎችም ሼር አድርጌዋለሁ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መልካም የቅዱስ ገብርኤል በዓል ያድርግልን ወገኖቼ አሜን!
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን
@ዘማሪቀሲስአሸናፊ-ገሪዛን 5 жыл бұрын
ቤርያ አሸናፊ kzbin.info/door/XJz4AM46hGCpKvCYOFWGlg
@fantaadmasu5662
@fantaadmasu5662 5 жыл бұрын
ሰላም ሁልግዝም እከታተላዉ በጣም አስተማርይ ነዉ
@ydenektube9576
@ydenektube9576 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን ሁላችንንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በደስታ ያኑረህ 🍀🌹🍀
@binitube7699
@binitube7699 5 жыл бұрын
*እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በሀል አደረሳችሁ ሰላም በያላችሁበት ይሁንላችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ*
@noprob9486
@noprob9486 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen, enkuan.abro.adarsan
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጘ1መ 5 жыл бұрын
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን
@ቅዱሥገብርኤልአማላጄነውእ
@ቅዱሥገብርኤልአማላጄነውእ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rarecell1808
@rarecell1808 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@werdagetahun809
@werdagetahun809 4 жыл бұрын
bini tube amen
@ጥሩነሽጥ
@ጥሩነሽጥ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህርችን ቃላ ሐይዉት ይመስገን
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 5 жыл бұрын
እካን አደረሣቹ ለአመታዊ ቅዱስ ገብረኤል እኛም ባለንበት ይጠብቀን እኔ ምለዉ በአሁን ጊዜ ፍቅር ሚሰጥ ከነ አጥያታችን ሚሰጠን እግዚሐብሔር ብቻ ነዉ ፈጣሪ አምላክ ቢቻ ፍቅር ሚሰጠን ይስጠን
@meazagmichael9505
@meazagmichael9505 Жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ቃለሕይወት ያሰማልን
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 5 жыл бұрын
አሜን(፫) ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ አስተዋይ ልቦና አድለን በእናተ አድሮ የመከረን የገሰሰን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው
@tihgetadese6134
@tihgetadese6134 3 жыл бұрын
ቃለህይዉት ያሰማልኝ በጣም ከፍቶኝንኛል የልጆቼ አባት ሥልጣን ሴያገኝ ብዞችግር ሴያጣተሳይልኝ እያለብዞችግር ልጆችን እኔንጣለም
@uae0996
@uae0996 5 жыл бұрын
በእዉነት እኔ እንደዚ ልብን የሚነካ ትምርት አይቸም ሰምቸም አልዉቂም እግዚአብሔር ከዚበላይ ፀጋዉ ያብዛሎት ሁለም የሚተላለፍ ትምርት መልካም እና ደስ የሚል ነው ሁለም ደስታ እና ሰላም እመኚሎታለዉ ከንሙሉ በታሰቦት እግዚአብሔር AYILEYOTI
@fantafanta6244
@fantafanta6244 5 жыл бұрын
አሜን(3)እንኳን አብሮ አደረሰን ቅዱስ ገብርኤል ያመት ሰው ይበለን
@መብራህተወለተመድህን
@መብራህተወለተመድህን 10 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት ትምሕርቶችህ ልብን ይነካሉ የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን ።
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ጀ8ዘ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ትምህርቱ ሁሉ የሚያጠነክርና ሕይወትን የሚያለመልም ነው እናመሠግናለን እረጅም እድሜን ይስጥልን።
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታች የሰማነዉ በልባችን ይፃፍልን
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ 3 жыл бұрын
ፋቅርየእግዚአብሔር.ስጦታነዉ.በጥሩግዜ.እግዚአቤሔርአገናኘን,ደግሞ.የፈጣሪፋቃድሆኖ.ኘሁን.ተዘጋጋን.ፍቅርአችንቀነሰ.እኔም.በፈጣሪ.ሙሉተስፋአለኚ.የኔያለዉይሰጠኛል
@allgames7481
@allgames7481 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወሓት ያሰማልን🙏🙏
@taibataiba-m1g
@taibataiba-m1g 3 ай бұрын
ቃለህይወት.ያሠማልን🙏
@sarasera5195
@sarasera5195 4 жыл бұрын
አሜንን ቃል ሕይወት ይሰማልን
@melaknshederbe1265
@melaknshederbe1265 4 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማል
@መቅደስየማርያምልጅ-ቐ8ረ
