KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ተተካልኝ" አስቂኝ የገጠር ድራማ ( Tetekalign) New Ethiopian Comady) 2022
21:40
"ሂዶ እየተወተፈ" ገራሚ የገጠር ድራማ(Hedo Eyetewetefe New Ethiopian Dirama)2023
17:24
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Я уговариваю своего друга попробовать чипсы Лава Лава
00:57
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
"የተፈጨ" አስቂኝ የገጠር ድራማ (Yetefeche) New Ethiopian Comady 2022
Рет қаралды 169,271
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 223 М.
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Күн бұрын
Пікірлер: 362
@hanahanicho1929
2 жыл бұрын
እስኪ interview ይደረጉልን የምትሉ🙋🙋
@fissehamirite181
2 жыл бұрын
No mayet alifeligim bezihu yiketilu betam arif new no interview
@beckydd8865
2 жыл бұрын
ውድድድ ነው የማረጋችው
@wellogondergojamshewaamahr570
2 жыл бұрын
ድራማ አይመስልም ትክክለኛነው እውነት የሆነስራነው በጣምጎበዞችናችሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@beckydd8865
2 жыл бұрын
በትክክል በጣም ነው የምወዳቸው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fystgkhufd7610
2 жыл бұрын
ቅ ቲ
@tsehairedda1085
2 жыл бұрын
Those artists in Addis, they consider themselves celebrities, should learn from these real, proud, and wonderful artists. I'm in love with Tewanay, keep up the good work 👍
@malikatamn2589
2 жыл бұрын
ሰወዳቸው የተደበረን አምሮ ፈታ የደረጋሉ በጣም ነው ዘና የሚያደረጉኝ እሱን አይቸ ስስቅ አውላለሁ እያስታወስሁ ። ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ።
@hanatlatibalu5054
2 жыл бұрын
እኔም
@busyline3833
2 жыл бұрын
ማሮች ገጥርውስጣነው😁😁😜😜💕💕በርቱ
@Concordtv123
2 жыл бұрын
አሜን እናመሠግናለን
@willosilver2992
2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ምንም እኮ ድራማ አይመስልም ጎበዝ ናችሁ ኑሮ እየኖራችሁ እንጂ አስመስላችሁ የምትሰሩ አትመስሉም በርቱ
@adeyababatube6861
2 жыл бұрын
በርቱ ሀገርኛ ነገሮችን እየለቀቃችሁ እያዝናናችሁን ነው።በጣም ደስ ይላል።
@gojjamculturalmusic4272
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ ምን አለ በታሪካችን ላይ የሚያጠነጥን ለምሳሌ የነበላይ ዘለቀን ታሪክ በፊልም መልክ ብታቀርቡልን ያው ታሪካችን እየተሰረቀብን ስለሆነ ማለት ነው
@Concordtv123
2 жыл бұрын
እሺ እናሥጠና እና እንሠራለን
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪነውአየተዝናናን ጥሩትምህረትነው የሰራ እና የወደቀወዱቆአይቀርም መስራትያስከብራል. በስደት የመጣነሰዎች እንጠክር ክፉንካልወጡደግአይገኝም. ወርሰርተው ወርየሚቀመጡበየኢጃዘቤት ከዚህተማሩ የመጣነው ልንለወጥነው. ገዘብ ከሌለን ማንም አይወደንም ስራክቡርነውእንስራ የመጣንበትን አላማአንርሳ ሀገርቤትምያላችሁ ስሩአረብሀገርልጂንልኪያለሁብላችሁብርአትጠብቁ የኛብርሲያቆርጥ ያውድህነታችሁይመጣል.
