ቀላል የጎመን ክትፎ አሰራር

  Рет қаралды 12,642

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
✅የአይብ አዘገጃጀት ሊንክ kzbin.info/www/bejne/f5avpYmDj6uaiJY ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 ай бұрын
❤❤❤
@elanahermontube
@elanahermontube 2 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ የሆነ የጎመን ክትፎ ነውው ሲያዩ እራሱ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
ሸር 👍🏽❤️
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ምሳዬ የኔ ዉድ በሰላም ነዉ የጠፈሽዉ? በጣም ተናፍቀሻል አትጥፊብን የኔ ዉድ ሰላሙን ሁሉ ተመኘዉ💕💕💕
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
Watching 🥰
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ምሳዬ በጣም ምርጥ አሰራር አቀራረብሽም በጣም ያምራል ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👌👌👌👍👍👍❤🙏
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
Watching 💕
@hayemiethiotube3564
@hayemiethiotube3564 2 жыл бұрын
ኢትዮ ሰላምሽ ይብዛ እዴት ነሽ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነዉ እጅሽን ይባርከው በጣም ያስጎመጃል ዋዎ
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነዉ ምሳዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ 👏👏👏👍👍👌
@honeyjames7268
@honeyjames7268 2 жыл бұрын
Waw your so good
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@koshusha
@koshusha Жыл бұрын
ጎብዝ
@kidistgmariam9216
@kidistgmariam9216 2 жыл бұрын
ምሣዬ ተባረኪ
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ምሳዬ የኔ ዉድ እንዴት የሚያምር ቆንጆ የሆነ የጎመን አዘገጃጀት ነዉ በዛ ላይ ደግሞ ከለሩን ያለቀቀ ልዩ ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩት አቀራረቡም አንደኛ ነዉ። እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ 💕👌 ሼር✅✅
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ሲያዬትም የሚያምር በጣም ቆንጆ ጤነኛ የጎመን ክትፎ ነው እኔ ጎመን ክትፎ ሞክሬ አላቅም በዚህ መንገድ እሞክራዋለሁ እኛ ጋ ኬል ሞልቶል ፣አሚን አላህ ሰላም ያርግልን ሀገራችንን ሸር ስላረግሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ👍👍👍👍💖💖💖💖
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ምሳዬ በጣም የሚያሰጎመጅ የጎመን ክትፎ ነው ሰርተሸ ያሳየሸን ብሉኝ ብሉኝ ይላል እንሁልጊዜው የሰራርሸ ፅድት ያለ ነው አቀራረብሸም አንደኛ ነው ሙያሸን ሰላካፈልሸን አመሰግናለሁ 🥰👌🙏🙏🙏
@IT_4class
@IT_4class 2 жыл бұрын
Thank you my dear betam siyasegomj ategebsh behonkugn
@rahelmeshashe8514
@rahelmeshashe8514 2 жыл бұрын
👌❤️
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ኢትዮዬ ዋውውው ልዩ ነው
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
ምሳይዬ የኔ ባለሞያ ጎመኑ ሲያምር ከለሩን ሳይለቅ የምግብ ይዘቱን እንደያዘ ነው ምርጥ አርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ😘😘
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
ምሳዬ እንኳን ደና መጣሺ ቆንጆ ነው እጂሺ ይባረክ🥰
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 2 жыл бұрын
አምሳዬ በሰላም ነው የጠፋሽብን? እግዚአብሔር በሰላም ድምፅሽን ያሰማን አሜን፣ አሜን፣ አሜን 🙏🙏🙏 💚💛❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ሰላም ነኝ እመለሳለሁ የሀገራችን ሁኔታ ስሩ ስሩ አይልም ከልብ አመሰግናለሁ የኔ አስታዋሽ🥰🥰🥰
@EthioAlema
@EthioAlema 2 жыл бұрын
በጣምለአይን የሚያምርናብሉኝ ብሉኝ የምል የሚያጓጓ የምግብ አሰራርን ሰርተሽ ሰላም ታቀርብልን ከል በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ስራዎችን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ መልካም ላይክ share የሀገርቤት ምግብ ነው የሚመስለው ክትፎ አልቡ ጎመኑ 💕💕💕
@tigest3176
@tigest3176 2 жыл бұрын
Beslame nwe tefashi Selame hugne
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ምሳዬ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ🥰
@adissapp6197
@adissapp6197 2 жыл бұрын
ዴምሬሻላሁ ዴምሪኝ ሀሪፍነው በርቺልኝ ማሻላህ በርቺ
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 2 жыл бұрын
Please please please don't stop where are you. You are an extremely professional and an outstanding ETHIOPIAN chef's. Please don't stop we need yo. I hope you are okay, please let me know.
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 2 жыл бұрын
Thank you for sharing 😋
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
ምሳዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እቃዎቹ ቆንጆ ናቸው 👍👍💕💕
@keludishow
@keludishow 2 жыл бұрын
ምሳዬ የኔ ባለሞያ ዋው የሚያስጎመጅ የጎመን ክትፎ ነው የሠራሽው የተፈጥሮ ይዘቱን ያለቀቀ ድንቅ አሰራር ክትፎ በእጅ የሚጣፍጥ ይመስለኛል ጎመን ግን ብዙም ለውጡን አላየሁትም በቀላሉ የተሠራ ድንቅ ነው መታሸቱም አሪፍ ነው ምሳዬ እንደዚህ አይነት ምግቦች አይቼ መቋቋም አልችልም😂በፍጥነት ወደ ተግባር መግባት አለብኝ አሚን አሚን ሠላም ለሀገራችን ይሁን እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ😍👌👌🙏
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ምሳይዬ እንኮን አደረስሽ ተጠፋፍተናል ስላምሽ ብዝት ይበልልኝ ከነመላው ቤተስብሽ ልዩ የጎመን ክትፎ ሰርተሻልለአይን የሚማርክ አቀራረቡም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር የምወድሽ👌🏽👍🏽❤️❤️
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
ምሳዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም ያስጎመጃል እጂሽ ይባረክ 🙏❤️
@elluhabeshatube6583
@elluhabeshatube6583 2 жыл бұрын
Ehet gobez nesh berchi. Wodenam gora beylegn.
@keludishow
@keludishow 2 жыл бұрын
Welcome ምሳዬ😍
@elsaabraham9189
@elsaabraham9189 2 жыл бұрын
Thank-you 🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 жыл бұрын
ሰላም ምሳዬ እንዴት ነሸልኝ ምነው ጠፋሸብኝ በሰላም ነው ወይ ኧረ ድምፅሸን አሰሚኝ 🥰❤🙏
@tsegaanteneh5735
@tsegaanteneh5735 2 жыл бұрын
ስላም ምሳዬ በስላም ነው የጠፍሽው?
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 2 жыл бұрын
ምሳዬ በሰላም ነው የጠፋሽው?
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።በርቺቺቺቺ🌹🌹👍👍👍👍
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
እህቶቼ ስለጎመን በአይብ የኔን ተሞክሮ ላካፍላችሁ:- 1ኛው) በእርጥብ ጎመን ከሆነ ኬል ሳይሆን ያኛውን ሰፋፊ ቅጠል ያለውን ገዝቼ በደንብ አጥቤ ከቀነጠስኩ በኋላ ትንሽ ውሀ ላይ አንድ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ(baking soda) አድርጌ እቀቅለዋለሁ ከለሩን እንደያዘ ይበስላል፣ ከዛ እየጨመኩ እከትፈዋለሁ። 2ኛው) የዚህኑ አይነት ጎመን በደንብ ካጠብኩት በኋላ ቅጠል ቅጠሉን ሰፋ እንዳለ ቀንጥሼ በሁለት በሶስት ትሪ በኦቭን እያገላበጥኩ አደርቄ አወጣና በረድ ሲል በሽንኩርት መፍጫ በጣም ሳላደቅ እፈጨዋለሁ። ከአይቡ ጋር ቅቤ፣ ሚጥሚጣና ክረሪማ ጋር ቀምሜ አቀርባለሁ። በተለይ አንዱ ልጄ ይሄን አሰራር በጣም ይወደዋል። እንደውም ለሌላ ጊዜም እንዲሁ ፈጭቼ አዘጋጅና በመርማላት ዕቃ ፍሪዘር ውስጥ አስቀምጣለሁ፣ ሞክሩት ትወዱታላችሁ አያደክምም።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን የኔ ውድ🙏🥰
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 2 жыл бұрын
አረ ጠፋሽ ማር
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 2 жыл бұрын
ስራዎችሽ አሪፎች ናቸው ብዙም ተመልካች የለሽም ።🤔
@ethio3117
@ethio3117 2 жыл бұрын
ደምሩኝበቅንነት
@tanbzethio107
@tanbzethio107 2 жыл бұрын
ደምሩኝበቅንነት❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤##@
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም ምሳዬ በጣም ምርጥ አሰራር አቀራረብሽም በጣም ያምራል ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👌👌👌👍👍👍❤🙏
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 54 М.
ጎመን ክትፎ አሰራር how to make gomen kitfo Ethiopian food @zedkitchen
8:21
Cooking Classic Köfte : Turkish Stuffed Kibbeh | Mediterranean Food
24:29
Gomen Kitfo ጎመን ክትፎ
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 33 М.
የጉራጌ ባህላዊ ምግቦች አሰራር
18:39
Fana Television
Рет қаралды 18 М.