ቆንጆ የጤፍ ሳንድዊች Ethiopia food how to make Teff sandwich

  Рет қаралды 30,145

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

Пікірлер: 116
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ ተመልካቾቼ እንዴት ቆያቹ በያለንበት ሁላችንም ፈጣሪ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን መልካም ሰንበት
@meskerem73
@meskerem73 4 жыл бұрын
አሜን ላንችም መልካም ሠንበት ከነመላው ቤተሰብሽ😇
@aminaalsafran4642
@aminaalsafran4642 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በጣም ጎበዝ ባለሙያ ሴት ነሽ
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@zewditubekana902
@zewditubekana902 4 жыл бұрын
አዶት በጣም ጎበዝነሽ የምትሰሪው ነገር ሁሉ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን በርቺ ሰራሽ ሁሉ ደሰ ይላል ከንፅህናጋር በርቺ በርቺ በርቺ ጎበዝ ኢትዮጵያዊት ።
@LuliLemma
@LuliLemma 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሳንዱች በጤፍ ለመጀመሬያ ሳይ ለልጆችም እስፒናች ለማይበሉ ልጆች መክተፉ ቆንጆ ዘዴ ነው👍
@makdahailu2105
@makdahailu2105 4 жыл бұрын
የምትሠሪያቸው ሁሉ በጣም ጥሩ ነቸው እጆችሽን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ።
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
በጣም ጤናማና ቆንጆ ቁርስ ነው እጅሽ ይባረክ!
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ
@ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ 4 жыл бұрын
እኔ እምለው ዲስ ላይክ እምታረጉት ያማችዋን ዴ ሆ የኔ ውድ ሰላምሺ ይብዛ
@adengerma2005
@adengerma2005 4 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ነው የሠራሽው ሞክረዋለው
@አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ
@አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ 4 жыл бұрын
Wawuuuu በጣም ወድጄዋለሁ በዪ ተነስቼ እኔም ላብስልላቸው ለቤተሰቦቼ። በጠዋቱ ሆዴ ጮኧ ቪዲዮሽን ሳየው። ናቲዬ ተባረክልኝ እደግልኝ ሲያግዝሽ ሳይ በጣም አንጀቴን በላኝ እኔም ልጆቼ በነዚ ቲኒኒሽ እጃቸው ሊያግዙኝ ሲሞክሩ አንጀቴን ነው ሚበሉኝ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
ዋው እጅሸ ይባረክ ጡሪ ም ➽ ምንይመሰልሻል እንቁላሉን ስትጠበሺ ቺዙን ብትነሰንሸው መጨረሻላይቄጣውን ከጋገርሸ በሆላ ማለቲ አቡካዶው እስት እዳይነካው በጣም ቀንሰሸ እደሰራሸው አይቻለሁ
@himanhabte8430
@himanhabte8430 4 жыл бұрын
Waw very nice healty breakfast Welldone Kermit up 👌👌👌😍
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 4 жыл бұрын
ግሩም ነው የኔ እህት💕
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 4 жыл бұрын
የሰራሁትን እንድታይዉ ልልክልሽ ብዬ ነበር ግን እፕልቻልኩበትም😀😡
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ከልጄ ጋር ተመገብነው ከቅመሞች ሁል በይበልጥ የምወደው ኮረሪማን ነው አንቺንኮረርማ ብዬሻለሁ❤️
@feratad
@feratad 4 жыл бұрын
Betam yamral betef yemiaera sandwiche sifelg new yayehut ..gena zare new yayehut channel ena am happy. Amseginalehu.
@korebmount1203
@korebmount1203 4 жыл бұрын
ሁልግዜም በአዲስ ጥበብ ትመጭያለሽ ውቢት እጅሽ ይባረክ
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
Thanks 🙏 በጣም ቆንጆ ሳንዱች ነዉ በእርግጠኝነት መስራቴ አይቀርም 😋
@ellenitassew6305
@ellenitassew6305 4 жыл бұрын
እንደው ምን የተባረክሽ ቅመም ልጅ ነሽ ብርክ በይ ከነቤተሰብሽ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
ዋው ብጣም አሪፍ & ሄልዚ... መልካም የእናትች ቀን.... ናት ጎበዝ ልጅ... ለመላው እናቶች... መልካም የ እናቶች ቀን ይህንላችሁ 🎂🍷👑💚💛❤️👈
@selamawitmulushewa4534
@selamawitmulushewa4534 4 жыл бұрын
Hiamanot Zewedu Amen
@tt.welde.1281
@tt.welde.1281 4 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኘ 1ትልቅ መጽሐፍ ማሳተም ትችያለሽenglish & amharic both language u ll be popular I learn thank you for u sharing ur experience ❤🤗🙏🌹
@hananhassan663
@hananhassan663 3 жыл бұрын
Hi , it's so amazing thanks to shearing us. I wanna ask you no need to baking powder?