@hawatube2358
2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@ሀሊማነኝከወደወሎ
2 жыл бұрын
መገን ገጠር ውስጤ ነው ይመቻችሁ🙈😂😂😂 ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🕊🇪🇹💕🇪🇹💕🙏
@zeeezeee8686
2 жыл бұрын
ማሮችየ እግዚአብሔር ሆይ ሰላም አምጣልን እባክህ ማማየ ኢትዮጵያ ፅሀይ ይውጣልሽ
@edenwolidya6663
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁ በርቱ ትበላላችሁ ጤፍ እዳልተጫነልሽ የተነጠር ቅቤ ሳይቀር እዳልመጣልሽ ዛሬ ልመና ወጣሽ 😂😂😂😂😂😂
@كونفيكون-ك1ص
2 жыл бұрын
🤣🤣😂😂
@ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
2 жыл бұрын
ስርቆት አይረባም ለዛ ነው ያንከላፈቷት ምስኪን
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
@@ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ ሚሚየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@marytigest3054
2 жыл бұрын
😁😁😁🤣🤣🤣🤣
@seidseid3642
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Oumlizaaa
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ኡፍፍፍ😍😍 እስኪ ትክክለኛ አኗኗራችሁን አሳዩን በጌታ❤
@sarabiruk573
2 жыл бұрын
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አሉ ዉይይይ ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂
@እንደቸርነትህ-ገ6ኘ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
ክክክክ በጣም ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
@@እንደቸርነትህ-ገ6ኘ ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ አለዛ እደሱ ልሳደብየው😂😂😂
@uaeuae282
2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@qwerasde784
2 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@Sadasada-y6m
2 жыл бұрын
ወይ ብዲር ፈላጊዋን ሥወዳት በተለይ ዲምጷን
@tube-ll9lt
2 жыл бұрын
እይታ አንዲኖረው ከምሽቱ 2.ሰዓት እሰከ 3 ሰዓት ባለው ልቀቁት በተረፈ ውድድድ በተለይ አንዷማ 🙌🤗😍
@yablakat6835
2 жыл бұрын
ስወዳቸውኮ በተለይ የዝችን ድምፅ😍😍
@ቤተልሄምአንዳርጌ
2 жыл бұрын
አይ ማጣት ግን እውነት ነው አትጡ እንጅ ሁሉም ስሽት አይ እኛ በጣም ጎበዝናችሁ በርቱ የኔ ማሮች ደስ ትላላችሁ እውነት አይ ሀብታምና ድሀ ትምህርት አለው
@minilktube322
2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን የድግል ማሪያም ልጅ
@mahletabebe4905
2 жыл бұрын
ሠው አምቶ እና ተሣድቦ ልመና ባንቺ አየሁ የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤😍😍😁😁😁😁😁
@zalenebi4528
2 жыл бұрын
የድሮዋን ኢትዮጵያ የማያት በእናንተ ነው በጣም ትችላላችሁ ሐገራችን ወደቀድሞ ዉበቷ ትመለስ ዘንድ ሁላችንም ሐላፊነታችንን እንወጣ ፈጣሪ ሰላምን ያምጣልን
@amsaletegegn3202
2 жыл бұрын
የምን ኢትዮጵያ ነው? ይሄ የድሮም የአሁንም የአማራ ቋንቋ ለዛ አነጋገር ነው ሰማንያ ምናምን ቤር ቤረሰብም የራሱ ቋንቋ አለው ዋጡት እየመረራችሁ። ከዚ በሁዋላ አማራ የራሱን በራሱ ይጠራበታል
@KidusYared12
2 жыл бұрын
ደስ የሚል የገጠር ድረማ ነው ታስቃላችሁ::
@-againyoutube5771
2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@minilktube322
2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን የድግል ማሪያም ልጅ
@nunusha8971
2 жыл бұрын
ያጣ ለማኝ ተሣድቦ ይሄዳል የሚባለው ተረት ይመሥለኝ ነበር 😁😁🤣🤣🤣🤣
@-againyoutube5771
