የገዳም ሥርዓት እና ገዳማዊ ሕይወት

  Рет қаралды 17,842

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

- ገዳም ማለት ምን ማለት ነው?
- ገዳማዊ ሕይወትን ቅዱሳት መጻሕፍት በምን መልኩ ይገልጹታል ?
- ገዳማዊ ሕይወት መቼ እና በማን ተጀመረ ?
- በምንኲስና እና በብሕትውና መካከል ልዩነት አለ ?
- የገዳም ሕይወት ጥቅም ምንድን ነው ?
- የገዳም ሥርዓት በኢትዮጵያ ምን ይመስላል ?

Пікірлер: 54
@tesfatrue7757
@tesfatrue7757 8 жыл бұрын
ስለ ገዳመ ሚስጥር ጥልቅ በሆነ አስተምሮ ስላስተማሩን መምህራችን የህይወት ቃልን ያሰማልን ይህ የህይወትና የነፍስ ምግብ የሆነው መንፈሳዊ ጥበብ መንፈሳዊ ጥንካሬ ለዘለዓለም ከናንተ ጋር ይኑር። እናንተን ያኑርልን ያብዛልን ፀሎታችሁ አይለየን። አሜን አሜን አሜን እመ ብርሀን ድንግል ማርያም አትለያችሁ!!!
@user-jh8le1uz9u
@user-jh8le1uz9u 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-rd4qc5ix4w
@user-rd4qc5ix4w 25 күн бұрын
ቃል ሂወትን ያሰማልን አባታችን
@adanadanish6456
@adanadanish6456 9 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃሊወት ያሰማልን
@getanehtadege7943
@getanehtadege7943 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tinaderas2466
@tinaderas2466 8 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወትን ያሠማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@azebaire5977
@azebaire5977 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜዎ ያርዝምልን አሜን።
@hibstdamte5199
@hibstdamte5199 8 жыл бұрын
አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን ኑሩልን አባቶቻችን እረጅ እድሜ ይስጥልን አሜን!!!
@toma12a92
@toma12a92 8 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አርስተ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕረጅም ዕድሜ ይስጥልን አባታችን አሜን! !!♥♥♥♥♥♥♥♥
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ፀጋውን ያድሎት እህታችን ለአንቺም እንዲሁ
@user-ln7hs9jc2n
@user-ln7hs9jc2n 8 жыл бұрын
Amen kale heywetene yasemalene amen be edeme betena bebetu yakoyelene yetebikilene Amen tsegawune yabezalote⛪
@sophyagashwa6519
@sophyagashwa6519 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማን
@sophyagashwa6519
@sophyagashwa6519 2 жыл бұрын
ያሰማልን
@HanaSelama
@HanaSelama 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቼውን ያርዝምልን
@mimilo5840
@mimilo5840 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እንዲሁም እኛ እንድንማርኛ እንድንለወጥ ለምታገለግሎን በሙሉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ጸጋውን ያብዛላቹ ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ እኛም መልካም ፍሬን እንድናፈራ የድንግል ማርያም ምልጃ የ አባቶቻችን ጸሎትና ልመና ከሁላችን ይሁን አሜን !!!
@ayalneshmulugeta3390
@ayalneshmulugeta3390 8 жыл бұрын
Aman !!!!!
@sbsbs3192
@sbsbs3192 7 жыл бұрын
Ayalnesh Mulugeta a
@aberash39
@aberash39 6 жыл бұрын
mimilo አለማመኔን እርዳው p
@nebiyatteruzer79
@nebiyatteruzer79 2 жыл бұрын
Kalehywaten yasemalen.
@fetlewerktemam7137
@fetlewerktemam7137 8 жыл бұрын
አሜን ላስተማሩን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@sarahtgist5401
@sarahtgist5401 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እመአምላክ ትጠብቅልን
@mastimastwel4036
@mastimastwel4036 8 жыл бұрын
አሜን ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን
@adaneyemataw704
@adaneyemataw704 6 жыл бұрын
Thanks you
@meskrkase9505
@meskrkase9505 8 жыл бұрын
ቃለ ህውትን የሠማልን አባትችን እድምና ጤና ይሥጥልኛ ይገልገሌት ዘመኖት እግዛአብህር ይባርክ
@Zersh-ts1td
@Zersh-ts1td 8 жыл бұрын
Amen Amen kalehiwetnyasemalin💒💒💒
@hana.mebratu
@hana.mebratu 8 жыл бұрын
kalehiwot yasemaln abatachin
@annieabraham3103
@annieabraham3103 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiweten yasemalen mengsete semayatn yawarslen Abatoche
@rahelrahel807
@rahelrahel807 8 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@edlime
@edlime 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን ያገልግሎቶን ዘመን ይባርክልን ያብዛልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባ በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነው ያሥተማረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፡፡
