ቆንጆ ዕና ፈጣን በ 5 ደቂቃ 3 የተለያየ ለጾም የሚሆን የፍትፍት አይነት | Ethiopian food

  Рет қаралды 13,210

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

ቆንጆ ዕና ፈጣን በ 5 ደቂቃ የሱፍ የቲማቲም የሰሊጥ ለጾም እና ለዘወትር ቀን የሚሆን የፍትፍት አይነት

Пікірлер: 54
@yemiserachkebede3344
@yemiserachkebede3344 3 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ! በዛ ላይ ጨዋ:: ብዙ ጊዜ የእናቶቻች ንንም አሰራር ጠቀስ ታደርጊያለሽ :: ያ ደግሞ ባህሉን እንዳይስት ያግዛል ::
@mekdesyismaw8243
@mekdesyismaw8243 3 жыл бұрын
የኔ ባለምያ እጅሽ ይባረክ😍
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ሚሉዬ እንደሁሌውም ቀላል ልዩ አሰራር ነው በርቺ
@FredieMW69
@FredieMW69 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሃሳቡን ለሰጠችሽ ምስጋናሽን ማቅረብሽ የጨዋነት ምልክት ነው።
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🥰
@ejesera
@ejesera 3 жыл бұрын
ምርጥ እኮ ናቸው ስራዎችሽ እጅሽ ይባረክ
@shironganga1395
@shironganga1395 3 жыл бұрын
If I was your neighbor Melly 😁the aroma of your cooking will bring shameless self at your door😂no wonder you look soo good because you eat super healthy 😩you inspire me🥰
@selamtadesse2984
@selamtadesse2984 3 жыл бұрын
My dear stay blessed!
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ግዜ የማይፈጅ thank you for sharing.ተባረኪልኝ 🙏 መልካም ቀን 🙏♥️
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነዉ በርቺ እህቴ እጅሽ ይባረክ
@newayayalew2960
@newayayalew2960 3 жыл бұрын
i like it !!!! nice job!!!
@adilove2210
@adilove2210 3 жыл бұрын
wow yamrel
@ztube5232
@ztube5232 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እህቴ በጣም ልዩ ነው❤❤❤❤❤
@solomonyoutube7388
@solomonyoutube7388 3 жыл бұрын
Woooqw
@yesharegferede4100
@yesharegferede4100 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጥሩ እጅሽን ይባርክ 👌👌👌👍👍👍
@rahelberhanu4989
@rahelberhanu4989 3 жыл бұрын
Wow wow wow,Melu yene balemoya meseganayen kemekemechaye bedge bye new yegelesekulesh,ejochesh yebareku!! Long live 4 u& ur family
@mtmt348
@mtmt348 3 жыл бұрын
ዋው ቲማቲም ፍርፍር አንደኛ።
@hareglulu8331
@hareglulu8331 3 жыл бұрын
ባለሙያ 👍👏🥰
@rahelbekele5221
@rahelbekele5221 3 жыл бұрын
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ጤናማ ብሉኝ ብሉኝ የሚል ነው በጣም ነው የምወደው ሰርቼ እኝመገባለን እጅሽን ይባርከው በርቺ።
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 3 жыл бұрын
Hummmmmm Love 2 See u 👍
@sarahernandez921
@sarahernandez921 3 жыл бұрын
WOW, thank you.
@fathimafathima7015
@fathimafathima7015 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው አመሰግናለው
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እኔ ደግሞ በሱፍ ውሃ እስቲ ሽሮ ስሪበት የእናቴ ሞያ ነው እንዴት እንደሚጣፍጥ
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Melliye yene balemoya everything looks so good. ejesh yebarek!
@muler5974
@muler5974 3 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን ያምራል
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
Betam yameral yummy ejesh yebarek Meliye .Thank you for sharing
@elsamekonnen2440
@elsamekonnen2440 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@oromiyaabiyyakiyya9773
@oromiyaabiyyakiyya9773 3 жыл бұрын
I will try this one looks yummy 😋
@meseretberhanu1223
@meseretberhanu1223 3 жыл бұрын
ምርጥ እኮ ነሽ
@semegnwondmiu6442
@semegnwondmiu6442 3 жыл бұрын
Gobez berchi👍👍👍
@kidistmoges7546
@kidistmoges7546 3 жыл бұрын
ሜሊ ምርጥ ሁሉም ያምራል
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 3 жыл бұрын
Thank you for sharing.
@merehawittweled7036
@merehawittweled7036 3 жыл бұрын
Andegna migib Mirt mirt ethiopiawi. Des mil migib hagerachin yibarklin meli
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@mistresayed1843
@mistresayed1843 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሜሉ ግን ሁልጊዜ እኛ የምንመገበውን ብቻ. ነው የምትሰሪው ከቻልሽ ለልጆች የሚሆን ብታሳይን እርገጠኛ ነኝ ብዙ እናቶች ተቸግረዋል እኔ በጣም ግራ ገብቶኛል ልጄ አይበላም. 2 /ka 6 ወሩ ነው
@user-pn5lb1qu4i
@user-pn5lb1qu4i 3 жыл бұрын
እውነት ብለስሻል በዚ እድሜ ኣስቸጋሪዎች ናቸው ግን እኛ የምንበላው መብላት ኣለባቸው። ብኣንድላይ መቅረብ ኣለብን የታወቀ ሰዓት መሆን ኣለበት የሚበሉበት ግዜ ደግሞ ቲቪ ኣትክፈቱ በሚትበሉበት ሰዓት። ቀስ ብለሽ ኣስረጂው ምን አንደሚላ ያለው ምን ይባላል ምን ይጠቅማል። ኣንቺ የበላሽ ኣስይው ኣይኒሽ አንዶያይ ኣድርጊው ደስ አንዲለው ወይም ኣዛ ላይ ኣስቀምጪው አየሄደ የመጣ ይበለዋል። ኣንድ ግዜ የተለያየ ምርጫ ስጪው። ከተሞሮየ ኣንጻር ነው የነገርኩሽ። ልጄ ኣሁን ሁሉ ነው የሚበላው 3 1/2 ሁሉ ኣይነት ይበላል በተለይ አንጀራ ኣይነት የወዳል ምስር ኣሊጫ ሁሉ የሃበሻ ምግቦች።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እህቶቼ
@johnabrham3691
@johnabrham3691 3 жыл бұрын
ጣፋጭ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ። እንጀራው ፈጠጥ ሲልብኝ እኔም እንደዚያ እፈረፍራለሁና ደስ ይላል።ክክክ
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
Watching
@tegesttegesttemegenamlake414
@tegesttegesttemegenamlake414 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም እጅሽን ይባርከው ከንቺ ስንቱን ተማርኩ ታባረኪልኝ
@mammaalemeujjguh
@mammaalemeujjguh 3 жыл бұрын
Thank you my sis gobez 👍❤❤❤👑
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
ውይ ሜሉዬ ጠፍተሽብኝ ነበር ሁሌም ባለሞያ
@selamkifle2494
@selamkifle2494 3 жыл бұрын
ማን ብዬ ልሰይምሽ ምኑን ትቼ ማን ልበልሽ ፍጹም ድንቅ ልጅ ነሽ። ላንቺ ነው የተዘፈነው።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 жыл бұрын
ሰላምዬ ከልብ አመሰግናለው
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ይሄ ጤናማ ምግብ ነው
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
Watching # 6 gobez berchi 🙏💓
@selamselam805
@selamselam805 3 жыл бұрын
👍👍
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ፆሙን እኮ ምንም ሳናውቀው ሊያልቅ ነው ያንቺ እኮ ፅዳት አሰራር ይለያል ሜሉዬ
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 3 жыл бұрын
👌❤
@mercyadane3964
@mercyadane3964 3 жыл бұрын
Ay melu yell awuka gobez
@mahilatmahilat1323
@mahilatmahilat1323 3 жыл бұрын
ሚሊየ ኣስሊ እንደኛ እኮ ነሽ ማዓረይ
@nebilabeauty
@nebilabeauty 3 жыл бұрын
እንደማሜሪ መላት
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
የበአል ውሎ ይህን ይመስላል
15:14
Melly spice tv
Рет қаралды 5 М.
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 13 МЛН
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,7 МЛН
ትንሿ የቁምሳ ቡፌ በሜላት ኩሽና
19:18
Melly spice tv
Рет қаралды 21 М.
ልዩ ቁርስ ቀላል እና ፈጣን
11:26
melat tube
Рет қаралды 46 М.
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 13 МЛН