2 жыл бұрын
እታለም በቅንነት ደምሬኝ
@Mነኝሀላሌንአፍቃሪ
Жыл бұрын
ክክክክ እኔም ይመስለኝነበር
@argwaabi6189
Жыл бұрын
ሁናትነዉ🤣😂🤣😂
@adenngesse2247
2 жыл бұрын
ሰታምሩ እዉይ ቁጭ የሸዋ አለባበስ 💋💋
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
2 жыл бұрын
ሰው ሰላምታ ሲያበዛ ችግሩን ሊደረድር ክክክክክክክ ለምና ስታጣ ስድብ😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@beckydd8865
2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ ቶሎ ቶሎ ኑልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ኡሚአይምንነኝ
2 жыл бұрын
በጣም ነው የምውዳቹ በጣም እከታተላቹሀለው በርቱ እባካቹ ጎበዝ ናቸው ሰብስክራይብ እያደርጋቹ አበረታቱ
@Meheret-Nany
2 жыл бұрын
የሰው ውሽማ ስቀሚ ከርመሽ ዛሬ ባዶ ቀረሽ አይ ገለቴ😌😌😂😂😂የሆነነገር ያስተምራል ለገባው😍😍😍😘😘💘💘💘👈
@leultkelmarekos7488
2 жыл бұрын
የሰው ባል
@minilktube322
2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን የድግል ማሪያም ልጅ
@kalkedanmangestab3405
2 жыл бұрын
ትችላላችሁ በቃ ምርጥ ምርጥ አይገልፀውም ክበሩልኝ ።
@ትዝየቢኒ58
2 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ ፀ አሁን ተልተሎ ለቀቃችሁ🌹🌻🌻🌻🌻
@ፅጌማርያም-21
2 жыл бұрын
ስወዳችሁ በየቀኑ ቢለቀቅ አሰለቹንም እኮ
@fafiarebu1952
2 жыл бұрын
በእውነት ይቺ አርቲስት ኮሜዲ ትልቅ ደረጃ ምደርስ ናት አረቦቹ ጋ ሁኘ ጥርሴን መደብቅ አልቻልኩም እኮ ስሞ ማን ነው
@Concordtv123
2 жыл бұрын
ጥሩሽ ትባላለች
@zeyinebhamid5699
Жыл бұрын
ሌበይቱ አለ ብርቁዬ
@zinatmohammed9997
2 жыл бұрын
ሰወዳችሁ ትወና በናተ ይብቃ ❤❤❤❤
@ጥቁርአዝሙድነኝ
2 жыл бұрын
_ዛሬማ ሳላያችሁ አልተኛም የሳቄ ምንጮች😂😂 መጀመሪያ ታሞጋግስና ሳይሰጧት ሲይቀሩ አጥባ ታሰጣቸዋለች🙆_
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
ጥቁር አዝሙድ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@አዲስአበባቤቴ-ደ1ቀ
2 жыл бұрын
አቦ አታሳጥሩብና የሌለ ነው የምወዳቹ❤
@emebityaregale6193
2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ ይመቻችሁ አቦ በርቱልን
@ccu3907
2 жыл бұрын
እጂግ በጣም ደሥ ትላላችሁ
@endaleayenew5356
2 жыл бұрын
በእውነት እንደናንተ የሚያስቀኝ የለም
@amentueb6054
2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅነው የገደለችይ ከምር በርቱ በሉ
@TH-eu3cn
2 жыл бұрын
ማነው እዴኔ የሚውዳቼው በጣምነውየሚያዝናኑኝ
@ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ልምና ትጠላለህ አባቴ ባይሆን ሳይሳካ መቅርቱ እንጅ ችሎታ ዋዉ ነው
@Meheret-Nany
2 жыл бұрын
የሄን ጥለሽው ሂጂንጂ 😆😆😆😆😆😆😆😆እንጂ ትዳርነው ልመጂ😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆አረ በሳቅ 😆😆😆😆😆😆ወይኔ እመብረሀንዬ 😍😍😍😍የእውነት በጣም ወደድኩዋቹ
@minilktube322
2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን የድግል ማሪያም ልጅ
@nadarkhan5369
2 жыл бұрын
በጣም ናው የምትችሉት የገጠርኑ የምናይቹህም የገጠር ልጆች ናን ይጣ ለማኝ ተሳድቧ ይሄዳል😁😁😁😁🙊
@ameenameen6123
2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ የናንተን መምጣት ስንጠብቅ ነበር
@alem23able
2 жыл бұрын
የምወዳቸው !😁😁
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
2 жыл бұрын
ወይያችኛዋየትገባች ከከከከከከአደሰወእኳንየሰጠየለም18ኛሚስቱነሸእርፍ
@SaraSara-os9lj
2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ምርጦቸ ኑሩልን።
@-againyoutube5771
2 жыл бұрын
እታለም በቅንነት ደምሬኝ
@blentube3002
Жыл бұрын
@@-againyoutube5771 ኑ እንደማመር
@የበላይልጅነኝየቢቸናዋ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂እነዚህ ሰዎች በጣምነዉ የሚያስቁኝ እዉነት ገና ሳይጀምሩትነዉ ሳያቸዉ የሚያስቁኝ😂😂😂😂 የሆሰዓት ሰዉሞተብሎ ሚስቱ ስቴድ እዛችኛዋ ሲስቱጋር ሲያወራ ድርስ😂😂😂😂😂
@መስቱዘመዱወለተፃድቅ
2 жыл бұрын
እነኝህን ሰወች ስውዳቸው እኮ በጣም ነው እምከታተላቸው
@Ghionmaleda
2 жыл бұрын
እስካሁን ባለማወቄ በጣም ነው ያስቆጫችሁኝ
@Tube-gh6ze
2 жыл бұрын
እረወይኔበሳቅ😂😂😂😂😂😂የኔውዶችእንኳንደናመጣችሁ
@tipohosine6823
2 жыл бұрын
ቸግሮኛል ግንመቸገርአይደለም ሞልቶኛልአላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈
@tebabe
2 жыл бұрын
እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ💋😘🌹
@-againyoutube5771
2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@lamriworku2783
2 жыл бұрын
ትችላላቹ በርቱ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ
@alamadan717
2 жыл бұрын
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አለ ያገሬ ሰው ክክክክ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tgtg9992
Жыл бұрын
በጣም እወዳቸዋለሁ 🥰🥰🥰
@wasansan5781
2 жыл бұрын
,ጎበዞች
@habtemariamtsegaofficial6779
2 жыл бұрын
Amazing
@ccu3907
2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ሥወዳችሁ
@fafidessieweloyewa922
2 жыл бұрын
ክክክክ ምርጥ የኢትዮውን ዱሮ በነበረው ነው ድራማው
@kalkedanmangestab3405
2 жыл бұрын
የኔ ውድ ቀኔን አሳመራችሁልኝ ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍ረ
@እንደቸርነትህ-ገ6ኘ
2 жыл бұрын
እመቤቴንስወዳት💝💝😂😂😂😂😂😂😂ስትችልበት
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@እንደቸርነትህ-ገ6ኘ
2 жыл бұрын
@@toybayoutube4209 እሽ😍
@ፋፊወሎየዋዩቲብ
2 жыл бұрын
ዛሬ ቀድማችሁኛል የመዳም ቅመሞች❤️❤️ ሰወዳችሁ እኮ😂😂😂😂😁😁😁😁🤣🤣🙈🙈ፈታ ታረጉኛላችሁ
@-againyoutube5771
2 жыл бұрын
እታለም በቅንነት ደምሬኝ
@minilktube322
2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ወሎየዋ
@tigistlemma4210
2 жыл бұрын
Wow bertu des belognal... 👍👍👍
@zeyinebhamid5699
Жыл бұрын
የብርቁዬ እናት ጎባን ሲያምርብሽ መታደልሽ
@እራህማአስንአላህወኪል
2 жыл бұрын
እማቂቤው እኳን ሰላመጣችሁ ❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@Gojjo-Programming
2 жыл бұрын
ከፌ ምርጥ ሰው በርቱ አሪፍ ስራ ነው
@minilktube322
2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን የድግል ማሪያም ልጅ
@matiayslove327
2 жыл бұрын
የኔ ለማኝኝኝኝ ❤❤❤❤❤በጣምምምምም ነው የምር የምወድሽ ትለያለሽ እኮ የኔፍቅር በርቺ
@ሰኒሐበሻዋወሎቤተአማራ
2 жыл бұрын
ማድነቅብቻ እጃቸዉአልተፈታልሽም😂😂😂😂😂😂
@-againyoutube5771
2 жыл бұрын
እታለም በቅንነት ደምሬኝ
@haraghh2356
2 жыл бұрын
እኳን ሠላም መጣችሁ ማሮች ክክክክክክክክክክክ
@-againyoutube5771
2 жыл бұрын
እታለም በቅንነት ደምሬኝ
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
2 жыл бұрын
እሺላሊት😂😂😂😂😂 ሰወዳችሁ
@santosabebe2114
2 жыл бұрын
Nice people! Keep it up!
@ሀይማኖቴማህትቤ
2 жыл бұрын
የኔ የሳቄ ምጮች ኑሩልኝ🥰🥰🥰🥰
@minilktube322
2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን የድግል ማሪያም ልጅ
@ሀይማኖቴማህትቤ
2 жыл бұрын
@@minilktube322 እሽ🙏🙏🥰🥰
@ematube9407
2 жыл бұрын
እክዋን ሰላም መጣችሁ የኔ ሞርጦች የኔናት የኔወቅ ክክክ እረ በሳቅ እጅ ትዳር ነው ልመጅ🤣🤣🤣🤣
@-againyoutube5771
2 жыл бұрын
እታወም በቅንነት ደምሬኝ
@zebenayabebetube8156
2 жыл бұрын
እማ ሰበስክራይበ አዲጊኝ (ደመሬኝ)
@zakirgetahon168
2 жыл бұрын
ምርጦቸእኳንደህናመጣችሁ
@tipohosine6823
2 жыл бұрын
የሳቆቸሚንጮች። እናተንስሰማ ቀኔሙሉፍክትይላል
@abershealemayhu958
2 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@fogjhhjjhjjgigjh3981
2 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁልኝ የደሰታዬ ምንጮች❤❤❤
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብአረጌኝ
@Eyob797
2 жыл бұрын
ደስ የሚል የገጠር ድራማ::
@nanimisgan3346
2 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩ 😀😀😀😀❤
@ሰኒሐበሻዋወሎቤተአማራ
2 жыл бұрын
እኳን ሞተች😂😂😂😂ቅርእዳይልኸ😂😂😂
@-againyoutube5771
2 жыл бұрын
እታለም በቅንነትደምሬኝ
@እመቤትመላክቲዩብ
Жыл бұрын
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሔዳል አሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂አስቂኝ ድራማ
@arsemakidist642
2 жыл бұрын
በርቱልን ጎበዞች
@procell803
2 жыл бұрын
🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️ልመና ብሎ ይሄንን ያክል ዉሸት የሚገርም ትወና ነው እኔ ግን ኢንተርቬው ብታደርጉልን በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ 🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️
@ሚጣየሚኪእናት
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂አይ ጋቢ አለባበስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💕💕💕
@እሙነጃት-ዸ4ፀ
2 жыл бұрын
ትችላላችሁ 👍👍👍👍🌹🌹🌹
@-againyoutube5771
2 жыл бұрын
እታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@ዘብሄረአማራ
2 жыл бұрын
ማሮች👌👌😘
@mshiwota1688
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ምርጦች
@ተስፈኛዋ-ነ6መ
2 жыл бұрын
እንጂ ትዳር ነው ልመጂ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@صوفياال-ل8ج
2 жыл бұрын
ትወናሽ ዋው ስችይበት ስታስቅ ያጣ ወጉ ነው የስድብ አይነት አሸከመቻቸው
@ሰአዲወለየዋ-ሸ7ቨ
2 жыл бұрын
እኳንበሰላምመጣችሁምርጦችየስወዳችሁ
@-againyoutube5771
2 жыл бұрын
እታለም በቅንነት ደምሬኝ
@user-Weynua
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የምር ይሄ ነገር አሁን እየቀረ ነዉ እንጂ ልጅ እያለሁ በገጠር ነበር አስታዉሳለሁ
@arsemakidist642
2 жыл бұрын
አቤት ስጦታ
@tarytary495
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@rivkaterunah3195
2 жыл бұрын
የኔ ዉዶች ዉድድድድድ
@-againyoutube5771
2 жыл бұрын
እታለምበቅንነት ደምሬኝ
@ሊባኖስገዳሙ
2 жыл бұрын
ክክ ሳይቀር ተበድራለች 😀😀😂😂😂🤭
@mesiermiyas5821
2 жыл бұрын
😆😆😂😂
@hawatube2358
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@gfg4073
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ውይ ዘንድሮ
@Hiboux_yt
2 жыл бұрын
የአጣ ለማኝ ተሣድቦ ይሄዳል የሚባለውን ነው ያሣያችሁኝ።በነገራችን ላይ ኢቺን ልጅ በጣም አደንቃታለሁ ሁሉን ሆና ኒሥራት ትችላለች በርቺ በሉልኝ።
@እሙረካአንዎሎየዋ
2 жыл бұрын
😁😀😁አይይ ዛሬሰ ወንዶች ሁሉ ጨከኑብሺ
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ
@-againyoutube5771
2 жыл бұрын
እቶቸ ኑ እንደማመር
@hanatlatibalu5054
2 жыл бұрын
ክክክክክክ ስው መስለክ
@ኡምዩስራይትዩብ
2 жыл бұрын
አይ የኢትዮ ሰው ወደላይም ሲሰቅል አዴ ነው ሲፈጠፍጥም አዴነው ጥቀመኛ ነን አኩ አሞግሳ አሞግሳ ሲከለክሏት ትሞልጫቸው አለች እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌
@ፋፊየአላህባሪያ
2 жыл бұрын
Atasatruttttt 😘
21:40
"ተተካልኝ" አስቂኝ የገጠር ድራማ ( Tetekalign) New Ethiopian Comady) 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 295 М.
17:24
"ሂዶ እየተወተፈ" ገራሚ የገጠር ድራማ(Hedo Eyetewetefe New Ethiopian Dirama)2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 87 М.
00:19
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
超人夫妇
Рет қаралды 41 МЛН
00:34
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
Minec Music Short
Рет қаралды 34 МЛН
00:57
Я уговариваю своего друга попробовать чипсы Лава Лава
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
00:17
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
ElzaDog
Рет қаралды 13 МЛН
21:06
"ተገናኘኝ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Tegenagnagn New Ethiopian Dirama) 2022
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 103 М.
16:02
እቃዉ ተበላሸ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Ekaw Tebelasha New Ethiopian Comady) 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 295 М.
9:05
የጎጃም ባህላዊ ሰርግ የሴቶች ጭፈራ Gojjam Traditional Wedding Dance 2021| Ethiopian|bahilawi| @Agoza Media Tech
Agoza Media Tech አጎዛ ሚዲያ ቴክ
Рет қаралды 11 М.
21:53
"የባል ጎዳ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Yebal Guada ) New Ethiopian Comady 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 396 М.
32:24
"ካለቀኑ መጣ" አጭር ገራሚ የገጠር ድራማ (Kale kenu Meta New Ethiopian Comady) 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 167 М.
9:36
"ወዶ አያብድም" ምርጥ የአዉዳመት ድራማ(Wedo Ayabdim New Ethiopian Dirama) 2023
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 20 М.
44:12
ና ዙር ከዃላየ ገራሚ የገጠር ድራማ(Na Zure Khualaye New Ethiopian Comady) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 239 М.
14:01
"ጥላኝ ሄደች" አስቂኝ የገጠር ድራማ(Tilagn Hedech New Ethiopian Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 44 М.
24:25
ዘልዛላው አዲስ የገጠር ኮሜዲ የገጠር ድራማ New amharic movies 2022 movie
DAMOT ENTERTAINMENT-ዳሞት ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 33 М.
21:35
"ተሸዋወድን" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Teshewawedin) New Ethiopian Comedy 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 170 М.
00:19
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
超人夫妇
Рет қаралды 41 МЛН