@user-hh8xj9dn6m
@user-hh8xj9dn6m 6 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kale hiwet yasemelen abatachin EGZIAHBER Amlak ye Agelgelot zemenot yarzemelen
@mimitadsse2470
@mimitadsse2470 6 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ስለ ገዳመ ሚስጥር ጥልቅ በሆነ አስተምሮ ስላስተማሩን መምህራችን የህይወት ቃልን ያሰማልን ይህ የህይወትና የነፍስ ምግብ የሆነው መንፈሳዊ ጥበብ መንፈሳዊ ጥንካሬ ለዘለዓለም ከናንተ ጋር ይኑር። እናንተን ያኑርልን ያብዛልን ፀሎታችሁ አይለየን።
@maledemekonen2700
@maledemekonen2700 7 жыл бұрын
በእውነት ለወንጌሉ ገበሬ ቃለሒወት ያስማልን የቀደሙ አባቶቻችን የተጎዙበትን ቀጥተኛና መልካሙን መንገድ ከጥልቁ ባህር ከሰማኒያ አሐዱ መጽሐፍ ቅዱስ እየቀዱ ለውሳጣዊ ጆሮአችን በሚመጥን ድምጽ አስተምረውናል ለሁላችንም የሒወት ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን !!!
@belayneshbelaynesh6810
@belayneshbelaynesh6810 4 жыл бұрын
x aan kjeeeeeuiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiuiiiiiuilriouoatuuyyytetttttttttwuyoteyyyewtywyywtupuiowowiiiiewowwowpwwwwwwwpwwyykilllsyueyyluuuuuuuuuuuuuuuuuuouoyyyyyiuyyyyeuiiipiiiiiiiiiriiiraaaaaouiirirurooeeeerrroaaeeweeee
@meremawitdemledemle4407
@meremawitdemledemle4407 8 жыл бұрын
amen amen amen kale hiyiwet yasemalin
@sbsbs3192
@sbsbs3192 7 жыл бұрын
Meremawit Demle Demle wma
@enewaalebachew7226
@enewaalebachew7226 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-hb9dz3ld7b
@user-hb9dz3ld7b 4 жыл бұрын
AMEN KALE HIWETE YASEMALENE
@kassrass1973
@kassrass1973 8 жыл бұрын
kale hiwot yasemalin. emberhan titebkwot.
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287 7 жыл бұрын
Amen amen Amen kalhiwet yasemaln tesfa mengest semayaten yawersln berktachu yedrbn
@liulniguse3625
@liulniguse3625 8 жыл бұрын
kale hiwot yasemalin
@user-zq6sb3xd3e
@user-zq6sb3xd3e 7 жыл бұрын
ቃለ ህየወት ያሰማልን
@salamyemariyaamlije875
@salamyemariyaamlije875 8 жыл бұрын
Kala hiwote yasamalen LA abbatachen
@helenyirga8459
@helenyirga8459 8 жыл бұрын
amen
@zdawite928
@zdawite928 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቢያንስ 7 ጌዜ አይቸዋለሁ። ለእርዳታ ስልክዎትን ብንገኝ ደስ ይለን ነበር
@kibruassefa3691
@kibruassefa3691 7 жыл бұрын
kale hiwot yasemalin ! ye ewket minch nachew be ewnet. Edmena tena yadlilin!
@tamirumekuriaw5029
@tamirumekuriaw5029 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ደጋግሜ ብሰማውም ልጠግበው አልቻልኩም
@user-ni8ku3cq8b
@user-ni8ku3cq8b 8 жыл бұрын
Kali hiwoten yasemlen abatachin❤
@seraphemcherubem6426
@seraphemcherubem6426 8 жыл бұрын
wow abzeto yegermal , gene yehe alem machem behone beta kristianinena gedamaten endatela endasadeda endatefa yenoral gen gedamawianina beta kristian enarsune letaden endadakamach naw, abetu kato knarsu berakate atnatelane
@abelove9410
@abelove9410 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ እግዚአብሄር ቸርነት ጥያቄ አለኝ የ ገዳም ህይወት በይበልጥ ስለ ሴቶች ማወቅ እፈልጋለው እባካችሁ
@YOHANNESTSGABUJOHN-ym6ck
@YOHANNESTSGABUJOHN-ym6ck 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-vz6hg1pj2x
@user-vz6hg1pj2x 8 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@teddyzegola9679
@teddyzegola9679 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@haregewoyinstvf8890
@haregewoyinstvf8890 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@helenendale3168
@helenendale3168 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ምንኩስና እና ፈተናው
49:26
ምንተንግበር
Рет қаралды 717
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 128 МЛН
ተዝካር ማለት ምን ማለት ነው?
32:17
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 31 М.
መፅሐፈ መነኮሳት "ገፀ ንባብ"
1:10:41
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC
Рет қаралды 1,9 М.
EOTC - TV : እምነት ክፍል 1
30:35
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 36 М.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН