No video

የምጽአት መንገድ ጠራጊው የባሕታዊው አባ ገብረ ሚካኤል ምስጢር

  Рет қаралды 149,508

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

3 жыл бұрын

ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና።
ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርቶችና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም የነፍስ ምግቦችን የምትፈልጉ " ቋንቋዬነሽ ሚዲያ ( Quanquayenesh Media ) "
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) አድርጉ።
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እስከ ሕዝቧ ይባርክልን !

Пікірлер: 410
@almazzewde543
@almazzewde543 10 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያኑርዎት በረከትዎ ይድረሰን በጾሎትዎት አስቡን ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@tijilove5671
@tijilove5671 3 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጡልን አባታችን ረጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን
@emiemi2051
@emiemi2051 3 жыл бұрын
Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen kalhiwot yasemaln
@askalabrahamsaldosry1110
@askalabrahamsaldosry1110 3 жыл бұрын
ኣባታችን ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ፀጋውን ያብዛሉት አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@mase4684
@mase4684 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልዎት የኔ አባት በፀሎት አትርሡኝ ወለተ መድህን ነኝ
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w 2 жыл бұрын
አባታችን በርከታችሁ ይደርብን አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ማርን
@Tsgehaylay-ns8pv
@Tsgehaylay-ns8pv 5 ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን አባታችን ፀጋው ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@marietensay6148
@marietensay6148 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@turayashady5807
@turayashady5807 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በርከታቸው ይደርብን
@negasenshew7085
@negasenshew7085 3 жыл бұрын
ልዑሌ ታዲያ ጸሎቱን እንኳን አደረሳችሁን አረጋዊው አባታችን ቢጀምሩት መልካም ይሆናል? ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ አኮኑ አጥባእት እምነ አጥባእት የአቢ ይላሉና ባለቅኔዎች አባትህ እንግዳህ በእድሜም በጸጋም ይበልጣሉና አኮ በሲበት አላ በአእምሮ የሚለው በአንተና በእኒህ አባት መካከል አይሰራም እሳቸው ፕሮግራሙን የትንሣኤውን ብስራት ቢጀምሩት ይመረጥ ነበር ወደፊት አስብበት እንደ ጴጥሮስ ቀደም ቀደም አትበል እንደምወድህም ሳልነፍግህ ነው እንደ ቅርብ ወንድም የጻፍኩልህ ወደፊት ይታረም በበጎ ተመልከተው ወንድምህ
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 3 жыл бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን በረከቶት ይደርብን ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ወድማችን ልኡል ሰገድ ተባረክ አባቶችን የሚሳደቡ በበዙበት አተግን በረከታቸው እዲያድርብን እዳንነቅፍ ይህ ትልቅ በረከትነው ይሄ ተባረክ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አሜን አባታችን። እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ነዉና እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥዎ ዘንድ ፀሎትና ደስታችን ነዉ።
@maezamaeza7080
@maezamaeza7080 2 жыл бұрын
አባታቺን በፀሎት አስብኝ ልጂወት ወለተ ሚካኤል ከበረከቱ ተሳታፊ ያድርገኝ
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
የኔ አባት በረከታችሁ ይደረብን ስወዳቸው የሚናገሩት ለነፍሴ ረፍት ይሰጠኛል ልዑሌ እናመሰግናለን እኝህን ድንቅ አባት ስላቀረብክል ክብር ይስጥልን ✝️
@kidebehaylu8984
@kidebehaylu8984 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር የልብዎትን መሻት ይፈፅምልዎት አባዬ.::
@user-pi8bu7dx9g
@user-pi8bu7dx9g 3 жыл бұрын
በረከተወት ይድረሰን አባታችን በፆሎተወት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ እያሉ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
በረከተወትይደረሰንአባታችንበፆሎተወያስቡንአባታችን
@bakelebanja9096
@bakelebanja9096 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን እንኳን አደረሰን ልሁሌ ተባረክ አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት
@mamadinamdie849
@mamadinamdie849 3 жыл бұрын
@adisadis7787
@adisadis7787 2 жыл бұрын
እግዚአብሔረሰ ፀጋዎትን ያብዛልን አባታችን
@samarlebnan8132
@samarlebnan8132 3 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemalen
@eline3176
@eline3176 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይድረሰን ያሰቡትን ያሳካሎት እግዛብሔር።
@bettyteshome8628
@bettyteshome8628 3 жыл бұрын
ቡራኬዎት ይድረሰኝ አባዬ ቃለህይወትን ያሠማልን የትንሳኤዉ ጌታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ እንቁ ልዑሌ !💒💒💚💛❤ አባታችን በእድሜ በጸጋው ያቆይልን አምላከ ቅዱሳን ወለተ ኢየሱስ በጸሎት ያስቡኝ በብዙ ሀዘን ና ሲቃይ ዉስጥ ያለሁ ስደተኛ ነኝ ለሀገሬ እንድበቃ !💔💔😭😭😭😭
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የማቶሣላም እድሜ ይስጣችሁ አባየ በፀሎት አስቦኝ ወለተ ማሪያም ወለተ ኪሮስ ወለተ ፃዲቅ ወለተ ሚኪኤል ወልደ ማሪያም ብልላችሁ
@samicell1577
@samicell1577 3 жыл бұрын
Amen amen amen amlak yrdan
@mulusew505
@mulusew505 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ምኞቶትን ያሳካሎ እኒኔንም በጆ ለመጠምቅ ያብቃኝ
@user-lk2iz8ir4s
@user-lk2iz8ir4s 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያኑርወት በረከትወ ይድረሰን በጾሎትወት አስቡን ወለተ እየሱስ ያላችሁ
@bangladish1643
@bangladish1643 3 жыл бұрын
በረከታቹህ ይድረሠን በድሜ በጤ ና ያኑርልን አባቶቻችን🙏🙏🙏
@jnjnjuyuy654babu3
@jnjnjuyuy654babu3 2 жыл бұрын
በረከትዎት ይደርብን አባታችን
@burtukanyedinglimreymlijin6010
@burtukanyedinglimreymlijin6010 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen unkan abro adarasen wandimachin
@werkemelese4557
@werkemelese4557 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@AnalemKasa-ip2ww
@AnalemKasa-ip2ww Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረን
@sikosilo6406
@sikosilo6406 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@tigistyemane6687
@tigistyemane6687 3 жыл бұрын
አባታችን በረከታቹህ ይደረብን በተሰጠዎ ቃልኪዳን
@beyenechmulaw2553
@beyenechmulaw2553 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@nigatwamenegesha6894
@nigatwamenegesha6894 Жыл бұрын
ኣባታችን ቃለ ህይወት የስመዐልና በረከታቹህ ይድረሠን ኣሜን ፀጋውን ያብዛሉት አሜን አሜን አሜን
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አባዬ በዕድሜ በፅጋ ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን🙏⛪🇨🇬❤
@alemnewgetnet6885
@alemnewgetnet6885 3 жыл бұрын
ባህታዊ አባ ገብረ ሚካኤል በፀሎት ያስቡኝ ሀጢአተኛ በደለኛ ነኝ አለምነው ገብረ እግዚአብሔር
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@mekdesshimla541
@mekdesshimla541 2 жыл бұрын
በረከተወ ይደርብን አባታችን በሰው ሐገር ላለነው በፀሎተወ አስብን በረከተወ ይደርብን አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኛም ከበረከቱ እንድንሳተፍ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከቶት ፀሎቶት ይድረሰን
@delenagilbert2903
@delenagilbert2903 3 жыл бұрын
አባታችን አብረኖት እንድንሆን እግዚያብሔር ይፍቀድልን አሜን አሜን
@zedyetewahdolij5700
@zedyetewahdolij5700 3 жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን አባታችን እኔስ እኝህ አባታችን ፃድቁ ኖህ ይመሰሉብኛል
@user-cy6fv2pl8p
@user-cy6fv2pl8p 3 жыл бұрын
ኣባታችን በረከትውት ይደርብን እግዚኣብሔር ኣምላክ ለዚህ በረከት ተካፋይ ያርገን
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 3 жыл бұрын
አባታች በረከቶት ይደርብን በጸሎቶት ያስቡን
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 3 жыл бұрын
ጽጌ ማርያም እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን እንኳንደህናመጡ ቡራኬዮ ይድረሰን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 3 жыл бұрын
የኔ አባት የዋህነታቸው ፀጋቸው የተለየ ነው ኑሩልን አበታችን ይፀልዮልን
@buzyabelacew8689
@buzyabelacew8689 3 жыл бұрын
በፀሎት አሰብን አባ
@Ya_kidan-mihirtei
@Ya_kidan-mihirtei 3 жыл бұрын
አባታችን በረከተዎ ይደርብን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ያቆይልን እግዚአብሔር ይመስገን ምንኛ እድለኛ ነኝ እርሰዎን እሚያህሉ አባት ትምህርተዎ መስማት🙏🙏💚💛❤️😭😭
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 Жыл бұрын
አባ. በረከተዎ. ይደርብን. ቃለ ህይወት. ያሰማልን
@midanwerku6530
@midanwerku6530 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 3 жыл бұрын
አባ በረከትዎ ይደርብን በእድሜ በፅጋ ያኑርልን በፅሎትዎ አስቡኝ አባቴ ታማሚዋ ፅጌ ማርያም
@mesibless2497
@mesibless2497 3 жыл бұрын
Amen enkawun abro aderesen kalehiwot yasemalen bereketewot yedereben abatachen
@genetngash6454
@genetngash6454 3 жыл бұрын
ቋቋያነሽ ታደሰ ለህ ስወድህ ተባረክ አባታችን በረከቶት ልመና ፀሎት አይለየኝ እኔም ደካማ ልጆት ወለተ ስላሴ ነኝ ከዱባይ አስቡኝ በፀሎት አይርሱኝ አባ
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 3 жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን፣ያሰቡትን ያስፈጽሎት፣ወንድሜ አንተም ተባረክ፣🙏🙏🤲🤲
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 3 жыл бұрын
ፍጣሬ፣ይፍጥምው።
@hitfuf6390
@hitfuf6390 2 жыл бұрын
በረከታችሁንደርብንአባታችን
@fre2127
@fre2127 Жыл бұрын
በረከታቸው ይድረሰን እድሜና ጤና ይስጥልን እንዲህ ያሉ አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@senaitmeshesha3356
@senaitmeshesha3356 3 жыл бұрын
አባ በረከቶ ትደረሰኝ እግዚያብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏
@meronwoldesemayat4040
@meronwoldesemayat4040 3 жыл бұрын
Egziabiher yimesgen abatachin egziabiher kerso gara yihum Amen Amen degimom yihonal Amen
@mule6515
@mule6515 3 жыл бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደርብን
@user-zg7bp4qd8i
@user-zg7bp4qd8i 3 жыл бұрын
አባታችን ፀጋ ያላቸው ትልቅ አባት ናቸው እግዚአብሔር ከፈቀደልን የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን ያብቃን አሜን
@ad1187
@ad1187 3 жыл бұрын
አሜን እድሜ ይስጥልን ለአባታችን እና ሰርተው ለማየት ያብቃቸው እውነት ደስ የሚል ሀሳብ ነው ይላቸው
@saratasahi590
@saratasahi590 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያደላቸው አባቶች ይጠብቅልን ያብዛልን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝🙏አሜን
@karsontristian6872
@karsontristian6872 3 жыл бұрын
a tip: you can watch movies on Kaldrostream. Been using them for watching all kinds of movies recently.
@eddierylan2647
@eddierylan2647 3 жыл бұрын
@Karson Tristian Yea, I've been watching on Kaldrostream for years myself =)
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
ፍቅር የሆኑ አባት በረከትዎ ይደርብን ፀጋውን ያብዛሎትእግዚኣብሔር አምላክ የማቱሳላ እድሜይስጦት ኑርልን አባታችን 💐💐💐
@sheshegalamrew5362
@sheshegalamrew5362 3 жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@saraabdo279
@saraabdo279 2 жыл бұрын
አባታቸንትምህርቱንበልባቸንይፈሰሰብንአሜንአሜንአሜን
@hcggxgv7146
@hcggxgv7146 3 жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን ኣባታችን ኣገራችን ሰላም ያድርግልን
@rutadmekom1016
@rutadmekom1016 Жыл бұрын
Amen amen amen kal hiwat yesmaln
@seblegessesse6549
@seblegessesse6549 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሱት አባታችን እንኳን ደህና መጡ በፀለቱዎ አስቡኝ ሠብለ ወንጌል
@alu3039
@alu3039 2 жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሠን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን
@senayit7198
@senayit7198 3 жыл бұрын
ልዑሌ ታድለህ በእውነት አባታችን በረከተዎ ይድረሰን በፀሎተዎ ያስቡኝ አመተ ማርያም ነኝ ከሳውዲ አረቢያ
@molozolo577
@molozolo577 3 жыл бұрын
👐👐👐💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏
@genetmokonen981
@genetmokonen981 3 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥወት ወለተመዲሕን ብላችሑ
@user-kx9he3is6b
@user-kx9he3is6b 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን በረከተዎ ይደርብን
@mamoasdf7108
@mamoasdf7108 3 жыл бұрын
አማን አማን አማን አባታችን 👏👏👏👏
@user-uv5ys3bp4l
@user-uv5ys3bp4l 3 жыл бұрын
ስወዳችሁ ስወዳችሁ ስወዳችሁ አባቴ ልዐሌ ሁሌም እኒህን አባት አቅርብልን በቃ ምንም አይጠገቡም በእውነት ውድድድድ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@azmerawbelay6418
@azmerawbelay6418 3 жыл бұрын
Aba Egziabher Yibarkewot. ...Please pray for Ethiopia especially for the Orthodox Christians.
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
እረጅም,እድሜና,ጤና,ይስጥልን,አባታችን,ፀሎትወት,ይጠብቀን,በረከትወት,ይደርብን
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Kalhiwet yesemalen abatachen orthodox lezelealem tenur emeberhan kegna tehun ye hagerachen tensae yasayen hasabachen yasakalen egzabher amen
@ruthmime73
@ruthmime73 3 жыл бұрын
ስወዳቸው እኝህን አባት በረከትዎ ይደርብኝ ! አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልን ፣ጸጋውን ያብዛልዎ አባቴ !💚💛❤
@fekirtesolomon9844
@fekirtesolomon9844 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይርዳዎት በጣም የሚገርም ቤተ ክርስቲያን ነው እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን አባቴ
@user-rj2ws8cx9r
@user-rj2ws8cx9r 3 жыл бұрын
በረከተዎ ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን በስደት ያለነውን ልጆቻችሁን በጸሎት አስቡን አባ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@julpay9898
@julpay9898 Жыл бұрын
የኔአባትእድሜጤናይስጥሆአባታችን
@mariemarie8836
@mariemarie8836 3 жыл бұрын
እነደአንቱ አይነት አባት ስላሉን እግዚአብሔር ይመሥገን።
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 3 жыл бұрын
አባታችን ሉኡሉየ እንኳን አደረሳቹህ ለጌታችን ለመዳህናችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ ባዓል በጸለታቹህ አስቡን
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ፀሎተወ ይድረሰን እግዚአብሄር አምላክ ያሰቡት ተሳክቶለወት ደስታወትን ያሣየን ዘማሪ ልዉል እናመሰግናለን ኑርልን ከነቤተሰብሕ እማምላክ ትጠብቅልን
@haymanotambaw6106
@haymanotambaw6106 2 жыл бұрын
አባታችን በረከተውት ይደረብን ውድማችንም እድሜ ይስጥህ
@sraself7813
@sraself7813 3 жыл бұрын
Amen 👏👏👏🕊️🕊️🕊️🕊️
@jay-jay7567
@jay-jay7567 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን። የተጀመረው ለፍፃሜ እንዲበቃ እግዚአብሔር ይርዳዎ፣ ይርዳን።
@seragabren2451
@seragabren2451 3 жыл бұрын
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያስፈፅመን አባታችን ለበረከት ስራው ያሳትፈን የኢትዮጵያን ትንሳዬ እንድናይ ይርዳን በቸርነቱ ያስበን በረከትሁ ትድረሰን አባታችን አሜን🤲🤲🤲😭😭😭😭💒💒💒
@user-ze4nu4vy9c
@user-ze4nu4vy9c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረካቶት ይደረብን
@burteshibabaw9668
@burteshibabaw9668 3 жыл бұрын
አባታችን በረከተው ይድረሰብን
@mihretmihret2285
@mihretmihret2285 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁልን ልኡል ሰገድ አምላክ ያክብርህ እንቁ የኦርቶዶክስ ልጅ በርታልን እመ አምላክ ወላልተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን በባእድሀገር ላለን ልጆቻችሁ ፀሎት አድርጉልን ለሀገራችን እንድንበቃ ወለተ ማርያም
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደና መጡልን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ወንድማችን እናመስግናለን አበታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@sintayehuabebe5455
@sintayehuabebe5455 3 жыл бұрын
ቃላት ስላጣሁ ቃለህይወት ያሰማልን ብዬ ማለፍን ወደድሁ
@astergashaw1994
@astergashaw1994 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@almazdebele7312
@almazdebele7312 3 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን አሜን አባታችን እና ዘማራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን 💐💐💐💐🌾🌾🕊🕊
@Anna-21
@Anna-21 3 жыл бұрын
Amen edema ketana yestilen abatachin🙏🙏🙏
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
@sarkkalaalam511
@sarkkalaalam511 2 жыл бұрын
ኣባታችን ቡራኬዎ ይደረስን እኛ በሰደት ያለነው አባታችን ቃለህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከፀጋ ጋር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@kasechtesfaye4731
@kasechtesfaye4731 3 жыл бұрын
አሜን
@user-vv6qq5xt2q
@user-vv6qq5xt2q 3 жыл бұрын
እኳን እሚናገሩት ዲምፅወ ጠጂነዉ መምህር እዲሜ ይስጥወት
@user-uv5ys3bp4l
@user-uv5ys3bp4l 3 жыл бұрын
በማርያም በማርያም በማርያም በማርያም ልዑልዬ ሉልጅ ቢኒ አስተባብርል ልጅ ለዚህ እድል የተጠራነውና ይህን በረከት ስለእግዚአብሔር ልጅ ቢኒ ይህን ትልቅ የምስራች አብስርልን ልጅ ይከፋል ይሄን ትልቅ መልካም ደስትን ለልጅ ቢኒ ያብስሩልንል አባቴ
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጣቼው ወድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እኛንም ፀንተን እንፀልይና እንድንፆም የሱ ፍቃድ ይሁን
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 3 жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይድረሰን እግዚአብሔር በፈቀደው ግዜ እኛም የተዋህዶ ልጆች ለቤተክርስቲያናችን እንድንደርስ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን
@alemgezahegn9138
@alemgezahegn9138 2 жыл бұрын
ባታዊ ገ/ሚካኤል ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጦት ያሰቡት ን ያሳካሎት በፀሎት ያሰቡን
@maskarmasafamaskarmasafa2155
@maskarmasafamaskarmasafa2155 3 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN
♦️በደሴ አማኑኤል ገደሉ ሜዳ ሆነ♦️ ይህንን ድንቅ ነገር ስሙ♦️
27:55
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 М.
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Live ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ) ከደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ
1:52:02
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 77 М.
ከገጠመኝ 234 ጋር መ/ተስፋዬ አበራ ክፍል ሁለት
56:25
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 64 М.
ቅብዓ ቅዱስ ወደሚያፈልቅበት ዋሻ ምሥር ምድር ቅዱስ ጊዮርጊስ።
1:02:08
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 146 М.
♦️እዚህ ቦታ ላይ ሳትሄዱ ሞት አይቅደማችሁ📍
39:37
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
♦️የዓርብ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ♦️ መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ
1:03:28
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 4,5 М.