ቆንጆ የቺዝ ፒዛ አሰራር /Homemade Cheese Pizza/ EthioTastyFood

  Рет қаралды 39,065

EthioTastyFood

EthioTastyFood

3 жыл бұрын

ፒዛውን ለመስራት የተጠቀምኩት
* 4 ኩባያ የፉርኖ ዱቄት
* 275 ሚሊ ሊትር ለብ ያለ ውሃ
* 1 የሾርባ ማብኪያ እርሾ
* 1 የሾርባ ማብኪያ ስኳር
* 1 የሾርባ ማብኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት
* 1 የሻይ ማንኪያ ጨው
* 1 የሾርባ ማብኪያ ዘይት ናቸው
ለፒዛው ሶስ 6 ፍሬ የነጭ ሽንኩርት፣ 1 የሾርባ ማብኪያ ዘይት፣ የበሶ ቢላ ቅጠል፣ የጦአኝ ቅጠል፣ 1 የሻይ ማንኪያ ጨው፣ 1 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬና ቲማቲም ናቸው።
Welcome to EthioTastyFood
EthioTastyFood channel where you can find different types of Ethiopian food and recipes. This channel contains step by step Video guide on how to make delicious Ethiopian dishes, all kinds of eaters can enjoy.
EthioTastyFood
Ethio Tasty Food
ETHIOTASTYFOOD
ethiotastyfood
ETHIO TASTY FOOD
ethio tasty food
Don't forget to like, comment, share and subscribe to my channel.
ሊንኩን በመጫን የፌስቡክ ጓደኛዬ ይሁኑ / ethiotasty
ሊንኩን በመጫን የኢነስተግራሜ ቤተሰብ ይሁኑ / ethiotastyfood

Пікірлер: 64
@dawithayth6338
@dawithayth6338 3 жыл бұрын
ሲያምር የሚሸጠውን የሚስንቅ። በጣም እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው! በጣም ነው የሚጣፍጠው
@samsamsun367
@samsamsun367 6 ай бұрын
​@@EthioTastyFoodታድለሽ ❤
@mahermaher365
@mahermaher365 3 жыл бұрын
አሪም ነው የኔ ቆንጆ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
በጣም ቅጆ ነዉ ያስጎመጃል እጆችሽ ይባረኩ 48👍🏽
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
Amen!
@aschalewgirma9526
@aschalewgirma9526 Жыл бұрын
WOW WOW Good
@SterPhone
@SterPhone 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@tsigewoldemariam2330
@tsigewoldemariam2330 3 жыл бұрын
I love it
@zuzuntube6108
@zuzuntube6108 2 жыл бұрын
ዋው
@samerasamera5462
@samerasamera5462 Жыл бұрын
በጣምቆንጆነበር እ እ እ መለትበታበዥ
@sefenhhhh4102
@sefenhhhh4102 3 жыл бұрын
Betam yamral
@masawda3513
@masawda3513 3 жыл бұрын
Wooooow
@aronaron6406
@aronaron6406 11 ай бұрын
Txs
@user-yf1sh3zc1m
@user-yf1sh3zc1m 5 ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-zg4vv5gw7b
@user-zg4vv5gw7b 3 жыл бұрын
እጂሺ ይባረኪ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን
@tsenatmalkamnew710
@tsenatmalkamnew710 3 жыл бұрын
Wow new barche
@bintabumuhamed2636
@bintabumuhamed2636 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርች ሰብ አድርጌሻለሁ
@zewdekebede9145
@zewdekebede9145 3 жыл бұрын
Achir ena tsidit yale sira siyayut nu bilugn nu bilugn yilal thank you for sharing.
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው❤️
@taybaabdu7229
@taybaabdu7229 Жыл бұрын
ዋው ወላሂ ካች እያየሁ ሠረቸ ማዳሜ በጣም ነው የወደደችው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ!
@HelenMekonen-xu2bx
@HelenMekonen-xu2bx Жыл бұрын
Betam new yewededekut ehete
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
እንካን ሰላም መጣሽልኝ ጎበዝ ሳይከብደኝ ቀለል ብሎኝ ስራሽን የማይሽልኝ ደሞም ሞክሬውም የማይከብደኝ ሰላምሽ ይብዛ አቦ💕
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ❤️
@rishanfikre9997
@rishanfikre9997 3 жыл бұрын
Thanks Ehiten
@teng.t3767
@teng.t3767 3 жыл бұрын
Wow 😋🤤❤
@birtukanmelkie1176
@birtukanmelkie1176 Жыл бұрын
@birtukanmelkie1176
@birtukanmelkie1176 Жыл бұрын
ወ, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ጨኘአበሀሀሀሀ ↖↖↖↖↖↖↖↖🕙✖💯☑♥🆒🔽↖⤵⏫8⃣⬅🕝አአከ✔
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ!
@user-jj3gg2nf7x
@user-jj3gg2nf7x Жыл бұрын
አድራሻዉ የትነዉ ቴክስት አርጉል
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 8 ай бұрын
ያገሚላ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 8 ай бұрын
ምን ማለት ነው
@semerebrhane317
@semerebrhane317 Жыл бұрын
Be mitad yiseral wide: ?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አዎ በምጣድ የጋገርኩት ፒዛ አለ ሊንኩን በመጫን እይው ውዴ kzbin.info/www/bejne/mHOYeYBsaap0nas
@sarahmekonnen5599
@sarahmekonnen5599 2 жыл бұрын
ከቺዙላይ የደረብሽው ምንድነው መልሽልኝ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ሁለቱም ቺዝ ናቸው ቁጭ ቁጭ ያደረኩት ሞዘረላ ቺዝ ከበሰለና ከወጣ በሃላ ትንሽ የጦስኝ ቅጠል አድርጌበታለው
@samerasamera5462
@samerasamera5462 Жыл бұрын
ኢንደው በነትሽ ስታወሪ እ መለት አታብዢ🤨🤨🤨🤨🤮🤮🤮
@RibkaSolmon-rw4ws
@RibkaSolmon-rw4ws 26 күн бұрын
ዉይ አዎ ለጆሮ ይረብሻል
@solihabesha722
@solihabesha722 3 жыл бұрын
ሰርች ሳደርግ ሙሉ አዘገጃጀቱ ሁሉ ነገሩን በሚያምር ሁኔታ የሰራሽው አንች ብቻ ነሽ የኔ ፍቅር 100% እንችን እያየሁ ሰራሁ ለፍጡር ለረመዳን ራት ወድጄዋለሁ ደግሞ በንፅህና
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው የኔውድ ሼር አድርጊው ለጓደኛ(ቤተሰብ)
@solihabesha722
@solihabesha722 3 жыл бұрын
@@EthioTastyFood አደርጋለሁ በሚገባ
@almahi37
@almahi37 Жыл бұрын
የነጭ ሽኩርት ዱቃት ነው ያልሽው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አዎ
@user-je7eh7fc7h
@user-je7eh7fc7h 2 жыл бұрын
ሤምር
@user-jl6lx1rp4w
@user-jl6lx1rp4w 18 күн бұрын
ቺዙን። ከየትገዛሽው🧐
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 күн бұрын
ሱፐር ማርኬት
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 3 жыл бұрын
ግን ፒሳ ግደታ ችዝ መግባትአለበት ችዝ የሌለውስ??? ቅቤይሆናል??
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ቅቤ ማስገባት አያስፈልግም ግን በቲማቲሙ ሶስ ቆንጆ ፒዛ መስራት ይቻላል
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 3 жыл бұрын
@@EthioTastyFood እሺ ውደ ለኢትዪ የሚሆን ቀለልያለ ፒዛ አሰራረረ አሳይን ያለ ችዝ?
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
እሺ በቅርቡ ፖስት አደርጋለው
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 3 жыл бұрын
@@EthioTastyFood እሺ እህት
@user-om9hb8lr3l
@user-om9hb8lr3l 5 ай бұрын
ጦስኝ የለኝም ኦርጋኖ ብቻ ይቻላል
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 4 ай бұрын
ይቻላል ግን ከኦረጋኖ ቤዝል ይሻላል በሁለቱም ሚክሪው
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
ስታወሪ አስሬ እ እ እ እ እ አትበይ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ትቻለው ውዴ አዲስ በሃሪ ነበር አሁን ቆሞዋል የዛሬውን ቪዲዮ ሊንኩን በመጫን እይው kzbin.info/www/bejne/rZmVnYmmlMqhrM0
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sHelo3ucmtJnhrs
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
@@EthioTastyFood እሺ
@ZahrahMeHaMaD
@ZahrahMeHaMaD 3 ай бұрын
እደ ኮሜት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Hamster_906
@Hamster_906 10 ай бұрын
pleas dont say ee, ee, ee on every words as a prifix.
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 10 ай бұрын
እሺ
Italian pizza At home የፒዛ አዘገጃጀት
11:07
MARE & MARU
Рет қаралды 1,5 МЛН
Best Delicious Cheesy Chicken Pizza Recipe By Food Mood
5:00
Food Mood
Рет қаралды 30 М.
የፒዛ ሳልሳ አሰራር | pizza sauce recipe
8:54
Melly spice tv
Рет қаралды 59 М.
How to Make Processed Cheese at Home | Homemade Cheese Recipe ! No Rennet
13:43
Best Father #katebrush #shorts
0:17
Kate Brush
Рет қаралды 17 МЛН
Крючок застрял в пальце - что делать? 😬
0:19
СПОРУ НЕТ!
Рет қаралды 3 МЛН
Every gift is valuable 🥰🥳👻
0:33
Ben Meryem
Рет қаралды 7 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
0:18
Secret Vlog
Рет қаралды 21 МЛН