@TheTiegstc
@TheTiegstc 4 жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን ብያለው! በጣም ያስጎመጃል እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@feratad
@feratad 4 жыл бұрын
By the way the spinach part can I replace it with chicken? Do u think?
@lemlemyasin129
@lemlemyasin129 4 жыл бұрын
Wawww tafach megan rush ybarek🤩🤩🤩
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
ዋው ሲያዩት ሲያምር እጅሽ ይባረክ
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 4 жыл бұрын
This one is amazing,so healthy I am going to try it tomorrow for our dinner.Very creative keep it up.
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 жыл бұрын
It looks very delicious and healthy 👍
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 4 жыл бұрын
Good idea n look yumm.but reduce salt
@mukecha1704
@mukecha1704 4 жыл бұрын
It is a come back, ጤፍ በአለማችን ጤነኛ ከሚባሉ አዝእርቶች የመጀመርያውን ረድፍ ይይዛል። ያለመታደል ሁኖ ብዙ ሀበሻ Junk ወይም ፈረንጆቹ የተውትን ምግብ እንደ አዲስ ሲመገብ አይቼ አፍሬ ሞትኩ።
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 4 жыл бұрын
ሳም ዚኬ ...i definetely agree with you .whenever we try to eat our own food, some fullish think you are a villager..as you said when you eat the junk..that is the high level of their most modernity.... however they are digging their grave using their own tooth ..if you know what I mean.... ##keep eating THE ONE AND ONLY mama Ethiopia food## stay safe.
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 4 жыл бұрын
Thank you my sister I love this food now it is delicious
@zuzutube9448
@zuzutube9448 4 жыл бұрын
አዶትዬ በጣም ቆንጆ ነው በርች ስፒናች ቅጠል ኢትዬ ይኖር አይመስለኝም በምን መተካት ይቻላል
@nuhaminnuhamin9318
@nuhaminnuhamin9318 3 жыл бұрын
Bekosta or gomen
@hannahagos9648
@hannahagos9648 4 жыл бұрын
This is the best breakfast ive ever seen plus it is very healthy God bless u 🤩🤩🤩
@hirutk2012
@hirutk2012 2 жыл бұрын
Waw amezing thank you 😊 you're awesome 👌
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርቺ
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 4 жыл бұрын
wow arefe nw betefe mehonu damo more bizu sendea yemayetakemu sewoch selalu yetelayaue yteff recipe asayene thanks
@mebratemekonen1892
@mebratemekonen1892 2 жыл бұрын
ትጉና ባለሙያ bless u
@ምኞቴቢሆን
@ምኞቴቢሆን 4 жыл бұрын
Wow exceptionally well done. health and time wise too.👏🏽👏🏽 Thank you so much!
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Looks supper yummy!! This one is the greatest of all for me. Thank you so much!! yihe ye Teff aserar lene betammm temechtognal enjera lemegager procesu slemaymechegn algagrm neber gin Teffun bedezi meteqem ychalal malet nuw. Bey bey Teff megzat ejemralew thank you. I really appreciate for what you doing, I really have no words except to say thank you for sharing ur ideas.
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን አዶትዬ እናመሰግናለን 😘😘🙏🙏🙏❤❤❤🎂🍹👈
@hableasfaw2268
@hableasfaw2268 4 жыл бұрын
Thank you so mach I learn a lot thing from you.God bless yoi
@elsabethbelayneh1960
@elsabethbelayneh1960 3 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን !!!
@zynebtube3600
@zynebtube3600 3 жыл бұрын
Maha allah berchi sis
@seblewongelasrat5785
@seblewongelasrat5785 4 жыл бұрын
Wow Thank you Adotye ejish yebarek
@starofdawit7757
@starofdawit7757 4 жыл бұрын
Lol, Gudegna new Creativitiw yiketil bilenal , My compliments in Serious note .simply Gobez nesh akerarebu delicate new betam dess yilal its therapeutic lol . Selam kiremilin yibarikish
@mimikelley6824
@mimikelley6824 4 жыл бұрын
What Mather your kids are blessed and your husband too
@kibirechoramo2102
@kibirechoramo2102 4 жыл бұрын
የነ ቆንጆ ሰላም ላንች ይሁን ተባረኩ አንችና ቤተሰብሽ። በጣም ደስ አለኝ ባለበቴ ጤፍ ይወዳል እሳይ።
@dissehsn4021
@dissehsn4021 4 жыл бұрын
Happy Mother’s Day my Dear. Can you help where I can find Rosemarie oil Please
@kibirechoramo2102
@kibirechoramo2102 4 жыл бұрын
አንደኛ ሲያሚሪ
@rishu_tube6433
@rishu_tube6433 4 жыл бұрын
Adot yane konjo, Thanks so much, I learn a lot of things from you.....
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 4 жыл бұрын
Konjo yemeselal ke ethiopia yametahut yetef ena lela kelekel yekita mix duket alegn beza emokerewalhu looks yammy.
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
አዶትዬ እጅሽ ይባረክ
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 4 жыл бұрын
ሁሌ ቢበላ የማይሰለች thank you Adot 🙏
@efebiru1401
@efebiru1401 4 жыл бұрын
Adotiye merti blamoya nesh ewunat wow biyelishalew
@graceplug3471
@graceplug3471 4 жыл бұрын
Adotyeee could you teach us how to make only teff injera :)
@mukecha1704
@mukecha1704 4 жыл бұрын
The best is here.
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 4 жыл бұрын
ጤፍ ከባድ ነው ለዳቦ አንቺ ደሞ አብሶ በካሜራ ሳይቦካ ??? እንዴት ባክሽ ? ደሞ በዛ አስቤዛው to much ቢያንስ ቺዙ ቢቀር ጥሩ ነበር ለጤንነት አደጋ ለው በተረፈ ስራሽን ወድጀልሻለው በርቺ
@genetgebrehiwet3753
@genetgebrehiwet3753 4 жыл бұрын
Wawww you are amazing blessed women 🙏 am really thankful crossed your channel shkorina.so neat keep your good work it really boosted motivation ❤️❤️❤️👌
@AaBb-lo5in
@AaBb-lo5in 4 жыл бұрын
Thank you 🙏🏾 . Happy Mother’s Day
@sedtgawaleje2913
@sedtgawaleje2913 4 жыл бұрын
Wow yam thank you adote
@bezytem7392
@bezytem7392 4 жыл бұрын
Ejena afer 👌
@abebechderara2790
@abebechderara2790 4 жыл бұрын
Wowww Tadelesh lejish demo endanchi balemoya ena gragn new😀😀😀
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 жыл бұрын
ዋዉ ባለሙያ ነሽ እህት እስከዛሬ ኣይቸሽ ኣላውቅም ኣሁን ግን ስራሽን ካየሁ በዋላ ሱስ ነው የሚሆንብኝ ቤትሽ! ወደ እኔም ብቅ በይ ከቻልሽ
@gracemaker4824
@gracemaker4824 3 жыл бұрын
Thank you be blessed
@MD-fo3vo
@MD-fo3vo 4 жыл бұрын
Well done 👍🏼✅
@amershamersha9135
@amershamersha9135 4 жыл бұрын
እጅሸን ይ ባርከው ❤️
@mahlethailu1259
@mahlethailu1259 4 жыл бұрын
Thank you Adot. Would you please link the Rosemary oil? Happy Mother’s Day!
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
amzn.to/3dyP6vq
@mahlethailu1259
@mahlethailu1259 4 жыл бұрын
Adot አዶት tube Thank you my dear. Be blessed!
@bertukan866
@bertukan866 4 жыл бұрын
Tbareke betam yamral
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 4 жыл бұрын
Thank you so much It’s super healthy breakfast 🍳
@genetgebrehiwet3753
@genetgebrehiwet3753 4 жыл бұрын
Where did you find you rosemary cooking oil?
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 4 жыл бұрын
Very interesting
@zayetube3001
@zayetube3001 4 жыл бұрын
Thankyou sis amazing Recepie
@ethiopiameba3652
@ethiopiameba3652 4 жыл бұрын
Bwtam gobez yene konjo tenegna megeb
@elsabuli2415
@elsabuli2415 4 жыл бұрын
Wow yemerali konjo
@theultimatenonebelievr9379
@theultimatenonebelievr9379 4 жыл бұрын
አዶት ምን ማለት ነዉ? የምግብ አይነት ነዉ? ሳሾፍ አይደለም ።
@salme4126
@salme4126 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ethiopiansupermom4411
@ethiopiansupermom4411 4 жыл бұрын
Aye yene balemoya 😍😍 very nice !!
