ቀጥታ ቀሲስ መንግሥቱ ( የእናቴ ልጅ ) ከቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 6,608

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

2 жыл бұрын

ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና።
ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) "
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

Пікірлер: 16
@rossethiotube
@rossethiotube 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው አሜን አሜን አሜን
@dagimkiros2497
@dagimkiros2497 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም አብዝታ ጨምራ ትባርክህ 'ድንግል ማርያም እመቤቴ' መዝሙር በጣም ነው ምወደው ቁጥር 1 ሙሉውን በጣም ነው ምወደው ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማህ:: ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-kk4nw8mf5h
@user-kk4nw8mf5h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
አሜን የኢትዮጵያን አምላክ ይጠብቀን🙏🙏🙏💚💛❤️
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 2 жыл бұрын
ቃል ኢወትንያሰማልን አሜን አባታችን እድሜ ጤናሆትን ሰቶ ያቆይልን
@desetabekele8963
@desetabekele8963 2 жыл бұрын
Amen amen amen qalaa hiwotii yasamalin mamirachii 🤲🤲🤲
@taymoztaymoz2903
@taymoztaymoz2903 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen elele lelel elelel 😢😢😢😢➕➕➕
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@naolltube2032
@naolltube2032 2 жыл бұрын
Le Abatachin Kale Hiwotin Yasemalin!! rejim edimena mulu tena Amilakachin abizito yistilin!!!
@kiburnewtiget160
@kiburnewtiget160 2 жыл бұрын
Kale Hiwot yasemalin edme ena Tena yistlen Fetari
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 2 жыл бұрын
💚💛❤👏👏👏
@deresetesfaw6501
@deresetesfaw6501 2 жыл бұрын
እልልልልልልል
@adinadina2007
@adinadina2007 2 жыл бұрын
Selam lenante,bezih media be29 beale ngs endale sineger neber yet new keykrta gar
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 17 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 61 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 98 МЛН
ቀሲስ መንግስቱ(የእናቴ ልጅ)
24:50
Wuro Gabi
Рет қаралды 31 М.
🔴ኹሉም ከንቱ ነው::
1:28:57
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 4,1 М.
የገዳም ሥርዓት እና ገዳማዊ ሕይወት
46:48
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 17 М.
♦️ሳይበቅል ጠፍቶ ሳይሞት የዳነ ♦️ዕድለኛው ብላቴና♦️
55:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 62 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
0:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 6 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 23 МЛН
УНИТАЗ В ЛЕСУ?? #shorts
0:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,5 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 5 МЛН