@መቅደስየማርያምልጅ-ቐ8ረ 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምርት እግዚአብሔር ይባክር አባታችን
@selamm1182
@selamm1182 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያሰማልን ያበውን በረክት ያድልልን
@የኪዳናምህረትልጅነኝ
@የኪዳናምህረትልጅነኝ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@saraalma2945
@saraalma2945 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እውነተኛ ጓደኛ ይስጠን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@melatkl7275
@melatkl7275 5 жыл бұрын
እውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማንል
@edenmeasho
@edenmeasho 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት የስምዓልና🙏
@azebayyoub9488
@azebayyoub9488 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal hiwat yasemalin
@tigistmihret118
@tigistmihret118 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 5 жыл бұрын
ሠለም ሠለም ለናቱ ይሁን አበታችን ቢዝሁ ትምህረት ሀመለጠኝ ሢልክ ታበለሺቶ እንካን አድረስቹሁ እህቶች ዉንድሞችን ቃለ ህይዉት ያሠማል በእዉነት
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnn kalehiwot yasemalin memrachin
@emuyyeetamru9171
@emuyyeetamru9171 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@selammengesha4819
@selammengesha4819 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ephremgashaw4010
@ephremgashaw4010 4 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማለን ።የፍቅር ልብ ይስጠን ቸሩ መዳንያለም ።
@selamlove6339
@selamlove6339 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@BirchikoAdino
@BirchikoAdino Жыл бұрын
ካለህይወት ያሰማልን
@rahelmelkamn6084
@rahelmelkamn6084 4 жыл бұрын
ትምህርትህ ሂወት ይለውጣል እግዝሀቤር ዘመንህን ይባርከው አሜን🙏🙏🙏
@cell8632
@cell8632 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሳማልን ጥልቅ የሆነ ምክርነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 4 жыл бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን! አባ
@temesgenamlaka4301
@temesgenamlaka4301 3 жыл бұрын
Ameen kaliyotn yesamalin
@phonehouse3626
@phonehouse3626 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለሁላችንም መልካም ልብ ይስጠን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን
@gkcell3385
@gkcell3385 5 жыл бұрын
አሜን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 5 ай бұрын
Amen Amen amen🎉❤❤❤🙏🙏🙏
@እንደፍቃድህኣንረኝጌታየ
@እንደፍቃድህኣንረኝጌታየ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@ቲጂፍቅርየጎጃምሽቅርቅር
@ቲጂፍቅርየጎጃምሽቅርቅር 5 жыл бұрын
እውነት በጣም እናመሰግናለን መምህራችን እውነት በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን ተምሬ አለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 жыл бұрын
AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN 🙏Qale hewete yesemalena memeher ⛪⛪⛪❤❤❤
@feremamo5754
@feremamo5754 5 жыл бұрын
አባታችን መካርያችን ቃለይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mhmmadali5351
@mhmmadali5351 5 жыл бұрын
በእውነት ልቤ ተሰብሯል እግዛአብሔር ወይያገናኝኝ(ያስርሣኝ)
@workinehyegetalij7697
@workinehyegetalij7697 4 жыл бұрын
Betam des yemil tarik ena timhirt nw kalehiwot yasemalin 🙏🙏
@meronandishet4728
@meronandishet4728 4 жыл бұрын
በእውነት ብዙ ትምህርት ተምራለው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meazatemesgen8833
@meazatemesgen8833 3 жыл бұрын
Betam,betikil new yetekeberu kesis, nitsuh fikren Egiziabiher yimelisilign, betselotow yasibugn.
@fantafanta6244
@fantafanta6244 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@aklilunegn4836
@aklilunegn4836 5 жыл бұрын
መምህሬ በጠም ነው የተሰመኝ ትምህርቱን ስሰማ። ወድ መንፈሳዊ ወንድም እህቶቼ እሄንን ትምህርት ከደመጥኩኝ ጀምሮ ተጨነንቄላው ።ተርኩ እንዲህ ነው ለጊዜው ያለሁት ከethiopia ውጭ ነኝ ግን መስማማት በልቻልነው ነገር ከፍቀሬኛዬ ጋር አብሬን መኖር አልቻልንም ምክንያቱም የስደት ህይወት ብዙም አልተመቸኝም ያንን ደጋግሜ ብነግርም መደማማጥ አልቻልንም ።በዛ አገጣም እያላሁ አንድት ስደት አገር በላች እህቴ ጋር ፍቅር መሰረትን በጣም እንወደደለን ትልቅ ቦታ ነው ያላኝ ግን ከዚህ ሁሉ ጊዜ የቀድሞዋ አሁን ይቅርታ ትጠይቀኛሌች!!እኔ ደግሞ ስድስተኛ ጎደኛዬ ጋር መሆን እፈልገለው ።እስክ ውድ መምህሬ ምን በደርግ ይሸላኛል???አመሰግነለው
@weynesteworkuee2274
@weynesteworkuee2274 Жыл бұрын
ስደት ክፍ ነው እኔም ባሌ አትህጂ ቢለኝ አሳምኘ መጥቸ አሁን እኔ ሳይሞላልኝ ነይ እያለኝ አገባ አሁን እንታረቅ ሳቶልድ ያገባዃት እንታረቅ ይለኛል አንድ ልጂ አለን ብቻ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው መጸለይ ነው አይዞህ
@ten5136
@ten5136 5 жыл бұрын
በእውነት በጣም አስተማረር ነው ቃለ ህወት ያሰማልን 👍👍👍
@ethiolove7863
@ethiolove7863 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቤተሰዎችህን እና የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክ! አመስግናለው!
@tigitigi6579
@tigitigi6579 4 жыл бұрын
ቃለእይውት ይስማልን መህምርችን
@kiyaferissa1362
@kiyaferissa1362 5 жыл бұрын
Amen amen amen kesisiye segahun yabezalot engam yetemarenew yemeneserabet yaderegelin
@wubalemgashaw76
@wubalemgashaw76 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ቀሪ ዘመንህን ይባርክ ከልብ እናመሠግናለን
@AbiAbi-sj8bk
@AbiAbi-sj8bk 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen tesefa megeseti semayaten yawerslen 💚💛❤
@boots9615
@boots9615 5 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል ህይወት ያሰማልን
@yordanosdemsew3281
@yordanosdemsew3281 4 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን
@martatesfaye3735
@martatesfaye3735 4 жыл бұрын
እኔ ተምሬበታለሁ ጥሩ ትምህርት ነው ብዙዎቻችን ባለማስተዋል ነው እምንኖረው ፈጣሪ ማስተዋልን እና ጥበብን ያድለን አሜን ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ
@meklityathehayelij1659
@meklityathehayelij1659 4 жыл бұрын
Amen amen amen kala hiwaten yasmalne wandmacnin
@demekechwoldegiorgis2513
@demekechwoldegiorgis2513 5 жыл бұрын
Amen tebarkeln egzabher tegaw ybzlih.
@hiwotkassa9951
@hiwotkassa9951 5 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemalin
@saeeddabian6457
@saeeddabian6457 3 жыл бұрын
አዉነት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ጤነኛውን ፍቅር ለመገንባት ይህንን እወቁ። Kesis Ashenafi
27:59
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 27 М.
ፍቅራችሁ ችግር ሲገጥመው..... Kesis Ashenafi
27:00
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 41 М.
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 23 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 651 М.
ሰው ዕድለኛ የሚሆነው ይህንን ሲያውቅ ነው። Kesis Ashenafi
30:32
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 61 М.
ማፍቀርም መፈቀርም ትልቅ እዳ ነውና Kesis Ashenafi
28:28
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 32 М.
የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት
19:23
Adot Enat /አዶት እናት /
Рет қаралды 18 М.
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
የመጨረሻው ለወንድ መጠንቀቅ ያለብሽ ነገር። ብዙ ትጠቀሚበታለሽ።
26:26
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 91 М.
ስንጸልይ ብናደርጋቸው ህሊናን የሚሰበስቡ ልምምዶች። Kesis Ashenafi
25:27
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 71 М.
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 23 МЛН