@hakebede7598
@hakebede7598 4 жыл бұрын
Ahune newe yemserawe thanks 🙏
@hiwotsisay9123
@hiwotsisay9123 4 жыл бұрын
Betam balemoya..thank you honey
@hanitube404
@hanitube404 4 жыл бұрын
ዋውውው በርቺ
@HA-qp4mg
@HA-qp4mg 4 жыл бұрын
ዋዉ
@MuhammadAsif-fr4rq
@MuhammadAsif-fr4rq 4 жыл бұрын
Wooow nice Thanks for all my friends
@laelnaam7539
@laelnaam7539 4 жыл бұрын
Thank you very much yum yum Happy Mother’s Day 🤣💕
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
wow betam mirt
@yemanetsadik7950
@yemanetsadik7950 4 жыл бұрын
Thank you! Berchi!
@makikiya7117
@makikiya7117 4 жыл бұрын
Mert balmuya nesh yana konjo
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 4 жыл бұрын
Wow 🤩
@foziyaomer4930
@foziyaomer4930 4 жыл бұрын
Thank u Adotiye💗💗💗
@nayjesus5584
@nayjesus5584 4 жыл бұрын
Thank you sis
@helentesfaye8185
@helentesfaye8185 4 жыл бұрын
Thanks
@redietadmasu8210
@redietadmasu8210 4 жыл бұрын
Thank you
@mekdesgebre2965
@mekdesgebre2965 4 жыл бұрын
ሼፍ አዶት ብዬሻለሁ ንቃር ይሽር
@seblegebre3466
@seblegebre3466 4 жыл бұрын
Thanks Happy mother's day!!😍😘
@zaidembaye9525
@zaidembaye9525 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ይስጥልኝ እባክሽ የማሩን ሊንክ ጠይቄሽ ነበር
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
images.app.goo.gl/3KrW1iNoVhXUjXAi8 ይሄው እዚህ አሜሪካ ከሆነ የምትኖሪው በጣም ቆንጆ ዌብሳይት ነው የሚሸጡት ሁሉ ኦርጋኒክ ነው ላሁን ማሩ አውቶፍ እስታክ ነው ግን በየጊዜው ቼክ አርጊ ታገኛለሽ በጣም ጥሩ ነገር ስለሆነ የሚይዙት ብዙ አይቆይም ቶሉ ነው የሚያልቀው በየ ቀኑ ቼክ አርጊ
@zaidembaye9525
@zaidembaye9525 4 жыл бұрын
እግዛብሔር ይስጥልኝ የምኖረው ለንደን ነው ግን እሞክራሎ
@kibirechoramo2102
@kibirechoramo2102 4 жыл бұрын
የነ እህት የጦስኝ ዘይት ከየት ይሁን የሚገኘው?
@hirutteshome2109
@hirutteshome2109 4 жыл бұрын
የጦስኝ ዘይት አደለም ያለችው የመጥበሻ ቅጠል ዘይት ነው
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
amzn.to/3dyP6vq
@happyamose6448
@happyamose6448 6 ай бұрын
Hi yen gobozi
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 4 жыл бұрын
Thanks 😍
@fatumayoutube8259
@fatumayoutube8259 4 жыл бұрын
ደመርኩሽ ደምሪኝ በቅንነት
@konjokonjo8107
@konjokonjo8107 4 жыл бұрын
ሀይ ሰላም ማር
@cookingwithtg311
@cookingwithtg311 4 жыл бұрын
ስላም የተለያዩ ምግቦችን እስራለሁ ቻናሌን ስብስክራይቡ አድሪጉልኝ ስለድፊረቴ ይቅሪታ አመስግናለሁ🙏🏼
@mittitaye7912
@mittitaye7912 4 жыл бұрын
Tanega megebe thanks 🙏
@rawdahyirdaw5297
@rawdahyirdaw5297 4 жыл бұрын
Thank you😋 ምግብ አሰራር መማር የምትፈልጉ channale ymelketu aswell🙂
@be8cab
@be8cab 4 жыл бұрын
I sub your channel
@ኢትዩጰያዊነትመልካምነት
@ኢትዩጰያዊነትመልካምነት 4 жыл бұрын
ጤነኛ ምግብ
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3 МЛН
ለምትወጂው ሰው ይሄን ሰርተሽ ጋብዢ
10:14
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 96 М.
I found this recipe in a German magazine from the 60s!🔝The best dinner I've ever cooked!
33:59
ይሽታ መስቀር /የጎመን ክትፎ
18:06
Adot አዶት tube
Рет қаралды 16 М.
#miskinochu l ሙሉ ክፍል l S2Ep1 l  ክፍል 14  ሽምግልና
26:37
Addis Drama Studio
Рет қаралды 50 М.
የቂጣ ሳንድዊች በድስት
10:29
melat tube
Рет қаралды 574 М.
Crispy potatoes with a juicy filling. I can eat this every day. Very tasty!
9:55
Easy & Delicious Recipes
Рет қаралды 1,4 МЛН