No video

👉🏽ቆዳችን በሳምንቱ ፅድት ይላል! የምንቀባቸው ክሬሞች ትክክለኛ አጠቃቀም/ how to use dark skin corrector 

  Рет қаралды 128,646

Meski Tube

Meski Tube

Жыл бұрын

#meskitube #darkskin #ethiopia #beautiful

Пікірлер: 255
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
👉🏽እሄው አጠቃቀሙን ለጠየቃችሁ! መልካም ቆይታ ሰላምና ፍቅር ለሁላችን በአዲሱ አመት ሁሉን መልካም ያርግልን ፈጣሪ❤ ሱቆችም ውስጥ ሞልተዋል የገዛሁበትን የአማዞንም ሊንክ ለጠየቃችሁ amzn.to/3B3N4SG መልካም ቀን 💖
@queenaddis2003
@queenaddis2003 Жыл бұрын
Lemindinew tiyake siteyikish mels masechign, eniredada tiyalesh information siteyikish melsh atisachim, ye media sewach ke ware balef yetegibar sew hunu. Sil bachelor nursing nigerignign biyesh naber
@GhGh-nk7ez
@GhGh-nk7ez Жыл бұрын
የኔ ማር ኢ.ያ ይነራል እስኪ መልሽልኝ የኔ ብብቴ በጣም ነዉ የጠቆረ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
@@queenaddis2003 ትላንት የጠየቅሽበት ቦታ ሄደ ሽመቼ እንደመለስኩልሽ እይው ትላንት መልሼልሽ ነበር አላየሽውም! በተቻለኝ እየመለስኩ ነው ኮፒውን እዚጋ አረግልሻለው respiratory therapist ስፔሻል ሜዲካል ኮርስ ወስደሽ ትችያለሽ ያው critical care and cardio-pulmonary medicine ነው ክፍያውም አሪፍ ነው nursing ብዙ አይነት አለ nursing homes የሚሰሩ አሉ hospital nurse አሉ ነርሲንግ ሆምስ ከሆነ እዛው የሚኖሩ residents ናቸው ብዙም የተለያየ medical activity የለውም ሆስፒታል ከሆነ ደሞ ብዙ ተመላላሽ ታካሚዎች ስለሚኖሩ ብዙ ነገር ልትሰሪ ትችያለሽ
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Жыл бұрын
አሳቅሽይ መሲየ ታችኛው ሰፈር አልሽ የኔጨዋ የኔም ጥያቄ ነበር መለሽልይ የ ታችኛው ሰፈር የጠቆር ባርት አለኝ
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Жыл бұрын
ጉልበቴ ክርኔ ጠቁሮ ጨቆይ ነበር አመሰግናለሁ መሲየ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ በሰላም ወልደሽ ልጂሽን እቀፊ የናይላን ቅናት እድታሳይን አብርን እድንስቅ
@yodiyo3055
@yodiyo3055 Жыл бұрын
የኔ ልዩ ሴት የኔ መልካም እመብርሃን ካችጋ ትሁን በጣም ነዉ ምወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@user-qn1pl2gi9t
@user-qn1pl2gi9t Жыл бұрын
መልካም እመርሃን ካጋር ትሁን በጣም ነው ምወድሽ ፍጣሪ ይጠብቅሸ
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
ሽኩረን ውዷ አድሱ አመት የፍቅር ያድነት የሰላም የፍትህ ያርግልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@fatumatadelech905
@fatumatadelech905 Жыл бұрын
ለሁላችም ዙዝየ የኔ ዉደ
@EmuyTube1
@EmuyTube1 Жыл бұрын
ፕሮፋይል ያደረግሽውን ሱፍራ እስኪ በአላህ ቪደወ ስሪልን ማማ
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
@@EmuyTube1 እሽ ሁቢ
@getiatunna3830
@getiatunna3830 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽህ እህታችን
@genetbaltengus5696
@genetbaltengus5696 Жыл бұрын
መስዬ እንኩአን ደስ አለልሽ በጣም ደስ ብሎኛል ቅድስት ድንግል ማርአም እመ አምላክ አለው ትበልሽ ትጠብክሽ በሰላም ለመገላገል ያብቃሽ በርች እንወድሻለን 😘
@selameselame9719
@selameselame9719 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ የኔ ጀግና እህት ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድድድድድድድ😘😘
@sitiselahudin2823
@sitiselahudin2823 Жыл бұрын
መስኪ ቅን ሰው አንቺ ልዩ ነሽ እናመሰግናለን
@hewifkr5988
@hewifkr5988 Жыл бұрын
መስኪዬ የፀጉሬ እናት ከነልጆቼ እረ እንደውም እስከ ዘር መንዘሬ ብለው ይቀለኛል እኛ ቤተሰብ ውስጥ አንቺን ተከትሎ ለውጥ በፀጉሩ ላይ ያላገኘ የለም ስለዚህ እናመሰግንሻለን መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን ላገራችን ሰላሙን ያምጣልን ናይላንም ሳሚልኝ እመቤቴም ካንቺ ጋር ትሁን ሆዴ
@bezawitassefa4298
@bezawitassefa4298 Жыл бұрын
እረ ባክሽ እባክሽ ንጊሪኝ ለኔም የ ኔ እህት
@wollo4001
@wollo4001 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ እህቴ
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እህቴ እንኳን ለአድሱ ሀመት በሰላም አደረሰሺ ዋው በጣም እና አመስግናለን መስኪዬ 🥰🥰🥰🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻ሰላም ለሀገርችን ለወሃገንችን ሰላምና ፍቅር ያብዘልን
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ አመብርአን ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 Жыл бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን ተባረኪልን።ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ።አገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ በያለንበት ይጠብቀን።
@Fre721
@Fre721 Жыл бұрын
Hi meski I watched your videos most of the time and it’s helpful. So since you are pregnant make sure the ingredients you use because you going to absorb it to you body no matter what you use.. if it’s toxic not good for you and your baby as well.
@eyuyey2718
@eyuyey2718 Жыл бұрын
That was my concern too.
@lidialidu5680
@lidialidu5680 Жыл бұрын
ሰወድሽ: እኮ! መስኪ።
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 Жыл бұрын
Allah beselam lijishin yasaqifish meski
@haimesalon-1994
@haimesalon-1994 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እኔ ምስክር ነኝ እኔም ለ አንደር እርም እጠቀማለሁ ና እናተም ተጠቀሙት
@neimamura5136
@neimamura5136 Жыл бұрын
Thank you meski btam sflgaw ynbra new Walmart ale eda
@bazayoutube1538
@bazayoutube1538 Жыл бұрын
መስኪዬዬዬዬዬዬዬዬ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ኮመታተሮች ሳይቀድሙኝ😍😍😍😍😍😍😍🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@helienyoutbue8752
@helienyoutbue8752 Жыл бұрын
ስውድሽ የኔ መልካም 💓❤❤❤❤💓❤እንኳን አደረስሽ እማ💓😍😘
@NasSolo
@NasSolo Жыл бұрын
ቆዳ የሚጦቅረዉ ከንፅህና ጉለድለት ነው ከ እርግዝና ውጪ፡ ብብት ደሞ በሳሙና እና ውሃ ከታጠበ በቂ ነው ።ሎሚ እንዳለሹ ጥሩ ነው ፡ዴዶራንት ካንሰር ሊያመጣ ይችላል
@sarahabesha5476
@sarahabesha5476 Жыл бұрын
እኮን ደህናመጣሺ የኒቆጆ መሢ እኮን ለአዲሡ አመት አደረሠሺ አደረሠን መልካም በአል ይሁንልሺ ማማ
@halimatube6731
@halimatube6731 Жыл бұрын
የኔ መልካም እህታችን መስክዬ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 Жыл бұрын
ስወድሽ የኔ መልካም እንኳን አደርስሽ እኔ አጣውት እኮ ልገዛው ብዬ🙏❤❤❤
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 Жыл бұрын
መስክዬ በጣምእናመሰግናለን በርቺ መልካም ምሽት
@skedar2900
@skedar2900 Жыл бұрын
መስኪ ፊቴ በጣም ነው የሚያቃጥለኝ ምባረግበት ያሻላል እና በጣም ቅባታማ ነዉ
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 Жыл бұрын
መስዬ የኔ ዉድ አሏህ በሰላም ሁለት ያረግሽ የኔ መልካም
@user-hb8gi5mt6i
@user-hb8gi5mt6i Жыл бұрын
መስየ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ከሩፋኤልጋር
@godisgood5396
@godisgood5396 Жыл бұрын
ሀይ መስኪ ሁሉን ነገር ወድጄዋለሁ ግን ብብት ስር የምንጠቀመው ማንኛውም ነገር ለጡታችን ቅርብ ስለሆነ ከጥቅሙ ጉዳቱ ሊያመዝን ይችላል ። ምክንያቱም ዳርክ ስፓት ኮሬክተር ያንን የጠቆረውን ፓርት ላይት የሚያደርገው የራሱ የሆነ ቢሊች ይጨመራል ለፊታችን ላንገታችን ችግር ላይኖረው ይችላል ግን ብብት ስር ለጡታችን ማስብ ያለብን ይመስለኛል ጀስት አይዲያ ነው።
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Weyy on time new yedereshilign thank you Emebete abrash tihun
@alemneshhabte7979
@alemneshhabte7979 Жыл бұрын
መስኪ እናመሰግናለን እህቴ
@Brlemedia
@Brlemedia Жыл бұрын
እናመስግናለን መሲየ እኔም ተቸግሬሎው ጉልበቴ ኣከባቢ 😍🥰😍🥰
@medessteshhome1140
@medessteshhome1140 Жыл бұрын
መስኪ ቅን ሰው እናመሰግናለን
@nuratube8673
@nuratube8673 Жыл бұрын
አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ያርግልን
@Hdya-chanel
@Hdya-chanel Жыл бұрын
ሰላም ለዚህቤት ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሁላችን ውድ ፈጣሪያግዝሽ ያግዘን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንም ሰላም ያብዛልን እኛ የናፈቀን የሀገር ሰላም ነው
@mekonnen8079
@mekonnen8079 Жыл бұрын
መስኪ እንዴት ነሽ እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ውድ እህት
@user-ut7eg7nm9u
@user-ut7eg7nm9u Жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ እናመሰግናለን እና ስለ ቀሲል ፌስ ማስክ ምታውቂው ንገሪኝ እኔ እጠቀመዋለው ለፊቴ ወር ከሁለት ሳምንት ሆነኝ ከተጠቀምኩት ግን ምንም ለውጥ የለውም
@user-ef1tb2cj6s
@user-ef1tb2cj6s Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የናይላ እናት ሸንተረር ማጥፊያ የለም መስኪየ ከወለድኩ አራት አመቴነው ሸንተረሩ አለቀቀኝም
@melkam5482
@melkam5482 Жыл бұрын
Wawww Enameseginalen Emebet Kanichiga Tihun
@hiywotsheferaw3009
@hiywotsheferaw3009 Жыл бұрын
Meski ....betam nw mewdesh meketatelesh
@mahibelaynehmahi6757
@mahibelaynehmahi6757 Жыл бұрын
ሰላም መስኪ እንኳን አደረሰሽ!ለተወሰነ ወራት ፀጉሬ በጣም አሪፍ ነበር የምጠቀመውን ነገር ሳልቀይር እደታጠብኩ ወድያውኑ መብላት ይጀምረኛል አንገቴም ሽፍ ይላል እና ሲያድር እራሴ እደፎረፎር ነገር ፍርፍር ይላል ከቀን ወደቀን ብጥስጥ አለ እባክሽን መፍትኔ ካለው ንገሪኝ?
@DBM651
@DBM651 Жыл бұрын
ከ ሽንኩርት የተሰራ ሻምፑንና ኮንድሽነር ገዝተሽ ተጠቀሚ።በተጨማሪ ZN ; Biotin..VD እጥረት ካለብሽ የደም ምርመራ አድርገሽ መጠኑን ሀኪም አማክረሽ መዋጥ ትችያለሽ።እኔያደረግሁትን ነው የነገርኩሽ።
@makamaka3019
@makamaka3019 Жыл бұрын
ማሻአላህ እርጉዝ ነሽዴ ቆየሁ ነበር ካየሁሽ በሰላም ወልዴሽ የማይሽ ያርገኝ ዴሞ
@obseeyaami5108
@obseeyaami5108 Жыл бұрын
Yene wed tabareki geta aqem yehunesh😘 Masmiye la sasa sagur mabtew men yehun?😪
@user-it7yz2me2k
@user-it7yz2me2k Жыл бұрын
ሳላም ለዚህ ቤት መስኪዬ ስፈለገው ነበር
@zebi8440
@zebi8440 Жыл бұрын
መስኪየ እናመሰግናለን የኔ ማር ኣይኔ ስር ጥቆሮብኛል ላርግለት እማ ምንም ኣይልም
@herutigraweyti5269
@herutigraweyti5269 Жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ እምወድሽ የስላም የፍቅር ኣዲስ ኣመት ያርግልን ማማየ🙏🥀
@asrat9817
@asrat9817 Жыл бұрын
መስኪዬ የኔ መልካም እንዴት ነሽልኝ😘😘🌻🌻🙏💚💛❤️!!
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j Жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
መስኪ እመ አምላክ በሰላም ሁለት ታድርግሽ መስኪ ከ pharmacy remove Drank spot ማንኛውንም ቢሆን ገዝቼ ብጠቀም ይሆናል መስኪ place መልሽልኝ 🙏
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ይሆናል❤
@natnaelmillion5561
@natnaelmillion5561 Жыл бұрын
Meski ye tsagure chafu betam eyesole techagerku eski mela beyege
@mahigirma4746
@mahigirma4746 Жыл бұрын
Selam meskiya cramun adiss abeba laye yelem piass akababi bezu bota teyekugn maggnt alechalekum yemetawekiwe bota kale tekumign
@user-kc4xz9ub6u
@user-kc4xz9ub6u Жыл бұрын
የኔቆንጆ
@milenakidane2397
@milenakidane2397 Жыл бұрын
Meski endet nesh enkan Dena metash ehetie and neger lteyksh xegurey tenekakele betam yetenekakele new kodaw bedemb ytehay mn larg telo memeles yfelgalo ebaksh
@tizuwendemmola2555
@tizuwendemmola2555 Жыл бұрын
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልህ ግን ኢትዮጵያ አለ እንዴ እማ
@letasiifen5243
@letasiifen5243 Жыл бұрын
Leteqore anget yemihon yebet west aserar yeleshim meski ebakesh
@user-dl3de7cy3t
@user-dl3de7cy3t Жыл бұрын
ዶድራንት ቤት ውስጥ እዴትነውየሚዘጋጅ
@user-nm8rc5cr2s
@user-nm8rc5cr2s Жыл бұрын
እንኳንደህናመጣስ መሥኪየ
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
meskiye yene konjo endet nesh❤❤❤👍👍👍👏👏👏
@tseghish
@tseghish Жыл бұрын
Thank you Meski 😊 demo amrobshal yene konjo Give a big kiss and hug 🫂 to Naylaye
@semutimohammed
@semutimohammed Жыл бұрын
መስኪዬ እንዴት ነሽ እማ እግራችን ላይ የሚበቅል ፀጉር በምን ብናነሳው ነው ጥሩ እስካሁን ምንም አልሞከርኩም
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ካላመመሽ በዋክስ ይቻላል ያለበለዚያ ግን በመላጫም ይቻላል❤
@semutimohammed
@semutimohammed Жыл бұрын
@@meskitube16 እሺ ውዴ አመሰግናለሁ 👍
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
@@meskitube16 መስኪዬ የፉት ንገሪኝ ፊቴ በጣም ነው ጸጉር የሚያበቅለው 😢
@user-jk3uc1gn5t
@user-jk3uc1gn5t Жыл бұрын
@@meskitube16 መስኪየ በመላጫ አይበዛም?
@IM-gh5jn
@IM-gh5jn Жыл бұрын
💗🙏god bless u. Where are u?
@user-xr1pt1ld5l
@user-xr1pt1ld5l Жыл бұрын
በጣም ደሥሥይላል ሁለተኛ ቤቢ ሊመጣ ነው
@nibirastube3494
@nibirastube3494 Жыл бұрын
ሽኩረን መስኪየ ግን እሱ የፀጉር ማሻው ያጠቁራል ባትጠቀሚ ጥሩነው በተረፈ ሰላምሽይብዛ
@jajjjjajjj3066
@jajjjjajjj3066 Жыл бұрын
የኔ መልካም ሴት የሴቴች በላይ አመሰግናለሁ ስጠብቅሽ ነበር ሁቢ
@temeretemre5252
@temeretemre5252 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምንድነዉ ሥሙ በናትሽ እኔ በጣም ጠቁሮብኛል ፀጉር የለኝም ላጪቸ አላዉቅም ዶድራት ብቻ እደቀማለሁ ግን ጠቆረብኝ
@selamhagos5589
@selamhagos5589 Жыл бұрын
Meskiya Enkwan dese yalesh yena konjo Emabet selam tigelagelesh
@asteryohannes6556
@asteryohannes6556 Жыл бұрын
በአየር መቀያየር ምክንያት ፊቴ ላይ ሽፍታ ይወጣብኛል መስኪየ መፍትሄ ካለሽ እባክሽ
@user-pj3ry1qk1h
@user-pj3ry1qk1h Жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት እንኳን አደረሳቹ ወገኖቼ
@FRETUBE-oz4pm
@FRETUBE-oz4pm Жыл бұрын
ጋል ትግራይ ዓደይ ሰብስክራይብ ግበርለይ
@elukaya9653
@elukaya9653 Жыл бұрын
yena melekam sate embata kachi tehun
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
እንኳን ደሕና መጣሽ እሙ ናይላ ግን በአላሕ ፀጉሬ ይሠበሠባል ምን ላርገዉ መበጣጠሡን አቁሟል አንችን ደሕና እየተከታተልኩኝ
@MesiGemechu
@MesiGemechu Жыл бұрын
ማስክዬ 😘
@senaytyasin7560
@senaytyasin7560 Жыл бұрын
Waww meskiye lyu neshi
@betelhemaddisu8693
@betelhemaddisu8693 Жыл бұрын
መስኪዬ እባክሽ ፊቴ አስቸገረኝ ከ 15 አመቴ ጀምሮ እስከ አሁን 21 አመቴ ነው ያልሞከርኩት ሳሙና የፊት ክሬም የለም ግን እህቴ የሆነ ስዓት ይሻሻል እና ወዲያው ይመለሳል ግራ ግብት ነው ያለኝ እባክሽ በእመቤቴ እርጅኝ ፊቴ ወዛም ነው please
@sonitube1997
@sonitube1997 Жыл бұрын
ሰርጌ ሳምንት ነው ጥቁረት አለብኝ ከየት ላግኘው ፕሊስ??
@sintayehubirumuleta3512
@sintayehubirumuleta3512 Жыл бұрын
Ameeeeeen la anchim selamish yibizalish
@user-qs8si8vi3x
@user-qs8si8vi3x Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@emranyassin5568
@emranyassin5568 Жыл бұрын
ሰላም መስኪይ እባክሽን የፈት ብረሹን የምገዛበትን ቦታ ሊንክ አስቀምጭልን በጣም ነው የምናመሰግነው
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Жыл бұрын
የክረሙን ስም አና ፎቶ ብትለጥፌዉ ሀሪፍ ነዉ
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c Жыл бұрын
እመብርሀን ካንችጋር ትሁን መሢ
@shalom5798
@shalom5798 Жыл бұрын
ቕንነትሽን አደንቕዋለው !!
@ftducgigyd2835
@ftducgigyd2835 Жыл бұрын
መሲኪ የማዲያት ማጥፊያ ንገሪኝ
@helenyikunu6734
@helenyikunu6734 Жыл бұрын
Ethio wust ale creamu wude
@beziyemaryamlji4833
@beziyemaryamlji4833 Жыл бұрын
Dodrati Ebeti Edeti Newu Yemiseriwu Meski
@fasikaashagre7824
@fasikaashagre7824 Жыл бұрын
ሠላም መስኪ የአጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ ትቅረብሽ ወተት ተፈልቶ ሲቀዘቅዝ የሚገፈፈው ስልባቦት ለፀጉር ጥሩ ይመስልሻል?
@genigeniye414
@genigeniye414 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውብነሽ
@hilluTube
@hilluTube Жыл бұрын
Bioderma pigmentbio new yagegnehut yehonal meski?
@kalkidangezahegne7500
@kalkidangezahegne7500 Жыл бұрын
Meskiye semotelsh eski setota sechegn
@zenitkahsay1724
@zenitkahsay1724 Жыл бұрын
Meskiye betam melkam sew nesh allah yitebksh ene milsh face lay lalus dark spot after pregnancy mimetu
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ይሆናል all dark spot ነው
@user-hg8ff5ht3l
@user-hg8ff5ht3l Жыл бұрын
መሲ ከሪሙን ከተጠቀምን ዶዶራት መጠቀም እችላለን ወይስ ሌላዉ ከአማዞን እደት መጥለብ እደምንችል አንድ ቀን ቪደወ ስሪልን ዉደ
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ወድያው ባንጠቀም ጥሩ ነው ወይ ክሬሙን ማታ ማታ መጠቀም
@snyatisn6675
@snyatisn6675 Жыл бұрын
እህት vtaminB12እናD3 እጥረት ጉዳቱ ምንድነዉ
@jamilayesin9844
@jamilayesin9844 Жыл бұрын
የኔውዲስወዲሺባለሺበትሰላምብዝትይበል
@samritube645
@samritube645 Жыл бұрын
*በመላው አለም የምትኖሩው መልካም አዲስ አመት በያላችሁበት መስኪ እኔ ዲዶራት አልጠቀመም ለብብት ጥቁት ግን በሙቀት ምክንያት እንዲሁም በቃጠሎ ምክንያት በተከሰተብኝ መጥቆር የተጠቀምኩት ያጠፋልኝ ቲማቲም በኮልጌት ነው ተመልካቾች ወደኔም ቻናል ጎራ በሉው አበረታቱኝ*
@GhGh-nk7ez
@GhGh-nk7ez Жыл бұрын
መስየ እመቤተብርሃን ትጠብቅሽ በጣም ነኝ እምወድሽ ኑርልኝ
@kefesehale1439
@kefesehale1439 Жыл бұрын
Dark spot corrector ethiopia wust ale wey?
@hamilamolla3560
@hamilamolla3560 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ክሪሙን ግን በድንብ አልታየኝ አለ ብትልኪልኝ
@yemisrachmeshesha8899
@yemisrachmeshesha8899 Жыл бұрын
Amen!!!🧡
@rehimaabrar5870
@rehimaabrar5870 Жыл бұрын
መስኪዬ ማሻአላህ
@vipqatar7973
@vipqatar7973 Жыл бұрын
Enamesegnalen.yenemrt
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Жыл бұрын
መሥኪ የኔ ቆንጆ እንዴትነሽ ውድ የክሬሙን ሥም ወይም እቃውን አሣይኝ
@aynalemgetachew1523
@aynalemgetachew1523 Жыл бұрын
መሰኪዬ የልጄ ፊት እየተበላሸ ነው ምን ልጠቀምላት
@user-dy8fy7tx9i
@user-dy8fy7tx9i Жыл бұрын
መስኪ ለደረቅ ፊት እባክሺን
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
Women's Secrets to Looking Half Their Age
9:51
DoctorOz
Рет қаралды 11 МЛН
ሽበት ያለግዜው ሲመጣ | premature gray hair | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
11:03