ይህ የጥበቃ ሰራተኛ ድንገት ያልጠበቀው ነገር ገጠመው

  Рет қаралды 53,837

Qin Liboch

Qin Liboch

2 жыл бұрын

We surprised this security guard of our studio building.
“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
KZbin:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Пікірлер: 209
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! አቤት የቅን ልብ እዉነትም ቅን ልብ ይመችህ ፍፄ::
@toybayoutube8892
@toybayoutube8892 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ
@tesgatesga3269
@tesgatesga3269 2 жыл бұрын
💒✔️ነገ እኮ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች ሰላም ለሀገራችን ያምጣልን አሜን፫!!🙏🥰
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
Amen
@ethiohagare7261
@ethiohagare7261 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ghada1723
@ghada1723 2 жыл бұрын
አሜን.አሜን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@sebletube6489
@sebletube6489 2 жыл бұрын
ላንተም ያምላክ ጸጋ ይብዛልህ ፍጹም መልካም ሰው
@tadibeke8401
@tadibeke8401 2 жыл бұрын
የበንሳ ዳዬ ልጆች አንደኛ ናቸው የዋህነታቸው ደስ ይላል በጣም ደግሞም ታማኝ ናቸው ሲዳማ ወርቅ!!!❤️❤️❤️
@emuemuemu9433
@emuemuemu9433 2 жыл бұрын
Betikikil bilehal
@agjj5327
@agjj5327 2 жыл бұрын
@zawuyasalih477
@zawuyasalih477 2 жыл бұрын
ደስ እሚል ትህትና ያለው ልጅ ነው ፍፄ የኔ የዋህ በጣ ነው እማከብርህ
@chuchuhandiso9183
@chuchuhandiso9183 2 жыл бұрын
ቅን ልቦች ቅን ነገር ስለምታቀርቡ በጣም አመሰግናችዋለው ፍፁም ለምን እንደሆነ ባላውቅም በጣም እወድአለው በርታ ቹቹ ከደቡብ አፋሪካ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩን
@hareggebre
@hareggebre 2 жыл бұрын
በእውነት ቅን ልቦች እግዚአብሔር አምላክ ለናንተመ የልባችሁን ይሙላላችሁ ማንም ይሄንን አያስበውም ኑሩልን 🙏💚💛❤️💯
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!
@asteeralamo64
@asteeralamo64 2 жыл бұрын
ፍፁሜ ምርጥ ሰው የእውነት በጣም ለሰው ልጂ ተስፋ ነህ ተባረክ
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h 2 жыл бұрын
"ክርስቶስ ተንስአ እሙታን፣በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን' አሠሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፣ ሰላም' እምይእዜሰ፣ ኮነ ፍስሐ ወሰላም" !እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ዋውውው በጣም ደስ ትላለችሁ እግዚአብሔር ይጣችሁ ለሱ ያወጣችሁ ምርጥ ስራ ነው በርቱ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
Amen
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@araraymezmur959 ደምሩኝ
@genitube.g9425
@genitube.g9425 2 жыл бұрын
😂😂😂😂አይ ፍፄ ለሰው ልጅ ያለህ ክብር የተለየ እኮ ነዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነሞላ ቤተሰቦችህ ፣፣
@rehima4916
@rehima4916 2 жыл бұрын
ፍፄ አስተዋይነትህ ገራሚ ነው ከዚ በላይ ያድርግህ
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
ፍጼ አንተቅን ድርጅትህም ቅን ፈጣሪ ይባርክህ የወለድካቸው ይባረኩ ትዳርህ ይባረክ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ፍፄ ደግ ስው ተባረክ የተቸገሩትን ስለምትጎበኝ በጣም አከብርሀለሁ!!! በዛሬ ግዜ አትርዱኝ የሚል ቅን ልጅ ነህ ሀብትሽ በርታ ይህ ንፁህ ልብ እንዳህ ያስታውቃል በእውነት ። ሀብትሽ ሀበሌ ኢሊሺሄ ! ሮዶያ ወርቢ ወርቢቴ ሎሲ መገኖ ደንቻ ሪቾ አባኖ።
@mekdaswes3952
@mekdaswes3952 2 жыл бұрын
ቆጆ አይደልሁም እጂ አገባው ነበር. ፍፄ ቆጆ ሚስት ትላለህ አይደል ልበ ቆጆ ሚስት ፈጣሪ ይስጥህ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነሽ የሠው ልጂ ሁሉ ቆንጆ ነው እህት ራስሽን ዝቅ አታድርጊ ለራስሽ ቆንጆ ነሽ
@emmaemma1250
@emmaemma1250 2 жыл бұрын
የኔ እህት እራስሽን ለምንድኖ የምታሳንሺው ፈጣሪን አታስከፊው ሙሉ ሆነሽ ተፈጠርሽ ከዚህ በላይ ምን ቁንጅና አለ ሌላ መልክ ቁመት ከንቱ ነው ፈጣሪ ሲፈጥር ሁሉንም ቆንጆ አድርጎ ነው የፈጠረው እማ አትሳሳቺ
@mekdaswes3952
@mekdaswes3952 2 жыл бұрын
@@emmaemma1250 እራሳችሁን ዝቅ አርጉ ይላል መጻሀፍ ቅዱስ
@emmaemma1250
@emmaemma1250 2 жыл бұрын
@@mekdaswes3952 አዎ ግን በዝህ መልኩ አይደለም
@user-oc2bt6om7j
@user-oc2bt6om7j 2 жыл бұрын
የልቤን ቀደምሽኝ ቆንጆ ብሆን አገባዉ ነበር እያልኩ ነበር
@user-fp7gd9yw5p
@user-fp7gd9yw5p 2 жыл бұрын
ፍፄ ምልካም ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሰው አክባሪ ነህ
@hiwel9209
@hiwel9209 2 жыл бұрын
ፍፄ አሜሪካ ያሉ ያላገቡ ታማኝ ባል የሚፈልጉ መልካም ሴቶችን ዳርለት ጥሩ ሰው ነው እውነት በዚ አጋጣሚ ነው ፈላጊና ተፈላጊ የሚገናኘው
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ በተስቦች እንኮን ለብርሃነ ተንሳኢው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሚን አሚን አሚን ቅን ሰዎች ያብዛልን
@user-qw6st9bo1k
@user-qw6st9bo1k 2 жыл бұрын
ቅን ልቦች በጣም የምወደው ፕሮግራም ይመቻቹህ
@user-ne5uc1tz4g
@user-ne5uc1tz4g 2 жыл бұрын
እውነት ቅን ልብ ያለህ ሰው እኮነህ ፍፄ ይመችህ😍😍😍
@gezahegntanashu968
@gezahegntanashu968 2 жыл бұрын
ቅን ልቦች ለሃብትሽና ለሌሎችም እያደረጋችሁት ስላለ መልካም ነገር ፈጣሪ ይባርካችሁ።
@adysadys6970
@adysadys6970 2 жыл бұрын
ቅን ልቦች እናመሰግናለን ፍፄ ጥሩ ሰው ነህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያድላችሁ ወንድማችን ያስፈልገዋል ብላችሁ ማሰባችሁ ብቻ የቅንነታችሁ ምልክት ነው እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ አብትሽ ወንድማችን በርታ በሂደት ካሰብክበት ትደርሳለህ ፈጣሪ ምኞትህን ያሳካልህ።
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@habtamuguga8965
@habtamuguga8965 Жыл бұрын
AMENE HETE
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ቅን ልቦች እግዚአብሄር የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ:: እንኩአን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ::
@Alemtube-hu3bx
@Alemtube-hu3bx 2 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ፍፄ እኳን ደህና መጣችሁ💚💛❤
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
Amen
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
_ሰላም እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ቅን ልቦችና ቤተሰቦች እንዲሁም ኢትዮጵያዊያን ደስ ይላል መስጠት ያሰጣል እውነትም ቅን ልቦች መልካም ስራ ለራስ ነው 👍👍👍 በርቱ ቅን ልቦች እንኳን አደረሳችሁ_
@toybayoutube8892
@toybayoutube8892 2 жыл бұрын
ስብስክራይብ አርግ ወንድም
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 2 жыл бұрын
ሰላም ደበጫ እኳን ለፋሲጋ በአል አረሰህ እረ ኡኡኡኡ ጠፋህ
@userenter2635
@userenter2635 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ በየአላችሁበት የኢትዮጵያ ልጆች ሰላም ለሀገራችን🙏🙏🙏🙏🙏
@fkrtech
@fkrtech 2 жыл бұрын
እውነትም ፍፁም ትለያለህ አቦ ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@toybayoutube8892
@toybayoutube8892 2 жыл бұрын
ስብስክራይብ አርጊኝ ውዴ
@authenticethiopianfood9010
@authenticethiopianfood9010 2 жыл бұрын
ፍፄ አንተ መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ሰላምህን ያብዛልህ
@tsehayeo312
@tsehayeo312 2 жыл бұрын
አንተ መልካም ሰው ተባረክልን ከነ መላው ቤተሰብህ ሁሌ እዳስደመምከን
@user-bx8ol8tj5f
@user-bx8ol8tj5f 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክህ ፍፂየ
@fnansebhatu5538
@fnansebhatu5538 2 жыл бұрын
ፍጹሜ እናንተም እንኳን አደረሳቹ እኔ ደሞ አንተን ሰላወቅኩህ ደስ ብሎኛል መልካምነትህ ቀጥልበት may GOD bless ur every steps with ur family bless u dear🙏🙏
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣክ ፍፄ ምርጥ ሰው የቅን ልብ ፕሮግራሙ አሪፍ ነው ኑሪልን
@user-ye3ck3ff9o
@user-ye3ck3ff9o 2 жыл бұрын
አሳብህን አላህ ያሳካልህ
@addisalem7810
@addisalem7810 2 жыл бұрын
ፍፄ እና ክሩዎቹ በቅድሚያ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ🙏 በተረፈ ባደረጋችሁት ቅን ተግባር በጣም ደስስ ብሎኛል ብዙ ሩቅ ሳንሄድ አፍንጫችን ስር ብዙ የእኛን ድጋፍ የሚሹ ቅኖች አሉ እናንተም ይህንን ተግባር ነው ያሳያችሁን ተባረኩ🙏😘😘😘ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏😘😘😘😘
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
ትክክል ብዙ ጫማችን ስር ካሉት ጠጠሮች ጎልቶ የሚታየን ራቅ ያለው ኮረት ጋ ለመድረስ እንጉዛለን።የፍፄ ስራ አስተማሪ ነው
@heymanotgetachew8261
@heymanotgetachew8261 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቺሁ ደስ ይላል ማስታወሳቺሁ ፍጼ ልጂ ደግሞ በጣም ነው ዬሚያምረው እርጋታው ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል
@desuaposto4842
@desuaposto4842 2 жыл бұрын
ፊፄ ትልቅ ሰው ክፉ አይንካክ😘
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
በጣም የዋህ ነው ያስታውቃል እግዚአብሔር ይባርካቹ
@meronayele2822
@meronayele2822 2 жыл бұрын
ሀብታሙ የሚባሉ ሰዎች ግን አንድ አይነት ባህሪ ነው ያላቸው ልበል?እኔ የማቃቸው ብዙ ሀብትሾች አሉ ሁሉም ቅን፣ሳቂታ፣የምግብ ማብሰል ሙያ ያላቸው መልካም ናቸው ።ነገሩ እንዴት ነው?😄
@RR-kv8ky
@RR-kv8ky Жыл бұрын
😁😁😁😁
@alem5097
@alem5097 2 жыл бұрын
ፍፁምዬ. አንተኮ. ናቹራል. ነህ ምን. ለማ. ምን. መረግ. . እንዳለብህ. አውቀህ. የምትራመድ. ነህ. ሰላረከው. ተባረክ በርታ
@madiinobashiir114
@madiinobashiir114 2 жыл бұрын
ፍፄየእውነት አተ እረስህ ቅንልብነው ያለህአላህይጨምርልህ
@user-pe4qz1qz6b
@user-pe4qz1qz6b 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛወዲማችን በርታ አይዞህ
@tezekerenebewstemengstke6146
@tezekerenebewstemengstke6146 2 жыл бұрын
Good Job Ftsia keep it up May God bless you and to your team!!!!
@Suzan17
@Suzan17 2 жыл бұрын
Betam gobez endante aynet new meredat yalebet👍🏽 mekniatum honeh le megegnet selemeteter tebarek🙏🙏🙏🙏
@user-iv5sb8bn3h
@user-iv5sb8bn3h 2 жыл бұрын
ክሁሉም የበለጥ የዉስጥህ ደስታ ነው ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ እግዚአብሔር ሁሌም በደስታ ያኑርህ ወንድም ኣለም
@yohanesashageretarekegn5314
@yohanesashageretarekegn5314 2 жыл бұрын
ፍዑሜ እግዚአብሄር ያብዛልህ አድናቂህ ነኚ
@asterhailu1954
@asterhailu1954 2 жыл бұрын
ሲበዛ ቅን ነህ ፣በእውነት አይወሰድብህ ። በሰጠኅው እጥፍ ይባርክህ 🙏🙏🙏
@sonyahussain4640
@sonyahussain4640 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@brekatdebritu3251
@brekatdebritu3251 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ በርታ
@alemkebede
@alemkebede 2 жыл бұрын
ፍፄ እግዚአብሔር ያክብርኸ ወድሜ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ፍፄ የኔ መልካም ቤትሕ ሑሉ በደስታ ይሙላልሕ ተባረክ ትለያለሕ ልጁደሥሢል ፍፄ09---ጨረሰው🤣🤣
@donaytroyal860
@donaytroyal860 2 жыл бұрын
😋😋ዋ እዳትታሰሪ😋
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
@@donaytroyal860 🙄🤣🤣🤣
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 2 жыл бұрын
Tebarek wendem egzer yebarkeh
@faratube3262
@faratube3262 2 жыл бұрын
እናት ኢትዮጵያዊ ባለቅን ልቦችን አትጣ ለብዙ ሰወች ምክንያት ነህ ፍፄ ዘላለም ኑርልን ውዱ
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
ፉፄ መልካም ስው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ebrtsarafa4147
@ebrtsarafa4147 2 жыл бұрын
Amen amen ya Allah 🤲
@etmtube4341
@etmtube4341 2 жыл бұрын
ቅን ልቦች እግዛብሔር ይጠብቃች
@maskarammaski1383
@maskarammaski1383 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ፍፄ ቅን ልቦች
@maryelove7751
@maryelove7751 2 жыл бұрын
ፍፄ ቅን ሰዉ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ
@RR-kv8ky
@RR-kv8ky Жыл бұрын
ፍፁም አስፋው ምርጥ ሰው
@temesgenkoboto1531
@temesgenkoboto1531 2 жыл бұрын
ፍፅሜ እ/ር ይባርክ እዉነት ጥሩ ሰዉ ነክ
@seemetsegent6320
@seemetsegent6320 2 жыл бұрын
እውነትም ቅን ልቦች በጣም እናመስግናለን
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 жыл бұрын
ewunatim qin lib egziabhir ybarkachihu🙏
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አምላክ ፍቅርን ያብዛልን ሰላማችሁ ብዝት ይበል
@stube9634
@stube9634 2 жыл бұрын
መልካም ሰዉ የብዘልን😍😍😍😍😍
@litzprotacio5708
@litzprotacio5708 2 жыл бұрын
ተባረክ ፍጽየዋ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 жыл бұрын
ፍፄ አባቴ ክበርልኝ ❤👏
@burtukana5675
@burtukana5675 2 жыл бұрын
ማሺአላህፍፄደግሠውነህኮ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 жыл бұрын
ፍፅየ የኔ ቅኖች ስወዳችሁ ♥👍
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 2 жыл бұрын
Wow yena gagen ewnt sera ysekbrle ewnt new fesa tebrke 😍😍
@asteeralamo64
@asteeralamo64 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይጣብቃችሁ
@user-ob9bn7op8d
@user-ob9bn7op8d 2 жыл бұрын
ፍፄ ሁለየም እመቤትን ለትልቅ ደረጃ ያበቃህት አተ ነህ ይህንንም ትልቅ ደረጃ እደምታደርሰዉ አልጠራጠርም
@toybayoutube8892
@toybayoutube8892 2 жыл бұрын
ስብስክራይብ አርጊ ማር
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ግዴለም ልጁ ሼፍ ነዉ ትዳር ፈላጊ ነይ ሰርቶ የሚያበላሽ አለ😍😁😁😂😃😍😍😍👍
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s 2 жыл бұрын
❤😂አለሁ ክክክ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@user-jj8bw2xl1s ደዉይ ፍፄ ጋ😅😅
@ethiomert1114
@ethiomert1114 2 жыл бұрын
አሜን በማለት መከታተላችንን ጀምረናል ፍፄ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen !!!!!
@tube6107
@tube6107 2 жыл бұрын
ፍፃ አድናቂህ ነኝ
@hannahanna826
@hannahanna826 2 жыл бұрын
ተባረክ ፍጼ
@karimakarima6995
@karimakarima6995 2 жыл бұрын
ምርጥሠዉ
@ezedinnesro6065
@ezedinnesro6065 2 жыл бұрын
Alah yasebkewun hulu yasakale yegna kin asaby fitse rejim edme temegnehu
@alemmama3836
@alemmama3836 2 жыл бұрын
ፈፁሜ ተባርክ
@mslealem5866
@mslealem5866 2 жыл бұрын
ፍፄ የኔ ቅን
@lidiyalove5683
@lidiyalove5683 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ፍፄ በጣም ነው የምወድህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ethiopianzarii
@ethiopianzarii 2 жыл бұрын
gobez leji new bezalay konjo berta
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 жыл бұрын
ሰላም ቅን ልቦች እንኳን ለበርሃነ ተንሳኤው ብዓል በሰላም አደረሳችሁ ፍፄ ከነቤተሰቦች መልካም ለፍሲካ አደረሳችሁ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen !!!!!
@naemawelo2855
@naemawelo2855 2 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ይርዳህ
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 жыл бұрын
Enkoan aderesachu betam des tilalachu
@donaytroyal860
@donaytroyal860 2 жыл бұрын
_ቅኖችዬ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹_
@wazir5353
@wazir5353 Жыл бұрын
Wooo💋💋💋❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 2 жыл бұрын
Ma sha Allah des yilal Allah yichemirlachu fitse wendimachininm Allah tlk bota yadrsew Melkam Beal le Christian wegenochachn legnam Muslimoch beselam le Eidel fitr beal beselam yadrsen ...Wanaw ye Hager selam newina hagerachin Ethiopian fetari selam yargliñ!
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 жыл бұрын
Are fitse enen darulat siyamir des sil findikdik wayene Fitse tebareku
@tegesthassan7572
@tegesthassan7572 2 жыл бұрын
እንካን አደረሰህ
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 Жыл бұрын
ፍፅዬ የኔ መልካም ሰው
@mitawaloyewa4388
@mitawaloyewa4388 2 жыл бұрын
የኔ ጨዋ ደስሲል አግዝብሄይርዳዉ
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 2 жыл бұрын
ሰላም ፍፄ እኳን ለብርሀነ ተንሳኤው አደረሳቹ ከነባለቤትህ ከነልጆችህ ከነቤተሰብህ ከነጓደኞችህ ፍፄ መልካም ሰው የአመትሰው ይበለን እረጂም እድሜና ጤና ተመኝሁልህ ከነቤተሰብህ ባርችን እኳን አደረሰሽ በልልኝ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen !!!!!
@yrefew4529
@yrefew4529 2 жыл бұрын
ሰላም፡ሰላም
@sharashara6634
@sharashara6634 2 жыл бұрын
Tabaeak Fistiye
@tube1784
@tube1784 2 жыл бұрын
ልጁ ምስኪን ነው
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!
@user-ps5jl2kp2m
@user-ps5jl2kp2m 2 жыл бұрын
የደቡብ ልጅ እኮ ልዩ ነው
@abby8509
@abby8509 2 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@peacoketubey4956
@peacoketubey4956 2 жыл бұрын
ፍጼ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@fasikateklu1634
@fasikateklu1634 2 жыл бұрын
ሰይፉ ከሚያቀርባቸው I go church ⛪ I make pry kemilut teshalke
@tigilgetachew8212
@tigilgetachew8212 2 жыл бұрын
Wey fitse tebarekilign endih new sew mehon
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩን አትንሳኤው አደረሰን !!!! ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!
@samisam3997
@samisam3997 2 жыл бұрын
Hi fixum btami des yelal gen leteykashu demamu 3rd hino yashenefe yet derers please negerun from Eritreawi btam new maketatelashu🇪🇷💗💗🙏🙏
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 2 жыл бұрын
ደሥሥሥሥሥሥ ይላል
ባርች ፍፁምን  ጥላው ሄደች?
16:32
Qin Liboch
Рет қаралды 205 М.
ለ ሀይሚ ትልቅ ቦታ አለኝ 😱❤️
50:44
Jossey 27
Рет қаралды 97 М.
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,4 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
የት ናት? | Yet Nat
24:48
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 4,5 М.
Он разрубил планету😱
0:59
Следы времени
Рет қаралды 5 МЛН
Яйца мою 🥚🤣
0:37
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 705 М.