ቬሮኒካ ዜማ ሰርቃኛለች | ከቴዲ አፍሮ የሚበልጥ ስራ ሰርቻለው | 99% ሙዚቀኛ አይደሉም

  Рет қаралды 6,003

Shema Tv | ሸማ ቲቪ

Shema Tv | ሸማ ቲቪ

Күн бұрын

ቬሮኒካ ዜማ ሰርቃኛለች | ከቴዲ አፍሮ የሚበልጥ ስራ ሰርቻለው | 99% ሙዚቀኛ አይደሉም
​⁠‪@seifuonebs‬ ​⁠‪@comedianeshetu‬ ​⁠‪@marakiweg2023‬ ​⁠‪@manyazewaleshetu‬ ​⁠‪@sewasewmultimedia‬ ​⁠‪@ebstvWorldwide‬ ​⁠‪@EgregnawMedia‬
​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠ ​⁠
#seifuonebs #eshetumelese #comedianeshetu #ethioforum #ebs #wechewgud #dawitdreams #veronikaadane #lijmichael #tedyo #tedyafro #ethiopia #habesha #habeshatiktok

Пікірлер: 49
@meronwaktola4462
@meronwaktola4462 5 ай бұрын
😂😂😂😂 ይህ ሰዉዬ ሚያጨሰዉን ነገር እኔም ላጭሰዉ መሰል😂😂 የድሮ ፉቅረኛዬን ያስታዉሰኛል በባዶ ጉራ ብቻ ይወጣጠራል
@fissehahassen7967
@fissehahassen7967 5 ай бұрын
በበከተ ሚዲያ የቀረበ የበከተ ሰው
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 ай бұрын
ከዚህ በፊት ብዙ ጊዜ ወጥ ስለረገጠ "ማይክል ጃክሰን የእኔን ዜማ ሰርቆኝ ነበር" ቢል እራሱ አይገርመኝም። የሆነ ነገር እንደሚያጨስ ግልፅ ነው።
@mohammedahmed-vk1lj
@mohammedahmed-vk1lj 5 ай бұрын
መከሰስ ካለበት tvው እና አቅራቢዎች ይህን ሰው ብለው እንዴት ያቀርበዋል
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 5 ай бұрын
ስለምናይላቸው ነው።
@user-gn5og4si3c
@user-gn5og4si3c 5 ай бұрын
ቬሮኒካ የኔን ስራዎች ሰርቃኛለች ብለሃል ....እውነት ውስዳለች ካልክ እምሷን ነክሰህ ማል እስቲ😂😂😂
@user-bw6gg9eg1e
@user-bw6gg9eg1e 5 ай бұрын
ትክክል ነክ እኛ ሀገር ኮርኳሚው ብዙ ነው ሁሌ እነሱን ብቻ ተሸክመን እንድንቀመጥ ይፈልጋሉ
@yamrotmekonnen7297
@yamrotmekonnen7297 5 ай бұрын
ጥሩ ግጥም እና ዜማ ብታገኝ ጥሩ ድምፅ ሰጥቶህ ነበር ግን ስርአት ነሳህ አሟልቶ አይሰጥ መቼም
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 5 ай бұрын
ጉድ ዝቅ ያለ ሰው እሩጠው ቴዲ አፍሮ ጋር ነው ቅናት ቴዲ ባይዘፍንም ሕዝብ ይወደዋል አትፍጨርጨር በባዶ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 5 ай бұрын
የተለመደ ነው እንደሙዚቀኛ አለ እኮ ከምሩ ነው ግን ስቱዲዮ ይገባል ይህ ልጅ ።
@benai5241
@benai5241 5 ай бұрын
ከጉራው ውጪ አሪፍ ድምፅ አለው ግልፀኝነቱን ወድጄዋለሁ አስቆኛል😅 ለሀገር ያለዉ ፍቅር ደስ ይላል፡ ግን እንዳያሰሩት 😮
@jhonylema2231
@jhonylema2231 5 ай бұрын
Sew begede famous atargu. Engeda tefa betam yasazenal .Mindenew ebede eyegabezachu metachenanekun, ye show azegaje batebelas bekerebeh lela Sera ateseram.
@user-ul7sh2sj3g
@user-ul7sh2sj3g 5 ай бұрын
በሱስና በምቀኝነት በአጉል ባህሪ የተነከረ ነው ቴዲ ደፋር የእግሩ እጣቢ አትሆንም ከሰራህ ዝም ብለህ ስራና ህዝብ ይፍረድ
@tedybelachew4359
@tedybelachew4359 5 ай бұрын
ግም ለግም አለ ያገሬ ስው?
@amicomoviecentre6903
@amicomoviecentre6903 5 ай бұрын
አብረህ ???????????????????????????????????????????????????
@TamratSesai-nf5uq
@TamratSesai-nf5uq 5 ай бұрын
ለምን ሰውላይ ትንጠለጠላለክ መጀመርያ ሰርአት ይኑርክ
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 5 ай бұрын
ፐ ምቀኛ ነው 😅
@YonasMu
@YonasMu 5 ай бұрын
ኢትዮጵያዊው ዝላታን🤣🤣
@selamawitnega5456
@selamawitnega5456 5 ай бұрын
በዚህ አባባልህ ፌመስ ለመሆን አስበህ ከሆነ ይገርማል
@user-fj3kn8vt9g
@user-fj3kn8vt9g 5 ай бұрын
ኮንሰርት የምን ኮንሰረት ነው ኪኒኔ ኪኒኔ ኪኒኔ ኪኒኔ ሁሁሁሁሁሁሁ ኪኒኔ ኪኒኔ ሌላ ተመልካች ሊገባ አይደለም አንተ እራስክ አትገባም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 5 ай бұрын
ኢሄ ልጅ በቃ አልተሻለውም በቃ ፀበል የሚወስደው ዘመድ አጣ !
@abanibret4707
@abanibret4707 21 күн бұрын
ሁለቱን አለበሞችህን በልተሀቸው ነው እንዴ ቦርጭክ 😂😂 ኬት አጊንተናቸው እንስማቸው በልተሀቸው ። ሙዚቀኛ የሆንኩት አላለም 😂😂😂😂😂😂😂
@CodeWithMMB
@CodeWithMMB 5 ай бұрын
የሃሜት ሚዲያ (ቁጩ ሚድያ)
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 5 ай бұрын
ማን ነኝ አለ ይሔ ዝተታም ደግሞ? አሺሻም ነገር የቲክቶክ እብድ ነው ወይስ የጃሉድ ጓደኛ ነው?? ቅሌታም ዱርዬ ማንን እየዘለፈ እንደሆነ ታውቆታል ግን?? ጫታም ሲያስጠላ😡
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 5 ай бұрын
ድምፅህ ጥሩ ነበር የገደለህ የራስህ ባህሪ ነው.ሳትነሳ ሊጥሉኝ ነው ብሎ መክሰስ ይገርማል!!ስነልቦና ሀኪም አማክር ሁሉን አጣጥለህ እራስህ ቆጥ ላይ የሚሰቅል በሽታ ነው ችግርህ!!
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 5 ай бұрын
እራስክን ካብክሳ መቸ ተሰምቶ የሚታወቅ ዘፈን አለህና ነው ዬሄው ነው ግጥምና ዜማወ ይለያል ያለከው ይሄ ከሆነ
@mesaymoola
@mesaymoola 5 ай бұрын
Beket midya beket sew yezo yemtal men ayenet giza lay dersen 😅
@timarkefle8103
@timarkefle8103 5 ай бұрын
መንገድ ላይ የታራ አር
@impelhabesha632
@impelhabesha632 5 ай бұрын
ወይ ጋዜጠኛ እራስሽን እንደጠያቂ ትጋጋጪ የለም እንዴ ?
@HappyGiraffes-mw7hv
@HappyGiraffes-mw7hv 5 ай бұрын
ወንድነው ሴት ነው ኢንተርቪው አድራጊውበመልክ እና በስያሜ ተለያይቷል ሲጀምር ምን እንማር ዘመናይ ሌላው ይቃናል በጊዜው
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
እንዲ ዘር ውስጥ ተወሸቅ ለመሸቀል ይመቻል አባቴ ዘንድሮ ቁጭ ብለ ለመብላት አማራ አማራ ማለት ነው🤑😂😂😂
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 5 ай бұрын
Seltan bileku? Leman?
@amicomoviecentre6903
@amicomoviecentre6903 5 ай бұрын
አረ አፍንጫ አትሸው
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 5 ай бұрын
አንጀት ሊበላ ደግሞ የምንፈልጋትን አገር ያላገኜነው አላለም ?
@yonayon5598
@yonayon5598 5 ай бұрын
Apart from his bragging, he is telling us the fucking music industry of the country.
@HdhsBhe-c5n
@HdhsBhe-c5n 5 ай бұрын
ይሄስ ከመሸ ነዉ ያበደው
@timarkefle8103
@timarkefle8103 5 ай бұрын
ትኩስ እብድ
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 5 ай бұрын
በሽተኛ 😅😅😅
@Samerawitdebesay
@Samerawitdebesay 5 ай бұрын
ኤጭ ዝርክርክ አንተን እራሱ ጥለህ ትገባለህ በዚ ከቀጠልክ
@alexzereaysebele3891
@alexzereaysebele3891 5 ай бұрын
You guys are not responsible.
@debireaddis
@debireaddis 5 ай бұрын
Thelobg endat endamzgag kel eras
@weynuwababy4877
@weynuwababy4877 5 ай бұрын
ምኑ ጫታም ነው እብድ
@robelfirew2986
@robelfirew2986 5 ай бұрын
አንተ ከእኔ ጋ ነው መወዳደር ያለብህ ከአንተ ከነስኩ...
@WatchatMyTube
@WatchatMyTube 5 ай бұрын
እብድ
@habtuhabtu7668
@habtuhabtu7668 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
ሸማ አባታችሁ ይጥፋ 😂😂😂😂
"ፊልም ሰሪዎች ተጠንቀቁ" - ፍቅርሲዝም #ethiopianentertainment
19:37
Lapis Tube ላጲስ ቲዩብ
Рет қаралды 71 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 903 М.
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 903 М.