ቆይታ ከሙሉጌታ ከበደ ( በ1978 እና በ1982 ኮከብ ተጫዋች ) ጋር በፋና ቀለማት

  Рет қаралды 69,900

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 97
@اال-ل4ي
@اال-ل4ي 10 ай бұрын
ሙሉጌታከበደ ቃሲም ጀ ፍና አመሰግናለሁ ወንድሜ
@eriangelino7800
@eriangelino7800 4 жыл бұрын
Oh Gosh! This guy was one of the most skilled strikers. He was fast, smart, and affable player. He was the Messi of Ethiopia. I wish he has his own show. I would watch it. This guy is also a talented story teller.
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 4 жыл бұрын
ሙሉ ጌታ ከበደ አንበሳ የሀገር ኩራት 💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍👍
@mimieska2802
@mimieska2802 4 жыл бұрын
የእውነት ሙልጌታ ከበደ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አዛኝ በአንድ ወቅት ከደሴ ወደ አዲስ አበባ እየሄድን በአንድ መኪና መንገድ ላይ መኪና ተበላሸ ሌላ መኪና እስከሚመጣ እየጠበቅን የሚያልፈው መኪና ሁሉ ሙሌ ና እንውሰድህ ይሉታል እሱ ግን መኪናው ውስጥ 3ሴቶች ስለነበርን እህቶቸን ለማን ትቸ እስከነሱ ቦታ ካለ እያለ መኪኖቹን ያሳልፍ ነበር ከደሴ ሌላ መኪና ሲመጣ እኛን ይዞ ምሳ ጋብዞ አብረን ሄድን አያውቀንም መኪና ውስጥ ነው ያገኘን እኛም አንተዋወቅም ሙልጌታ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የደግነት ምሳሌ ነህ
@ወሎየዋአማራ
@ወሎየዋአማራ 4 жыл бұрын
ልጆች ሁነን ስንጫወት ሙሉጌታከበደ ሙሉጌታከበደ እንል ነበረ እንደት ደስ ይላል
@TheMrFunnyBoy10
@TheMrFunnyBoy10 4 жыл бұрын
ሙልጌታ ከበደን የምወደው ተጫዋች ነው ከልጅነት ግዜዬ ጀምሮ አውቀዋለሁ ደሴ ውስጥ ለጤና ሲጫወት ከመብረቅ ጋር
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 4 жыл бұрын
ሙልጌታ ከበደ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል የሰፈሬ ልጅ ጤናና እድሜ ይጨምርልህ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@yemartikosljinatyemedamkme9052
@yemartikosljinatyemedamkme9052 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ አሚንን❤❤❤❤
@mvab3252
@mvab3252 4 жыл бұрын
#ሙሌ የኔ አምበሳ (ወለየው) በሱ ምክንያት የክፍለ ሀገር ጫወታ ሲካሄድ የማላውቀውን #ወሎ እደግፍ ነበር:: ረጅም እድሜ 🙏😘⚽️
@ahmedsettegn9367
@ahmedsettegn9367 4 жыл бұрын
You are one of the GOAT of Ethiopian soccer player. Undoubtedly, you are the pride of Dessie Pepsi and wollo as well as the pride of Giorgis. Mulle the great!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️⭐️⭐️
@سعدتبلقائك.منفضلك
@سعدتبلقائك.منفضلك 4 жыл бұрын
GOAT ትላለህ እንዴ ሁሉም የሚረዳህ ይመስል Greatest Of All Time
@eyobm6809
@eyobm6809 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጥ ። ዋሽንግተን ዲሲ አውቀዋለሁ መልካም ሰው ነው ።
@seada3382
@seada3382 4 жыл бұрын
ወሎየው እድሜና ጤና ይስጥልን
@سعدتبلقائك.منفضلك
@سعدتبلقائك.منفضلك 4 жыл бұрын
አይ ሙሌ ሥራዬን አቁሜ ተመለከትኩህ። ያንን ዘመን አስታወስከኝ። በጣም ቅን ሰው ነህ።
@getubest5016
@getubest5016 4 жыл бұрын
ላንተማ ሳር! ቅጠሉም ይመሰክራል ውለታህን የኢትዮጵያ ህዝብ መቼም አይረሳውም ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥህ💚💛❤
@ኣናፍራንክ
@ኣናፍራንክ 4 жыл бұрын
ሙሉጌታ ከበደ ፣ ሙሉጌታ ወልደየስ ፣ ሚሊዮን በጋሻው ፣ ዳኛቸው ደምሴ ፣ ገብረመድህን ሃይሌ ፣ አስራት አዱኛ ፣ ተካበ ዘውዴ ፣ አማንኤል እያሱ ፣ ነጋሽ ተክሊት … በናንተ ግዜ ቀረ ኳስ ። እኔም አዲሳባ እስታድዮምን እርግፍ አድርጌ የተውኩት ሙሉጌታ ወልደየስ ከተሰበረ በሗላ ነበር ።
@Josi-r3k
@Josi-r3k 4 жыл бұрын
And Godefay Debas
@ኣናፍራንክ
@ኣናፍራንክ 4 жыл бұрын
@@Josi-r3k አስታወሰከኝ ። ጎዶፋይ ደባስን 1995 እንደ ፈረጆቹ አቆጣጠር ሲድኒ አውስትራልያ ከነ ባለቤቱ አግኝቼው ነበር ፣ ፎቶውም አለኝ ።
@TIN.2024
@TIN.2024 2 ай бұрын
የአስመራ ም/ቡ እና አ.አበባ ም/ብ ኤርተራ ጫማና ጊዮርጊስ ስጫወቱ ሆሆ❤
@ዳንኤልሙላቱ
@ዳንኤልሙላቱ 4 жыл бұрын
Legend of Ethiopian soccer Mulugeta Kebede. A man from the land of Dubertis, hote meda, dessie, Wollo. Good to see you elder brother. We wish you the best and long lasting life. What you get from this interview in addition to the story is the innocence, frankness and genuinely behaviour of Wolloies.
@kitty-vk8ic
@kitty-vk8ic 4 жыл бұрын
The man is a legend may god bless him and his family 🙏🏾
@solomonb9458
@solomonb9458 4 жыл бұрын
Mulugeta Kebede is one Ethiopian who can confidently say he fully served his country. Growing up, I watched him do miracles in his craft. We all admired him a lot. I am truly excited to see him again in this interview. My at most respect, Sir!!!
@tesfayelimani8682
@tesfayelimani8682 Жыл бұрын
በልጅነቴ ትዝ የሚለኝ ሙሌ የሆነች የተንኮል ጨዋታ ነበረችው
@tesfayelimani8682
@tesfayelimani8682 Жыл бұрын
አብሶ ከግብፆች ጋር ስንጫወት
@merkemerke8296
@merkemerke8296 4 жыл бұрын
Mule you r one of the best striker in ethiopian football history I am glad to see you after long time. I grow up admired you wish you a long life.
@AbyeAsfaw
@AbyeAsfaw 2 ай бұрын
ሙልዬ ሙልዬ ሙልዬ አሁንም እንወድሃለን አሸብር ሙሉጌታ የቡና ጌታ ከዛም በላይ የተባለልህ አሁንም እናከብርሀለን እንወድሃለን በተለይ be1980 ኤርትራ ጫማ ላይ ያገባሃቸው ጎሎች አይረሱም እንዲሁም ለሀገርህም እንቁ ነበርክ ❤️❤️❤️❤️❤️
@adanechilema5018
@adanechilema5018 4 жыл бұрын
Wollo malet engdih yihe new...masmesel yele...fikir
@abelmulugeta7541
@abelmulugeta7541 4 жыл бұрын
Ewnet new betam wello fikr becha
@tesfayelimani8682
@tesfayelimani8682 Жыл бұрын
ሙሌ እንደዚ አድርጎ ግብፆችን ያበሳጫወል ይሉ ነበር ይዘውኝ የሚገቡ ታላላቆቼ
@kng4900
@kng4900 4 жыл бұрын
ጋሽ ሙሌ ከበደ እና ጋሽ ሙሌ ወልደየስ በጣም ደስ የሚሉኝ የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ተጫዋቾች ነበሩ በዘመናችሁ ስላስከበራችሁን እናመሰግናለን
@Koke01-24
@Koke01-24 4 жыл бұрын
Muli you are grate soccer player in my life time, I rember evrey single day your game,thanks man.
@FAFENET
@FAFENET 4 жыл бұрын
አስታውሳለው መኞታችን ሁሉ እንደሱ ለመጫወት ነበር ትንሽ ተንኮለኛም ነበር 😂😂በእጁ ጠቅ የሚያረጋት ነገር ነበረችው በዚህ አጋጣሚ ሙሉጌታ ወልደየስም ነበር ለቡና አጭር እና እረጅም ከበደ አጭር ነበር😂ልጅነቴ ናፈቀኝ 😂👋
@ኑአብረንእንዘምር
@ኑአብረንእንዘምር 4 жыл бұрын
እንኳን ለአባታችን ለአቡነ አረጋዊ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ? ልብን የሚመስጡ የአቡነ አረጋዊ መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉን።
@abejebelay6988
@abejebelay6988 4 жыл бұрын
One of my childhood heroes of Ethiopian soccer.
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 3 ай бұрын
Good Bless you Mulugeta kebede🙏🙏🙏
@fitsumnehwogderes6292
@fitsumnehwogderes6292 4 жыл бұрын
ሙሌ እኔ የጦሩ ደጋፊ ነበርኩ ሁሌ እንዳቃጠልከን ነበረ እንወድሀለን
@teshomekokebe5691
@teshomekokebe5691 Жыл бұрын
Wow Long live for you Very interesting interview
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 4 жыл бұрын
ሙሉጌታ ከበደ ሙሉጌታ ወልደየስ ነፍሱን ይማረው እና ደምሴ ዳምጤ በራዲዮ እሐት ከስዓት ሲተነተን
@Koke01-24
@Koke01-24 4 жыл бұрын
Mulugeta you are grate citizen, God bless you and your family.
@ethiopiahagre3775
@ethiopiahagre3775 4 жыл бұрын
Mule ...i have not heard u talking but you have a good sense of humor....good to see you and welcome back to Ethopia. ..you are the only and the one ...noome will be playing like you....big up......one love bro
@zerguat
@zerguat 4 жыл бұрын
ያልተቀባባ ኦርጅናሌ አነጋገር ና ጨዋታ የሚጣፍጥለት፣ የየእለት ህይወቱ ታሪክ የሆነ ሰው ፣ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ፣ ያኔ የባላጋራ ቡድን ደጋፊ ሆነን በሙሉጌታ ግብ አግቢነት ብንሸነፍም አይከፋንም ነበር ። እግሩ ብቻ ሳይሆን ዘብ ጠባቂ ክርኑም በተከላካዮች የተፈራ ነበር ።
@getachewtadesse7257
@getachewtadesse7257 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አትቅለብለብ ታሪክ እንስማበት
@etg9080
@etg9080 4 жыл бұрын
ሙሌ እንኩዋን ደህና መጣህ :: ያሳዝናል ሙሌ ብዙ የሚለው አለው ግን እድሉን አልሰጡትም:: :ብዙ እንጠብቃለን : በሌላ YOU TUBE ወይም መፅሐፍ ቢያሳትም አሪፍ ነው::
@lmbm1498
@lmbm1498 2 жыл бұрын
ሙሉጌታ ከቀደ ለቢራ ሙሉጌታ ወልደየስ ለባንዴራ ይባል ነበር ድሮ።
@yesheretyesheret3052
@yesheretyesheret3052 4 жыл бұрын
ወይኔ ሙልጌታ ከበደ እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 4 жыл бұрын
ጊዎርጊስን ቋረኛው መንግስቱ ወርቁ እና ወሎየው ሙሉጌታ ከበደ ነው ስሙን ያስጠሩት።
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 4 жыл бұрын
" ሙሉጌታ የቡና ጌታ " ይባል ነበረ
@zerguat
@zerguat 4 жыл бұрын
አንዴ ጊዮርጊስና ቡና ለወሳኘ ውጤት በሚጫወቱበት ሞቅ ያለ ፍልሚያ ላይ ሙሌ ወደ ግብ ሲበር የቡናው ሙሉጌታ ወልደየስ ተከትሎ እጅና ሹራቡን ይዞ በመጎተት ጣለው መላው ተመልካች በመሳቅ ቢዝናናም ወልደየስም ከመቀጣት ቡናችንም ከመሸነፍ አልዳነም ነበር ያን እለት ነበር የተዘፈነብን
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 4 жыл бұрын
@@zerguat በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ለምን እንደተባለ ግን አላውቅም ነበረ፣ ሲባል ብቻ ነበረ የምሰማው ፣ቡና ፤ ጊዮርጊስ ፣መድህን ጨዋነት የተሞላበት ፉክክር ነበራቸው፣፣ ከ 35 ዓመት በኋላ ምክንያቱን አገኘሁ በድጋሚ አመሰግናለሁ መልካም ጊዜ👍
@voiceofforvoiceless4551
@voiceofforvoiceless4551 4 жыл бұрын
ጎርጊስ በናንተ ግዜ ቀረ አባባ ይዘውን ግቡ እንል ነበረ መግቢ. 1 ብር ነበረ ነብሱንይማር ስለሞን ቸርኬ የማደንቀው ተጫዎች ነበር ፍቅር ነበር በዛን ዘመን እንደ እሁኑ በዘር ሳንባላ
@mohatube777
@mohatube777 Жыл бұрын
አብረን እንግባ ሙድማ አይረሳም ትዝታ ዘ ስታዲየም ❤
@hailuplumbing6801
@hailuplumbing6801 4 жыл бұрын
The best football player mulugeta kebede
@kebedeababu5176
@kebedeababu5176 4 жыл бұрын
Mule , Greatest of all time ( GOAT),🏆( 77), 🏆(78),🏆(79),🏆(82), 🏆(83 by default) ,🏆84( by default),🏆( 85 playoff),🏆(86),🏆(87),🏆(88)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@feyoreelitrea2479
@feyoreelitrea2479 4 жыл бұрын
ሙሌ በጣም ደሥ ይላል ታሪክሕን ሥለነገርከን አይረሤ ነሕ ምንም እንኳን ጨዋታሕን ባናየውም ባናቀውም
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 2 жыл бұрын
የሲካፋ ዉድድር አይረሳም ነፍሱን ይማር ደምሴ ዳምጤ ይገልፀዉዉ ነበር ተካበ ዘዉዴ የብረት አጥሩ በቀለ አበንበሳዉ አማኑዔል ነጋሽ ተክሊት እያለ ይገልፃቸዉ ነበር
@alextoti4273
@alextoti4273 4 жыл бұрын
ጀግና ወለዬው
@tesfayelimani8682
@tesfayelimani8682 Жыл бұрын
ሙሉጌታ ከበደ ያገር ባለ ውለታ ነው ነገር ግን ራሱን ይቻል
@ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል
@ኩንፍነኩንሁንያለውይሆናል 4 жыл бұрын
ጅግና
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 4 жыл бұрын
ሙሌን እዚህ ዲሲ አግኝቸው እሱ መሆኑን ሲነግረኝ አላምን ብየ መታወቂያ ጠይቄው ነበር! እንኳን አገርህ ገባህ! አደራ ወደዚህ ዞረህ እንዳታይ! ማን እንዳገር!
@tesfayelimani8682
@tesfayelimani8682 Жыл бұрын
እድሜዬ ምን ያህል እንደ ሆነ በሱ ነው ያወኩት
@abiyotkasanesh5733
@abiyotkasanesh5733 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥ ሙሌ
@selamteketsel2920
@selamteketsel2920 4 жыл бұрын
በኢትዮጵያ በእግር ኳስ ታሪክ ስማቸው በደንብ የተጠራ መንግሥቱ ወርቁ 8 መሉጊታ 2 _ቁጥር በልብስ በኛ ግዜ _2ቁጥር ማልያ መልበስ እንፍልግ ነበር በሰፍረችን
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 4 жыл бұрын
እንደ ሙልጌታ ከበድና እንደሙልጌታ ወልደየስ አልናበረም ።
@mohatube777
@mohatube777 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@adanechilema5018
@adanechilema5018 4 жыл бұрын
Mindinew yekedmo semen debub bibalim wollo wollo new.
@SG-km6ts
@SG-km6ts 4 жыл бұрын
ሙሌያችን ንጉስ
@tigidabia20
@tigidabia20 4 жыл бұрын
Long live 🙏🙏🙏💚💛❤
@nunugirma3327
@nunugirma3327 4 жыл бұрын
ቸዋታው ayegebam yedebelekal
@thomassankara829
@thomassankara829 4 жыл бұрын
ኮከብ ነው ሙሌ ሙሌ ኮከብ ነው ሙሌ
@fekadudesta1685
@fekadudesta1685 4 жыл бұрын
ሙሌ አንበሳው
@tesfayelimani8682
@tesfayelimani8682 Жыл бұрын
ለምሳሌ ከቤ ካታንጋ ሁለት ብር ነበር ዳፍ እና ሚስማር አንዳድ ብር ነበር
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 4 жыл бұрын
ሙሌ ኮከቡ ተጫዋች
@tesfayelimani8682
@tesfayelimani8682 Жыл бұрын
የምን ልመና ነው ሳየው እና ስሰማ የመጠጥ ሱሰኛ ሆኗል አሉ
@tesfayelimani8682
@tesfayelimani8682 Жыл бұрын
ታላላቆቼ እሱ ሲጫወት ካታንጋ ይዘውኝ ይገቡ ነበር
@hunbelewzelalem973
@hunbelewzelalem973 4 жыл бұрын
The Desse administration should give a land to Mulugeta and Giorgis should build the building.
@tesfayelimani8682
@tesfayelimani8682 Жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ፈላ
@DanielGetaneh
@DanielGetaneh 11 ай бұрын
Mule the grare
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 4 жыл бұрын
በመድሃኑያለም የማያረጅ የለም አይ ሙልጌታ።
@abumar12
@abumar12 4 жыл бұрын
ሙሌ
@abdiali5151
@abdiali5151 4 жыл бұрын
u should ask him about his kids poor journalism
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 4 жыл бұрын
Betam ymwedew tchawach nber ygermal MULY NUR
@nevergiveupgosho8954
@nevergiveupgosho8954 4 жыл бұрын
ሙልጌታ ከበደ በልጅነት ግዜ አድናቂህ ነይ በግዜው ምንም እንካን ግበዝ ተጫዋች የነበርክ ብትሆንም ካንተ እማይተበቅ መልስ ነው የሰጠኸው ራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ I REMEMBERED ኣስመራ መጣችሁ እያለ አንተ እንዳልከው ኣስመራ ስቴዲዮም ትንሽ ሳትሆን ደረጃውን የጠበቀ በጣም ዘመናዊ እና ትልቅ ስታድዮም ነው ኣስተወሳለሑ ከ ኤልፓ ጋር ስትጫወቱ ኤልፓ በደንብ አርጎ ነው የካስ ጨዋታ course የሰጣችሁ ከ ኤርትራ ጫማ ጋር ስትጫወቱ ደሞ እንተ እንዳልከው ምንም ሳንዘጋጅ 3-1 ኣሸነፍናቸው አልክ ይገርማል ጫማ በዛን ግዜ የ ኢትዮጵያ champiom ህኖ ኣስመራ እንደተመለሰ ብዙም ዕረፍት ሳይደርጉ ነው ከናንተ ጋር ጨዋታ ያረገው ነጋሽ ተኽሊት እንደዛ ብሎ ሲናገር ሰምቸዋለሁ any way በዚ ባረከው interview ራስህን ከፍ ካንተ በላይ ብዙ ታሪክ የሰሩ ጎበዞች ስለነበሩ
@solf2000
@solf2000 4 жыл бұрын
ሙሉጌታ ከበደ . . .
@akliluhabte3178
@akliluhabte3178 4 жыл бұрын
You really pissed me off,how come you don't show his goals *You don't fit to be a host *I will never see your show Good bye,ADIOS!
@ermiyasmekonnen2993
@ermiyasmekonnen2993 4 жыл бұрын
ኩራ ክብር ነህ ሊያም ባንዲራችን
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 4 жыл бұрын
ሰላም ሙሌ ኳስ በናተ ጊዜ አንተን የተካው አሹ ግርማ
@akliluhabte3178
@akliluhabte3178 4 жыл бұрын
Hello,hosts,Hello fana tv...! You suppose to start your show with his amazing goals You make your show soooo poor
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 жыл бұрын
U.remere.Tefaye.wello. he's a whole lot of better player than you are and he came from the same area you came in so don't tell us or you the one basically make w e l l o famous because you play he was before you so I just don't like this man attitude every time number two why every time she ask you a question about some story what you did on the bus and you turn around you demanded that the city of d e s s e should have gave you something why always ask people that you you that you entitle to get something other people you've been doing this all your life dude come on man
@evangelicalposts-eth2817
@evangelicalposts-eth2817 4 жыл бұрын
ይህን ገራሚ ቪድዮ አይተዋል?? kzbin.info/www/bejne/iKqnfmiHhpx8odU
@abduahmed5477
@abduahmed5477 4 жыл бұрын
ጨቅላው ሚኒስቴር እንዳይሰማህ አዲሳባ ተለውጣለች እያልክ ስታወራ ሸቤ እንዳይከትህ 27 አመት ሙሉ ምንም አይነት ስራ አልተሰራም ቆሻሻ ስራ ሲሰራ ነው የነበረው
@yonasmihrteab9685
@yonasmihrteab9685 4 жыл бұрын
ABDU ANTA AGAME NEAH
@abduahmed5477
@abduahmed5477 4 жыл бұрын
አይ ቆማጣ ነኝ
@yonasmihrteab9685
@yonasmihrteab9685 4 жыл бұрын
@@abduahmed5477 agame anbeta belita sathone atekerm ya shermuta lije weyane
@abduahmed5477
@abduahmed5477 4 жыл бұрын
@@yonasmihrteab9685 ኢናትህ ቲበዳ የዛች ሴተኛ አዳሪ ልጅ ሎሞሁኑ ያንቴ አባት ታውቃሌህ ኢናቲህን ማንም ሲለሚባዳ እንቴ አባት አታውቅም
@yonasmihrteab9685
@yonasmihrteab9685 4 жыл бұрын
@@abduahmed5477 YA OROMO ANEGAGER YEZEH METAH ERSEHIN HUN WESHA YA WESHA LIJE AGAME SGERMUA LIJE
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 4 жыл бұрын
ሙሌ
የኮተቤ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/
36:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 49 М.
አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ
58:34
Fana Television
Рет қаралды 6 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
#የጆዜ ሞሪንሆ ተንኳሽ ፣ አወዛጋቢ ፣ አስቂኝ ምርጥ ንግግሮች !
9:58
Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
Рет қаралды 41 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН