Qin Leboch (ቅን ልቦች) | በልጃችን ክርስትና ላይ በጓደኞቻችን ሰርፕራይዝ ተደረግን!

  Рет қаралды 366,352

Qin Liboch

Qin Liboch

Күн бұрын

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/...
KZbin:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Пікірлер: 1 800
@yorditube9891
@yorditube9891 4 жыл бұрын
የፍፄ ሚስት ረጋ ያለች ናት የምትሉ like አደርጉኝ እስቲ 🤙🤙❤😘😍
@አልሀምዱሊላሰለሁሉምነገር
@አልሀምዱሊላሰለሁሉምነገር 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@HalwyaTube
@HalwyaTube 4 жыл бұрын
እንደመርበቅንነት
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 4 жыл бұрын
rega yalech bcha aygelsatm betam mtweded srat yalat lij ❤️😘
@abibahgoiss9666
@abibahgoiss9666 4 жыл бұрын
እንካን ዳሲ አላች
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@hfifj2228
@hfifj2228 4 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ ልዩ ሆነሻል ልእልት መስለሻል የፍፄ ባለቤት ስታምሪ ከአይን ያውጣሽ ልጃችኹንም እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችኹ
@ቃልኪዳን-በ9ዘ
@ቃልኪዳን-በ9ዘ 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ፍፄ እናቱ መርቃው ነው በዚህ ዘመን እንድች አይነት ደርባባ ሚስት የሰጠው ፈጣሪ ወንዶችዬ እንድህ እርግት ያሉ ሚስቶች ይስጣችሁ ፈጣሪ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ልዩ
@kalkidanyedegllij8971
@kalkidanyedegllij8971 4 жыл бұрын
ፍፄና ፀጋን የምትወዱ ሠብሥክራይብ አርጉኝ እሥቲ ሥወዳቹkzbin.info/www/bejne/rXKkm4GknruXp7s
@genetwasse3542
@genetwasse3542 4 жыл бұрын
ጸፔ።ቐፀፕ ቀየ ፒዪፀመ ተ
@elsaterefe4038
@elsaterefe4038 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helenethiopia
@helenethiopia 4 жыл бұрын
@@kidanyoutube2469 mare gora baye
@firomyabera7725
@firomyabera7725 4 жыл бұрын
ዲስ ላይክ ያረጋችሁት ግን ቅናት ነው 100%
@tsehyneshwerku4155
@tsehyneshwerku4155 4 жыл бұрын
የምርየስውደስታየማያስደስተውስትደቆሮስውአለ
@KhanKhan-qg6sd
@KhanKhan-qg6sd 4 жыл бұрын
ሳያይም እጃቸው ሚነካባቸው አሉ እናም እጃቸውም ነክቶባቸው ይሆናል በደጉ እናስበው
@ሰውመሆን-ሠ2ወ
@ሰውመሆን-ሠ2ወ 4 жыл бұрын
ላይክ እና ዲስላይክ ይማይውቅ ብዙ ስው ስላለ አትፈረድ
@FkriAemlakeysAelewoHelefa
@FkriAemlakeysAelewoHelefa 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ የምን ቅናት ነዉ ኣይ በጥሩ ኣይን እንመልከተይ እኔ ራሴ በፊት ሳላዉቅ ዲስ ላይክ እያረኩ ነበር ግን ኣለማወቄ እና እንደኔ ሊሆኑ ይችላሉ እንጂ በመጥፎ ኣደለም
@tenayimer5596
@tenayimer5596 4 жыл бұрын
ምኑ ነው የሚያስቀናው?
@tigmettumettu3082
@tigmettumettu3082 4 жыл бұрын
ፍፄ ታድለይ ምርጥ ሚስት አለክ ማርያምን ረጋ ያለች ስወዳት በፍቅር ያኑራችሁ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏
@zenanebil4133
@zenanebil4133 4 жыл бұрын
ውድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@bruketedla8019
@bruketedla8019 4 жыл бұрын
mm7
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 4 жыл бұрын
ወዎ ሲተሚሩ ኢነቴ ያልተወደደቹ ማንይወደዲ
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፍሬ እና ዉዷ ባለቤቱ ባርች 😘👌እናተራሱ ምርጥ መልካም ሰዉ ስለሆናችሁ ነዉ ሰዉ እሚወዳችሁ 😘😘
@bilalteacher5192
@bilalteacher5192 4 жыл бұрын
ፕሮግራሙ በሙሉ ይለቀቅ የምትሉ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 4 жыл бұрын
ፍፄና ፅጋ እንክዋን ለዚህ ትልቅ ክቡር ቀን አደረሳችሁ!ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሄር ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ ያሳድግላችሁ!! ሌላው ከክርስትና ጠዋት ጀምሮ እስከ ማታ ያለውን ፕሮግራም ደስ የሚል ነው::: ፍፄ ስው የዘራውን ነው የሚያጭደው ቅን መሆን እያልክ ስታስተምረን አልነበረ??ይኸው ያ ተመልሶ ወዳንተ መጣ።በስው ልጅ ልብ ውስጥ መታስብ ከምንም በላይ ነው። ደስ ያስኝዋችሀን የቅርብም ሆነ የሩቅ ግዋደኞቻችሀን በሙሉ እግዚአብሄር ይባርካቸው !!! ቃላትን ጠፋብኝ ክክክ ። የስው ፍቅር አሁንም አብዝቶ ይስጣችሁ። በርቱ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ!!
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 жыл бұрын
ወይይ ፀጋየ እንኳን ድህና መጣችሁ. እንዴት አምሮብሻል. የኔ ውብ. ልዩ እኮ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ. ፍፄየ መልካም ባል ነህ ፍቅራችሁን ያብዛልኝ. ሺ አመት. ኑሩልኝ. የኔ ደርባባ. ስታምሪ ስወድሺ.
@hannayotube7817
@hannayotube7817 4 жыл бұрын
ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ
@emebetwubeshet7418
@emebetwubeshet7418 4 жыл бұрын
ቆንጆ ሁለነገሯ ሲያምር። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ። ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@meseretyenesew9228
@meseretyenesew9228 4 жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ ልጂ ወልዶ መሳም ያማረው ኡፍፍፍ ኧረ አማላኬ እባክህ ለእኔም ቀን አምጣ !
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
EN Uffffffffff Ya Rabbbbiii
@tigistsilish2630
@tigistsilish2630 4 жыл бұрын
አይዞን እህቴ ፈጣሪ ያለዉ ይሆናል
@zenanebil4133
@zenanebil4133 4 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@azizaali446
@azizaali446 4 жыл бұрын
እኔ
@ኩንፈያኩን-ደ2ኀ
@ኩንፈያኩን-ደ2ኀ 4 жыл бұрын
እኔ አለሁ ከማዳሚ ክሺና ከለቃቀኝ እንሻ አለህ አለህ በሳለሚ ዎልዷ ለማሳሚ የቢቃን
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለችሁ ፀጋ&ፍፄ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@helentarekegn9542
@helentarekegn9542 4 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ ጸግየ እንዴት ነው እምታምሪው ያለ ሜካፕ ምናምን በጣም ነው እምታምሪው የኔ ውድ ፍጼ ቅን ሰው ምርጥ ሚስት ሰቶሀል ይገባሀል አንተም ምርጥ ነህ የኔ የዋህ ወንድም😘😘
@ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ
@ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ 4 жыл бұрын
ከእሰልምና ወደ ክርስትና ምሰኪን ህፃኑ ምናአለ እንደተፈጠረ ብታኖሩት
@tigstegedefew3814
@tigstegedefew3814 4 жыл бұрын
@@ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ ለራስሽ እወቂ በሰዉ ሀይማኖት አትግቢ ኸረ ሀበሻ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 4 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@abbymartv4184
@abbymartv4184 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል! እንካን ደስ እለቹ! ሰው ድስ ሲለው እንደማየት የሚያስደስት ነግር የለም!😀
@zenanebil4133
@zenanebil4133 4 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@meseretd3805
@meseretd3805 4 жыл бұрын
በጣምምምምም
@nikabismybeaut8587
@nikabismybeaut8587 4 жыл бұрын
ፀጋ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወድሸ ቆንጆ 😍😍 አነጋገርሸ ሁሉ ደሰ ይላል
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
ደምሪኝ እመልሳለው ማር
@sultanalkurdi1245
@sultanalkurdi1245 4 жыл бұрын
ጸጊ ሀያቲ ስወድሽ ቀሚስሽ ሲያምር
@hannayotube7817
@hannayotube7817 4 жыл бұрын
ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ
@SaraSara-rt1cv
@SaraSara-rt1cv 4 жыл бұрын
ማሻአላ እንደ ሌላ ሴት አይደለሽም ብዙ ግዜ ሰዉነትሽን ትሸፍናለህ በዚ አደቅሻለሁኝ
@hayutitube
@hayutitube 4 жыл бұрын
ፍጴ ፣ ጰጋየ ፍቅራችሁን ያብዛላቹሁ 🌷🌷 መልካም አድስ አመት 🌷🌷🌷🌷🌷 የምትወዱኝ የምታደንቁኝ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ 🍓🍓🍓🍓🍓🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍👍👈
@ብሌንወሎየዋ
@ብሌንወሎየዋ 4 жыл бұрын
anchi ye ewnet adisalem getanehi kehonshi erasshin vido adrgeshi yutbe kefchalehu by gn ymeslegel esuwa satak feki nw besew sm nenegedi gn turu aydelem eshi
@shamirasaed1791
@shamirasaed1791 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@shamirasaed1791
@shamirasaed1791 4 жыл бұрын
🎒🎒🎒🎒🎒🎒
@ለአላህብለንእንዋደድ
@ለአላህብለንእንዋደድ 4 жыл бұрын
@@ብሌንወሎየዋ ኧረ አትመስለኝም
@እናትሁይቱብ
@እናትሁይቱብ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግላችሁ።ባርች።እና።ፍጴ።ግን።ዛሬ።ሳልናገር።አላልፍም።ሁሌም።ፍረግራሙ።እስከምትጨርሱ።ድረስ።እምጠብቀዉ።ያሚንን።ለማየት።ነበረ።እናተ።ግን።አታመጡትም።እኔ።ልጅ።አለኝ።እናም።ልጅ።ሳይ።በጣም።ነዉ።ደስ።እሚለኝ።ግን።በስደት።ላይነኝ።የልጀ።ናፍቆት።እየፈጀኝ
@meron7563
@meron7563 4 жыл бұрын
እንዴዴዴዴ ፍፄ ኦርቶዶክስ ነህ? ዋውውውው ደስ ሲል!እዛ የማለዳ ኮከቦች ላይ በየሱስ ስም ስትል 10 ግዜ መናፍቅ ነው ብዬ ነበር እንክዋን የ ቀጥተኛዋ ሀይማኖት ተከታይ ሆንክልን እንኳን ደስ አላቹ ልጆቻችሁን በሞገስ ያሳድግላቹ. በነገራቹ ላይ መናፍቆች ኢየሱስ አይሉም እስቲ ስሟቸው በየሱስ ስም ነው የሚሉት /የሱስ የ ጫት የሲጋራ የመጠጥ ------,,,,,የሱሴ ና,ና,,,,ሶሪ ግን የታዘብኩትን ነው
@ematube7485
@ematube7485 4 жыл бұрын
ፀጋየ የኔ ቆጄ አምሮብሻል ፍፄ ምርጥ ሰው የምር ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ባለችሁበት ይጠብቃችሁ 😘😘😘
@zenanebil4133
@zenanebil4133 4 жыл бұрын
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@sarass3984
@sarass3984 4 жыл бұрын
እርጋታዋ ፈገግታዋ ብቻ የሤቶች ውብ ብየሽአለሁ😘😘❤❤
@eramelaseid5217
@eramelaseid5217 4 жыл бұрын
በጣም ትመቻለች🙏🙏❤
@blenbalager
@blenbalager 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የድንግል ማርያም ልጂ ቼሩ መድሀኒያለም በፍቅር በሞገስ ያሳድግላችሁ በጣም ደስስስስ ይላል ጓደኞቻችሁንም እግዚአብሔር ያክብራቼው♥♥♥
@0ahh858
@0ahh858 4 жыл бұрын
እንኳንም ደስአላችው እድግምድግ ይበል ቤብየ ፍፄ ባለቤትህ እረጋ ያለች ደርባባ ነች ደስትላላችው ፈጣሪ ይጨምርላችው ፍቅራችውን
@zenanebil4133
@zenanebil4133 4 жыл бұрын
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 4 жыл бұрын
ፍጼ ይቀልዳል ልጃችሁ እድግ ይበል ግን በክርስትና ቀን ሙዚቃ ወደት እሄድን ነዉ በመዝሙርኮነዉ የሥላሴ ልጅነትን የምናገኘዉ
@zenanebil4133
@zenanebil4133 4 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 жыл бұрын
ኧረ ጉድ ፈላ እዉነት በጣም ያሳዝናል
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 4 жыл бұрын
@@ggjjjghhjj3573 በጣም ሠዉ እንደት የእግዚአብሄርን ልጅነት አግኝቶ ለሠይጣን ይጨፍራል ኧረ እመብርሀን ማስተዋልን አድይን እግዚኦ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ 4 жыл бұрын
ስራተ ቤተክርስቲያን ተጥሶን ውይጉ ወርቁ ቤተክርስቲያን አይገባም ፀጉሯ መሸፈን ነበረበት ዘፈን ሀጢያት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሀይማኖታችነን ሰራት አልባ አደረግነው እግዚአብሔር የስራት አምላክ ነው ቤተክርስቲያን ስራዕት አላት
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 4 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-መ4ጐ አወ እየጠፋን ነዉ እኔምለዉ አለምን ከሻቱ ለምን ይሄዳሉ ለሥሙ ነዉ ክርስቲያን መባላችን ኧረ አምላኬ ልባችንን መልስ
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 4 жыл бұрын
የኔዉድ ዉስጤነሽ እርጋታሽ ማነዉ እደኔ እርጋታዋ የሚያስደስተዉ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 4 жыл бұрын
ቅን ሁን ቅን እንድታገኝ ፍፁሜ ቅን ስው ነህ ሌላም ይገባሃል ! ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርካላችው ልጆቻቸውን ይሳድግላችው ጏደኞቻችሁም ህብረታችውን ይብዛላቸው ኢትዮጵያዊነት ፍቅር ነው😁💚💛❤️👏😄👍
@meseratlg1497
@meseratlg1497 4 жыл бұрын
ሠወዳችሁሁሁ
@ፌቨንመዝናኛ
@ፌቨንመዝናኛ 4 жыл бұрын
ፍፄ ባርችየ እወዳቹህ አለው በጣም በጣም ፍፄ አንተ የፍቅር ስው ፈጣሬ ይጠብቅህ ግን ሙሉ የክርስትናውን ቪዲወ ይለቀቅልን በማርያም በተርፍ እግዛብሄር ልጃቹህን ያሳድግላቹህ🙏🙏🙏💓💓💓
@hannayotube7817
@hannayotube7817 4 жыл бұрын
ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ
@truyeaberalij8737
@truyeaberalij8737 4 жыл бұрын
ውይ ፀጋ ደስስ ስትይ እርጋታሽ ፍፄ ታድለካል እርጎ የሆነች ሚስት ናት
@የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ
@የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ 4 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እንዲታምሩ እመቤቴ ትጠብቃቹ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ
@መሲየገጠሯልጅነኝ-የ1ዐ 4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ kzbin.info/www/bejne/i4Xci6KDedh8epY
@genetromi6314
@genetromi6314 4 жыл бұрын
በጣም ነው። ደሰ የምትሉት እግዚአብሔር ይባረካቹ
@hayminatannatanhaymi46
@hayminatannatanhaymi46 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግልሺ ትዳራችሁ ይባረክላችሁ መልካም አዲስ አመት
@hannakidani5102
@hannakidani5102 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ከማያልቀው እወዳችኃለው ፋፄ ቀሪው ዘመናችሁ ያሰባችሁት ሁሉ የሚሳካበት ይሁንላችሁ በእውነት እድሜአችሁ እረዝሞ ካሰባችሁት በላይ አምሮላችሁ ህይወታችሁሰምሮ ሀሳባችሁ ተሳክቶ እረጅም እድሜ ሰቶችሁ ከምትወዶቸው ከሚወዶችሁ ጋር ያኑራችሁ። ቤተሰብ የተባረከ ከሆነ ነው ልጅ የሚባረከው ልጆቻችሁ የተራበን የሚያጠግቡ ,የተጠማን የሚያጠጡእና የታረዘን የሚያለብሱ ደጋግ ልጆች ያድርግላችሁ💚😍😍
@merrytemam7746
@merrytemam7746 4 жыл бұрын
Nu damirugni inemi lidamirachuuu
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
የፀጋ እና የፍፄ አድናቂወች የት ናችሁ ፍፄ ዘጋ መልካም አድስ አመት ቀሪ ዘመናችሁትን ፈጣሪ ይባርክላችሁ
@አለምትዮብ
@አለምትዮብ 4 жыл бұрын
ሙሉውን ቪዶ ይለቀቅልኝ እምትሉ እስኪ ላይክ ግጩኝ. ይህ የተቆራረጠ ነው ሙሉውን ላኩልን
@jurelove6266
@jurelove6266 4 жыл бұрын
የተረጋጋሽ ጥፍጥ ያልሽ ሴት ነሽ ክብር ይገባሻል የአነጋገርሽ ስርአት ሁኔታሽ የወጣሽበትን እና የአሳደገሽን ቤተሰብ ያስመሰግናል በጉደኛ ስነምግባር ታንፀሽ የአደግሽ ውብ ኢትዮዽያዊ ነሽ። ፍፄን አፈሰችው እያልኩ ነበር ለካስ ፍፄ ነው ያፈሰሽ ክክክክክ ትዳራችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
@ሀይማኖትሀበሻ
@ሀይማኖትሀበሻ 4 жыл бұрын
በጣምደስ፣ይላል፣እደኔ፣ያላገባችሁ፣፣መልካሙን፣ትዳር፣ይስጠን፣ፈጣሪ፣አሜን፣በሉ
@አልሀምዱሊላሰለሁሉምነገር
@አልሀምዱሊላሰለሁሉምነገር 4 жыл бұрын
ደምሪኝ
@romisihen137
@romisihen137 4 жыл бұрын
SWeet mySweet እጅ የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር kzbin.info/www/bejne/Y6rUqaCJf5ild6c Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@karemaaa4945
@karemaaa4945 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@acysvhvuzkkkvauva4525
@acysvhvuzkkkvauva4525 4 жыл бұрын
Amenn
@burtukalkamal8247
@burtukalkamal8247 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
ሁሉንም አሞልቶ የሰጣት እርጋ ያለች ቆጂየ እሴት ስወዳት የኔ ማር ♥♥😍😍
@yemaledabrhan3891
@yemaledabrhan3891 4 жыл бұрын
አበባ ነሽ በጣም ታምሬያለሽ ልጃቹ በጥበብ በሞገስ ይደጉልሽ የኔ ደርባባ
@ማንደፍሮ
@ማንደፍሮ 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ናችሁ ሁለታችሁም የተረጋጋችሁ ናችሁ 1ኛ -----የወለዳችኋቸውን እግዚአብሔር በፍቅር በሞገስ ያሳድግላችሁ 2ኛ------የትዳር ዘመናችሁ ሁሉ በፍቅር የተሞላ የተባረከ ይሁን !!!!! አሜን በሉ 3ኛ------- አሹና ሚኪን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው ። 4ኛ-----እናንተን አክብረው የደስታችሁ ተካፋይ የሆኑትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው ። በመጨረሻም 3ኛዋ ማርካን የምትባል ሴት ልጅ ቅድስት ድንግል ማርያም ፈቃዷም ከሆነ መንታ ሴት ልጆች ትስጣችሁ !!!! አሜን በሉ !!!!! እወዳችኋለሁ ።
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 4 жыл бұрын
ባድሱ አመት እደፍፄና እንደ ባርች ያለ ትዳር ይስጠን አሜን
@issuuodjjeh6880
@issuuodjjeh6880 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 4 жыл бұрын
አሜን
@habtamberkeley1098
@habtamberkeley1098 4 жыл бұрын
ደስ ይላል እንኳን ለዚ አበቃቹ እርጋታሽ በጣም ነው የሚመቼኝ ፈጣሪ ባላቹበት ይጠብቃቹ
@GalTsiyon21
@GalTsiyon21 4 жыл бұрын
ዋውው ደስ ይላል መልካም አድስ አመት 🌿🌻🌻🌻🌻ዘመናቸው ይባረኽ
@dabashalamu9972
@dabashalamu9972 4 жыл бұрын
ተባረኩ ደግማቹ ደጋግማቹ ውለዱ ክበዱ አስተምሮ ለማስመረቅ ያብቃቹ በልጆቻቹ ተባረኩ ጦር ቀባሪ ያድርግላቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ
@martawelde5846
@martawelde5846 4 жыл бұрын
ፀጊ ውበትሽ እርጋታሽ ስነስራትሽ ያስደምማል ፍፄ እድለኛነህ ይቺን የመሰለች ሚስት ስላለህ
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደስ አላችሁ እንኩዋን በስርፕራይዝ ተንበሸበሻችሁ ልጆቻ ችሁንምእግዚያብሄር ይባርክላችሁ 🙏🏼
@bezawitbelete1404
@bezawitbelete1404 4 жыл бұрын
I think some people get confused with like and dislike.there is zero reason to dislike this video. Love you guys and God bless you all
@RoofG
@RoofG 4 жыл бұрын
😃😃😃😃😁😁😁😁 👍
@rehanaahmad8499
@rehanaahmad8499 4 жыл бұрын
ይገባቹኋል በጣም ጥሩ ባረና ሚሰረት ናቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል መልካሙን ይግሰማቹ 😘😘😘😘
@mekdeswerku8675
@mekdeswerku8675 4 жыл бұрын
የምር ይገባችዋል ስወዳችውውውውውው ልጆቻችው በፍቅር ይደጉ እድግግግግግግግ ይበሉ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
@እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 4 жыл бұрын
ምርጦች ውቦች ስወዳችሁ እመብርሃን ታሳድግላችሁ በተረፈ መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 4 жыл бұрын
የኔ ውብ ምን አይነት ደግ የሆነች ሚስት አለችህ መልካም ዘመን እንኳን በሰላም አደረሳቹህ ልጆቻቹህን ፈጣሪ በከለላው በመጎሱ ያሳድግላቹህ ፍፁምየ መልካም ሰው ፀጋየ እምር እደስምሽ ፀጋ ውውውድድድድድ
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅር ይብዛባችሁ ፍፅዬ ባርች እውነት ይገባችኋል የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ልጆችስችሁን ያሳድግላችሁን
@albarsha8865
@albarsha8865 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አምት በጣም ነው መውደች አላህ ይጠበቃች
@zenanebil4133
@zenanebil4133 4 жыл бұрын
ውድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@እመቤቴማርያምሆይየዘወትር
@እመቤቴማርያምሆይየዘወትር 4 жыл бұрын
አሜን፫
@asmrechasmrech6132
@asmrechasmrech6132 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሣድግልሽ እህቴ ያምራል ❤❤ ምነው በኋላሽ ተደብቆ የሚያወራ ?ለማነኛውም ፕሮግራማችሁ በጣም ደስስስ ይላል ፈቅራችሁ በዚህ ይቀጥል
@ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ
@ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ 4 жыл бұрын
ዋው ማሀተባችሁ ሲያምር ሰው ያለማሀተም አያምርም እመቤቴ ልጃችሁንም ታሳድግላችሁ
@ራሕማፋቅር
@ራሕማፋቅር 4 жыл бұрын
💘💕💔💓🖤💞❣️💟💚💝❤💗💛💖💜😍💔💕💘💓🖤💞❣️💖💜💗💟💝❤💛💚🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌸🌺💐🌷🌹🥀እኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነዉ
@azizaali446
@azizaali446 4 жыл бұрын
ዲስ ለይክ የምተደርጉ በአድሱ አማት ተለወጡ እንቢ ከለችሁ ኖሮወችሁ ይዘቅዘቅ
@obaidobaid850
@obaidobaid850 4 жыл бұрын
ፍፄ እና ፀጋየ እግዚያብሄር ፍቅራችሁን ይባርክልን. በጣምእወዳችኋለሁ.
@danatenegusa6602
@danatenegusa6602 4 жыл бұрын
የኔ ሱሶች ስውዳችሁ ፍፁምየ አባቴን ስለምትመስል በጣም ነው እምውድህ
@romisihen137
@romisihen137 4 жыл бұрын
danate negusa Dear, እጅ የምያስቆረጥም የዶሮ ሰላጣ ከማንጎ ጋር kzbin.info/www/bejne/Y6rUqaCJf5ild6c Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@zenanebil4133
@zenanebil4133 4 жыл бұрын
ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ1ጸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ1ጸ 4 жыл бұрын
በእውነት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ
@ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ዋዉዉ ደስ ስቱሉ ፀጋየ ፀጋዉ ያብዛላቹ እግዚአብሔር ልጆቻቸውን ያሳድግላቹሁ 🙏
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማር
@ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ
@ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ 4 жыл бұрын
@@kidanyoutube2469 እሽ ማር
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል እናንተ ቅንሰዎች እንው በጣም የሚገርመኝ ሁለታችሁም የተረጋጋችሁ ፈጣሪ ከአንድ ውኃ የተቀዳችሁ ቅኖች ልጆቻችሁ የተባረኩ ቅኖች ለወገን ለሀገር የሚበጁ ይሁኑልን ይባረኩ የፈጣሪ ፀጋ የተሞሉ ይሁኑ እናንተም እድሜ ጤና ይስጣችሁ አዲሱ አመት የጤና የፍቅር የተሳካ የስራአመት ይሁንላችሁ
@AAl-it1gp
@AAl-it1gp 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ 💙💙💙
@sebeletessema3914
@sebeletessema3914 4 жыл бұрын
ፀጉርሽ በጣም ነው ያማረብሽ በጣም ጎበዝ ነች ልጅቷም እንደገና በጣም ደስ ብሎኛል እንደዚህ በጣም ጥሩ ጎደኞች ስላሏችሁ ይባረኩ ቁምነገረኛ ሰው በጣም ያስደስተኛል::
@መሲየማርያምልጅ-ፐ5ዠ
@መሲየማርያምልጅ-ፐ5ዠ 4 жыл бұрын
ፍፃ ና ፂዬ እንኳን ደና መጣቹ እንኳን ለባባ ክርስትና በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ፈጣሪ ልጇቻቹን ለቁብነገር ያብቃላቹ
@አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ
@አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ስታምሩ የእውነት ሁላችሁምኮ ቅኖች ናችሁ የዋህ ብቻ ደስ የምትሉ የንትናፈቁ ስታምሩ።ፍቅሩን ይብዛላችሁ።ከናንተ ብዙ ተምሬያለሁ።ብቻ የነ አሹ የነሚኪ ፕራንክ ማርያምን አልረሳኝ አለ።በጣም እያሳዘኑኝ ልቤ ትዝ ሲሉኝ ልቤ ይጨነቃል።በስመ አብ። እንወዳችሃለን።እግዚአብሄር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ።ፍጹምየ የኔ የዋህ ቅን ጸጋ የኔ መልከ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።ከነልጆቻችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 4 жыл бұрын
እኛም ልንመጣ ነበር ቤተክርስቲያኑን ስላላወቅንነው ነው ወይኔ ቅርባችን ነበር እንኳን ደስ አላችሁ
@ናታኔምናታኔም
@ናታኔምናታኔም 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ባላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ያከበሯቹ ጓደኖቻችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን ሙሉውን ፕሮግራም ልቀቁልን
@yggdgdhg3583
@yggdgdhg3583 4 жыл бұрын
ፀግሸ ፋፄ እንኳን ደሥ አላችሁ የኔ ዉዶች ልጆቻችሁም ቁምነገር ይድረሡ
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 4 жыл бұрын
እንካን ለዚህ አበቃችው ሕግዚያአብኤር ያሳድግላችው ፀጉር አስራርሽ በጣም ነው የሚምርብሽ ፀጋዬ ትዳራችው ኢባረክ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን
@tubechannal8457
@tubechannal8457 4 жыл бұрын
አቤት ሚስት እርጋታዋን ፍፄ ታድለሃል አንተም መልካም ባል ነክ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@sofiyahassan8337
@sofiyahassan8337 4 жыл бұрын
ዋው ወላሂ ለላተ ቃላት ያጥርኛል ባላችሁበት ሠላማችሁ ብዝት ይበል ልጆቻችሁንም አላህ ያሣድግላችሁ
@naeemanaeema5613
@naeemanaeema5613 4 жыл бұрын
ፍፅዬ እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ ልጆቻቹን እግዚአብሔር የሰሳድግላቹ
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነውና ምነው የሚኪ ተሳትፎ አልተገለፀም ፀጊ።
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 4 жыл бұрын
ለምን ሙሉ ፕሮግራሙን አታሳዩንም?? በተረፈ ፀጊዬ በጣም ታምሪያለሽ እረጋ ያልሽ ኢትዮጺያዊ ነሽ😍
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 4 жыл бұрын
እኳን ደስ አላችሁ ፍፄ ፀጋ በጣም ምርጥ ሰው ናችሁ ይገባችሇል የኔ መልካም ሰው ናችሁ ልጆቻችሁ አድገው ለቁም ነገር ያብቃላችሁ
@mareytube7470
@mareytube7470 4 жыл бұрын
ሴትልጅ ይሉሀል እድህ ነው የኔ ውድ መልካሙንሁሉ እመኝላችኀለሁ የኔ ምርጦች ውድ የሀገሬ ልጆች አትለፍኝ ቤተሰብ ሁኑኝ
@hannayotube7817
@hannayotube7817 4 жыл бұрын
ሰላም ላዝ ቤት ቤተሰብ ይኒሁን ጎራ ባሉ
@mygodlove3342
@mygodlove3342 4 жыл бұрын
የምታገባው ታድላ እጅ ይባረክ ለእናተም ፈጣሪ አይለያችሁ ልጃችሁም በጥበብ በሞገስ ትደግ ለእኛም ክርስትና ዶሮ ይስራልን በልልኝ
@kashin6000
@kashin6000 4 жыл бұрын
ዋው ደስታቹ ደስታችንን ነው እንኳን አደረሳቹ ለአዲሱ አመት
@linaandres5163
@linaandres5163 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@tigestejeta168
@tigestejeta168 4 жыл бұрын
ዶሮ ወጥ ሰርቶ ወደ ኢትዮጵያ የወሰደው ልጅ ጀግና ነው በተርፈ እንኳን ለልጅቹ ክርሰትና አደረሳቹ።
@bettyhabeshawi2433
@bettyhabeshawi2433 4 жыл бұрын
ፍፄ ሚስትህ እውነት ቃላት ያጥረኛል በቃ ሴት ነሽ ቃላት አጣሁልሽ ፍጣራ ያሰብሽውን ያሳካልሽ አንቺ መልካም ሴት ስወድሽ እርጋታሽ ደሞ ውስጤ ነው
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj 4 жыл бұрын
ዋውውውውው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ
@fitsumlemma9732
@fitsumlemma9732 4 жыл бұрын
You guys so lucky to having this kind special people on your guys life God blesses all of them
@salamweldu7185
@salamweldu7185 4 жыл бұрын
ወዉዉዉዉ የኔ እናት አምሮብሻል እድሜ ጤና ይስጥሽን ከእነ ልጆችሽን
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
#ፍፁም አስፋውና ፅግየ ትዳራቹ እስከመጨረሻው አላህ ያድርግላቹ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹ እስኪ ጥንዶቹን የምትወዱ ላይክ👍❤
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
@@kidanyoutube2469 አድርጌሻለው እማ
@ethiolove5855
@ethiolove5855 4 жыл бұрын
ፍፄ እናትና አባትህ መርቆህል እችን የመሰለች የተረጋጋች ፍቅር የሆነች ሴት እግዚአብሔር የሰጠህ ፀግሽ አንችም ተመርቀሻል ፍፄን የመሰለ ልበ ቅን ፣መልካም ባል የሰጠሽ,, እግዚአብሔር ፣በሂወታቹ በኑሮዋቹ ሁሉ ጣልቃ ይግባ
@beseliftube7645
@beseliftube7645 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እወዳችኋለሁ💓💓💓💓💓
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@alexdane2854
@alexdane2854 4 жыл бұрын
@@kidanyoutube2469 ⁰
@sofiahh8252
@sofiahh8252 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በጣም ደስ ይላል ፍፄ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስይላል እኝንም በስደትያልነውን ፈጣሪበቃብሎን ወልዶልመሳም ያብቃን
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
amiiiiiin amiiiin Ya Rabbbbiii
@Tube-su2mc
@Tube-su2mc 4 жыл бұрын
ፍፄ ና ፀጋ እንኳን ደስ አላቸው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግ ላቹ ፍፄ ሁሉ መልካም ነገር ይገባሀል አተም ሲበዛ መልካም ሰውነህ ሰው የዘራውነ ነው የሚያጭደው ፍፄ እጅግ መልካም ሰው♥♥♥♥♥♥
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 4 жыл бұрын
እንዴት እንደምታምሩ በእግዚአብሔር 😍😍😍እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ዉዶች 😍
@sarasaraa679
@sarasaraa679 3 жыл бұрын
Bxamtamiralachihu. Egzabhar. Yxbpachihu😍😍😍😍😍😍😍
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 4 жыл бұрын
