አልቃሻው ነቢይ | የነቢዩ ኤርሚያስ የማይታመን የፅናት ጥግ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ | Prophet Jeremiah Amharic Bible Story

  Рет қаралды 12,956

Gedamat - ገዳማት

Gedamat - ገዳማት

Күн бұрын

Пікірлер: 28
@gedamattv
@gedamattv 2 ай бұрын
🌟 ላይክ እና ሰብስክራይብ ማረጋችሁን አትርሱ 🌟
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 3 ай бұрын
ገዳማትና መባ ቲቪ በርቱ እምታቀርቡት ትረካ መልካምና ገንቢ ነው እባክህ ስለ ቅዱስ ዮሐንስና ስለእመቤታችን አንድ ላይ በነበሩበት ጊዜ ያለው ነገር ብታቀርብልን በኤፌሶን ተሰደው በሄዱ ጊዜ በጠቅላይ ጌታ እነሆ ልጅሽ ካላት ጀምሮ በምን ሁኔታ እንዳሳለፉ🙏🙏
@tewodrosmenberu6874
@tewodrosmenberu6874 3 ай бұрын
እግዛብሔር ይስጥልን እንደዚህ ያሉ የመንፈስ ምግብ የሆኑ ትምርቶችን ስለምትሰጠን
@getachewmulugeta7504
@getachewmulugeta7504 2 ай бұрын
Kale hiwot yasmalen egiziabher yibarkeh
@elizabet.g
@elizabet.g Ай бұрын
Qalehywet yasemaln mengste semayatn yawarsln bedme bethena ythebqln ❤
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ይወት ያሰማልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@asfawbono8250
@asfawbono8250 3 ай бұрын
እግዝአቤሔ ር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ የእስራኤል ቅዱስ የነቢዩን በሬኬት ያሣትፌን አሜን
@serkalemg7630
@serkalemg7630 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@hanamezemr7066
@hanamezemr7066 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@orthodoxye
@orthodoxye 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@HHh-h1f3w
@HHh-h1f3w 3 ай бұрын
የአባታችን የአቡነኤርሚያስ በረከታቸው ይደርብን በርታልን የተዋህዶ ልጂ
@AbrihamLiyew-gm8wl
@AbrihamLiyew-gm8wl 3 ай бұрын
በርታ አተንም እግዚያቤር እድሜና ጤና ይስጥህ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ቸ1ዀ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ቸ1ዀ 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፫ ፀጋዉን ያብዛልህ
@YMn-um5bt
@YMn-um5bt 2 ай бұрын
ቃለህይዉትያሰማልንፀጋዉንያብዛልህወንድማቺን
@SkyRama-dd8mq
@SkyRama-dd8mq 3 ай бұрын
እድሜና ጤናውን ያብዛልህ እናመሰግናለን🙏🙏
@ZmZm-r8p
@ZmZm-r8p 2 ай бұрын
Amen.amen.amen
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 3 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
@DagimT-du2hq
@DagimT-du2hq 3 ай бұрын
አሜን🙏
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 2 ай бұрын
❤❤❤Amen 💎🙏🏽🌟🤲❤️
@BettyBetty-pb4mq
@BettyBetty-pb4mq 3 ай бұрын
ተበርክ ጌታ ጸገ ያብዘልክ❤
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 3 ай бұрын
እናመስግናለን
@toptelch
@toptelch 3 ай бұрын
በርታ በዚሁ ቀጥል
@mekaamare2296
@mekaamare2296 2 ай бұрын
እኔ ሚገርመኝ የቅዱሳንን ስእለ አድህኖ ስንመለከት በጣም ስለሚያምር፡ ልብሳቸው መስቀላቸው ቆባቸው ክንፋቸው፡ ግርማ ሞገሳቸው ሰማያዊነታቸው ስለሚደንቀን መከራቸው አይታወቀንም ሁሉ አልጋ ባልጋ ያለፉ ይመስለናል።ለካ ያለመከራ ያለፍ ቅዱስ የለም ይገርማል።በረከታቸው ይደርብን።አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን።
@Yostii-xv5pj
@Yostii-xv5pj 3 ай бұрын
እባክህን ስለ አቡነ ሀብተ ማርያም እናት ስለ ቅድስት ዮስቲና እንድትተርክ እለምህናለሁ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 3 ай бұрын
አቡነ ሀብተ ማርያም ምን ማለት ነዉ?
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Behulum1
@Behulum1 3 ай бұрын
ሰቆቃው ኤርሚያስን ስራልን
ነቢዩ ኤልሳዕ  | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
30:28
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 52 М.
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 27 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 24 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,5 МЛН
ነቢዩ ኤልያስ | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
34:04
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 39 М.
የቅዱስ መርቆሬዎስ ታሪክ The Story of ST. MERKORIOUS / Abu-Seifein / Martyr Philopator
1:38:03
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 221 М.