ምርጦቼ እግዚአብሔር ፍቅሩ ያብዛላችሁ ልጆቻችሁንም አምላክ በፀጋው ያሳድጋቸው
@letish3773
@letish3773 4 жыл бұрын
ስታምሪ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቃቺ የኔ ቅኖች
@የግብፅህይወትአባይ
@የግብፅህይወትአባይ 4 жыл бұрын
ሁሉም ነገር መልካም ነው ቅን ስትሆኑ ቀድሟችሁ ይከፈላችኋል ከልጅነቴ ጀምሮ ጥሩ መሆንለራስ ነው እል ነበር እውነት ነው ማናችንም የዘራነውን ነው የምናጭደውና አሁንም መልካምነታችሁ ይቀጥል ልጆቻችሁን የድንግል ማርያም ልጅ በሞገስና በጤና ያሳድግላችሁ ሰውን የሚያከብር እግዚአብሔርን የሚፈራ ሀገሩን የሚወድ ባህሉን ጠባቂ ያድርግላችሁ አሜን አሜን አሜን እኔ ግን ፀጊ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ይህንን አበሻ ቀሚስ ከእኔ እንዳይሆን ባለቤትሽ ኮፒ ያደረገው እስቲ ጠይቂው ስቀልድ ነው እኔ ፎቶ አልወድም ግን ልብሱን ሳየው ቶሎ ብዬ እቤቴ ውስጥ እንዳለ ነው ያረጋገጥኩት የምሳሳለት ልብሴ ነው ስጦታም ስለሆነ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 4 жыл бұрын
ዛሬ በጊዜ መጥቻለሁ ስጠብቃችሁ ነበር ቀሚስሽን ለማየት።
@fafitube4259
@fafitube4259 4 жыл бұрын
ደመርኩሽ እኔንም ደምርኝ በቅንነት ውዴ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 4 жыл бұрын
ፈፊ ቲዩብ እንደማመር ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማሆንእኮ መተደል ነው. እዴትደስ ይላል እግዚአብሔር ልጃችሁን ያዳድግላችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@ወይኩንፈቃደከወይኩንፈቃደ
@ወይኩንፈቃደከወይኩንፈቃደ 4 жыл бұрын
ፍፄ እና ፀጋ ውቦች ባል እና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል ይባላል የአምላክ ፍቅር ፀጋ ይብዛላችሁ ስወዳችሁ እኮ ልዩዎችችችች
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ🙏 በጣም እወዳችሃለሁ ልጆቻችሁ እግዚአብሔርን በመፍራት በሞገስ በጥበብ ይደጉላችሁ ተባረኩልኝ🙏 እንካን ደስ አላችሁ 💝💝💝💝💝💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞😘😘😘😘
@ethiopianmoviecritic5319
@ethiopianmoviecritic5319 4 жыл бұрын
I love everything❤️ you get back what you give only💕 you guys look genuinely nice people that’s why people are doing this to you guys. Don’t change be yourself😍 and congratulations on your baby baptism😍
@heluview7904
@heluview7904 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ። ልጆቻችሁ ይባረኩ መልካም አዲስ አመት
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
ያለው ይጨመርለታል አይደል የሚባለው ደሀ ብትሆኑ ማንም ዞር ብሎ አያያቹም ነበር እንኳን ደሥ አላችሁ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 4 жыл бұрын
ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@ኣነንደቀይን
@ኣነንደቀይን 4 жыл бұрын
Werga
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
@@ኣነንደቀይን ሙስሊሞ ከመሳደብ ሌላ ነገር ስለማታውቁ አይደንቀኝም ፈጣሪ ይመልስልህ እኔ ትክክለኛ ነገር ነው የፃፍኩት
@ethiolove2286
@ethiolove2286 4 жыл бұрын
የሰው መውደድ ይስጣችሁ ማለት ይሄ ነው በዙሪያችሁ በጣም መልካም ሰዎች አሏችሁ እድለኞች ናችሁ እናተም መልካም ስለሆናችሁ ነው እንኳን ደስ አላችሁ
@SD-pr6km
@SD-pr6km 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ. ሙሉ ቤተሰባችሁን ይጠብቃችሁ
@koki_teshome12
@koki_teshome12 4 жыл бұрын
ውይይይይይይደስ ስትሉ ሲያንስባችሁ ነው መልካም ሰው ስለሆናችሁ ይገባችኋል ፍፄ መልካም ሰው ነህና መልካም ሴት ሰጥቶሀል ሺ አመት ኑሩልኝ እወዳችኋለሁ💕💋💋
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
ለዛ
Рет қаралды 362 М.
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 111 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 22 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 121 МЛН
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 469 М.
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН